"አባይ ውኃው ሞልቶ እሳት ይዞረዋል፣ ለመጥፋት ነው እንጂ መች ይሻገረዋል።" የአርሶ አደር ወግ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • የRUclips ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
    bit.ly/2RnNHCq

Комментарии • 87

  • @yetech6751
    @yetech6751 3 года назад +4

    አቦ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ!!
    እንዲህ እየተዘዋወራችሁ ገጠራማ ቦታዎችን ጠይቁልን አሳዩን፡፡
    እሰኪ አማራን አስተዋዉቁት ፡፡
    የኔ ምርጦች በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነዉ፡፡
    በርቱልኝ፡፡
    ስትጠይቁ ና ስትጎበኙ ግን በጣም ዝቅተኛ ደረጃ ላያ ያሉትንም ያካተተ ቢሆን መልካም ነዉ ብዬ አስባልሁ::
    ያኔ ድህነት ላይ ያለዉን ሰዉ ያለ ማንም ጠያቂ የ አማራ ማህበር ተጠናክሮ ራሱን አደራጅቶ መርዳት ና መረዳዳት ይጀምራል፡፡
    ድሀ ቤተሰቦቻችንም በ ኩራት መኖር ይችላሉ፡፡

  • @Tewodros52
    @Tewodros52 3 года назад +11

    ጀግናዎቼ ጋር ባሉበት ኑሮዬን ልመሰርት በጣም ሸንጦኛል፡ ሽምግልና ማንን ልጠይቅ፡ እነሱ ባሉበት እድሜ የሚጨምር ነው ፍቅራቸው፡፡

  • @አቡጊዳኢትዮ
    @አቡጊዳኢትዮ 3 года назад +12

    አማራዬ ጀግንነት የዋህነት ሩህሩህነት 🌷❤❤❤❤😍😍😍😍💪💪💪ክፍል ሁለት ልቀቁልን

  • @fesehaalemayehu6816
    @fesehaalemayehu6816 3 года назад +7

    አማራዬ ፋኖ እናቴ ከለላዬ በአዴን ነው ዋናው ተጠያቂ የአማራ ጠላት 1ኛ ገዱ 2ኛ ተመስገን 3ኛ ተሻገር እኔ ከ3ዓመት በፊት አማራውን አስታጥቁት መጥፎ ጎረቤት ያለው ሠላም ተኝቶ አያድርም አደራጁት እያልኩ ስናገር ስጮህ ነበር ናቁኝ የሚሰማኝ አጣሁ አማራ ኢትዮጵያን ከኔ በፊት ስላለ ብቻ ጠላት ያፈራው ትግሬን ብቻ አይደለም በቴዎድሮስ ዘመን እንግሊዝ፥ ጣሊያን፥ ጅቡቲን የነጠቀችን ፋረንሣይ፥ ሁሉም ነጭዎች ናቸው፧ አማራ እያንዳንዱ ወታደር መሆን አለበት"{በቃ መገደል}

  • @theim8107
    @theim8107 3 года назад +5

    የታወቀ ነው አማራው ጀግና ነው የኢትዮጵያ ደምመላሽ

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 3 года назад +3

    ወይኔ እንደት ደስ የሚሉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አማራዬ በርታ 💚💛❤

  • @blinkyouwillmisshim2862
    @blinkyouwillmisshim2862 3 года назад +3

    28:26 ጎጃምን አይረግጣትም💪🏾
    ምርጥ ጋዜጠኛ እና የአማርኛ ቋንቋ መምህር!(BDA2007-G11) ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል! በርታ!!!
    ባለጌ አገራችንን አይቀማንም!
    በርቱ ጋዜጠኞች ህዝባችሁን በየ በረሃው እየገባቹ አበረታቱ!
    አማራነት እና ኢትዮጵያዊነት ከፍ ብሎ ይኖራል!
    💚💛♥️

  • @QuotesTvEto
    @QuotesTvEto 3 года назад +6

    በርቱ ጋዜጠኞች ህዝባቹህን በየ በረሀው እየገባቹህ አስተዋውቁ በርቱ ።

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 3 года назад +9

    እኔ ከኢትዮጵያ ከወጣሁ 36 ዓመት ሆኖኛል፣ አገሬ ትናፍቀኛለች። የሚናፍቁኝ ግን እነዚህ ንጹሕ የዋህ ሰዎች ናቸው። አገሬም ስመለስ መኖር የምፈልገው እንደነዚህ ዓይነት ሕብረተሰብ መካከል ነው። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቼ።

    • @samsonteklu9893
      @samsonteklu9893 3 года назад +2

      same here I left my home land 1960eth calender. I am still connected spiritually with my beloved people and country GOD bless Amhara people and all Ethiopians.!!

    • @ህሌናዳኛቸዉ
      @ህሌናዳኛቸዉ 2 года назад +1

      እ/ር ይመልሥህ

    • @yaredassefayimer2148
      @yaredassefayimer2148 2 года назад +1

      @@ህሌናዳኛቸዉ አሜን! አመሰግናለሁ

  • @wessenfisha3001
    @wessenfisha3001 3 года назад +4

    የኔ የዋሆች ደሞቸ ዘራችሁ ይብዛልኝ

  • @አማራይቱኢትዮጵያዊ
    @አማራይቱኢትዮጵያዊ 3 года назад +3

    የዋሁ ጀግናው ወገኔ አምሐራዬ አቤት ውበት ጀግንነት ወኔ በስመአብ በርቱልን ኑሩልን ከሀዲ ጁንታ ይውደም

  • @terudilsabra2883
    @terudilsabra2883 3 года назад +13

    አማራ አማራ አማራ አማራ💪💪💪💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 3 года назад +2

    አማራ ጀግናነው ስነልቦናውም ጀግናነው እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችን እሰይ።

  • @fgfffftfs3095
    @fgfffftfs3095 3 года назад

    የኔጀግኖቺ።የአማራዘር።እኮጀግና።ነውአላህይጠብቃቺሁ

  • @xciteali30
    @xciteali30 3 года назад +5

    😘😘😘ሰላመ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ጂግኖቼ በጣም ደስስ ይላል አማረዉ አዉን አድ አየሆነልን ነዉ 🇲🇱💪💪💪💪🇲🇱😘

  • @ያረብ-ጐ2ኀ
    @ያረብ-ጐ2ኀ 3 года назад +2

    አማራ💞 ጀግናነው 💞የዋህነዉ💞

  • @adsdj3859
    @adsdj3859 Год назад

    Bravo!! አማራው ተራራው ኢትዮጵያ እናንተ እጅ ነው ምታምረው አቦ ሺ ዓመት ግዟት geberew እኮ እራሱ ከተማረ ይበልጣል እኮ ይገርማል aይ ሰብእና ❤️😘

  • @ተሜው7
    @ተሜው7 3 года назад +15

    በጣም የምዎደው ዝግጅት:: አንድ አስተያየት ግን አለኝ ጋዜጠኞች የሚሄዱበትን አከባቢ የሚገልፅ የባህል ልብስ ቢለብሱ በጣም ደስ ይል ነበር

  • @በእምነትበእምነት-ሸ3ዐ

    ይህ ሚዲያ እዴት ደስ እደሚል ደጉ ያገሬ ሰው ሰላምህ ይብዛልን

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 3 года назад

    አማራ ❤️❤️👈😭💔🙏

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 3 года назад

    አማራ 😭💔🙏

  • @geteneshalemayehu4002
    @geteneshalemayehu4002 3 года назад +2

    የኢትዮጵያ ዋልታ እና ማገር እርሶ እደሩ እደሆነ ሊሰመርበት ይገባል💚💛❤️

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቼ

  • @ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ

    ሀገር ኩሩ ነሽ ብዙ ታሪክ አለሽ 🇪🇹

  • @neza6422
    @neza6422 3 года назад +1

    አበሳ ገበሬ እሰይይ ይቺን የመሰለቺ አገረ ሊያፋረሱብን አገራቺን የለለ የለም አየሯ ይመቻል አትክልቷ ወወወወወወወ

  • @MF-ws8te
    @MF-ws8te 3 года назад +3

    አማራው ተራራው ተገፍቶ እማይወድቀዝ💪💪💪💪💪💪💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @ተዋበችወርቁ
    @ተዋበችወርቁ 3 года назад +2

    ዪችን ወለላ ሐገር አሉ አባቴ፡ ልክ ብለዋል ኢትዮጵያ ወለላ ናት ፍፁም ናት በሑሉ መስክዋ ሙሉዋ እናት አለም😘❤🥀

    • @radethuae9724
      @radethuae9724 3 года назад

      ልበ እሩህሩሑ የአማራ ህዝብ ልዩ ነው 🥰

  • @nadiyatesfaye4610
    @nadiyatesfaye4610 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ሁል ግዜም ይርዳቹ ከናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏🙏🙏

  • @באיומוגוס
    @באיומוגוס 3 года назад

    ክብር ለጋዜጠኛው

  • @myfano2708
    @myfano2708 3 года назад +6

    የዋሁ አማራ 😢ከስራ ውጪ ሌላ የማያውቀው

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה 3 года назад +2

    ትክክል ነው ንግግርሽ የኛው የአማራቱ ቆጆ እናቲን ስትደፈር ሞት ይሻላል ወነት ነውወራዳው ወሻው የትግራይ ቢህረሰብ በአለም ትውልዱ ያፍራል ክብር ያለውን ህዝብ የውኃው የአማራን ህዝብ አወረድነው በለዋል የተዋረዱት የትግራይ ህዝብ ነው የደቂት የሾሮ የበርበሬ የዶሮ የልብስ ቅማል ነው ልብስ ሊባ ሸርሙጣ ናቸው ተብለው ይጠራሉ ልጆቻቸው የልጅ ልጃችው የሌባ ልጅ የሸርሙጣልጅ ተብሎ የሰደባል እፍረት ነው

  • @እሙአብደላህዩቱብ-ደ2ተ
    @እሙአብደላህዩቱብ-ደ2ተ 3 года назад +4

    ፍትህ ፍትህ በሳውድ አረቢያ በጊፊ ለማሠቃዬ ወገኖቻችን ፍትህ አይ ኩሜንታተሩች ለፈጣሪ ሥትሉ የሠው ሥቃይ ይግባችሁ ፍትህ በሉ ለብሸ ይበርደኛል እነሡ እደት ልሆኑ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ያማል ጊደታ ያንች ወንድሜ አላም ባሌ መኖር የለበትም የወገን ሥቃይ የኛም ሥቃይ ነው ዩቱበሩችም ዝም አትበሉ

  • @زهرهزهره-غ6س
    @زهرهزهره-غ6س 3 года назад

    ደስይላሊ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @zainasied615
    @zainasied615 3 года назад

    ወገኖቸየ አይዞን ፍጣሪይ ይፍረዳል☝️

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x Год назад

    ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ

  • @اللهوكل-ي2ي
    @اللهوكل-ي2ي 3 года назад

    ፍትህ ሰኡድ ለሚገኙ ወገኖቻችን እባካችሁ ድምፅ ሁኖቸው

  • @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ
    @ተውህልሜተፈታ-አ5ፀ 3 года назад

    ፍትህ በሳውድ ለሚሰቃዪ ወገኖች ወደት እንጩህ?

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu3089 3 года назад +1

    አማራ ራሱን ችሎ ሀገር መሆን አለበት

  • @hololpc4033
    @hololpc4033 2 года назад

    አቤት አገራ ዛራም ልዩንሽ። የኔልዩወች። ውድድድ

  • @kuberamohammed6387
    @kuberamohammed6387 3 года назад

    My beautiful Amharaaaaaa

  • @khadijahkhadigah2876
    @khadijahkhadigah2876 3 года назад

    ማሻአላህ ✋✋✋✋✋🙏🙏🙏🙏🙏💪💪💪💪💪🎁🎁🎁🎁🎁🎁🎁❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zainabhashim9745
    @zainabhashim9745 3 года назад

    በጣም ድሥይላል

  • @semiramohammed824
    @semiramohammed824 3 года назад

    ላይክ አርጉ እስኪሚዲያወቻችንን አማራወች ግቡ

  • @tadelakasatadelakasa6355
    @tadelakasatadelakasa6355 3 года назад

    My Amhara people 😭🥰🥰🥰

  • @زهرهزهره-غ6س
    @زهرهزهره-غ6س 3 года назад

    ፍትህ በሳኡድእስርቤት ለሚሰቃዩ እህትወንድሞች

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 3 года назад

    Be komehe tebekyne yeny gegenoche EGZABHER hagerachenene selame yargelen.

  • @hawwa4434
    @hawwa4434 3 года назад

    ዋዉዉዉዉአማራ

  • @danieltadele8910
    @danieltadele8910 3 года назад

    ፍቅር ያሸንፋል

  • @yedani5574
    @yedani5574 3 года назад +2

    አክሱም ሀውልቱ ይመታ, ታሪክ ይሰራ

    • @belugebru
      @belugebru 3 года назад +9

      ኢሄ ኮሜንት ያለጥርጥር የመሰሪው የወያኔው ነው ያለምንም ጥርጥር .

    • @አቡጊዳኢትዮ
      @አቡጊዳኢትዮ 3 года назад +3

      @@belugebru ትክክል እነሱ ናቸው ታሪክና ሀገር የሚጠፉት!

    • @Tewodros52
      @Tewodros52 3 года назад

      እኔም የምመኘው እሱን ነው፡፡

    • @Tewodros52
      @Tewodros52 3 года назад +1

      በይበልጥ ይሔ የሰማእታት የሚሉትን ዶግ አመድ ማድረግ ነው፡፡

    • @shalomgomez2111
      @shalomgomez2111 3 года назад +1

      ግልገሉ ትኅነግ! አሁን ሁሉንም ፣በአለም ሚድያ ላይ የምትችሉትን ሁሉ ውሽት ተውናችሁ ሁሉን ቁማራችሁ ተበልቶ፣እዚህ ደርሰናል።
      ስለዚህ መሬት ላይ ምንም ሰለሌላችሁ 24/7 ሶሻል ሚድያ ላይ
      ኢትዮጵያውያን ምን ማድረግ እንዳለባቸው መወትውት ጀመርክ?
      ኢትዮጵያውያን አሸባሪወች አይደሉም።በምንም ምክንያት እኛ ኢትዮጵያውያን አገራቸን ማፍረስ የሚል ቅዥት በአምሮአችን አያልፍም።
      እዛው እናንተው( አጭሳችሁ) ቤተክርስትያን ውስጥ እንደምትፀዳዱት፣ብትፈልጉ ሀውልቱንም ወደ
      ወደሽንት ቤት ቀይሩት።
      ትኅነጎች የሰይጣን የሚጋልባችሁ ፈረሶች ናቸሁ።

  • @اسام-ح2ت
    @اسام-ح2ت 3 года назад

    ሠኔ 15 ሠኔ15 በተከታታይ አመት ጀግኖቻችን ተገደሉ 😭😭😭😭😭😭እስኪ ሰኔ 15 በሴራ የታሠሩትን አሥቀድመው የወያኔ ሤራ ያነቃቸውን አብይ አሠራቸው እነዛን አሥፈቱልን ያሉትን ባአደኖች ጭር ያርጋችሑ አማራ መቸም ኘጣ አይወጣ የሖዳም ስብስብ 🥺🥺

  • @ሰላምለሰውዘርበሙሉሰላም

    እፋ ያገሬ ሰው

  • @ewnetubihons3168
    @ewnetubihons3168 3 года назад +2

    አማራ ሆይ ፦ሶስት እውነታወችን አትርሳ፡፡
    አንደኛው እውነት ወያኔ ደብረብረሀን የደረሰው በጀግንነት በልጦ ተዋግቶና በዉጊያ ብቃቱ ልቆ ሳይሆን በአብይ አህመድ የኦሮሙማ አዛዦች የ”አፈግፍጉ” ሴራና ተንኮል እንደዚሁም በወያኔ ረብጣ ብር ክፍያ ጭምር መሆኑን ታውቀለህ፡፤ስለዚህ የተሰራብህን ውድመትና እልቂት በልብህ ቋጥረህና አቂመህ ያዘው፡፡ ወያኔ ዲጋሜ ሊወርርህ እንደማይመጣም ማረጋገጫው መንግስት የሚነዛው ፖለቲካ ሳይሆን ተሸንፎ እጅ ሲሰጥና ይህንኑ አንተው ራስህ ስታረጋግጥ ብቻ ስለሆነ ይህንን ከማድረግ እንዳትዘናጋ፡፡
    ሁለተኛው እውነታ ደግሞ ይህ ነው፡፤ በመሀል አገር እነ አብይ አህመድ "ሸኔ" እያሉ በሚያሞካሹት ኦነግ የደረሰብህ ተነግሮና ተሰፍሮ ያማያልቅ ግፍና በደል አሁንም እንዲቀጥልበት እየተደረገ ነው፡፡ ኦሮሙማ 31 ዙር ያሰለጠነው ዘመናዊ መሳሪያን እስከ አፍንጫው የታጠቀ በመቶ ሽህወች የሚቆጠር ልዩ ሀይል በተጠንቀቅ የቆመው ለማን ይመስለሀል? የአማራ ልዩ ሀይልን ምስረታና ስልጠና አስመልክቶ እነ አብይና ፈረሶቹ እነደመቀ መኮንን የሰሩብህን ትረሳዋለህን? ከዚሁ ጉዳይ ጋር በተያያዘ አይናብራወቹ የቁርጥ ቀን ልጆችህ እነጀኔራል አሳምነው ጽጌና ዶ/ር አምባቸው መኮንን በነአብይ የረቀቀ ሴራ ምን እርምጃ እንደተወሰደባቸው ትዘነጋዋለህን??
    ሶስተኛው እውነታ ማስጠንቀቂያ ሲሆን አንተኑ ራስህን ይመለከታል፡፡ ቆርጠህ በአንዲነት ስትነሳ ለአጭር ጊዜም ቢሆን የጠላቶችህን አሰላለፍና ቁመና መዝነሀዋል፡፡ እነማን የት ላይ እንደቆሙ እንዳየሀው ሁሉ በጠላቶችህ ላይ ያነሳሀውን ክንድህን አበርትተህ፣ አጠንክረህና አንድ ሁንህ ተነሳ፡፡በቅድሚያ በውስጥህ ያሉ ለሆዳቸው የተሸጡ ሆድ አድሮችንና ከሀዲወችን አስወግድ፡፡ የጀመርከውን አንዲነት እንደብረት አጠንክረህ ቁም፡፡ ነፍጥህን እንዳናገብክ መሆንህን ይወቁ፡፤ በሆዳሞችም በተረኞችም ተታልለህ ከአቀድከው ግብ ሳትደርስ ትግልህን እንዳታቋርጥ፡፡ ብቸኛው መተማመኛህና በህይወትና በሰላም የመኖር ዋስትናህ “በጠላቶቼ አልገደለም “ብለህ በአርበኝነት ያነሳሀው ነፍጥ አስተማማኝ ድልን ሲያስጨብጥህ ብቻ ነው፡፡
    ድርድር፣ ውይይት፣ ምህረት፣የብልጽግናን ካድሬ መቀያየርና ሹምሽር…ወዘተ አንተን በእኩልነት ሳይሆን የበታች ሆነህ እንድትኖር ማታለያወች ዘዴወች እንጅ የችግሩን ምንጭ የሚያደርቁ ሀቀኛ መፍትሄውች አይደሉም፡፡ አንድ ሁን፡፡ ፋኖን ተቀላቀል፡፡ በያለህበት ለሆዳሞችና ተረኞች እምቢታህን በተግባር አሳያቸው፡፡ ፋኖ የኔ ነው እኔም ፋኖ ነኝ ብለህ የአማራ ህዝባዊ ሀይልን ተቀላቀል፡፡ ልዩ ሀይሉን ተቀላቀል፡፤ በገንዘብና በመንደርተኝነት ከተሸጡት የጦር አዛዦች በስተቀር መከላከያ ሰራዊቱ የኢትዮጵያ ሰራዊት ነውና በአገሪቱ መከላከያ ልዩ ልዩ ተዋጊ ክፍሎች ውስጥ የአማራው ቁጥር እንዳያንስ መከላከያውን በስፋትና በከፍተኛ ቁጥር ተቀላቀል፡፡ ሊያጠፉህ የመጡ የወያኔና የኦነግ ጠላቶችህን ታገላቸው፡፡አሸንፋቸው፡፡ በዚህ አድራጎትህም ፖለቲክኞቹን አሳፍራቸው፡፡ከእንግዲህ በኋላ እንደስካሁኑ ሳይቀድሙህ የራስህን ወሳኝ እርምጅ ቀድመህ ውሰድ፡፡ በዚህም አድራጎትህ ሊያጠፉህ ከተነሱብህ ጠላቶች ራስህን ከማዳንህ ባሻገር ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን በእኩልነት እንድትኖር ለምትፈልጋት ኢትዮጵያ ለአንዲነቷና ለነጻነቷ ከሚታገሉ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን ሀይሎች ጋር በጋራ ቆምክላት ማለት ነው፡፡ ነጻነትና እኩልነት የሚመጡት ነጻነትም እኩልነትም በትግል፣በእውነትና በተግባር ሲረጋገጡ ብቻ ነው፡፡

    • @esatfim5905
      @esatfim5905 3 года назад

      ሰሜን ወሎን ሆን ብሎና አቅዶ በትግራይ ወራሪ ጦር እንዳይነሳ አስደርጎ ካስደቀቀ በኋላ አሁን ደግሞ ደቡብ ወሎን ራሱ ለመዋጥ እየቋመጠ ያለው የሴረኛውና አስመሳዩ የአብይ አህመድ ኦሮሙማ የኢትዮጵያን ህዝብ በተለይም አማራውን ክዶታል፡፤ ለነገሩ ዱሮስ ለአማራው መቼ ቆመና ነው? ገና ስልጣን ላይ ቂብ እንዳለ ነበር አማራን ያህል ታላቅ፣ ባለደማቅ ታሪክና የአገሪቱ ምሰሶ የሆነ ሰፊ ህዝብን በጨቅላና መንደርተኛ የኦሮሙማ አስተሳስቡ "ለአንድ ክልል ተብሎ ህገ መንግስት አይቀየርም"ብሎ በመናገር ብርቅዬ የአማራ መሪወችን በሴራ ገድሏቸዋል አስገድሏቸዋል፡፡

  • @simegnmekonnenalem4537
    @simegnmekonnenalem4537 3 года назад

    ጠላ አማረኝ

  • @ስወድህልኑር-ጸ8በ
    @ስወድህልኑር-ጸ8በ 3 года назад

    ሀብቶቹ ሢያምሩ

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ጸ3ከ

    የታላችሁ ትግሬዎች እናተስ የቁልቋል ተክል አላችሁ ወይ

  • @MoMo-id2ib
    @MoMo-id2ib 3 года назад

    Subhen Allah

  • @zahramohammad5812
    @zahramohammad5812 3 года назад +1

    ካደጅ ደሞ የትጊሬ ወድይፊጀወ የሠውልክ የማያቅ ቅማላም ቅማሉን አራጊፎነው የሚለክው አማራ በረላይ ያለመነ ትጊሬ የለም ወላሂ ጊን የማንም ልቅምቅም የሠውልክ አያቅም ሥለሆነ ደሴን አሩበት አላህ ይናልኩም

  • @yedero8641
    @yedero8641 3 года назад

    Amhara yewahaw bezer yemayetelew. Amharaw teraraw

  • @ዜድአምሓራዋ
    @ዜድአምሓራዋ 3 года назад

    በቃ ጎጃሞቺ ዉሰዱኝ ሀገሩ አምሮኛል😜

  • @sisaytadesse3947
    @sisaytadesse3947 3 года назад

    የሃገር ዋልታ

  • @gezashignmekonnen7738
    @gezashignmekonnen7738 3 года назад

    Jegenit wenesh yibekal!!

  • @sesayegobeza138
    @sesayegobeza138 3 года назад

    Wey wena edet des ylal amara mrer

  • @seidali5521
    @seidali5521 3 года назад

    የበፊቱ አዘጋጅ ወደት ሄደ የማህበረሰቡን የአነገጋገር ዘዬቤ ይናገር ነበረ

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 3 года назад +1

    Aye Amara daguhezibe nurulegn

  • @BeeTube726
    @BeeTube726 3 года назад

    Web hizb

  • @mekonnenteklemariam3273
    @mekonnenteklemariam3273 3 года назад +1

    እባካችሁ ቅራርቶውን ለቅሶ ሰታስመስሉት። ጥሩ ጥሩ አቅራሪዎች እያሉ ለቅሶ የሚመስል ቅራርቶ አታቅርቡ።

  • @TonyMontana-om2fm
    @TonyMontana-om2fm 3 года назад

    Egypt is coming for you

  • @Sofis-yn6eq
    @Sofis-yn6eq 2 года назад

    Miririririr Yalk neger