Afework you are better than the place you are at now. Please take you time, think deeply & leave this media platform. Because I clearly see you are struggling between being yourself & working for others. It’s never too late to come back to your sense & gain back to follow your moral judgement.
it is real bridge it aid to connect people
ታጣቁ ቡድን ይሁን አይሁን ተጠያቁው ጦርነት የፈጠረው ኃይል ላይ ነው ።
ህዝቡ የግድያ ሰለባ የሆነው መከላኪያ ወገን ለመውጋት ስምሪት የተሰጠው ቀን ነው
የመንግስት ሀይል አሰቃቂ ግድያዎችን እንደምያደርግ ይተወቀል ተፈፅሞ አይተነል በአከበቢዬ ነገር ግን ታጠቂዎችም ተመሰሳይ ግፍ እንደምፈፅሙ እነቀላን የአንዱ ግፍ ሌላውን ፀድቅ አያደርገውም☝️☝️☝️ ሁሉም ጠመንጃ የያዘው ህዝብ ለይ መከራ አምጥቷል💔💔💔💔
አፈወርቅ መከላከያ በተኛበት ባረዱት የጁንታው ታጣቂዎች ላይ እንኳን እንዲህ ያለ አፀያፊ ድርጊት አልፈፀመም ። ለምን በዚህ ወቅት ተለቀቀ ከተባለ ደግሞ በዓል ሊያከብር የወጣውን ህዝብ ስሜቱን በቁጣ አገንፍለው ተመሳስለው ገብተው ያሰቡትን ለመፈፀም በወረደ ህሊናቸው የወጠኑት ነው መቼም አይሳካላቸውም ።
Qoophii kee baayee barreeda ture, haa ta'u garu mee kophaa kee osoo hin tanne keessumaa affeeri daandii nageenyi ittin dhufni irratti maariidha
Afework you are better than the place you are at now. Please take you time, think deeply & leave this media platform. Because I clearly see you are struggling between being yourself & working for others. It’s never too late to come back to your sense & gain back to follow your moral judgement.
Don't worry bro, he knows what is best for himself. So, you mind your business and he will mind his.
😂😂ግን አንተ ጪሰኛ የሆንክ ሰውዬ መንግስት ስንት ቢከፍልህ ነው የአብይ የሽንት ጨርቅ ጠራጊ ካልሆንኩ ያልከው???😂😂😂😂የሆንክ ፀረ አብዴት ሰሞኑ በአዲስ መንገድና በላቀ አስተሳሰብ ሚዛናዊ ሆኖ ብቅ ያለውን ጀዋር መሀመድን መተቸት አምሮህ ነበር ደፋር ለመሆኑ ከሟች በስተቀር ሀሳቡን የማይቀይር የለም ሲባል አልሰማህም??ለነገሩ ከጪሰኛ ምን ይጠበቃል እስኪ ዝም
I am ashamed with your comments , Afwork he has wonderful understanding and political knowledge
ወንድማችን አፍወርቅ ሀገር ማለት ምን ማለት እንደሆነ የገባው እና ትልቅ ስብእናን የተላበሰ ሰው እንጂ ለኔ ብቻ እና ዛሬ ብቻ ብሎ የሚያስብ ጠባብ እና ፅንፈኛ አይደለም