Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q69

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 39

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 6 месяцев назад +3

    ዶ/ር የምክር ቃሎችህ፣ ሃሳቦችሁና አቀራረብህ የተቀመሙ መድኃኒቶች ናቸው። ይህም ከልብህ ስለሚመነጭ ነው። ዕድሜህና ጤናህ ይርዘም።

  • @hannaworkneh3961
    @hannaworkneh3961 4 месяца назад

    ሩህሩህ ልብ ነው ያለህ! ዶ/ር. እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ!

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 6 месяцев назад +2

    ዳክተር ምህረት , የማስተማር እድሜህን እግዚአብሔር ጨምሮ ያብዛልህ በእውነት
    ለምታረገው እርዳታ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 6 месяцев назад +4

    God help you be strong. You will be in my prayer .

  • @munatesfabiruk5478
    @munatesfabiruk5478 6 месяцев назад +2

    ጌታ እየሱስ ይባርክ

  • @negestqueen
    @negestqueen 6 месяцев назад +4

    አይዞሽ ፈጣሪ ጥንካሬዉን ይሰጥሽ🙏🏻
    ባለቤትሽን አስታምመሽ ተጨንቀሽ በመጨረሻ ላይ አሱ ዓረፈ.
    አሁን ደግሞ የእናትሽ መታመም , እሳቸዉን ማስታመም ወደ ኃላ ይመልስሽና እናቴንም ላጣት ነዉ ብለሽ ብዙ ፍረሀት , ድንጋጤ, ብቸኝነት ይሰማሻል! አንቺ ማሰታወሰ ያለብሽ ባለቤትሽን በምትችይዉ ሀቅም ለማሰታመም እና ለመርዳት ብዙ ጥረሻል።
    አሁንም እናትሽን ለመርዳት ብዙ እንደምትሰሪ አካፍለሽናል!
    ሁሉም ነገር በእጃችን አይደለም! የፈጣሪ ዉሳኔ ነዉ!!!
    እናትሽ ላደረጉልሽ ዉለታ ለመክፋል ጉልበትሸን ,ገንዘብሸን, ጊዜሽን የምትችይዉን ነገር በሙሉ ታደርጊያለሽ ,
    (በኃላ አይፀፅትሽም).ይሄም መታደል እኮ ነዉ!
    ዶ/ር ምህረት የሰጠሽን ብዙ ምክሮች ተጠቀሚባቸዉ!
    እራስሽን ካልጠብቀሽ , እናትሽን ልትጠብቂ/ ልትረጂ አትችይም!
    ይቅናሽ🙏🏻
    እናትሽን እግዛቢሄር ይማራቸዉ🙏🏻
    (ይቅርታ ለአማረኛዬ😅)

    • @deehope9477
      @deehope9477 6 месяцев назад

      Oh, why did you say sorry for your beautiful & encouraging comment? I said Amen on this one & agree with you in prayer to let God be with them throughput the whole process of His healing power on this family!😮

  • @tarikubelay9643
    @tarikubelay9643 6 месяцев назад

    ድንቅ ባለ-ምጡቅ አእምሮ ነህና ዘመንህ ይባረክ ዶ/ር!!!

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8el 6 месяцев назад +1

    ዶክተር እናመሰግናለን🙏🙏🙏
    በጣም ከባድ ሁኔታዎቻችን መጥፎ ብቻ ሳይሆኑ ብዙ ብዙ የምንማርባቸውም ናቸው ትዕግስት, ፅናት,ደግሞም ጥንካሬ የሚኖረን በትልቅ በትንሹ የማንፈራ የምንሆነው ከበድ ባለው ቀናችን ውስጥ አልፈን ነው በዚህ ሁሉ ግን በዚህ መንገድ አምላክ ሁሌም መልካም ብቻ እንደሆነ ማወቅ ትልቅ ነገር ነው!
    በድጋሚ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @siforamamo7724
    @siforamamo7724 6 месяцев назад +1

    እይዞሽ በተቻለሽ ሁሉ ከእናትሽ ጋር ጥሩ ግዜ እሳልፊ ፈጣሪ ይርዳሽ😍😍😍

  • @ephremfekadublatenaw6475
    @ephremfekadublatenaw6475 6 месяцев назад +2

    Dr ብርክ በልልን ❤❤❤

  • @genetbekele515
    @genetbekele515 6 месяцев назад +2

    አይዞሽ በርቺ እህቴ ከባድ ነው ግን በነገሩ ላይ ከማተኮር ወደመፍትሄው የሚመሩሽን ነገሮች ለማድረግ ሞክሪ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
    Thank you DR ምህረት

  • @EmuTesfaye-n3z
    @EmuTesfaye-n3z 6 месяцев назад

    ተባረክ፡፡የተሰጠው መልስ ይረዳሻል ብዬ አምናለሁ፡፡ ደግሞ እግዚአብሔር በሁሉ ይርዳሽ፡፡

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 6 месяцев назад +1

    Dr,God bless you
    እህታችን እግዚአብሔር ይረዳል አይዞሽ የማንለውጠውን ችግር መቀበል እንዴት ፍተን መድሐኒት እንደሆነ እና ጋታ ይርዳሽ ፅፕጋው የማንችለውን እንድንችል ያደርገናል የጌታ ፀጋ ከአንቺ ጋር ይሁን እናትሽንም ምህረት ይብዛላቸው ሌላው እንደ እህት የቻልሽውን አድርጊ ሌላው በእግዚአብሔር እጅ ላይ ጣይው እግዚአብሔር ይችላል አይዞሽ ጌታ ያጀግንሽ ዶ/ር ምህረት እንዳለው ሕይወት ይቀጥላል ነገ ለብዙዎች ይጥንካሬ ምክንያት ትሆኛለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ! ተባረኪልን ❤

  • @frehiwotmembere1760
    @frehiwotmembere1760 6 месяцев назад +1

    🙏 God bless you Dr.
    በእውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጦቸው ከልብ በልካችን በኑሮችን ልክ እንዴት ችግራቸው እንዲይዙ Ethiopiawe የሆነ ምክርነው :: እግዚአብሔር አሁንም አሁንም አብዝቶ ይባርክልን🙏

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 6 месяцев назад +2

    🙏🏾ተባረኹ ❤

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 6 месяцев назад +1

    እንዲህ አይነት ችግር ወደ አደባባይ መውጣት መቻላቸው ጥሩ ነው:: በጉድዩ ዙሪያ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች ሰብሰብ እያሉ ቢመክሩበት ሳፖርት ክሊንክም መክፈት ቢቻል ጠቃሚ ይሆናል:: እህታችን በጣም የሚራዳ ምክሮችን ነው የለገሰሽ ዶክተር:: አንቺ ግን በርቺ የአንቺ ብርታት አለሁልሽ ብሎ ከጎን መቆም ይጠቅማል እና በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ::

  • @elenikifle4315
    @elenikifle4315 6 месяцев назад

    May God bless you Dr. for your time and support it means a lot to many of us 🙏🏽

  • @KmUr-xy7ur
    @KmUr-xy7ur 6 месяцев назад

    Egziyabher bethn ybark zerh buzu ena bruk yhun ❤❤anchn geta beneger hulu yrdash geta buzu akm ystish semay ykefetlsh tebareki ❤❤ayzosh geta mechawn kefetenaw gar azgagtol

  • @negestqueen
    @negestqueen 6 месяцев назад +1

    ጤና ይስጥልን🙏🏻

  • @ስለልጆቻችንእንመካከር
    @ስለልጆቻችንእንመካከር 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ

  • @abbyabunetizale7824
    @abbyabunetizale7824 6 месяцев назад

    My heart goes out for you and as the Lord enable me I am and will pray for you. Thank you Dr Mehret and all for providing this avenue and may God bless you measureless!!

  • @zintonkbur
    @zintonkbur 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @alem8640
    @alem8640 6 месяцев назад

    Dr Mehret enameseginalen

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs980 6 месяцев назад

    Thanks!

  • @FearLess-kj3qb
    @FearLess-kj3qb 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 6 месяцев назад +1

    Fetari Denk Sera Yesralesh

  • @mariymola4921
    @mariymola4921 6 месяцев назад +1

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 6 месяцев назад

    Thank you so much

  • @natitemam9997
    @natitemam9997 6 месяцев назад

    ምርጥ ሰው❤

  • @tsegeredabeshah4744
    @tsegeredabeshah4744 6 месяцев назад

    Pray for healing in the name of Jesus. There is nothing God can not do.

  • @teddyweldemariame701
    @teddyweldemariame701 6 месяцев назад

    ALS is a complex disease, and we therefore recommend that ALS teams consist of people from various disciplines, eg doctor, nurse, psychologist, physiotherapist, occupational therapist, social worker, speech therapist and nutritionist - depending on the patient's needs.

  • @abelamobil
    @abelamobil 6 месяцев назад

    Docter edme ena tena yestelen

  • @bety2338
    @bety2338 6 месяцев назад

    First, thank you so much for your service and time. ጥያቄዬ: ጥያቄዎች የሚመለሱበት መስፈርት ምንድን ነው? ጥያቄ ከላኩ አንድ ወር ሆነኝ። መስፈርቱን ባውቅ አስተካክዬ ልልከው ነዉ። አመሰግናለሁ

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 6 месяцев назад +1

    Le bzuu saw yetkemaL belo yasabawen tyakay yemseLanaL maLs mesataaw

  • @Mimi-n4m1k
    @Mimi-n4m1k 6 месяцев назад +3

    አንቺ የሚያስፈልጉሽን የእርዳታ አይነቶች በጊዜያዊነትም ሆነ በዘላቂነት ለማሟላት ምን ያህል ጥንካሬና አቅም እንዳለኝ አላዉቅም:: የጤና ባለሙያም አይደለሁም , ካንቺ ወደአስር አመታት የምተልቅ ሴት ነኝ,:: ምንም አይነት የቤተሰብ ሀላፊነት የለብኝም, የግል ህይወቴም የተሰበሰበ ነዉ:: ጊዜና ጤንነት አለኝ:: ትልልቁን ነገር ልሞላልሽ ምንአልባት አልቾል ይሆናል:: ግን አንቺ የሚያስፈልግሽ, ልሰጥሽ የምችለዉ, ላግዝሽ የሚሆንልኝ ነገር ይኖር ይሆናል:: አንዳንዴ የሚላክ ሰዉም ይቸግራል:: ሀሳብሽን/የምትፈልጊዉን ፃፊልኝ:: አለሁ

    • @Mimi-n4m1k
      @Mimi-n4m1k 5 месяцев назад

      ደህና እንደሆናችሁ ተስፋ አደርጋለሁ:: ምናልባት "አሁንማ ቆየ, ሀሳቧን ቀይራ ይሆናል" ብለሽ አስበሽ ከሆነ: አልቀየርኩትም:: ረስቼም አይደለም ዝም ያልኩት:: የማትፈልጊዉ ነገር ሊሆን እንደሚችል አሰብኩና መስመር እንዳላልፍ በዝምታ ጠበኩ :: አንቺ ግን ሀሳቤን ቀይሬ ይሁን አይሁን የምታዉቂበት መንገድ ስለሌለሽ ልንገርሽ ብዬ ነዉ:: ጊዜዉ ላንቺ ልክ በሆነ ጊዜ, እርዳታ ሲያስፈልግሽ እንዳለሁ አዉቀሽ ፃፊልኝ:: አዲስ አበባ ነዉ የምኖረዉ::

  • @oness159
    @oness159 6 месяцев назад

    Thank You