"ሀሰትን የሚናገሩ ከእግዚአብሔር አይደሉም" | abel abuna | aman shalom | ermias abebe | faith

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • "ሀሰትን የሚናገሩ ከእግዚአብሔር አይደሉም" | abel abuna | aman shalom | ermias abebe | faith

Комментарии • 102

  • @Zewditu-n4m
    @Zewditu-n4m 5 месяцев назад +2

    የእግዛብሔር ቃል ምሳሌ ላይ የጠቢብ አይን በራሱ ላይ ነው ይላል

  • @jesusislord4455
    @jesusislord4455 5 месяцев назад +2

    Awo be selami alfanali egzhabher yemasgen new yemibalew minim aynati wusit benalfim egzhabher yemasgen ❤❤❤

  • @Lisalove.-yz9xl
    @Lisalove.-yz9xl 5 месяцев назад +1

    አቤልዬ በትንቢት አገልግልት ላይ ብዙ ስህተቶች ይፈፀማሉና ስህተትና ሃሰትን ለይተን ማስቀመጥ መቻል አለብን አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ካለመብሰል እና ከተለያዩ የአካባቢ ተፅእኖዎች የተነሳ የተሳሳቱ ነገሮች ሊናገሩና ሊያደርጉ ይችላሉ ። በዚ ውስጥ ግን የማንታገሰው ነገር ሃሰተኞችም ሆኑ ስህተተኛ ግለሰቦች ሆን ብለው የቃሉን እውነት እንዲሁም የክርስቶስን ማንነትና የማዳን ስራ የመሳሰሉትን አበይት ዶክትሪኖችን ሲጥሱ ሲበርዙና ሲከልሱ ስናይ በዝምታ መታለፍ የለባቸውም ሃሰተኞችን ማውገዝ ስህተተኞችን ደግሞ ተግቶ በቅንነት መገሰፅ መመለስ ያስፈርጋል ።

  • @DanielDana-so3bp
    @DanielDana-so3bp Месяц назад

    በእዉነት አቤል አቡና አንተ ሰጥያን አገልጋይ ነህ ምንም የማታዉቅ ለማስተማር እቅድ የለለህ ፣የረስህ ዝግጅት የለለህ ፣የሰነ መሎኮት እዉቀት ብስ ክብረ፣ብስ ሰነፍ ፣ የሚታወረዉ አማረኛ ባትኖር ዉሻ አይበላም ፣በአንተ አደበት የሚጠረ ሰይጢአን ነዉ እንጅ እግዚአብሔር አይደለም። ዘመንህ በዚሁ ትጨረሳታለን እንጅ አትለዉጥም። አቡና እንኳን ስትሰብክ ሰታወረ አንደበትህ ያስጠላል ።

  • @Gedisewing
    @Gedisewing 5 месяцев назад +3

    እኛስ ምስክርነት ያለንስ በሱ አገልግሎት በ መጣልን ትንቢት ትንቢቱ የተፈፀመልን ለኛ ደግሞ እናንተ ስተተኛ ናቹ

  • @user-un6uf9fs1r
    @user-un6uf9fs1r 5 месяцев назад +2

    Abel abel yoni yoni ere tew. Yoni bezu lehageru yesera ye egziabher jegna new. Abel zem beleh hamet were

  • @helenkebede8434
    @helenkebede8434 Месяц назад

    Ebante LG zmbel bakh

  • @hanahana1575
    @hanahana1575 4 месяца назад

    Abuna setaset yonata gena ysefale sefitwalem chegoraki gena bafichaki yewetale erer bmedirtewa laye endat kife tekr gundane eyaleh gena medirtewa tindalech

  • @lidethaile4684
    @lidethaile4684 5 месяцев назад +1

    Abuna🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 5 месяцев назад +1

    ተባረኩ ወንድሞች❤❤❤አቤላዬ ስወድህ😊

  • @MarshatNegashe
    @MarshatNegashe 2 месяца назад

    በእውቀት ሳይሆን በጌታ መንፈስ እንመርምር

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 5 месяцев назад +5

    አቡና መች ነው ከዮኒ እራስ የምትወርደው

    • @abiy.xat.ly_015b
      @abiy.xat.ly_015b 5 месяцев назад

      ኢመነኝ ዮናታን ምርጥ ለባ ነው

  • @TibilteAmaro
    @TibilteAmaro Месяц назад

    ashimotachi Ware Bicha Eski Baze Zaman Wangel Sebaki

  • @hannahaile3311
    @hannahaile3311 4 месяца назад

    Yezerahewin machedih aykerim,min ale wengel bitisebku alekebachihu?betam shame new ante Egziabihernm atferam

  • @anwarahmed4796
    @anwarahmed4796 2 месяца назад

    ማርቆስ16 ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
    17 ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን
    ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤
    እባቦችን ይይዛሉ፥
    እስኪ ትንቢት ተናገርን አጋንንት ያወጣቹህ ፓስተሮች በጥቅሱ መሰረት መርዝ ጠጥታቹህ እባብ ይዛችሁ አሳዩን
    18 የሚገድልም ነገር ቢጠጡ አይጎዳቸውም፤ እጃቸውን በድውዮች ላይ ይጭናሉ እነርሱም ይድናሉ

  • @AliHusnain-oi6re
    @AliHusnain-oi6re 5 месяцев назад

    5

  • @zewditudesta9894
    @zewditudesta9894 Месяц назад

    አንተ ግን ማነው የሙሴ ወንበር የሰጠህ ከዚህ ይልቅ ቀሪ ዘመንህን በቅንነት ብታገለግል ከነቀፋ ይልቅ ለሳቱት ብትጸልይ ጥሩ ነው ምክሬ ይህ ነው ጌታ ይርዳህ

  • @emebettilahun1915
    @emebettilahun1915 4 месяца назад

    Kelali wichi asetgna.yemimazini. Yelemi new

  • @hannahaile3311
    @hannahaile3311 4 месяца назад +1

    Min aynet defar balege new yihe yegil tilacha new

    • @yohan7782
      @yohan7782 2 месяца назад

      76 አመት እሞታለሁ 😂😂😂

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 4 месяца назад

    አቡና ግን ዎዛ አይደለህም ሰውን ከምድረገፅ ለማጥፋት።።

  • @emebettilahun1915
    @emebettilahun1915 4 месяца назад

    ሁሉም የሚያመው እቤት ሲገባ ነው

  • @emebettilahun1915
    @emebettilahun1915 4 месяца назад

    አንዱ የአስተኛ ነቡይ ጋርድ ነው መስለኝ

  • @hanahana1575
    @hanahana1575 4 месяца назад

    Ere tekatele endate ayenet medireki ayesetim eweki yonata ayesetim

  • @TibilteAmaro
    @TibilteAmaro Месяц назад

    Baka Ware Bicha Malikam Abet

  • @singerashenafihailu6730
    @singerashenafihailu6730 5 месяцев назад +1

    ትንብቱን አሜን ብሎ በእምነት ለተቀበሉት ተፈፅሞል። ለለመኑት አልተፈፀመም

    • @saraalemseged4585
      @saraalemseged4585 5 месяцев назад

      መፀሀፍ ውስጥ የትኛው ምእራፍ ውስጥ ነው አሜን ላለ ነው ትንቢት የሚፈፀመው የሚለው?

    • @solomongizaw7299
      @solomongizaw7299 5 месяцев назад

      እግዚአብሔርን ለማያውቁ ትፎዞዎች ተፈፅሞአል።

  • @user-is5np9bi7h
    @user-is5np9bi7h 5 месяцев назад +1

    ከላይ አገልጋይ ከታች ሳንቲቤዎች ችግራችሁ ለማን እንደምታወሩ አለማወቃችሁ ነው

  • @demsisbezu
    @demsisbezu 5 месяцев назад +2

    እዲያው ለመሆኑ ስለ እየሱስ የምታወሩት አልቆባችሁ ነው 24 ሰአት የሰው ስጋ ስትዘለዝሉ የምትውሉት ድሮ የምሰማው ወድልጅ ወሬ አይወድም ሲባልየው እናንተ ግን ወሬ ቤቱን ሰራባችሁ እኔ እደዚህ ካፈርኩባችሁ ጌታ እዴት ያፍርባችሁ ምህረቱ ያጎኛችሁ

  • @beckyj6977
    @beckyj6977 4 месяца назад

    እንዳያያዛችን እኮ ልንፈራርስ ነበር። ግን ቢያንስ አለን እስከዛሬ ሳንበታተን ተንገዳግደን።። በዚህ መስመር እንየው የ2013 ትንቢት።

  • @daameealemayehu9386
    @daameealemayehu9386 5 месяцев назад +1

    Ke yoni gar mache titarekeleh ant sew

  • @girmakassa4731
    @girmakassa4731 5 месяцев назад +2

    አቡና እባክህን ለሌሎች መዳን እንቅፋት አትሁን

  • @eyobedagnebesufekad1166
    @eyobedagnebesufekad1166 5 месяцев назад

    አቡና በሰላም ደረሱ ማለት ማዕበል አልነበረም ማለት ላይሆን ይችላል።
    ሐዋርያት 27
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴³ የመቶ አለቃው ግን ጳውሎስን ያድነው ዘንድ አስቦ ምክራቸውን ከለከለ፤ ዋና የሚያውቁትም ከመርከብ ራሳቸውን እየወረወሩ አስቀድመው ወደ ምድር ይወጡ ዘንድ፥
    ⁴⁴ የቀሩትም እኵሌቶቹ በሳንቃዎች ላይ እኵሌቶቹም በመርከቡ ስባሪ ይወጡ ዘንድ አዘዘ። እንዲሁም ሁሉ በደኅና ወደ ምድር ደረሱ።
    ይህን ስል ግን አገልጋይ ዮናታን የሀሰት ትንቢት አልተናገረም ለማለት ሳይሆን ነገሮችን ሰፋ አድርገን እንድናስብ ለማሳሰብ ነው። ነገር ግን ከዚህ ትንቢት የከፋ ብዙ ነገሮችንም እንደሚደረጉ ስለማውቅና በራሴም ሕይወት የደረሱብኝ ነገሮች ስላሉም ጭምር ነው።

  • @tesfayekebede2517
    @tesfayekebede2517 5 месяцев назад +2

    እንዚ አይነት ቅባት ከየት ነዉ የተቀባችሁት

  • @mesfinteferi4361
    @mesfinteferi4361 4 месяца назад

    ዘዳግም 18
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²¹ በልብህም፦ እግዚአብሔር ያልተናገውን ቃል እናውቅ ዘንድ እንዴት ይቻለናል? ብትል፥
    ²² ነቢዩ በእግዚአብሔር ስም በተናገረ ጊዜ የተናገረው ነገር ባይሆን ባይመጣም፥ ያ ነገር እግዚአብሔር ያልተናገረው ነው፤ ነቢዩ በድፍረቱ ተናግሮታል እርሱን አትፍራው። ነብዩ ማለቱ የእግዚያብሔር ነብይ መሆኑን አያመለክትም?

  • @ermiyastesfaye6641
    @ermiyastesfaye6641 5 месяцев назад

    Abunaye ante kalem stemeles betam desblogn elelelele beyaleh ante lememeles degmo meknyat yhon wendme yEgzabher sew Yonatan Akllu new atersu Egzabeher lebach yekeyrlach

  • @Bbnnnnnnnnnhhnh
    @Bbnnnnnnnnnhhnh 5 месяцев назад

    Abatochese Besu sere lalmhonachewe Masrja

  • @jesusislord4455
    @jesusislord4455 5 месяцев назад

    Abet enantami la egzhabher qinatagna Nani bayochi nachew aydel egzhabher yefardali Andi qani gibzochi balagiwochi nachew

  • @emebettilahun1915
    @emebettilahun1915 4 месяца назад

    ከብዛት ጥራት ይባላል

  • @emebettilahun1915
    @emebettilahun1915 4 месяца назад

    አስተኛ ነቢያቶች ሊመዘኑ የሚችሉት በቃሉ ነው በድአው ገንዘብ ድርጅት እየስሩ የሚኖሩት

  • @NebiyuAfwork
    @NebiyuAfwork 5 месяцев назад

    አቡና እኔተፈጽሞል ነው የምለው በዛወቅት የመጣው ጦርነት መግስት ለመገልበጥ ብሔር መከፋፈል ከክልል ማስወጣት የመሳሰሉት
    ግን እግዛብሔር ጣልቃገባ ጦርያነሱት እደማያዋጣ ሲገባቸው ወደሰላም መጡ እደነሱ ሐሳብኮ ከባድነበር
    አያችሁ እግዛብሔር እስኪገባኝ እዲጸለይበት አደል ስለዚህ ክፉ ያሰበው ኢትዮጵያን ማጥፋት ነበርኮ

  • @amanibelay6385
    @amanibelay6385 5 месяцев назад

    Kezih befit beneberew agelglot ewnetegna tinbitoch sinager yenebere agelgay yehone ken lay kerasu yehone tinbit binager ena bayfetsem zemenun yagelegelew beteklala ye wushet new malet anchilm gn betenagerew tinbit sewyewun memoget alebn tesastehal ena temeles malet alebn, beteklalaw gn lemefereje atqemetu yewust flagotachu gn lela new mimeslew... Asteyayete sle yonathan aydelem beteklalaw new

  • @emebettilahun1915
    @emebettilahun1915 4 месяца назад

    ዳዊት የስድብ ማጠራቀሚያ ነው አስወጡት

  • @emebettilahun1915
    @emebettilahun1915 4 месяца назад

    ማንቼ የአስተኞች ጋርድ ስለወነ ነው

  • @kassahunhagos1765
    @kassahunhagos1765 5 месяцев назад +2

    አቡና ሐሜትና ወሬ የማያደክመው ውሀ ቨበጀሪካን እየጨለጠ የው

  • @eyoblullsged5270
    @eyoblullsged5270 5 месяцев назад

    Endeferedachu egiziabher sostachihun betolo yifeedibachihu admegnoch

  • @user-yn6xq9qb2p
    @user-yn6xq9qb2p 4 месяца назад

    አብና በጣም ነው ማከብርህ ለቤተክርስቲያን መጥፋት ምክኒያት ሚሆኑት እነኚሁ ነባያት ተብዬዋች ናቸው፡፡

  • @hannatilahun3075
    @hannatilahun3075 5 месяцев назад +1

    ክርስቶስ ከማርያም ስጋ አልነሣም ብሎ ያለ ከዚህ በላይ የሰይጣን መንፈስ ያለበት የለም ምክንያቱም ድህነቱን ክዷል እና ዮናታን ትክክል ነው ብሎ መከራከር የዲያቢሎስ እስረኛ መሆን ነው ። የማይገባኝ ለዚህ አጭበርባሪ የሚከራከሩት ሰው አምላኪዎች ናቸው?

  • @eyoblullsged5270
    @eyoblullsged5270 5 месяцев назад

    After...

  • @singerashenafihailu6730
    @singerashenafihailu6730 5 месяцев назад +3

    የግል ጥላቻ አለበቻዉ

  • @fantayieyemanehbirhan2013
    @fantayieyemanehbirhan2013 5 месяцев назад +1

    እቺ ታማኝነቷ ከእግዚአብሔር ይልቅ የታመነችሁ ለዮናታን ነው።

  • @kassahunhagos1765
    @kassahunhagos1765 5 месяцев назад

    1

  • @joshuabekele4734
    @joshuabekele4734 5 месяцев назад +3

    አቤል የሰዉ ስጋ አይሰለችህም

  • @meklitamdesion9585
    @meklitamdesion9585 8 дней назад

    You envey younatan ask God firgivens what are you doing

  • @rosagizaw2313
    @rosagizaw2313 5 месяцев назад +1

    ዉይ በስማም ምነዉ ከሰዉ ከዪኒ ራስ ለምን አትወርድም እሺ አንተ ጌታን ለምን አትሰብክም ዝም ብለህ ወሬ ብቻ

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 5 месяцев назад

    የቅናት መንፈስ ካንተ ይወጋ

  • @temesgentirorie4199
    @temesgentirorie4199 5 месяцев назад

    Lemen sele yonatan becha taweraleh ere yebka tewew

  • @dmlashetagsa3530
    @dmlashetagsa3530 5 месяцев назад

    እዉናት አተ ማለት የትክቶክ ኮይን ሰህቢስብ ውሻ

  • @user-gg4hq5uq4e
    @user-gg4hq5uq4e 5 месяцев назад

    አይ ሰላም?

  • @user-tq7lk8lp6o
    @user-tq7lk8lp6o 5 месяцев назад +1

    Ante liji sew atdefer

  • @djseg-eb3xl
    @djseg-eb3xl 5 месяцев назад

    አቢል አይስለችሕም መችነው እምታስተምረው

  • @user-pf4nq6ed4y
    @user-pf4nq6ed4y 2 дня назад

    be yonatan ema tekenalhe😂😂😂😂😂😅😅😅😅😅

  • @natannati4255
    @natannati4255 Месяц назад

    ኧረ ምን ጉዱ ነህ አንተ ልጅ የወለድካቸው ልጆች አያሳዝኑህም ጌታን ፍራ እባክህ ሰውን ባትፈራ ጌታን ፍራ

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb 5 месяцев назад

    አቤል መጨረሻህ ቅርብ ነው ስግጥ ብለህ ዮኒን በዚህ ደረጃ ትጠላለህ ዮኒ ኮ ሌላ ሌቨል ላይ ነው ኸረ ልጆችህን ሰርተህ አብላ ለምን መርገምትሰራለህ ኤጭ ኤዳ ወንድ ሁን በፈጣሪ ያ ቤካ ወሮበላ አንተ ያገባሀትን ሴት እንደ ባል የምታስተዳድር አትመስልም ኸረ ወገን ምን ጉድ ነህ አቤል

  • @fnfgamer2070
    @fnfgamer2070 5 месяцев назад

    Sorry about that Ethiopan people worship prophet

  • @joshuabekele4734
    @joshuabekele4734 5 месяцев назад +1

    ሀሰተኛ አማኝሳ

  • @user-ci8li4co1l
    @user-ci8li4co1l 5 месяцев назад

    Ahun demo ke eyu chufa wede yonatan akililu zorohal tikusatuu

  • @abiy.xat.ly_015b
    @abiy.xat.ly_015b 5 месяцев назад

    Manchester United DSTV yalemeselewu...le manignawu yonatanaklilumirx achiberbari newu,,,aradaphenxe new

  • @azebgebreyesus130
    @azebgebreyesus130 5 месяцев назад

    ምቀኛ ሁሉ የሰይጣን ተወካይ ሁሉ ያለናንተ አዋቂ የለሞ እናንተ ማለት የአጋንንት ሥራ አሰፈጻሚ ግሩፕ ናችሁ

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 Месяц назад

    ስታስጠሉ ;;

  • @sisayabate6233
    @sisayabate6233 5 месяцев назад

    ድምጽህ ሁሉ ያስጠላል ከቡና ወሬ ውጣ ብለህ ብለህ አባቶች ላየ ወጣህ ደፋር ነህ ይሄ ምልክተ ከአውሬው እንደተላክ ነው እግዚአብሔር ይገስጽህ

  • @kiflebidika7537
    @kiflebidika7537 5 месяцев назад

    ንስሐ ግባ !! በጥላቻ ተሞልተሃል !

  • @kassahunhagos1765
    @kassahunhagos1765 5 месяцев назад

    አጥሚት ነው ውሀ በጀሪካን የሚጠጣው

  • @mershuminda8944
    @mershuminda8944 5 месяцев назад

    አቡናዬ .100 % እውነት የሆነው እኮ የጌታ ቃል ብቻ ነው ሁላችሁም ሃጢያት አለባችው የእግዚሃብሄር ክብር ጎሎችዋል ይላል ቃሉ ለምን ሀሉም ነገር 100% እውነት ካልሆነ ትላለህ በውሸታም አለም ላይ ነው እኮ ያለነው

  • @Frehiwot-cd7vc
    @Frehiwot-cd7vc 5 месяцев назад

    ወንጌል ነዉ ወይስ ምንድ ነው ይሄ ደነዞች

  • @abiy.xat.ly_015b
    @abiy.xat.ly_015b 5 месяцев назад

    ዮናታን ሸሀዉዶናልለባ ነው

  • @tobeash1263
    @tobeash1263 5 месяцев назад

    በዮናታን የተፈፀሙ ትንቢቶች የሉም
    አቤል አቡና የሰዉ ስጋ አይሰለችህም ለምን እንጀራ አትበላም ከእነ ኤርሚ ቤት ተዋርደህ ስትባረር አሁን በየመንደሩ እየዞርክ ነዉ

  • @dmlashetagsa3530
    @dmlashetagsa3530 5 месяцев назад

    አተ ምን አጋባኪ ዉሻ ቆሻሻ አተ ማአ ፈረጂ አድርግክ ok አተ እስት አድ የሰረከሁን አሰየን አተ ያጎረሱሕን እጂ መሊሰ ምትባላ በሊጊ ነህ????¿

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 5 месяцев назад +3

    አቤል አቡና እግዚአብሔር ይገስጽህ ሁሉንም ውሽታም እንዳልክ ምን ይሻልሀል በጣም ታሳዝናለህ ጥራጊ ነህ ውሻ ።

    • @hannatilahun3075
      @hannatilahun3075 5 месяцев назад +2

      ዮናታንን አታምልክ ? ክርስቶስ በሥጋ እንደመጣ የሚክድ ከዲያብሎስ ነው ይላል እና ከዚህ በላይ ከሃዲ እና ሐሠተኛ አለ? የክርስቶስ አዳኝነትን የካደ ከሃዲ እርኩስ መንፈስ ያደረበት ነው።

    • @mekdesretawoldeyes3388
      @mekdesretawoldeyes3388 5 месяцев назад

      አሁን አንተ ክርስይታን ነህ ስድብ ከማን ተማርክ ምን አይነት ጉድ ነው

    • @bassemkhanfar9166
      @bassemkhanfar9166 5 месяцев назад +1

      የጠንቃይ በጠቃ እግዚአብሔር ይገስጽህ😡😡😡

    • @ynenehtaddse2491
      @ynenehtaddse2491 5 месяцев назад +2

      "ጥራጊ ነህ ውሻ" ብሎ የሚናገር አንደበት የረከሰ አንደበት ነው! እውነትን የሚናገሩ ከናፍርት ግን ብሩክ ናቸው!

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 5 месяцев назад

      manim.sawi yonatanin ayamalikm gin geta basu wist yasiqamatawun tsaga maqawom atichym gabash basu wist yalewun tsaga matlat manfasi qidusn masadab indehona iwaq wodadishm talashm.yonatn yegeta agaligayi now gabash tlant inatemi yesu zamadoch nabarachu lim inde dablos be 1 gize yetalawotachu inate nachu timrtun manim.takatatalu bilo sayasgadidachu takatatalachu kaza timrtun laqimachu kacharasachu bohala anaqikm malat shem ayidel amanishm alamanshm.kadishm alkadishm timhrtun wodidachuwal makadi tifalgalachu injy

  • @anwarahmed4796
    @anwarahmed4796 2 месяца назад

    ሞላጫ ሁላ

  • @nigistytesfaye3865
    @nigistytesfaye3865 4 месяца назад

    Wendimun yemitela nebse geday new atitalu Kalu yihe new

  • @AliHusnain-oi6re
    @AliHusnain-oi6re 5 месяцев назад

    5