ፓስታ በእንቁላል ስልስ || Spaghetti with Eggs || Ethiopian food || Habesha gebeta

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 50

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ቆጆ አሰራር ነው የሰራሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial Год назад

    Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee wow yene konjo yemiwodisha Habeshaye koo moyash iko liyu new ijochish yebareku

  • @Azeb1
    @Azeb1 Год назад

    selam enekan dena mexash des
    ymil arif aserar new ejish yebarek
    yeney balemoya lhgerachin selam
    fikir yadelen fetari

  • @derartutube2501
    @derartutube2501 Год назад

    Selam selam lachi yihuni enkoni dena meteshi ehitachin wow betem des yemili asiea new yasayesine kelebi enmesiginle barechi ehitachine ❤

  • @METITUBE
    @METITUBE Год назад

    Selamish bezitibalilesh yene konjo hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam inamaseginalen

  • @Skettube4451
    @Skettube4451 Год назад

    Selam selam selamsh yibza wudde enkuwan beselam metash masha Allah woow dess sil mrt aserar newu ene bzu gize sgo lemesrat gize kateregn endezih newu emserawu

  • @genitube1429
    @genitube1429 Год назад

    Enkan dena metesh hebasha ewunatm hebesha wooooooowu betem yemiral be ewunat berchi ehet selam fikir adinatun lahegeechin yilak

  • @Tube-wd1mf
    @Tube-wd1mf Год назад

    አግዚአብሔር የመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንካን ደህና መጣሽ እህቴ አዉነት በጣም ጆንጅ አርፍ ለይ የ መገብ ሰራ ነው በጣም ቆንጅ አርፍ ነው ጎበዝ ባለሞያ ነሽ በርች መልካም ሰራ

  • @seadatube9888
    @seadatube9888 Год назад

    አሰላም አለይኩምእራሕመቱላሒ ወበረካትሁ ማሻአላሕ እጂሽ ይባረክ አቀራረብሽ በጣም ደስይላል አዘገጃጀትሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነትነው በርቺልኝ እናመሠግናለን❤❤🎉🎉

  • @WoinyTube
    @WoinyTube Год назад

    Selam selam selam enkwan dena metash ehtachn enamsegenalen teru naw aref nager naw yasayeshin lnerilegn blela be adis entebkalen ketybet ❤❤❤

  • @ekrW
    @ekrW Год назад

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሺ ዋው በጣም አሪፍ አሰራር ነው የሰራሺው በርቺ ከዚህ በላይ እንጠብቅ ብለን በጣም ባማረ መልኩ ነው የሰራሺው እጂሺን አይቆርጥመው

  • @fafigogamiwa4383
    @fafigogamiwa4383 Год назад

    ዋዉ በጣም ቆንጆ የሆነ የሚያምር ምርጥ የምግብ አይነት አሰራር ወይም አዘገጃጀት ነዉ ያሣየሽን የኔ ባለሙያ እህት እጅሽን አይቆርጥመዉ እናመሠግናለን

  • @tmhd1787
    @tmhd1787 Год назад

    ልዪ የሆነ አቀሪረብ እና አዘገጃጀት ነበር ያስተማርሽን እናመሰግናለን ቀሌላ አዲስራ እንጠብቅሻለን እጅሽ ወርቅ ይሙላው በርቺልኝ

  • @selamtube7930
    @selamtube7930 Год назад

    Selamish yebzalegn yen marr wowww❤❤❤❤

  • @emuesmailtube
    @emuesmailtube Год назад

    ሰላምሽ ይብዛ ሀበሻዬ የኔ መልካም እጅሽ ይባረክ የኔባለሞያ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የሆነ የፓስታአሰራር ነዉ ቀለል ባለመልኩ ሰርተሽ ስላሳየሽን ከልብ እናመሰግናለን ማማዬ በሌላ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 Год назад

    ሃበሻዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ቆንጆ የሆነ የፓስታ አሰራር ነዉ ይዘሽልን የመጣሽ የሰሩ እጅች ይባረኩ ስላጋራሽን እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ሸር 👍👌❤🙏

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Год назад

    ዋው ዋው ምርጥ አሠራር ነው ያሣየሸን ውዴ በርቺልንን አሪፍ ሥራ ነው እየሠራሸ ያለሸው በርቺ ቀጥይበት በዚሁ ሥራሸሸ

  • @zewdneshtadese
    @zewdneshtadese Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ አበሻየ ዋውው ምርጥ አዘገጃጀት ነው እጂሽ ይባርክ የኔ ተወዳጂ በጣም ወድጀዋለሁ በዚሁ ቀጥይበት አድቀን የልፋትሽን ዋጋ ታገኛለሽ

  • @Emutofiktube50
    @Emutofiktube50 Год назад

    እንኩዋን ደናመጣሽ ውድእህታችን ዋዉ ማሻአላህ ተባረካላ በጣም ቆንጆናምርጥ አሰራርነው ያሳየሽን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን

  • @buzetube1356
    @buzetube1356 Год назад

    እንኳን ደና መጣሽ ሀበሻዩ የኔ ባለሙያ ዋውውውው ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ የሚል የፓስታ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ

  • @yegeterljtube925
    @yegeterljtube925 Год назад

    ሰላም እዴት ነሽ ሰላም ላች ይሁን እኳን ደና መጣሽ በውነት በጣም ደስ ምን ይውላል አሰራር ነው እናም በጣም እጅግ ምጣፍጥ ይምስላን ስሜት እራሱ ያስጎምዣን እናመሰግናለን

  • @meryemyoutobe7814
    @meryemyoutobe7814 Год назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ እንኳን ሠላም መጣሽ ሀበሻ ገበታ ዋው ማሻአላህ የኔ ባለሙያ በጣም ደስ እሚል አሠራር ከዚህ በበለጠ አሠራር እንደምትመጭ ተስፋ አለኝ በርችልኝ ጎበዝ ነሽ

  • @alialemi3587
    @alialemi3587 Год назад

    የሚገርም ፋስታ አሰራር ነው ያሳየሽልኝ በቃ ስዓት አሪፍ ነገ ነው እሞክራለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ሺፍ ሙያሽን ሼር ስላደርገልኝ እናመሰግናለን

  • @lijimerkil
    @lijimerkil Год назад

    salam ekon basalam maxash faxar agarchns alam fikir adinat yabizaln gana arf nagar exabikaln ejish ebark enamsginaln

  • @Dbora1
    @Dbora1 Год назад

    salam ekon basla baslamaxash faxar agarchn salm fikir adinat yabizaln barch wawbalm muya nash ejish ebark barch enamsginaln

  • @fatiyatube2106
    @fatiyatube2106 Год назад

    አሰለሙ አለይኩም ወረህሠዘመቱለሂ ወበረከቱ ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊኛ ውድ ኢትዮጵያ በሙሉ ወወወወ በጠም አሪፊ አሰራሪ ነው የኘ በለሙየ በሪቺሊን ብዙ ኢንጠብቀለን 🎉🎉

  • @የብልጫtubeየበድዉልዲሚከት

    አሠለምአለይክምወረህመቲላሂወበረኬትሁ እንኳን ማአሻ አላህ ይጨምርልህ ውዲ ያገሬ ልጅ ሰላም ይብዛ ባለሙያና የኔ ቆንጆ ጠንክሬ አይዞሽ ከጎንሽ ነኝ❤❤

  • @yenetube7088
    @yenetube7088 Год назад

    ስላም መጣሽ ወወ ያምራል እጅሽ ይባርክ ይ ከምር ያምራ እኔ አልወድም ቆይ እንደዚህ ስርቼ እሞክርዋለሁ ቀጥይበት ውድ❤❤🎉

  • @EthiopiaOnlineBusiness
    @EthiopiaOnlineBusiness Год назад

    ሰላም ሀበሻዬ እንኳን ደህና መጣሽ ዋዉዉዉ እድሽን ይባርከዉ በጣም ፅድት ያለና ቀለል ያለ ፓስታ በእንቁላል አሰራርነዉ ይዘሽ የቀረብሽዉ ከልብ እናመሰግናለን በዚሁ ቀጥይበት የኔ ባለሙያ እህት በርቺልኝ በሌላ ቪድዬ እስከምንከናኝ ሰላምሽ ባለሽበት ይብዛልኝ ❤👌👍

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 Год назад

    ሠላም አበሻዬዬ እንኳን ደህና መጣሽ
    ፓስታዬ በቁላል በእንጀራመብላት የለመድኩት ኢትዮጵያ ነው በጣም ነው የሚጣፍጠው ያንቺ ደሞ የተለየ ነው እጅሽ ይባረክ የኔ ውድድድድድ❤

  • @zeharatube2
    @zeharatube2 Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወረመቱሏሂ ወበረካትሁ ሰላም ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን ዋውውውው ማሻአላህ ምርጥ አሰራር ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን በርች እህታችን ጎበዝ ❤❤

  • @girumneshi115
    @girumneshi115 Год назад

    ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺልን ክላሲካሉ ሆድ ያባባል ሆዴን ባርባር አለው ክክክ አይ የኔ ነገር

  • @faiza5
    @faiza5 Год назад

    አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡንኳን በሰለም መጠሺ ውድ እህቴ ሰለምሺ ይበዘ በሪቺ ሰለም ፍቅር አንድነትን መተሰሰብን ይሰጠን ወወወወ በጠም አሪፊ አሰራሪ ነው በራቺ አለህ የጊዘሺ ቀጠይ ሌለ አሪፊ ቪድዮ ኢንጠብቀለን

  • @bintmohammed
    @bintmohammed Год назад

    tina yistlgn enkuwan dehna metashi harif sra new selam fikr andinet mechachal metsaseb lehulachinm yisten hegrachinn selam yadrgln yemnsemaw hulu betam asasabi new dua enadrg

  • @tube-jy9lw
    @tube-jy9lw Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሰላም ነሽ ሀበሻየ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ጥሩ ቆይታ ነበር በረች 🎉🎉🎉❤

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад

    Wow Like Share Good Vides ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን ደህና መጠሽልኝ ዋዉ በእዉነት ምርጥ አሰራር ነዉ እጂሽ ይበረክ ፈጠር ይጠብቅሽ በእዉነት ቪድዮሽ ጨርሶ ለመየትህ አይሰለችም ደስ እየለዉ ምየልቀዉ ሰዉድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ Год назад

    አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበት ሰላምን ፍቅረረን ሁሉ ለሀገራችን ያድርግልን ዋውው ምርጥአሰራር ነው

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላም ለዚ ቻናል ባለቤትና ተከታይ ሁሉ ይሁን እንኳን ደና መጣሽልን ዋው በጣም ምርጥ የሆነና ቀለል ያለ የፓስታ አዘገጃጀት ነው ያሳየሽን እጆችሽ ይባረኩ በሌላ ቪዲዮ እስክትመጪ ድረስ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁልሽ የሰላም የፍቅርና የአንድነት አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን ክፉን ያርቅልን

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ አቤት አንች ልጅ ስወድሽ ረጋ ያልሽ ስራሽ ፅድት ያለ እጅሽ ይባረክ አቤት ሙያ ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ሁቢ በርች ትችያለሽ

  • @zeritutube
    @zeritutube Год назад

    ሰላምጤናይስጥልኝ ሐበሻዬ እካንደህናመጣሽ የኔ ባለሞያ ሳሰለች ይማሩበታል ብለሽ ሁልግዜ ሸር ስለምታረጊልን እናመሰግናለን ምርጥ የፓስታ አሰራር ነወ ያሳየሽን እሞክረዋለሁ 👌👌👌

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Год назад

    ሰላም አበሻዬ ኤንኳን ደህና መጣሸ ፓሰታ በእኖቁላል ሰልሰ አሪፍ አድርገሸ ነው የሰራሸው ሼር ሰላደረግሸን አመሰግናለሁ ❤

  • @ኡሙረያንቻናል
    @ኡሙረያንቻናል Год назад

    አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እኳንስ በሰላም መጣሽልን መሸአላ ደስየሚል ቆይታነበር ሰላም ለሀገረቺን እመኝአለሁ የሀገሬልጀች በያላቹሁ በት ሰላማቹሁ ይብዛልኝ ዉዶቺየ❤

  • @asiytyba5700
    @asiytyba5700 Год назад

    ሰላም ሰላም እኳን ደህና መጣሴ ውዳዋ ሰላምሽ ይበዛ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለመያ ያምራል አስራርሽ ውዴ በቀጣይ በሌላ ቨዶ እስከምንገናኝተስፋ አለኝ
    በረች እሽ❤❤

  • @kershfood8611
    @kershfood8611 Год назад

    Like 👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻73 welcome good morning Very good ❤

  • @agurashabate
    @agurashabate Год назад

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ስላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን አንድነትን መተሳስብን ፍቅርን ይስጠን ውዷ እህቴ እንኳን ዴና መጣሽ ሀሪፋና ዴስ የሚል ቆይታ ነበር ማሻ አላህ ባለ ሙያ ነሽ ሀሪፋ እና ቀለል ያለ አስራር ነው ያሳየሺን ቀጥይበት🎉

  • @tiegegerma
    @tiegegerma Год назад

    salmehiesss bakerstooosss yebza etahien enkan dana matahiesss wwwwwooooowwwww batame batme batame arfffeee now enamsagenalan yana malekame

  • @GkgFmjl
    @GkgFmjl Год назад

    ሰላም

  • @hyat315
    @hyat315 Год назад

    አሰላምአለይኪምወራህመቱላህወበረካቱአላህሀገርሰላምያርግልሰላምያምጣልማሻአላህማሻአላህማሻአላህማሻአላህማሻአአላህይጨምርል

  • @FrehiwotDemis-mm5cj
    @FrehiwotDemis-mm5cj 5 месяцев назад +1

    በጣም ቀርፋፋ ነሽ ግን ፈጠን እያልሽ አውሪ ስሪ

    • @habeshagebeta6414
      @habeshagebeta6414  5 месяцев назад

      እሺ ንግግር እየተለማመድኩ ነው ስለአስተያየትሽ ፍርዬ ከልብ አመሰግናለሁ