Arada daily news:ኢትዮጵያ ድምጿን አጥፍታ ቀይ ባህር ጉብ አለች? ሶማሊያና ግብጽ ያልጠበቁት ሆነ ሳውዲ አበደች! "አስፈሪዋ ኢትዮጵያ ተወለደችብን"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Комментарии • 35

  • @miliko938
    @miliko938 2 часа назад +3

    ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለመከላከያ ሰራዊታችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 2 часа назад +2

    ሰላም ለምዬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏

  • @saved1580
    @saved1580 4 часа назад +5

    “እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።”
    - መዝሙር 27፥14

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 6 часов назад +1

    ድል ለእናት ኢትዮጵያ ወደፊት እንጅ እናቴ❤❤❤

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 часов назад +5

    የኢትዮጵያ ልጆች መጡ እንደገና

  • @ahlamMuhhammed
    @ahlamMuhhammed 4 часа назад +4

    ያረቢ አገሬን ከፍፍ አድርገህ አሳየኝ የአሏህ ❤❤❤❤

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Час назад

    ትክክል!!!!

  • @UsmanSeid-l2p
    @UsmanSeid-l2p 6 часов назад +4

    እንሻአላህ አላህ የኢትዮፒያን ሰላም
    ይጠብቅልን

  • @DegifeShigute
    @DegifeShigute 6 часов назад +3

    Bire wodaje🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia tikidem 💪💪💪

  • @deri_tube6977
    @deri_tube6977 5 часов назад

    ትክክለኛ የሆነ ዜና ዘግቡ....ቤተሰቦች በብርሃን ፍጥነት ይሄዳሉ👈

  • @KedirRedi-l5f
    @KedirRedi-l5f Час назад

    ድልለኢትዮጰየይውን

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 Час назад

    ትክክል? ግን መታወቹ ኢትዮጵያ እና ኤርትሪያ ....? ስከን ብለው ከልብ ካስቡበት ....? እጅግ ትልቅ ኢኮኖሚያቸውን በጋራ ከተጋሩ ....? እንኮን ሀይቁ ብዙ ብዙ ...? ጥቅም ይኖራቸዋል !! የሚጠቅመውም ...? ለሁላችንም ስለሆነ .??

  • @SolomonBuche-vj9ex
    @SolomonBuche-vj9ex 2 часа назад

    ርእሱ ሌላ ዘገባው ሌላ ባጠቃላይ አራምባና ቆቦ!!!

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 Час назад

    ሳኡዲ እንኳን ያሳሰባት ኢትዮጵያ ከተሳካላት ሳሀን እና ሽንትቤት የሚያጥብልኝን አጣለሁ ብላ ነዉ

  • @ሰላሚዝም
    @ሰላሚዝም 4 часа назад

    አያውቁንም እነዚህ ጅሎች ለኢትዮጵያ የሚዋደቁላት ህልፍ አላፍ ነው ድል ለሀገሬ ሞት ለጠላቶቻችን አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🫡🫶💪🏼

  • @mekonenghebremedhin611
    @mekonenghebremedhin611 4 часа назад +1

    Zenachum hilm new

  • @TegegnDegelo-mk8gl
    @TegegnDegelo-mk8gl 4 часа назад

    🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kedMam-k4o
    @kedMam-k4o 4 часа назад

    BBC የተለመደ ሥነልብና ጦርነት ስሜት በመፍጠር የታወቀ ነው።

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 5 часов назад +2

    ድል ለኢትዬፒያ ሞት ለጠላቶቻችን

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 3 часа назад +1

    ጦርነት በጀግኖች እንጂ በመሳርያ ብዛት አይመራም። ኢትዮጵያውያን ሲነኩ መሳርያ የማይገታው ጀግንነት በደማቸው መኖሩን ስላላወቁ ሊያስፈራሩን ሞክረዋል። ቀኑ ሲደርስ ያዩናል።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 2 часа назад +1

    እነሱ ቀይባህርን መጠበቅ ማስከበር አልቻሉም ምነው የማንኛውም ወንበዴ መፈንጫ ነው የሆነው!!?

  • @يوسفالأيوب-ك4ظ
    @يوسفالأيوب-ك4ظ 2 часа назад +1

    ኢትዮጵያ🇪🇹🇷🇺💪💪✖️🇸🇴🇸🇦🇪🇬✖️

  • @NatiGazemo
    @NatiGazemo 3 часа назад

    እኛ ኢትዮጵያውያን በቀይ ባህር ዙሪያ ላይ ከተለጠፉ ሀገሮች በማንኛውም መንገድ እንበልጣቸዋለን ታሪክም ኢትዮጵያን ይደገፋል እና ሱማል ላንድን ማዘዣ ጣቢያ አድርገን እንያዘው እና ከዚያን ጁቡቲ ኤርትራን ግብፅን በሚገባቸው ቋንቋ ማንጋገር ይቻላል ድል ለሀገራችን❤

    • @Fyon686
      @Fyon686 2 часа назад

      Mawurat, mefoker le ethiopian qelal new. Keza deme kelb thonalachu

  • @tajumahammed2156
    @tajumahammed2156 6 часов назад +1

    ለኢትዬጲያ እንድ አብይ ብልጥ እና የማይግመት መሪ ያሰፈልጋታል መሸወድ ብቻ ሳይሆን የሚሸውድ መሪ ለሀገሩ ብሎ ሁሉን የሚረግ መሪ

  • @fitsummisgina7023
    @fitsummisgina7023 4 часа назад

    Mnew dehna alneberk atem wshet temark
    Negeru hilm aykelkelm
    Yante zena baseball turu new

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 4 часа назад

    የወሸት ዜና ነው

  • @fikrusime1217
    @fikrusime1217 5 часов назад

    ENEZI...DEDEB AREBOCH KENACHEWIN YITEBIKU!! NEDAJACHEW ALKUAL ...KETEMA ESHETU YINURU WERADOCH

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo5959 5 часов назад +1

    እባክህ አትዋሽ!ኢትዮጵያ የምዕራባውያን ኢኮኖሚ ጥገኛ የሆነች ሀገር ናት::መለኮታዊ ተግባር ካልሆነ በስተቀር ቀይ ባህር ላይ የባህር ኃይል ሊትመሠርት እንዴት ትችላለች? ባይሆን አሰብን መልሳ እንዲትወስድ እንፀልይ!

  • @MohamedabdiKhaireh
    @MohamedabdiKhaireh 5 часов назад

    ቀይ ባህር የሁቲዎች ነው

  • @EndaleBorja
    @EndaleBorja 6 часов назад

    እባከህን ከኢትዮጵያ ውጣ አንፈልግም እናውቃለን ውሽት ነው ከነገ በሃላ እሰርዛለው

    • @ሰላሚዝም
      @ሰላሚዝም 4 часа назад +2

      😂ጅል ንካው እኛ እንሰማዋለን ወሬ ቁሰው😂

  • @dubamiki3392
    @dubamiki3392 4 часа назад

    Men Aynte Dadbeb Neh Ahya Weshte Becha👎

  • @ስለሁምነገርአልሀምዱሊላህ

    ኤጭ አሁንስ አስጠላሀኝ ምኑ ቀዳዳ ነህ እማናቅ አረከን እኮ የወሰደችው ኤርትራ ናት ሳኡዲ ጆርዳን እያልክ የማይገናኝ ነገረሰ ትቀባጥራለህ አሁንም እምልህ ከኢትዮ ዜናውጣ የውጭ ዜና ብቻ ዘግብ ስለ ኢትዮ በፍፁም ትክክለኛ መረጃ አታቀርብም ዜናህ ሁሉ ከልክ ያለፍ ውሸት ነው

    • @helenfayisa1340
      @helenfayisa1340 Час назад

      Eritreawi nw inde zena anbabiwu? Kalhone sile hageru kalawera sile man indayawera feligachu nw sikatil inate Eritreanoch ye Ethiopia media sir sir iyehedachu afachun makfat mache nw yemitakomut inate wusha nachu inde iyeteketelachachu yemichowut?