Betame betame metegerme sate nate le magebate kale gebache be Huala lamene asefelage ke Mejemriyawe fekregawa ga megenagate Endawem Amarika le mehade bela enji wedawe ayedalme asafari
programchu arif new gen ene adades program tolo alagegnm betam kekoy behula new yemadamtachu hula new sira eysrahu yenaten zegegit new yemsemaw tolo setasetelalfu magegnt yemichalbten nger ngregn ke yekrta ga sami
In Amharic so many woman's but men needs very young women now you pay the price
በእርቅ ማእድ ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነዉ በዚሁ ቀጥሉበት ከዚህ ፖሮግራም ዉሥጥ ብዙ ትምርቶችን አግኝቼ አለዉ ከብዙዎቹ አንዱግን እኔን ከሥተቴ እድማርና ወደሥህተት እንዳልገባ ይረዳኛል ብዬ የወሠድኩት ባል ክብር እንደሚፈልግ ይህ ለኔ ትልቅ ትምህርት ነዉ::
betam yasaznal gin balyew ye EGZIABEHAR fikir yegebaw ye yikita lib yalew betam tiru sew new
Betam yasazinal egzabiher metsinananatun yisitk wedime. Berigt beswa layim mefred yikebdal.batekalay yetefetere neber betam yasazinal
ልዑል እግዚያብሔር ፍፃሜክን ያሳምረው የተባረከችውን መድሀንያለም ይስጥክ
ወንድሜ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር ታማኝ የሆነችውን ሴት እርሱ ይሰጥሃል በርታ ምንም ነገር እንዳይሰማህ
እንዴ የምን መታነቅ ነው.♥ልጁ አይደለም እንቢ ማለት እኮ ይችላል
በጣም ጥሩ ሰው ነው
ውይ በጣም ጥሩ።ሰው ነው ላሳድግ ማለቱ በራሱ♥
ሠውየው ግን በጣም ጥሩ ሠው ነው እልጂቶ ጋ ትንሽ ውሸት ያለ ይመስላል ማለቴ እበፊቱ ፍቅረኛዋ ጋ ባድ ቤት አድረው እስከመተሻሸት ድረስ ድርሰው እንደት አልነካኝም ማለት ከእውነት የራቀ ነው ያም ሆነ ይህ እሶ መታነቅ አይጠበቅባትም ለምን እንደማንኛውም ሠው መኖርም ማሳደግም ትችላለች ክፉን ታልወጡት ደግ አይገኝም ልክ ሠውየው እንዳለው ከውጭ ለመጣ ወንድ ሠፍፍፍፍ ማለት እንተው በህግ አምላክ ልብ እንግዛ ግፍ ነው በጣም ሠው በፍቅር እንጂ በገንዘብ አይኖርም
Biskut wasiyun ke saudi
E/R Betam gobez sew neh
emebrhan kante gar thune
♥♥♥♥
Le birru nbr derom ye kerbechew. My poor brother egizaber yibarkeh!
betam yemgerm new !!! yimeslegnal sewuyewu betam tru new huletachinm allah yabertachihu 😯 mn edeml alawuqm gra yasgebal😥😥
በጣም የምትገርም ሴት ነች ትንሽ እፍረት የለም እዴ ባልሽንስ ተይው ፈጣሪን አትፈሪም አንተ እግዚአብሔር በርግጠኝነት የተባረከችውን ይሰጥሀል
ኛ አኡኢት
betam yasaznal esu gn Egziabarn emifera yimeslal esoa gin lbonawa eyawek lemin taseferarawalch yabatun sem ekeyiralehu eyalech ayisetoch snbal
batami asetemari new. Waw endelky sewedhui egzbheri yeredahui
betam yemeyasazen tarik new esewam tasazenalech antem egezeabeher yekesehal ayzoh wendeme
Batame lebin yamenaka tareki Nwe Egzoo Marna kerstos wandem Ayzon Ngar hulu labgo Naw e/r tekikelgawan ye hyiwethin agari yesthe
ውይ። እሱግንመልካም ሰው ነው። ባሁኑ ጊዜ እደዚህ ሰው አይገኝም ታምኝ አፍቃሪ ውይ በናታችሁ ለኔ አጋቡኝ
Wye wedema Yena Tarik new ena Arebager le 5 amet eyeserahu ejinreg asetemerawu lala sat edalehu ufffff leba Dema yehew 11 ameta besdet ezihu kerehu
amazing
Betam yemigerm sew! tiru sew!
በጣም አሥዛኝ እንዲሁም አሥተማሪ ታሪክ ነው አሥም ለውድፍት ህይወታ መበርታትና ማሥትካከል ነው ያለባት ያለፈው እልፍል ላንተም ጌታ ቅሪ ዝመንክ እሡ ለንተ መልካሙን ህይወት ይሥጥክ በጣም መልካም ሠው ነህ
Amazing wow
ትንሽ እንደው ማፈር አለባት ጌታን ከመጀመሪያ ጀምሮ እስከመጨረሻው ነው የሰማሁት እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የሚገርም ነገር ነው ለሁለቱም ክርስቶስ ይሁናቸው እሶዋ ግን ትንሽ አናደደችኝ እንደው ሰላም ፈጥራ ባይወስዳትም እየረዳት ብትኖር ይሻላት ነበረ የሶም ብሶ የልጅንም እድል እያጨለመች ነው ምክንያቱም ይህ ሰው ገና ሚስት ካገባው ነው የምወስደው አለ ልጅ ሲያድግ የሚኖረው አይምሮ ምን እንደሆነ አስበውበታል? እሱ እሺ ይቅር ብያለው ሲል እሶዋ የምትተማመንበት ነገር አለ አረንጂ በሰላም እንደዚህ ድርቅ አላለችም ስንት አይነት ሰው አለ እኔ አንዳንድ ጊዜ ብዙ ሴቶች ውጪ ያሉትን ወንዶች ሶጫወቱባቸው ሳይ እጅግ በጣም ነው የምናደደው አያስፈልግም ለምን ይህ የህይወት ነገር ነው ጨዋታ ሌላ ጫወታ አለ እና እንዳንድ ሴቶች ሆን ብለው ከወንድ ትከሻ ለመውረድ አይፈልጉም ለነገሩ ለሚቀብጡት ሴቶች ከስንት አንድ ጥሩ እድል ይገጥማቸዋል አንዳንዴ እንዴ እኔ ምንድነው የምፈዘው እልና በራሴ እስቃለው ግን ነገ ለኔ እግዚአብሔር የሚሰጠኝ እኔ ከምመኘው በይበልጥ ፈጣሪ የሚሰጠኝ ይበልጣል ብዬ በትግስት የሱን እጅ ነው የምጠብቀው እና ይህ ለሁሉም ትምህርት የሚሆን ነው ።
የህርቅ ማድ ያላችው ሁላችሁንም እወዳችዋለው አከብራችዋለው ጥሩ ትምህርት እኔም እየተማርኩበት ነውና በርቱ ቀጥሉበት ።♥♥♥♥♥♥
America bewesdatem telaw tehedalech!
Endalk ante ymataregewen. Forse atadergew atrbawem
Egzabar yelebekn ayto lante yalewen yesetek ✋ men aynet zemen new begata fiker betekem migezabet zemn ayzok wendma egzabar yelebekn ayto yanten yetebarekechewn negst yesetkal ☝
ul
Betame betame metegerme sate nate le magebate kale gebache be Huala lamene asefelage ke Mejemriyawe fekregawa ga megenagate Endawem Amarika le mehade bela enji wedawe ayedalme asafari
betam gobez new esu eswa gen balge nate besmam
thank you so much samuel mersha
ስራዋን እያወቀች ደሞ አደባባይ መውጣትዋ ምን ይባላል? እናንተ ደግሞ ድርጊቱን የፈፀመችው ከጋብቻ በፊት ነው የምትሉት አገባሀለሁ ብላ ቃልዋን ከሰጠችበት ጊዜ ጀምሮና እሱም አገባታለሁ ብሎ ትምህርትዋን ሲያስተምራት እና ሌሎች ነገሮችን ሲያደርግላት ታማኝ ሆና ከዛኛው ጋር ማቆም ነበረባት። ጭራሽ ሊመጣ 15 ቀን ሲቀረው አብራ ማደር? እግዚአብሄርስ አይፈራም እንዴ?
Ihen Newu Meshesh Echi Aynawuta Degmo Atafrem
Btam. Yamigrem. New. Egziabehr. Msenanate. Yadeleke.
Esa gin. Alemafera lij. Agred. Ngn setelwe. Egziabehr. Yekere. Yeblesh
በጣም የሚያሳዝን ነው
betam new yemigeremew fetari yante yehonechewan set yagatemek .thank sami
ሰው ላይ ከመፍረድ በፊት እራስንም መጠየቅ አንዳንዴ መልካም ነው፡፡ እሷ አንድ ቀን የድሮ ፍቅረኛዋን ማግኘትዋንና በስህተት አብራው ማደርዋን አምናለች፡፡ አንተስ ከእሷ ጋር በተለያየህባቸው ስምንት ወራት ውስጥ አንድም ቀን ከሴት ጋር አድረህ አታውቅም? እስቲ ስለ እግዚአብሔር ብለህ ይህንን ጥያቄ እራስህን ጠይቅ፡፡ ከሌላ ሴት ጋር ካደርክ ደግሞ እኩል ኃጢያት ሰርታችኋል ማለት ነው፡፡ የእርሷ ጥፋት እንዳለ ሆኖ…አንተ እራስህን እንደ ፃድቅ ቆጥረህ የእርሷን ኃጥያት አጉልቶ ማውጣት ግን ተገቢ አይመስለኝም፡፡ ለማንኛውም ይቅር መባባላችሁ ደግ ነው…….
ጀግና እኮ ተበድሎ ይቅርታ የሚደርግ ነው
Yemegerm tarik new ayzoh wedmi amlak emnethn yastnalh eskemechereshaw
Ere tewu setoch genzeben mercha adergachihu atnuru pleace genzeb eko keseran bekelalu lenagegnew yemnechil sihon Ewenetegna Sew or degmo tamagn sew magent ejegh betam kebad neaw ena pleace ameraretachihun astekakelu bandand metefo setoch hulnem atasedebut ebakachihu Gen befekadegninet Yemimeleselegn kale Setoch gen lemenden neaw Amarican &Birrn wedaji yemetadergu? ????
betam defar nat esua gen yetekem sew
Wey andand setoch berrrrrr blen lnber new lbona ysten
በጣም በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው አባት እምነት እናት እውነት የተባለው አባባል ልክ ነው ሣሚ እግ/ር ይሥጣቹ
ሲጀመር ድንግልም አትመስለኝም የውሸት አስመስላ ነው የሚመስለኝ 2 ፍቅረኛ በአንዴ ወይ ድፍረት ፈጣሪ ይጠብቀን
በስመአም ሚገርም ታሪክ ነው እሱ ግን የእግዛብሄር ሰው ነው አሁን መታነቅ ምን አመጣም ሲጀምር ማስተዋል ነበረብሽ ለሁላቹም መጨረሻቹን ያሳምረው
hi sami pls snd me the last solution of this merraige
wey meteshasht ,,,,,sekrew neber malet new, ,,,,,,,
ተበረክ እደተ አይነቱን ያቢዘልን
አንተን ሳይሆን አሜሪካ እና ገንዘብክ ነው የወደደችው አይ የአሜርካ ወንድ እዚህ ትዘሉና ኢትዮጵያ ሄዳቹ ድንግል አገኝው ስትሉ ጉድ ትሰራላቹ ለማንኛውም አይዞኝ
እባካችሁ ተባበሩ በቤተሰብ የመጣ ከባድ ችግር አጋጥሞኛል ያ ማለት ለራሴ በግሌ ላማክረው የምፈልገው እናተን ብቻ ነው ምክኒያቱም ያለሁት በሰው አገር ሆኖ ሳለ ለመግባት ፈልጌ አለቃዬ አይቻልም ብትገቢም የቆየ ጉድ ስለሆነ ለህግ ማቅረብ ተሰሚነት ላይኖረው ይችላል አለኝ ነገሩ ግን ለኔ አዲስ ነው መተኛትም መብላትም መጠጣትም አልቻልኩም ተባበሩኝ እና ይሄን ጉድ ተካፈሉኝ የእውነት ኢትዮጵያዊ ከሆናችሁ ስልካችሁን በቀጥታ ላኩልኝ በመስመርም ሆነ በዋሳፕ ኢሞም እጠቀማለው ላግኛችሁና ላካፍላችሁ ብዙዎችም ይማሩበታል እባካችሁ ተረዱኝ መሰረት እባላለው
ይገርማል አረ እኔንም በሥልክ መርዳት ከቻላቹ እባካቹ እርዱኝ ከኳታር ነው pleeeesss ሣሚ እናመሠግናለን
Samuel Mersha
Samuel Mersha እረ ሳሚ እንዴት ታሬኬን ልንገራችሁ
በጣም ይገርማል ውሸት ጊዚያዊ ደስታን ነው የሚሰጠው በጣም ያሳዝናል ግን ሁሉም ሰው በሰራው ስራ ልክ የራሱ የሆነ የቤት ስራ ይሰጠዋል ከፈጣሪ ወንድሜ አንተ ግን ጥሩ ሰው ነህ አንቺ ግን በሰራሽው ስራ ልክ ይከፈልሻል
Flgen tflage aygnnem yemble ngar ewnt new
ውይ ስታሳዝኑ ጌታይቅር ባይን ይወዳል
Geta hoy malkam libon tamgniteh sixen adra
Before you adopt the baby think about it cost and so many responsibilities.
ከእግዜር ታገኛላቹ የ10 አመት ፍቅረኛዬን በማላውቀው ምክንያት ሊለየኝ ነው ግን ለምን????????
በጣም ይሳዝናል
ተከታዪን እንደት ማገኘት እችላለሁ የእርቅ መአዶች
መጀመሪያውን ማለትሽ ነው??
ewsdatalew bele neber yemgermgn awen eza bethed arefa atekemetem ayezo ante eshi geta eysus yerdakale lanet yalewn atatam
Ayen Aweta
ምን አይነት ደረቅ ናት በአላህ እና ትታነቃ እንዴ ያልወለደውን ልጅ አለማሳደግ መብቱ ነው በርግጥ ንሮ ሊከብዳት ይችላል ግን ትቻለው እንጅ በግድ ትዳር አለ ያውም ከዚ ሁሉ ከባድ በደል ጋ ኡ ከባድ ነው ግን ድርቅናዋ ደም ያፈላል ሆ
የምን መታነቅ ነው በቃ አባቱ ካልሆነ በግድ እርዳው አይባልም እስዋ እንደማንኛውም እናት ጥራ ግራ ማሳደግ ያቅታታል? በዛ ላይ ደሞ የተማረች ናት ካለበለዚያ ለእናትሽ ሰጥተሽ አረብ ሀገር ሂጂ የምን መለማመጥ ነው
Betam leb yenekal
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ድንግል ነበርኩ ትያልሽ እንዴ አታፍሪም እንዴ. ከበፊቱ ጎደኛሽ.ጋር አንድ ክላስ ውስጥ.ተኝተሽ.አልነካኝም ስትይ. አታፍሪም.ድንግል ገዳምም የለም.ስለዚ ንስሀ ገብተሽ.ለህሊናሽ።ኑሪ
programchu arif new gen ene adades program tolo alagegnm betam kekoy behula new yemadamtachu hula new sira eysrahu yenaten zegegit new yemsemaw tolo setasetelalfu magegnt yemichalbten nger ngregn ke yekrta ga sami
wow
ብያለሁ እኮ ይቺ ባለጌ 😡😡😡😡😡😡😡😡
ልጅ የማን ሆነ😠😒😏
ድንግል ኣልነበረችም ፡ ፔሬድ ላይ ነበረች።
ተመቸኸኝ
እሷግን። ባለጌናት ካደረገችም ደግሞ እውነታውን መናገር አለባት ምክንያቱም በፍቅር በትዳር ውስጥ ውሸት አያስፈልግም። እውነቱን ተናግሮ ከመሸበት። ማደር
Btam ysazenal tarku gn ance mtanq ylbsem awnem mnor tcyls. Byns leljs Sty antem wdema ayzok ulhm ngr lbgo new
endalk edatkeymgn eshe btam asfari balegi nat
ሳሚ በናታችሁ እኔን አጋቡኝ
እንዴ በጋብቻ ላይ ባልጋ ከሆነስ ምን ይታወቃል
ምን አይነት ጉድ ነው
ልጅትዋ ትገርማለች
ውሻተሞችን ፈጣሪ አዮዳቻውም ልምን ትወሻልች ስራወን እየወቀች ድንግል ናኝ ትላልች እንዴነው ወይስ ላረሷ አራደ ባለ ቤቷን ፈራ ማድረጓ ነው አይ ሰው ላጥሩ ሰው መቼም ጥሩ አፍቀሪ አይጋጥመውም ፈጣሪክ ካንተ ጋር ይሁን
ውይይይይ ልጅ የቀድሞ ፍቅረኛዋ ሆነ ...ኣረ ይሄ ሰውየ ሚስኪን ሰው እንደዚም ኣይነት ወንድ ነው...በሴት የሚበደል..
Btam.Yegrmal.Yeso.Lieg.Lmaierb.Tkemoh.Lmend.new.Ymewachw.Eonet.eko.Kmenm.blay.tasdsta.Leh.are..mnaent.zmne.LaY.dersen.Yegrmal.btam.lanetm.Yetsaka.Tedar.Yagatmk.Leswaem.LebonaYestat.betam.new.aemetoen.Yenkaki.aezok..bftenost.malef.Lbgou.new.
ኧረ አጎቴ ጥፋ እራቁጥህን እዳታስቀርህ አንተ የእግዛቢሄር ሰው ነህ ታሪኩን ሰማውት የሷንም እሷ ጋ ምንም የሚያሳምን ነገር አልሰማውም አይኗን በጨው አጥባ ነው የመጣችው ፈጣጣ
ኡነትን ሳትይዝ አደባባይ ላይ መውጣት ምን የሚሉት ቅሌት ነው አሳፋሪ ናት
Tikikili kilitami
በጣም
Ltchawtbhe nber EGZABHER awetahe
aezok.amelakon.Ymefra.Mngezem..aieodkem.oloum.nger.lbgonew.betam.Ymtdnik..aemero.Yalik.seow.nek.fetare.Lant.Yalon.Yyestkal.amelak.Yerdak.btam.ndakberk..adrgkYal.mlkamon.ollou.mYelkalew
er gels yal nger new eko kmjmerashi fkiernash bnkeki ytefter new dngelnashnm yaltashew lziya new sis eraseshn mermeri
wey Yager sietoch Tlk tmhrt
ግን እኮ ያጋጥማል ልጅታንም ሆን ብላ ኣይደለም...ያሳዝናል በጣም..
እኔ ግን ብትታረቁ ደሰ ይለኝ ነበር ቢክበደክም ካንተ በፊት ነው ይ ሆ ነው ልጁን እንደራሰክ ልጅ አደረገህ ብታየው ደክምቱዋን ብቻ ቆጠርክ ምለካመነቱዋ ደክምቱዋን አይሸፈነም ነበር ባል እና ሚሰት መሃል ክዚህ በላይ ችግር አለ ገን በመተሳሰብ ነው ሚፈታው አንተ ገን ኢሄ ሁሉ ጊዜ ገንዘቤን አፈሰሼ በለክ ለብር ሆደክ ባርባር አለው ። በቃ በፊልም ላይ ብቻ ሆን ፈቅር?
ክዚህ በላይ ፈቅር ላይ እሳትን ማለፍ የለም። አላለፈክም።
ትክክል ደስ እሚል comment ነዉ እዉነተኛ ፍቅር ህይወት እራሱ መስጠት ካለብህ ወደ ሆላ እማያስብል ሀያል የፈጣሪ ስጦታ ነዉ
ሲያወሩት ቀላል ነው በራስ ሲደርስ ነው የሚከብደው።
batme yaszenzle
Ere tewu setoch genzeben mercha adergachihu atnuru pleace genzeb eko keseran bekelalu lenagegnew yemnechil sihon Ewenetegna Sew or degmo tamagn sew magent ejegh betam kebad neaw ena pleace ameraretachihun astekakelu bandand metefo setoch hulnem atasedebut ebakachihu Gen befekadegninet Yemimeleselegn kale Setoch gen lemenden neaw Amarican &Birrn wedaji yemetadergu? ????