ሁሉም አካባቢ ያሉ ሰዎች ተመሳሳይ እንጂ ልዩነት የለዉም ግን ፖለቲከኞች ምናለበት ባትለያዩን ከአንዱ ቦታ ወደሌላ ቦታ ሰዉ ሲገናኝ በዘር በሀይማኖት ጥያቄ የለባቸዉም እንዴት ደስ ይላል ይሄን ፍቅር በምድራችን ይብዛ ስለተገናኛችሁ ቤተሰቦች ጌታ ስሙ ይባረክ
በትክክል በተለይ በአይማኖት በዘር የሚከፋፊለን የሚዲያ ቁራቁቦ ናቸዉ ሰላም ለአገራችን❤
ትክክልሠላምለሀገራችን
ወላሂ አወ አፈርይብሉ እሚባሉትን ኢትዮጵያን ንፁህህዝብነው ከሴሮኞች በቀር
ከስዋ ቤተሰብ ማግኘት በላይ የድሮዋን ኢትዮጵያን ነው ያየኋት እያለቀስኩ ነው ያየሁት😢😢 እኛ እንዲህ አንድነት ነው እሚያምርብን አምላኬ እባክክ የድሮውን አንድነት ፍቅር ሰላም መተሳሰብ መልስልን 🙏🙏
በትክክል ህዝባችን ምስኪን ተዛዛኘ ነው ዘረኞችና ፓለቲከኞች በጠቀጡን እንጅ
Amen
መሬት ላይ እኮ ኢትዮ አልተከፋ ለቺችም ቲክታክ ላይ ነዉ አክቲቪስቶች እንደልባቸዉ የሚፈነጩት እንጂ
የዚ program ችግሩ በሳምንት ኣንዴ መሆኑ ነው.. ሌላ programs ሁሉ ቀርቶ ይሀ ግን በየ ቀኑ ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር.. Many loves from Eritrea
ዮኒ በየሄደበት ድምቀት ነው ❤❤እንኳን ደስ አለሽ እህታችን❤❤
በጣም
ይሄን ፕሮግራም እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ በላይክክ
እኔ
እኔም
ውይ ሣር ቤቷ ሥታምር ማነው እደእኔ የሚወድ
ሁሉም ፍቅር እዝህ ቤት ቀረ 🥺
የኔ የዋህ ህዝብ አላህ ሰላም ያርጋችሁ ሰላማችሁን ያሰማኝ ተጫፍ እስከ ጫፍ😢😢😢
አሜን የኔ ውድ ♥️👈
አሜን
አሚን❤❤ሁቢ❤❤
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ይሄን አድንነቷን ፍቅሯን ፖለቲከኞች ቀምተው ገደል ከተቱብን እግዚአብሔር ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን ❤
Amen Amen Amen ❤😢😢
😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢አሜን
❤❤❤❤❤❤
የሀገሬ ህዝብ የዋህ ነው ፑለቲከኞችና አንዳንድ ጋዜጠኞች ናቸው ያገሬን እሴት ያጠፉት ፡፡
በትክክል 😢😢😢😢😢
መንገድ ላይ አግልለው ምግብ ሲበሉ ደስ ነው ያሉኝ ይህ ነው ኢትዮጲያውይነት እንኳን ደስ አላችሁ ፅጌ ታውቃለች ኦሮሞኛ ደስ ይላል እንኳን ደስስስ አላችሁ
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ፣ጎረቤት ህዝብ ንፁህ ልብ የሞላበት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ገጠር መሆን መታደል እኮ ነው ኡፍፍፍፍፍ ውጪ ያሉት እንጂ የሚበቱኑን
በጠም የዱሬዋ ኢትዮጲያ እመለስልን ❤❤
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ሰላም አገልን🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ የዋህ ህዝብ
እንዴት ነው መመዝግብ የምችለው
@@RahelDegele-e5k ደውይላቸው በቢሮ ስልክ
ያሳ DAN የሠጡት እህትናወድም የት ዴረሱ አሳዉቁን
ወላሂየእኔም ጥያቄነውጉጉትነው😢😢😢😢😢
እንደ ቤተሰብ ልባችን ይንጠለጠላል አይረዱንም
የኔም ጥያቄ ነው እኛ እደህ የሆነ እነሱ እደት ይሆኑ😢😢
እኔ እርሱ እየጠበኩ ነበር😢
ወላሂ ሰንት ቀን ፈለኪኝ ተለቆደሁ ብየ😢😢ኸይር ያሰማን
የጠፋ ቤተሰቦቻችን የታሰሩ የታመሙ እግዚአብሔር በቸርነቱ እሱ ያድባቸው ያገናኘን😥😥😥
የኛ ህዝብ በዘር የተራመሳል በቋንቋ የጣላል ቋንቋ መገባቢያ መሇኑን ከዚህ ቤተሰብ መማር አለብን እኛ ኢትዮጵያ
ምን የደረግ ፖለቲከኞች በዘርአባልተው ሊያጫርሱን እነዚህሲጣኖቸ እግዛብሔር በሠላም ይገላግለን
@@emebetdegaga1515 ትክክል ህዝብ የወደዳል የረዳዳል እዳልሺዉ ቦለቲክኖቹ ናችወ እያተራመሱን ያሉት
ልዑል እግዚአብሔርም የጠፋን ልጆቹ ስንገኝ እንዲህ ነው በሰማይ ደስታ የሚሆነው:: እንኳን ደስ አላችሁ
ዮኒዬ የኢቢኤስ ድምቀት በሄደበት ሁሉ ፋሲካ ፀጉም ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይሄንን ደስታ በየቤታችሁ አግኙት ውዶቼ ሁል ጊዜም የምትሰሩት የሚያኮራ ስራ ነው። ረዥም እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ።
እዉይ የዛሬዉ ልዩ ነዉ 💕🇪🇹🌴🌴 ዮኒ አልተቻልክም አካባቢዉ ደስ ሲል 🌿🌿 ፀግዬ ተባረክ የኔ ቆንጆ ebs forever 🙏🏼✅🇪🇹
ይቺ ናት የጠፋችው ኢትዮጵያ የለያዩንን ለይቶ ያጥፋልን አገራችንን ሰላም ያርግልን
❤❤❤❤❤❤❤
አሚን ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ
አሜን❤❤❤❤
የኔ የዋህ ህዝብ አምላኬ አንድነታችንን ፍቅራችንን መልስልን ደጉ ወገኔን ጠብቅልኝ ቤተሰብ እንኳን ደስስስስ አላቹ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የወኔ አልተቻለም በጪፈራ ❤❤❤❤❤ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
ዮኒ ነው የወኔ አይደለም ቢሲነካ
Egezahabare qale axawegn betasabune baxaqalaye aweqacholawegn Yana enate emu aberane xija enxabeqe nabare lije honane
ወይኔ የደስታ ልቅሶ ነው ያለቀስኩት እንዴት ፍቅር የሆኑ ቤተሠቦቼ ናቸው ለመጀመሪያ ግዜ በእንደዚህ አይነት አቀባበል አዬሁ እንኮዋን ደሥ አለሽ እህቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዮኒዬ መልካም ሰው ነህ እኮ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረኩ አንተም ነፂዬ እህቴም 🎉🎉🎉🎉🎉❤
ውይ ይህን ምስኪን ማህበረሰብ ነው ሚያሰቃዩት ሁፍፍ ደስ ሲሉ
የማዳም ቅመሞች እንዴት ሰነበታቹ የሰሞኑ ብርድ ኡኡ ያስባለው እንደኔ በላይክ አሳዩኝ
ወይኔ የዎኒዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈታ ያለ ሠዉ ከምር ምችት ይበልህ አባቴ
እንኳን ደስአለሽ እህት አለም. እኔስ መቸ ይሆን ከስደት ተመልሸ. እናቴን አባቴን. እቅፍ አርጌ የምስማቸዉ ቀን ናፈቀኝ. 😢
አብሺሪ በሰላም ትገናኛለሽ ❤
አይዞሽ ህልምሽን ፈጣሪ ይሙላልሽ።
አንድ ቃን እንሸ አለሀ
@@alemkebede5848 አሚን ለሁላችንም
ዮኒና ፀጊ, መቸም በጣም በጣም ልዩ ሰዎች ናችሁእጅግ የሚያረካ ሥራ ነውበጣም እድለኛ ናችሁተባረክ!!!
የዩኒ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ
ዮኒዬ የኢቢኤስ ድምቀት በሄደበት ሁሉ ፋሲካ ፀጉም ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይሄንን ደስታ በየቤታችሁ አግኙት ውዶቼ ሁል ጊዜም የምትሰሩት የሚያኮራ ስራ ነው። ረዥም እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ በተለይም የሀገራችን ሰው የዘር የሀይማኖት ልዩነት የሌለው የሚመጣውን የሚሄደውን በፍቅር ተቀብሎ የሚያስተናግድ ሀገራችንን እየገደለ ያለውን የሚዲያ ጫጫታና የፓለቲከኞችን ሴራ ብቻ እግዚአብሔር ያጥፋልን ደጉ የሀገሬን ሰው ክፉ አይንካው ።
እግዛብሔር ታላቅነው ሞት የማይቀር ቢሆንም የቀሩትን እንካን አገኘሽ እህቴ በተለይ መንገድላያስተናገድ እናት ክብር አለኝ
ebs + ጎረቤት = ድምቀት እዬ ነው ኢትዮጵያዊ።
ዮኒዬ እኮ ትለያለክ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ትሁት የebs ድምቀት እኮ ነክ በቃ በሄድክበት ፋሲካ ነክ ለሰዎች ደስታ መፍጠር ትችልበታለክ የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ ምርጥ ቤተሰብ አለሽ አካባቢው ሲያምር አረጓዴ ነገር በጣም ነው ምወደው ፀጥ ያለ ቦታ እራሴን እዳዳምጥ ያረገኛል
በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት ሲያሳዝኑ እና ቤተሰቦች ስለተገናኙ ደስ ብሎኛል ለቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ደስ አላቸውፈጣሪ ሆይ የኢትዮጲያን ህዝቦች አንድነታችን አጠናክረህ ለሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ሠላምንና ደስታን አውርድልን እባክህን አንድየ
አረ የወኒ ያለበት እንኳን ደስታ ሀዘንም ይደምቃል እኔማ ከስደት መልስ እጠራችኋለሁ ለሰርጌ እህ መርቁኛ እንደጠራችሁ አቦ ደስታችሁ ይብዛ ❤❤❤❤
እግዚ አብሔር በሰላም ይመልስሺ
ዮኒ ደስ ትለኛለህ ከሁም ጋ ተመሳስለህ መኖር ትችላል ይመችህ ኢቢኤሶች ትለያላቹ አስፊቲ አላህ ጤናዉን መልሶለት አብሯቹ በሞያዉ የሚቀጥል ያድርገዉ የምር ናፈቀኝ
የሰዉን ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል ማሻ አላህ ኢብየሶች ኑሩልን አላህ ይጠብቃቹ በዚዉ ቀጥሉ የማዳም ቅመም ነኝ ሁላቹን ኢብየሶችን እናመሰግናለን ኑሩሉን🙏🙏🙏
ኡፏ ምናይነት ድንቅ ቤተሠብነው❤እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ 👏
😢😢እኔ ያቺ የሶስት ልጅ እናት አልረሳ አለችኝ 😢😢እመብረሃን እምባዋን ታብስላት ❤❤❤
በጣም እኔ ራሱ ወለሂ
ወይ በአካል ብታያት ሁሌ እንዳለቀሰች ነው😢😢😢
የተወ እናት ማለቴ ቤተሰብ አገኘች ወይስ አላገኘችም
ዮኒና ፀጊ አቦ ድምቀታችሁ ምችት ይበላችሁ እህታችንም እንኳን ደስ አለሽ
ዬኒ የኢቢኤስ ድምቀት ብየሀለሁ ኢቢኤሶች አላህ ይስጣችሁ ህዝቡ እዲህ ይዋደዳል ፖለቲከኞች የስራችሁን ይስጣችሁ እርስ በእርስ አጫረሳችሁን 😢
😂😂 እስከዛሬ ካየሁት እንደዚህ ደስ ያለኝ የለም ❤️❤️❤️❤️❤️
ነኢማ እህቷ እንደሆነች ጠርጠሬ ነበር ምክንያቱም ይመሳሰላሉ ❤️❤️❤️ተጎድቷ እንዳደገችም ፊቷ ያስታዉቃል 😢
እሷ ግን አላወቀቻትም
@@LubabaEshetu-d4vእረጅም ጊዜ ስለሆነ ማወቅ ይከብዳል
ነኢማ እህቷ ነች እደ
@@ከስደትመልሽኝእመብረሐን አወን
@@ከስደትመልሽኝእመብረሐን አዎ እህቷ ነኝ አለች እኮ ሲጀመር ይመሳሰላሉ
wow ይሄ የዋህ ህዝብ እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉❤
ደጉ የአገሬ ሠው ያ ገራገሩ ህዝብ በአራቱም አቅጣጫ ያለው የእውነት ደስ ይላል እኮ ቋንቋ እኮ 84 በላይ አለን ብለን በልበ ሰፊነት የምንናገር ምን አለ በቁጥር የሚቆጠሩ ፖለቲከኞች ቢተውን በድህነታችን በሰላም ብንኖር
Specially fano.
@@nonenone3420 ፋኖ ምን አስመርሮ እንዳስነሳው የሚያውቀው ያውቀዋል ሆኖም ከላይ እስከታች ያሉ በሁሉም አቅጣጫ ያሉ ለሆድ እንጂ ለህዝብ ደንታ የላለቸው ናቸው
😂😂😂😂😂በቃ ከፋኖውጭ አይታያችሁም ፋኖ የመጣው ገና2አመቱ ለ50ሳና 60አመት የረበሹትን ወያኔና ሸኔንን ምን ልትሏቸውነው እና እንደሰው አስቡ@@nonenone3420
@@nonenone3420ፍኖማ የድሮ ፍቅራችንን ለምን ትነካላችሁ እትከፍፍሉን በድህነታችን በሀገራችን የትም ሄደን ሰርተን እንኑር ብሎ ነዉ ሚዋጋዉ።ፍኖ እሰልምናዬን እሰካልነካ በደንብ ነዉ ምደግፍቸዉ ።ኢትዬዽያን ይወዳሉ አገራቸዉን አይፍፍሉም ድል ለተገፍዉ ድሀዉ ህዝብ🤲🤲🤲
ማርያምን እኔ ቅዳሜ ስደርስ በጣም በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ ለማልቀስ እንድመቸኝ 😢😢😢 እንኳንም ደስ አለቹሁ ለሁሉም ቤተሰብ 🙏🙏
ምናለ ሁለየ እስቲድወ ትምታገናኙ ሁለየም እድህ ወጣ እያላችሁ ብታገናኙ ደስ የሚላችሁ ላይክ 👍👍👍❤💞💘
ጥርጣሬ ካለ እኮ ነው የማይሔዱት ትክክለኛ ታሪክ ሢሆኑ ይሔዳሉ
ዋናው መገናኘታቸውነው የሚፈለገው
ክብር ለድንግል ማርያም እንኳን ደስ አለቹ
ዮኒ የኔ የዋህ ስወድህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ከቤተሰብ ይስጥህ
አላህ ሂዳ ይስጥህ ብለሽ ዱዓ አድርጊለት
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም❤❤እኩዋንደስስ አለሺ እህታችን አይ መለየት ክፋእጣ😢😢 🎉🎉🎉የሀገርቤቱ ድባብ ደስሲል ቤቱ❤
Betame ke gojo betu jemro menwe enyeme eza hognye ketawen bebelawe
መጀመሪያውኑ ነው ያወቅኩት እህትዋ መሆኗን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ ከብዙ አመት በኋላ ሙሉ ቤተሰብ ሲገናኝ ደስ ይላል
አገራችን ምርጥ ልጆች ያበቀለች እር አላህ ሁሉንም ፉቅር ስጠን❤
እንደኔ የስደት ህይወት የመረረው ማን ነው ኤጭ ዛሬስ ማልቀስ ሁለ አልቀረኝም የመደም ቅመሞች መቼ ይሁን እንደ ሰው አግብተን ወልደን ከልጆቻችን ጋር የምንኖረው 😢ለሁላችንም አላህ መልካም ትዳር ይስጠን ስደት በቃችሁ ይበለን በሉ አሚን😍
ዮኒ ቀወጠውኮ እንኳን ደስ ያላችሁ ሰላም ፍቅር ለህዝባችን አገራችን ሰላም ያዲርግልን
ጋዲሴ ደግ ሴት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት
I can see the pain in her eyes, what she has been going through! Life can be hard even when you are with family.
ዮኒዬ ያልክበት በታ ሁሌም ይደብምቃል❤❤😊
እህ ህዚቢ ፍቅር ናችሁኮ😢😢ያረብ ሰላም ለሀገራችን💘
ደጉ ወገኔ የገጠሩ ክፍል ሰው ወዳጅ😢
😢😢😢😢በጣም
በጣም የትም አካባቢ ያለው ገጠሩ ክፍል የዋህ ሰው አክባሪ ነው
ያአላህ ሀገራችንን ሰላሟ መልስላት የዘር በሽታ ከልባችን አዉጣል የገጠር ሰዉ ገራገር ነዉ
This true Ethiopian life. Really, I love it ❤❤❤❤
የወኒ የኢቢየስ ድምቀት❤❤❤❤
እልልልል እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እንደዚህ የወድሜ እናት ብትገኝ አላህየ የሱን ደስታ አሳየኝ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እናትሽን ቤተሰቦችሽን በሰላም አገኘሽ የአባትሽንም ነፍስ ይማር የኔ ዉድ አንድ ሆነሽ ወጥተሽ አሁን አራት ሆንሽ ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን አሜንንንን❤❤❤ ኢቢኤሶች ተባረኩ በብዙ የሰዉ እንባ አባሾች 👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️ ይህችን የባህላችንን ጭላንጭል ፈጽመህ አታጥፋብን ጌታ😭😭🤲🤲🤲
እንኳን ደስ አለሽ የእኔ እናት አይክፋሽ መልስ ማግኘትም ትልቅ ነገር ነው ሰዉ የጠፋበት ሰዉ የጠፋበት ህመሙን የምያዉቅ ያዉቃል እንኳን ሙሉ ቤተሰብ የአንድ ወንድሜ መጥፋት ቤተሰብን እንዳሳመመ ነው ሰዉ የጠፋጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እኔም ወንድሜ እንደሚገኝ በቸሩ እግዚአብሔር ተስፋ አለኝ ኪዳኔ ወንድሜ አለሁ በልኝ
አሜን ደስታ እኛም ቤት ይግባ እኔም እመኛለሁ😢
ዮኒዬ የዚ ፕሮግራም ድምቀት ነክ ፀዲም እንደዛው አምላክ ይጠብቃችው
አሥፍቲን አላህ አፈያውን ይመልሥልን ያራብ እናተ የሠው ፈገግታናችሁ❤
ቦታው እዴት ደስ ይላል ሁሉንም እንኳን ደስ አላችሁ
🎉🎉🎉🎉አይይ እንደ መለየትና እንደ ማጣት ምንኛ ከባድ ነው እንኳን ደሥሥሥሥሥሥሥሥ አላቺሁ
ዮንየ የኔ መልካም የሰዉ ደስታ የሜያስደስትህ ሽህ አምተ ኑርልን ከድሜ ከጤና ይስጥህ
Mashaa Allah baga rabbii mattin ketti sii dabale Alhamdullilah ❤❤❤
የኢትዮጵያ ህዝብኮ የዋህ ነው አላህ ኢትዮጽያን ሰላም አድርግልን
የምርጦች ምርጥ ዮኒና ጸጊ በጣም ደስ ይላል የጠወለገቾ ነብስ ነው የምታለመልሙ ከእግዚያብሔር በታች❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገራቺን ሰላምሽ ይብዛ፣እንግዳ ተቀባይኮነን❤🙏
የገጠር ሰው እኮ ፍቅር እኮ ነው ሀገሬ አላህ ሰላምሽ ይመልስልሽ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን
ዋው የዛሬው እፀገንት ዮናስ ከሁሉም የበለጠ አንደኛ እንካን ደስአልሽ እይዞሽ
ዮኒ ሞቅታ የኢቢኤስ ድምቀት እንኳን ደህና መጣህ ልጅህን ስትድር ማየት ነዉ የምፈልገዉ።
የገጠር ሰዎች ፍቅር እኮ ናቸው❤
,ዮኒና ጸጊ አንድ ላይ ስትሆኑ ያምርባቹሀል❤❤እህታችንም እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤
Baga waaqayyoon sin gargaaree ijaan wal isin agarsiise 🎉, Baga Gammaddan 🎉🎉🎉❤❤❤
የዬንዬ መውረግረግከነሱ በለጠ ይቺ ናት ሀገሬ ደሰ ሲሉ በጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የገጠር ህዝብ እኮ ፍቅር ነው ምንም አያውቅም ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልስልን❤❤
ዮኒ ሁሉገብ ነህ የሰው ደስታ እንዲህ የሚያስደስትህ ሲያለቅሱ አብረህ አልቅሰህ ነው ebsች ባጠቃላይ ልትመሰገኑ ይገባል❤❤❤
ዮኒ እኮ ድምቀት ነው ጌታን❤❤❤
ሰፈሩ ራሱ ደስ ሲል ❤❤❤
ነይ ቤት ልስራልሽ🎉
@@Culture_Society_Development አይ 2ቀን እዛ ውዬ ባደር baqiye ነው ግን አመስግናለሁ 🙏
እሺ ❤
Betam❤
እንኳን ደሥ አላቹ ቤተሠብ እንዴት ናቹ የማዳም ቅመሞችዬ አይ ዮኒ የቅዳሜ ከሠአት ድምቀት ወላሂ አሣቀኝ ቡታጅራ መሥመር ሥትሉ እኛ ጋ መሥሎኝ ለካ አልፋቹ ነው የሄዳቹት
ዮኒዬ ደስ ሲል እኮ ኢቢዬሶች ትልቅ ስራ የምር❤❤❤❤❤
የሚያምሩ ቤተሰብ ነው ያሉሽ አመስግናችሁ የምትኖሩ ያድርጋችሁ!!❤
ነኢማ እህቷ እንደሆነች ገምቸ ነበር ❤❤
እውነት እንካን ደስ አላችሁ አዘንና ደስታ ቅልቀል
እኔ ግን abs ላይ የሚትሰሩ ሰዎችን ስወዳችሁ በመስቀጠል ደግሞ 😢 ወደ ገጠራማ አካባቢ ላይ ያሉ ኢትዮጵያዊያን እንደት ደጋግ ሰዎች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን ደቡብም ሰሜንም ምስራቅምም ምዕራብም በኢትዮጵያዊነት ብቻ የሚደስት ትውልድ ይፈጣሪልን
ኢቤሶች በጣም ነዉ የምወዳችሁ
ዮንዩ አንተ ድንቅ ሰው የሰው ደሰታ የሚያሰደስትህ እድሜና ጤና ይሸጥህ ወንድም አለም
የአገሬ የዋህ ሕዝብ መስሊም ክርስትያኑ ተፋቅሮ የሚኖርባት ❤️❤️❤️❤️የአላህ አገራችን ስላም አድርግልን yar🤲🤲🤲
ከቤተሰብ ተለይቶ መኖር ከባድ ነው እንኳን ደስስስ አለሽ የኔ እናት❤❤❤❤
የውኒየናፀጌምርጦቸለሠውያላችሁክብር❤❤❤❤❤
ዮኒ ትለያለህ አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ፀዲም ምርጥ ስው ቤተስቡም እንኳን ድስ አላችሁ
ዮኒ አንተ ትለይለክ እውነት❤❤❤
የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ በእውነት አንጀት ያስፈስፋል እልልልልልልል የአያቶቼ አገር ሶዶ የኔም አገር ❤❤❤❤❤
❤❤❤እልልልልልልእስይ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ ፈጣሪ ይመሰገን ይ
ዮኒ እኮ ከልቤ ነው የምውደው ያምር የገጠ ሰው ረጅሜ እድሜ ይስጥልንንንንን❤❤❤❤❤❤
ሁሉም አካባቢ ያሉ ሰዎች ተመሳሳይ እንጂ ልዩነት የለዉም ግን ፖለቲከኞች ምናለበት ባትለያዩን ከአንዱ ቦታ ወደሌላ ቦታ ሰዉ ሲገናኝ በዘር በሀይማኖት ጥያቄ የለባቸዉም እንዴት ደስ ይላል ይሄን ፍቅር በምድራችን ይብዛ ስለተገናኛችሁ ቤተሰቦች ጌታ ስሙ ይባረክ
በትክክል በተለይ በአይማኖት በዘር የሚከፋፊለን የሚዲያ ቁራቁቦ ናቸዉ ሰላም ለአገራችን❤
ትክክልሠላምለሀገራችን
ወላሂ አወ አፈርይብሉ እሚባሉትን ኢትዮጵያን ንፁህህዝብነው ከሴሮኞች በቀር
ከስዋ ቤተሰብ ማግኘት በላይ የድሮዋን ኢትዮጵያን ነው ያየኋት እያለቀስኩ ነው ያየሁት😢😢 እኛ እንዲህ አንድነት ነው እሚያምርብን አምላኬ እባክክ የድሮውን አንድነት ፍቅር ሰላም መተሳሰብ መልስልን 🙏🙏
በትክክል ህዝባችን ምስኪን ተዛዛኘ ነው ዘረኞችና ፓለቲከኞች በጠቀጡን እንጅ
Amen
መሬት ላይ እኮ ኢትዮ አልተከፋ ለቺችም ቲክታክ ላይ ነዉ አክቲቪስቶች እንደልባቸዉ የሚፈነጩት እንጂ
የዚ program ችግሩ በሳምንት ኣንዴ መሆኑ ነው.. ሌላ programs ሁሉ ቀርቶ ይሀ ግን በየ ቀኑ ቢሆን እንዴት ደስ ይል ነበር.. Many loves from Eritrea
ዮኒ በየሄደበት ድምቀት ነው ❤❤እንኳን ደስ አለሽ እህታችን❤❤
በጣም
ይሄን ፕሮግራም እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ በላይክክ
እኔ
እኔ
እኔ
እኔም
ውይ ሣር ቤቷ ሥታምር
ማነው እደእኔ የሚወድ
ሁሉም ፍቅር እዝህ ቤት ቀረ 🥺
የኔ የዋህ ህዝብ አላህ ሰላም ያርጋችሁ ሰላማችሁን ያሰማኝ ተጫፍ እስከ ጫፍ😢😢😢
አሜን የኔ ውድ ♥️👈
አሜን
አሚን❤❤ሁቢ❤❤
አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ይሄን አድንነቷን ፍቅሯን ፖለቲከኞች ቀምተው ገደል ከተቱብን እግዚአብሔር ሆይ ደጉን ዘመን አምጣልን ❤
አሜን
Amen Amen Amen ❤😢😢
😭😭😭😭😭😭😭
😢😢😢😢አሜን
❤❤❤❤❤❤
የሀገሬ ህዝብ የዋህ ነው ፑለቲከኞችና አንዳንድ ጋዜጠኞች ናቸው ያገሬን እሴት ያጠፉት ፡፡
በትክክል 😢😢😢😢😢
መንገድ ላይ አግልለው ምግብ ሲበሉ ደስ ነው ያሉኝ ይህ ነው ኢትዮጲያውይነት እንኳን ደስ አላችሁ ፅጌ ታውቃለች ኦሮሞኛ ደስ ይላል እንኳን ደስስስ አላችሁ
በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ፣ጎረቤት ህዝብ ንፁህ ልብ የሞላበት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ገጠር መሆን መታደል እኮ ነው ኡፍፍፍፍፍ ውጪ ያሉት እንጂ የሚበቱኑን
በጠም የዱሬዋ ኢትዮጲያ እመለስልን ❤❤
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሆይ ሀገራችን ሰላም አገልን🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤ የዋህ ህዝብ
እንዴት ነው መመዝግብ የምችለው
@@RahelDegele-e5k ደውይላቸው በቢሮ ስልክ
ያሳ DAN የሠጡት እህትናወድም የት ዴረሱ አሳዉቁን
ወላሂየእኔም ጥያቄነውጉጉትነው😢😢😢😢😢
እንደ ቤተሰብ ልባችን ይንጠለጠላል አይረዱንም
የኔም ጥያቄ ነው እኛ እደህ የሆነ እነሱ እደት ይሆኑ😢😢
እኔ እርሱ እየጠበኩ ነበር😢
ወላሂ ሰንት ቀን ፈለኪኝ ተለቆደሁ ብየ😢😢ኸይር ያሰማን
የጠፋ ቤተሰቦቻችን የታሰሩ የታመሙ እግዚአብሔር በቸርነቱ እሱ ያድባቸው ያገናኘን😥😥😥
የኛ ህዝብ በዘር የተራመሳል በቋንቋ የጣላል ቋንቋ መገባቢያ መሇኑን ከዚህ ቤተሰብ መማር አለብን እኛ ኢትዮጵያ
ምን የደረግ ፖለቲከኞች በዘርአባልተው ሊያጫርሱን እነዚህሲጣኖቸ እግዛብሔር በሠላም ይገላግለን
@@emebetdegaga1515 ትክክል ህዝብ የወደዳል የረዳዳል እዳልሺዉ ቦለቲክኖቹ ናችወ እያተራመሱን ያሉት
ልዑል እግዚአብሔርም የጠፋን ልጆቹ ስንገኝ እንዲህ ነው በሰማይ ደስታ የሚሆነው:: እንኳን ደስ አላችሁ
ዮኒዬ የኢቢኤስ ድምቀት በሄደበት ሁሉ ፋሲካ ፀጉም ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይሄንን ደስታ በየቤታችሁ አግኙት ውዶቼ ሁል ጊዜም የምትሰሩት የሚያኮራ ስራ ነው። ረዥም እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ።
እዉይ የዛሬዉ ልዩ ነዉ 💕🇪🇹🌴🌴 ዮኒ አልተቻልክም
አካባቢዉ ደስ ሲል 🌿🌿 ፀግዬ ተባረክ የኔ ቆንጆ
ebs forever 🙏🏼✅🇪🇹
ይቺ ናት የጠፋችው ኢትዮጵያ የለያዩንን ለይቶ ያጥፋልን አገራችንን ሰላም ያርግልን
❤❤❤❤❤❤❤
አሚን ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሚን ያረብ
አሜን❤❤❤❤
የኔ የዋህ ህዝብ አምላኬ አንድነታችንን ፍቅራችንን መልስልን ደጉ ወገኔን ጠብቅልኝ ቤተሰብ እንኳን ደስስስስ አላቹ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የወኔ አልተቻለም በጪፈራ ❤❤❤❤❤ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤
ዮኒ ነው የወኔ አይደለም ቢሲነካ
Egezahabare qale axawegn betasabune baxaqalaye aweqacholawegn Yana enate emu aberane xija enxabeqe nabare lije honane
ወይኔ የደስታ ልቅሶ ነው ያለቀስኩት እንዴት ፍቅር የሆኑ ቤተሠቦቼ ናቸው ለመጀመሪያ ግዜ በእንደዚህ አይነት አቀባበል አዬሁ እንኮዋን ደሥ አለሽ እህቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ዮኒዬ መልካም ሰው ነህ እኮ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ተባረኩ አንተም ነፂዬ እህቴም 🎉🎉🎉🎉🎉❤
ውይ ይህን ምስኪን ማህበረሰብ ነው ሚያሰቃዩት ሁፍፍ ደስ ሲሉ
የማዳም ቅመሞች እንዴት ሰነበታቹ የሰሞኑ ብርድ ኡኡ ያስባለው እንደኔ በላይክ አሳዩኝ
ወይኔ የዎኒዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈታ ያለ ሠዉ ከምር ምችት ይበልህ አባቴ
እንኳን ደስአለሽ እህት አለም. እኔስ መቸ ይሆን ከስደት ተመልሸ. እናቴን አባቴን. እቅፍ አርጌ የምስማቸዉ ቀን ናፈቀኝ. 😢
አብሺሪ በሰላም ትገናኛለሽ ❤
አይዞሽ ህልምሽን ፈጣሪ ይሙላልሽ።
አንድ ቃን እንሸ አለሀ
@@alemkebede5848 አሚን ለሁላችንም
ዮኒና ፀጊ, መቸም በጣም በጣም ልዩ ሰዎች ናችሁ
እጅግ የሚያረካ ሥራ ነው
በጣም እድለኛ ናችሁ
ተባረክ!!!
የዩኒ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ
ዮኒዬ የኢቢኤስ ድምቀት በሄደበት ሁሉ ፋሲካ ፀጉም ሁላችሁም እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይሄንን ደስታ በየቤታችሁ አግኙት ውዶቼ ሁል ጊዜም የምትሰሩት የሚያኮራ ስራ ነው። ረዥም እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ በተለይም የሀገራችን ሰው የዘር የሀይማኖት ልዩነት የሌለው የሚመጣውን የሚሄደውን በፍቅር ተቀብሎ የሚያስተናግድ ሀገራችንን እየገደለ ያለውን የሚዲያ ጫጫታና የፓለቲከኞችን ሴራ ብቻ እግዚአብሔር ያጥፋልን ደጉ የሀገሬን ሰው ክፉ አይንካው ።
እግዛብሔር ታላቅነው ሞት የማይቀር ቢሆንም የቀሩትን እንካን አገኘሽ እህቴ በተለይ መንገድላያስተናገድ እናት ክብር አለኝ
ebs + ጎረቤት = ድምቀት እዬ ነው ኢትዮጵያዊ።
ዮኒዬ እኮ ትለያለክ አላህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ትሁት የebs ድምቀት እኮ ነክ በቃ በሄድክበት ፋሲካ ነክ ለሰዎች ደስታ መፍጠር ትችልበታለክ የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ ምርጥ ቤተሰብ አለሽ አካባቢው ሲያምር አረጓዴ ነገር በጣም ነው ምወደው ፀጥ ያለ ቦታ እራሴን እዳዳምጥ ያረገኛል
በእውነት በጣም ነው ያለቀስኩት ሲያሳዝኑ እና ቤተሰቦች ስለተገናኙ ደስ ብሎኛል
ለቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ደስ አላቸው
ፈጣሪ ሆይ የኢትዮጲያን ህዝቦች አንድነታችን አጠናክረህ ለሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች ሠላምንና ደስታን አውርድልን እባክህን አንድየ
አረ የወኒ ያለበት እንኳን ደስታ ሀዘንም ይደምቃል እኔማ ከስደት መልስ እጠራችኋለሁ ለሰርጌ እህ መርቁኛ እንደጠራችሁ
አቦ ደስታችሁ ይብዛ ❤❤❤❤
እግዚ አብሔር በሰላም ይመልስሺ
ዮኒ ደስ ትለኛለህ ከሁም ጋ ተመሳስለህ መኖር ትችላል ይመችህ ኢቢኤሶች ትለያላቹ አስፊቲ አላህ ጤናዉን መልሶለት አብሯቹ በሞያዉ የሚቀጥል ያድርገዉ የምር ናፈቀኝ
የሰዉን ደስታ ማየት እንዴት ያስደስታል ማሻ አላህ ኢብየሶች ኑሩልን አላህ ይጠብቃቹ በዚዉ ቀጥሉ የማዳም ቅመም ነኝ ሁላቹን ኢብየሶችን እናመሰግናለን ኑሩሉን🙏🙏🙏
ኡፏ ምናይነት ድንቅ ቤተሠብነው❤
እንኳን ደስስስስስስስ አላችሁ 👏
😢😢እኔ ያቺ የሶስት ልጅ እናት አልረሳ አለችኝ 😢😢እመብረሃን እምባዋን ታብስላት ❤❤❤
በጣም እኔ ራሱ ወለሂ
ወይ በአካል ብታያት ሁሌ እንዳለቀሰች ነው😢😢😢
የተወ እናት ማለቴ ቤተሰብ አገኘች ወይስ አላገኘችም
ዮኒና ፀጊ አቦ ድምቀታችሁ ምችት ይበላችሁ እህታችንም እንኳን ደስ አለሽ
ዬኒ የኢቢኤስ ድምቀት ብየሀለሁ ኢቢኤሶች አላህ ይስጣችሁ ህዝቡ እዲህ ይዋደዳል ፖለቲከኞች የስራችሁን ይስጣችሁ እርስ በእርስ አጫረሳችሁን 😢
😂😂 እስከዛሬ ካየሁት እንደዚህ ደስ ያለኝ የለም ❤️❤️❤️❤️❤️
ነኢማ እህቷ እንደሆነች ጠርጠሬ ነበር ምክንያቱም ይመሳሰላሉ ❤️❤️❤️ተጎድቷ እንዳደገችም ፊቷ ያስታዉቃል 😢
እሷ ግን አላወቀቻትም
@@LubabaEshetu-d4v
እረጅም ጊዜ ስለሆነ ማወቅ ይከብዳል
ነኢማ እህቷ ነች እደ
@@ከስደትመልሽኝእመብረሐን አወን
@@ከስደትመልሽኝእመብረሐን አዎ እህቷ ነኝ አለች እኮ ሲጀመር ይመሳሰላሉ
wow ይሄ የዋህ ህዝብ እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ከናተጋር ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ 🎉🎉❤
ደጉ የአገሬ ሠው ያ ገራገሩ ህዝብ በአራቱም አቅጣጫ ያለው የእውነት ደስ ይላል እኮ ቋንቋ እኮ 84 በላይ አለን ብለን በልበ ሰፊነት የምንናገር ምን አለ በቁጥር የሚቆጠሩ ፖለቲከኞች ቢተውን በድህነታችን በሰላም ብንኖር
Specially fano.
@@nonenone3420 ፋኖ ምን አስመርሮ እንዳስነሳው የሚያውቀው ያውቀዋል
ሆኖም ከላይ እስከታች ያሉ በሁሉም አቅጣጫ ያሉ ለሆድ እንጂ ለህዝብ ደንታ የላለቸው ናቸው
😂😂😂😂😂በቃ ከፋኖውጭ አይታያችሁም ፋኖ የመጣው ገና2አመቱ ለ50ሳና 60አመት የረበሹትን ወያኔና ሸኔንን ምን ልትሏቸውነው እና እንደሰው አስቡ@@nonenone3420
@@nonenone3420ፍኖማ የድሮ ፍቅራችንን ለምን ትነካላችሁ እትከፍፍሉን በድህነታችን በሀገራችን የትም ሄደን ሰርተን እንኑር ብሎ ነዉ ሚዋጋዉ።ፍኖ እሰልምናዬን እሰካልነካ በደንብ ነዉ ምደግፍቸዉ ።ኢትዬዽያን ይወዳሉ አገራቸዉን አይፍፍሉም ድል ለተገፍዉ ድሀዉ ህዝብ🤲🤲🤲
ማርያምን እኔ ቅዳሜ ስደርስ በጣም በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ ለማልቀስ እንድመቸኝ 😢😢😢 እንኳንም ደስ አለቹሁ ለሁሉም ቤተሰብ 🙏🙏
ምናለ ሁለየ እስቲድወ ትምታገናኙ ሁለየም እድህ ወጣ እያላችሁ ብታገናኙ ደስ የሚላችሁ ላይክ 👍👍👍❤💞💘
ጥርጣሬ ካለ እኮ ነው የማይሔዱት ትክክለኛ ታሪክ ሢሆኑ ይሔዳሉ
ዋናው መገናኘታቸውነው የሚፈለገው
ክብር ለድንግል ማርያም እንኳን ደስ አለቹ
ዮኒ የኔ የዋህ ስወድህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ከቤተሰብ ይስጥህ
አላህ ሂዳ ይስጥህ ብለሽ ዱዓ አድርጊለት
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም❤❤
እኩዋንደስስ አለሺ እህታችን አይ መለየት ክፋእጣ😢😢 🎉🎉🎉የሀገርቤቱ ድባብ ደስሲል ቤቱ❤
Betame ke gojo betu jemro menwe enyeme eza hognye ketawen bebelawe
መጀመሪያውኑ ነው ያወቅኩት እህትዋ መሆኗን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ
እንኳን ደስ አላችሁ ከብዙ አመት በኋላ ሙሉ ቤተሰብ ሲገናኝ ደስ ይላል
አገራችን ምርጥ ልጆች ያበቀለች እር አላህ ሁሉንም ፉቅር ስጠን❤
እንደኔ የስደት ህይወት የመረረው ማን ነው ኤጭ ዛሬስ ማልቀስ ሁለ አልቀረኝም የመደም ቅመሞች መቼ ይሁን እንደ ሰው አግብተን ወልደን ከልጆቻችን ጋር የምንኖረው 😢ለሁላችንም አላህ መልካም ትዳር ይስጠን ስደት በቃችሁ ይበለን በሉ አሚን😍
ዮኒ ቀወጠውኮ እንኳን ደስ ያላችሁ ሰላም ፍቅር ለህዝባችን አገራችን ሰላም ያዲርግልን
ጋዲሴ ደግ ሴት እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የኔ እናት
I can see the pain in her eyes, what she has been going through! Life can be hard even when you are with family.
ዮኒዬ ያልክበት በታ ሁሌም ይደብምቃል❤❤😊
እህ ህዚቢ ፍቅር ናችሁኮ😢😢ያረብ ሰላም ለሀገራችን💘
ደጉ ወገኔ የገጠሩ ክፍል ሰው ወዳጅ😢
😢😢😢😢በጣም
በጣም የትም አካባቢ ያለው ገጠሩ ክፍል የዋህ ሰው አክባሪ ነው
ያአላህ ሀገራችንን ሰላሟ መልስላት የዘር በሽታ ከልባችን አዉጣል የገጠር ሰዉ ገራገር ነዉ
This true Ethiopian life. Really, I love it ❤❤❤❤
የወኒ የኢቢየስ ድምቀት❤❤❤❤
እልልልል እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እንደዚህ የወድሜ እናት ብትገኝ አላህየ የሱን ደስታ አሳየኝ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እናትሽን ቤተሰቦችሽን በሰላም አገኘሽ የአባትሽንም ነፍስ ይማር የኔ ዉድ አንድ ሆነሽ ወጥተሽ አሁን አራት ሆንሽ ክብር ለድንግል ልጅ ይሁን አሜንንንን❤❤❤ ኢቢኤሶች ተባረኩ በብዙ የሰዉ እንባ አባሾች 👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️ ይህችን የባህላችንን ጭላንጭል ፈጽመህ አታጥፋብን ጌታ😭😭🤲🤲🤲
እንኳን ደስ አለሽ የእኔ እናት አይክፋሽ መልስ ማግኘትም ትልቅ ነገር ነው ሰዉ የጠፋበት ሰዉ የጠፋበት ህመሙን የምያዉቅ ያዉቃል እንኳን ሙሉ ቤተሰብ የአንድ ወንድሜ መጥፋት ቤተሰብን እንዳሳመመ ነው ሰዉ የጠፋጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ እኔም ወንድሜ እንደሚገኝ በቸሩ እግዚአብሔር ተስፋ አለኝ ኪዳኔ ወንድሜ አለሁ በልኝ
አሜን ደስታ እኛም ቤት ይግባ እኔም እመኛለሁ😢
ዮኒዬ የዚ ፕሮግራም ድምቀት ነክ ፀዲም እንደዛው አምላክ ይጠብቃችው
አሥፍቲን አላህ አፈያውን ይመልሥልን ያራብ እናተ የሠው ፈገግታናችሁ❤
ቦታው እዴት ደስ ይላል ሁሉንም እንኳን ደስ አላችሁ
🎉🎉🎉🎉አይይ እንደ መለየትና እንደ ማጣት ምንኛ ከባድ ነው እንኳን ደሥሥሥሥሥሥሥሥ አላቺሁ
ዮንየ የኔ መልካም የሰዉ ደስታ የሜያስደስትህ ሽህ አምተ ኑርልን ከድሜ ከጤና ይስጥህ
Mashaa Allah baga rabbii mattin ketti sii dabale Alhamdullilah ❤❤❤
የኢትዮጵያ ህዝብኮ የዋህ ነው አላህ ኢትዮጽያን ሰላም አድርግልን
የምርጦች ምርጥ ዮኒና ጸጊ በጣም ደስ ይላል የጠወለገቾ ነብስ ነው የምታለመልሙ ከእግዚያብሔር በታች❤❤❤❤❤❤❤❤
ሀገራቺን ሰላምሽ ይብዛ፣እንግዳ ተቀባይኮነን❤🙏
የገጠር ሰው እኮ ፍቅር እኮ ነው ሀገሬ አላህ ሰላምሽ ይመልስልሽ እንኳን ደስ አለሽ እህታችን
ዋው የዛሬው እፀገንት ዮናስ ከሁሉም የበለጠ አንደኛ እንካን ደስአልሽ እይዞሽ
ዮኒ ሞቅታ የኢቢኤስ ድምቀት እንኳን ደህና መጣህ ልጅህን ስትድር ማየት ነዉ የምፈልገዉ።
የገጠር ሰዎች ፍቅር እኮ ናቸው❤
,ዮኒና ጸጊ አንድ ላይ ስትሆኑ ያምርባቹሀል❤❤እህታችንም እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤
Baga waaqayyoon sin gargaaree ijaan wal isin agarsiise 🎉, Baga Gammaddan 🎉🎉🎉❤❤❤
የዬንዬ መውረግረግከነሱ በለጠ ይቺ ናት ሀገሬ ደሰ ሲሉ በጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የገጠር ህዝብ እኮ ፍቅር ነው ምንም አያውቅም ፈጣሪ ሰላማችንን ይመልስልን❤❤
ዮኒ ሁሉገብ ነህ የሰው ደስታ እንዲህ የሚያስደስትህ ሲያለቅሱ አብረህ አልቅሰህ ነው ebsች ባጠቃላይ ልትመሰገኑ ይገባል❤❤❤
ዮኒ እኮ ድምቀት ነው ጌታን❤❤❤
ሰፈሩ ራሱ ደስ ሲል ❤❤❤
ነይ ቤት ልስራልሽ🎉
@@Culture_Society_Development አይ 2ቀን እዛ ውዬ ባደር baqiye ነው ግን አመስግናለሁ 🙏
እሺ ❤
Betam❤
እንኳን ደሥ አላቹ ቤተሠብ እንዴት ናቹ የማዳም ቅመሞችዬ አይ ዮኒ የቅዳሜ ከሠአት ድምቀት ወላሂ አሣቀኝ ቡታጅራ መሥመር ሥትሉ እኛ ጋ መሥሎኝ ለካ አልፋቹ ነው የሄዳቹት
ዮኒዬ ደስ ሲል እኮ ኢቢዬሶች ትልቅ ስራ የምር❤❤❤❤❤
የሚያምሩ ቤተሰብ ነው ያሉሽ አመስግናችሁ የምትኖሩ ያድርጋችሁ!!❤
ነኢማ እህቷ እንደሆነች ገምቸ ነበር ❤❤
እውነት እንካን ደስ አላችሁ አዘንና ደስታ ቅልቀል
እኔ ግን abs ላይ የሚትሰሩ ሰዎችን ስወዳችሁ በመስቀጠል ደግሞ 😢 ወደ ገጠራማ አካባቢ ላይ ያሉ ኢትዮጵያዊያን እንደት ደጋግ ሰዎች ናቸው እግዚአብሔር አምላክ አገራችን ሰላም ያድርግልን
ደቡብም ሰሜንም ምስራቅምም ምዕራብም በኢትዮጵያዊነት ብቻ የሚደስት ትውልድ ይፈጣሪልን