Ethiopia - በጠቅላዩ የምትፈለገው በረከት ገበሬዋየጦር መሳሪያ ከኡጋንዳ ታመላልስ ነበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 348

  • @zewdugizaw4065
    @zewdugizaw4065 Год назад +3

    ጥረትና ግሩም እድል መደነቅ የሚገባት ሴት በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад +21

    ዉድ የስልምና ተከታይ በምሉ እኳን ለታላቁ እሮመዳን አደረሳችሁ አደረሰን

  • @selamlehulum7768
    @selamlehulum7768 Год назад +19

    በማንኛውም መመዘኛ በረከት እጅግ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ናት ከሷ ብዙ ልንማር ይገባናል

    • @fasikasefa8496
      @fasikasefa8496 Год назад +2

      ስራዋ ጎበዝ ቢያስብላት ለራስዋ ነዉ ብሽቅ ሴት ነች

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 Год назад +2

    የዘመናችን ጀግና ሴት ናት❤❤

  • @birukbekele6737
    @birukbekele6737 Год назад +31

    የዛሬ 7 አመት በፊት ወንድሟ ቃሊቲ ዞን ሁለት ታስሮ ትመጣ ነበር እግዚአብሔር ምስክሬ ነው አየርላንድ እወስዳችኋለው ትለን ነበር በደንብ ነበር የማወራት ቃሊቲ እስር ቤት እያለሁ በጣም ይገርማል

    • @natnaelbeyene3475
      @natnaelbeyene3475 Год назад +4

      ሰርቀህ ነው የታሰርከው ?

    • @aaronjohn3930
      @aaronjohn3930 Год назад +3

      እሷ በስራ ተወጥራ ይሄናል ሄደህ አስታውሳት አናግራት ወንድሟንም ፈልገው

    • @dagimworku751
      @dagimworku751 Год назад

      ብሩኬ እንግዲህ የኛ ሃገር ሚድያ ይህ ነው።

    • @birukbekele6737
      @birukbekele6737 Год назад

      @@dagimworku751 በጣም ያሳዝናል

    • @firaolbeharu
      @firaolbeharu Год назад

      እሷ kewenjelegna ጋር ትብብር የላትም

  • @alwafimerja
    @alwafimerja Год назад +51

    50ሺ ዮሮ አውጥቶ መፅሐፍ የሚገዛ ገበሬ ያፈራች አገር እንዳለን አላውቅም ነበር ::ተመስገን ነው 😁የጦር መመሳሪያ አዘዋዋሪ ከሆነች ግን ሶስት ሚሊየን ዮሮም ብታወጣ አይገርም 🤔

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад +1

      ያ ሌላ ታሪክ ነው እራሳ በዩ ትዩብ የተናገረችውን ይህ ግለሰብ ባልዋለበተሰ የአገር እድገት ምቀኛ ነው።ባልዋ ወይም ወዳጇ የዉጪ ዜጋ ሚሊየነር ፈረንጅ ነው።እራስዋ ያወራችውን ነው አሁን በዩትዩብ ገንዘብ ሊበላ ደግሞ እንደሚስጢር የሚያወራው።አበሾች ምን ያህል ወራዶች ናችሁ።የተረገመ ትውልድ።

    • @Tekulaw
      @Tekulaw Год назад

      ​@@mekke6544Akatari selehonk enji antem yetebalewen new yemetezebarekew ante kit lash anten Belo Habeshan tesadbi ebetam kebet nehe !!!TENESH EWEKET MEREZE NEW YIBALALE!!!

    • @emebetassefa2628
      @emebetassefa2628 Год назад

      ​@@mekke6544 ባሎ ፈረንጅነዉ እኮ 😂

    • @itsmer6605
      @itsmer6605 Год назад

      @@mekke6544 : weradaw antee or anchee nesh. Koshasha endegenaa betewelejeem habesha atehogem. Anchee geltu, yee manenet cheger senelenonashen yegodaw koshasha. Balewa ferenjee milliner new?? Kkkk tawekee ekoo yee genzab minchewa ahun.

    • @mekke6544
      @mekke6544 Год назад

      @@itsmer6605 ለማኝ ዩ ትዩበር አፉ ላይ ካልሸኑበትና የአፉን ግማት ካልተለቃለቀ በስድብም ገንዘብ የሚያገኝ ይመስለዋል

  • @ephremalemayhu2736
    @ephremalemayhu2736 Год назад +1

    ምናቸዉ ተምችቶሽ ነዉ ነዉ መብለጥሽ የማትረቢ ሆዳም ነሽ በረከትሽን ይንጠቅሽ ፈጣሪዬ

  • @melesseengida4281
    @melesseengida4281 Год назад +19

    በረከት ገብሪዋ ያደረገቺው ሰጦ መቀበል ነው በጣም እስማርት ናት

  • @derejetadesse3216
    @derejetadesse3216 Год назад +2

    በረከት በርቺ እነ ፈታ ሀሜተኛ ናቸው

  • @engidakesela522
    @engidakesela522 Год назад +4

    የምን ምቀኝነት ነው በረከት ጀግና ናት የምትሰጡት አርስት ተጠንቀቁ

    • @Nevaeh-57
      @Nevaeh-57 Год назад

      ያባቴ አምላክ ያክስልህ የጣሊያን ባንዳ

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Год назад +1

    በረከት ገበሬ አይደለችም ግብርናው የኢትዮጵያን ህዝብ ምታታልልበት ነው የነቃ ይበላታል።።

  • @firaolbeharu
    @firaolbeharu Год назад

    የኔ ጀግና በረከት 👌💪😍😍😍

  • @yonasbtekle8998
    @yonasbtekle8998 Год назад +13

    ለብዙዎች አርአያ የምትሆን ነች።ይመቻት

  • @genetasfaw3959
    @genetasfaw3959 Год назад +12

    በትክክል እጅ መንሻ ከሌለ እንዴት ይሆናል ጅቦቹ ሥጋ ካልሰጥሀቸው ይበሉሀል

  • @addis1333
    @addis1333 Год назад

    በረከት ጀግና ሴት ነች እጅግ በጣም ድንቅ ጎበዝ ሴት ነች ምን አልባት ይሄን ዜና እምታየው ከሆነ ከደቡብ ክልል በተጨማሪ ወደ አማራ ክልል ብቅ ብትል የበለጠ ትርፍማ ትሆናለች ያለ ስጋት በሰላም ሰርታ ወገን ጠቅማ እሷም ተጠቅማ መኖር ይቻላል እና ወደ አማራ ክልል ብቅ በይ እንላታለን እንዲ ያለች ጀግና ሴት ጀግና ታጀግናለች

  • @tsigeweinebelay8603
    @tsigeweinebelay8603 Год назад +1

    በሀጥያት የመጣ ገንዘብ የትም አያደርስም መደመር የሚለውን የ7 ክፍል የፃፈውን መፅሀፍ ለልጆችዋ ታንብብላቸው

  • @Ethi912
    @Ethi912 Год назад +9

    She is smart woman ❤❤❤

  • @Abrhame-sz3zs
    @Abrhame-sz3zs Год назад +5

    የጦርመሳሪያ አብራችሁ ትሰሩነበር መቸነው ያወቅሃት መጽሀፍ ሽያጭላይ አይደል ያየሃት ማስረጃ አለህ ፈታደይሊ በጣምነበር የምከታተልህ ለካም እደዚህ ወንፊትነህ እውነተኛ መረጃልቀቅ

    • @firaolbeharu
      @firaolbeharu Год назад

      ፈታ daily እኮ geleltegna midia አይደለም ስለ russia እና ukrain ሲወራ ለራሺአ ይደግፋል
      ስለ ኢራን እና america ሲወራ ለ ኢራን yidegifal beka hule bizu sew midegifewun nw degifewu mizegibut sew sisemawu des yemilewun negr bicha inji iwnetawun aydelem🤮

  • @Jesus_is_the_only_way_to_heave
    @Jesus_is_the_only_way_to_heave Год назад +4

    ጀግና ናትከራሱዋ ኣልፋ ለሀገር የተረፈች ፈጣሪ ይጨምርላት

  • @andualemassefa5056
    @andualemassefa5056 Год назад +2

    ከ ብዙ 'ሀብት' በስተጀርባ ከባባድ ወንጀሎች አሉ።(አብዛኛውን ጊዜ)

  • @FuadHussen-on5ci
    @FuadHussen-on5ci Год назад +4

    ጀግና ናት ❤

  • @Abrhame-sz3zs
    @Abrhame-sz3zs Год назад +1

    እጅግ በጣም የማደንቃት የኢትዮጵያ ሞዴል ገበሬነች የአገራችንን ግብርና የምታዘምን የምታስተምር የሴትጀግናነች አይዞሽበርች

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад +8

    ጎበዝናት የሚሠራን ማበረታታት መሸለም መልካም ቃላትን መናገር ነው ያለብን
    ሀበሻ ቁጭ ብሎ የሚሠራን ጎበዝን ማማት ከሥራው እድፈናቀል ማድረግ መመቀኘት መሥረቅ እርሥ በእርሥ መጋደል በቃ በድህነት እየማቀቁ መኖርን የመረጡ ብዙ ሠነፎችን ተሸክማ መከራዋን የምትበላ ሀገር ቦትኖር ሀበሻናት
    አላህ ቅን ልብ ሥጠን ከሥፍና አውጣን

  • @semontaka6152
    @semontaka6152 Год назад +6

    ወንጀለኛ ነች በረከት ገበሬዋ

  • @danielassefa9458
    @danielassefa9458 Год назад +2

    ባለሀብቶች ለምን ኦሮምያ የሚባል ክልል ሀብታቸውን እንደሚያፈሱ አይገባኝም ሰዎቹ ለዘመናት ምንም ያላደረጉትን መሬት ለምቶ ሲያዩት አይናቸው ደም ይለብሳል

  • @emebetargawu5721
    @emebetargawu5721 Год назад

    የሰይጣን ወገን ነች አብራ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እንጦሮጦስ ትገባለች

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 Год назад +27

    ሰላይዉ ባልዋ እና ከኡጋንዳዉ ሙሴቬኒ ልጅ ጋር የነበራት ን ግንኙነት ን በኩራት የምታወራ ምናምንቴ ነች ከያንዳንዱ ስኬት ጀርባ ወንጀል አለ ማለት ይህ ነዉ። የግብርና ኢንቨስትመንቷ ቢያስደስትም እንኳ፣ እያነቡ እስክስታ😢

    • @fasikasefa8496
      @fasikasefa8496 Год назад +4

      አትገርምም አሁንም ከጀርባዋ ምን እንዳለ ማወቅ ይከብዳል

    • @SevenResources
      @SevenResources Год назад +1

      ከጀርባ ከፊት እያልክ በሰዉ ስኬት አይንህ ሲቀላ እድሜህን በማከክ ትፈጃለህ::

    • @musaalexandra4983
      @musaalexandra4983 Год назад +1

      ወረኛ ድሮም መተቸት ነው ስራው

    • @emmyy6992
      @emmyy6992 Год назад

      @@SevenResources ይህንን ለመረዳት ለአቅመ እዉቀት አልደረስክም ስለዚህ ዝም ብለህ አጨብጭብ

    • @emmyy6992
      @emmyy6992 Год назад

  • @hana.t12345
    @hana.t12345 Год назад +5

    She is a hard worker .....

  • @tsegaye7548
    @tsegaye7548 Год назад +1

    በረከት ከራሷ አልፈ ለሌሎች የተረፈች ጀግና ሴት ነት። ሰው ለምን መልካም መመኘት ይከብደዋል? Think positive

  • @finfineenkanoromotii9455
    @finfineenkanoromotii9455 Год назад

    ጀግና ነች እስካውን የት ነበራችሁ ለአሜት ምቀኞች ሰው ሲለወጥ አትወዱም

  • @Fayameti2024
    @Fayameti2024 Год назад +1

    Bereket❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiyasmamo7561
    @ermiyasmamo7561 Год назад +3

    የምፈለገዉ ባለሐብት እንደዝህቺ ዐይነት ጀግና ሠራተኛ እንጂ ባንክ ዘራፊ አይደለም የሀገራችን ባለሀብቶች እናዉቃለን

  • @bontuabera8224
    @bontuabera8224 Год назад +3

    ያላት ንብረት 80% ያረፈው በኦሮምያ ክልል ነው ። ጥበቃ , የስራ ማስፋፍያ , የደህንነት ዋስትና ያስፈልጋታል በዚህ ላይ የትዳር አጋርዋ የውጭ ዜጋ ይመስለኛል እና ነገሮቹን ከተለያየ አቅጣጫ ማየት መልካም ነው ❤

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 Год назад

    ህዝቤ ለህዝባችን
    እን እናስብ
    አላማዋ ኢትዮጵያን በምግብእራስ ማስቻል ነው:
    ባእድ ለሃገሩ ቀረጥ የማስገባ
    መጥቶ ሃገራችንን በዝብዞ ከሚሄድ
    ተጠጋጋግታ ሃገራችንን በቅንነት ታልማልን ታግልግል :
    እንደሱዋ እይነት ኢትዮጵያን ጀግኖች ይብዛልን;
    ለማንኛውም ቀድሞ መደመር በሁሉም ህዝብ ተቀባይነት ነበረው:
    አሁን ነገሩ ለየቅል ሆኖንን
    የዛሬ እያድርገው:

  • @aminushiferaw9928
    @aminushiferaw9928 Год назад +6

    እህታችን እግድይ ጥናቱንይስጥሽ እጅቦች አፍ ውስጥገባሽ

  • @Mmmm-do4iv
    @Mmmm-do4iv Год назад +15

    እንድህ ጉዷን አውጣልን ከሜዳ ተነስቶ ቱጃር መሆን።የለም።እንድህ ነዋ

    • @meftahyemer377
      @meftahyemer377 Год назад

      Mnm gud yelewum mesariya meneged mn chigr alewu sra new

    • @Nevaeh-57
      @Nevaeh-57 Год назад

      @@meftahyemer377 ሕይወትህ በሙሉ አይመር እንተ ደም ጠጭ የባሏ ገንዘብ የኢትዮጽያ ሐብት እንደሆነ ታዉቃለህ እነ ስብሀት የሰጡት ገንዘብ ነዉ ዉህ ዉህ አትበል እንደ ዉሻ

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 Год назад

      @ Mm mm🙃👉📖

    • @telepo2457
      @telepo2457 Год назад

      ara anchis gud guwad gibi 😠☹jagna nat ye set ambassa sarto magignet min gud yelawum barkiye tankara set tamsalet hulem seketishin yasayen

  • @GodistheAlfaandOmega
    @GodistheAlfaandOmega Год назад +14

    ከእያንዳንዱ ሃብት ጀርባ ወንጀል አለ ይባላል፣ ግን ይመቻት🤣

    • @adicho5964
      @adicho5964 Год назад +1

      Yes Yes that's true

    • @Mamtv11
      @Mamtv11 Год назад

      😂😂😂😂ኤ ነዉደ😅

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 Год назад +16

    የማፊያ ስብስብ አይ አገሬ ኢትዮጵያ
    መጨረሻሽ የናፈቀኝ ከደጉ ህዝብ ጋር ሆነሽ የምነሽበት ሰአቱ የናፈቀኝ

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 Год назад

    ገበሪዋ አበሳናት ሰቶ መቀበል ይህነዉ ደግ አረገች

  • @ጊዮንዩቲዩብ
    @ጊዮንዩቲዩብ Год назад +9

    ኢትዮጵያ ውስጥ የተኛውም ባላብት የሰው ደም አለበት እግዚአብሔር ይፈረዳል አትበሉትም

  • @ethiolove-op9ix
    @ethiolove-op9ix Год назад +3

    እስከዛሬ የት ነበርክ የሄ ሁሉ መረጃ ካለክ ጠካራ ሴት ነች እመነኘ ከዚም በላይ ሆና ታያታለክ ጀግና ነች

    • @ጊዮንዩቲዩብ
      @ጊዮንዩቲዩብ Год назад +1

      የሰው ደም ያለበት የተኛው ትጉ ቢሆን ዋጋ የለምውም

  • @tadessemendesil1543
    @tadessemendesil1543 Год назад +1

    በመሣሪያ አቀባይነት ኢትዮጵያዊያንን ታስፈጅ ነበር ማለት ነው?
    ግልጽ ቢሆን?

  • @shewalemkassa4498
    @shewalemkassa4498 Год назад +1

    የምንሰራ፡እናክብር፡ከመንግስትም፡ከላይም፡እርዳታ፡ይገባታል፡ጠንካራ፡እህት፡ነች፡በርቺ፡እንበላት፡ጫት፡እየቃመ፡የሚፅፍ፡አንመን፡፡ግንባታዋ፡ለአገር፡ነው።

  • @Christianmelody1983
    @Christianmelody1983 Год назад +2

    ባሏ ከባድ የ security ባለሞያ ነው::ዘገባው ትክክል ነው

  • @abebatesfaye6991
    @abebatesfaye6991 Год назад +1

    😎♥️♥️am sooo proud

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 Год назад +7

    Bereket is a blessing for the entire Africa. I wish I have her email address.

  • @aemeromedia
    @aemeromedia Год назад

    nice insight!
    💪

  • @safiayesuf2538
    @safiayesuf2538 Год назад +5

    ከየትኛውም ባለሀብት ጀሮባ ደም ሙስና የሰው ህይወት አለበት😢

    • @debteklehana8800
      @debteklehana8800 Год назад

      ሰርቶ መበልፀግ ሲያቅጥህ ለስንፍናህ ብርታት የሚሆንህ ታፔላ መለጠፍ ነው በል ቁጪ ብለህ አዛጋ ሰነፍ

  • @netsantmulissa113
    @netsantmulissa113 Год назад +2

    She is my hero!

  • @anasir254
    @anasir254 Год назад +13

    ያግዜውን ቋንቋ በዳንብ ያታራደች ያዘማናችን ጀግና ሴት ናት

    • @maggiemaggie7009
      @maggiemaggie7009 Год назад +1

      ኣራ ባኪኽ😂

    • @Nevaeh-57
      @Nevaeh-57 Год назад

      አጋሜ መሮጥ እንጂ ጀግንነት?? የቱ ጀግንነት የኢሳያስ ወታደሮች ተሸክመዉ አስገቧችሁ መልሳችሁ ወጋችሁት ህዝቡን በረሀ ላይ ወረወራችሁ የኢትዮጽያን ህዝብ ገንዘብ ዘረፋችሁ አማራንና አናሳን ሕብረተሰብ ጨፈጨፋችሁ አገሪቷን እራቁቷን አስቀራችሁ ስለ ኦሮሞዎች አያገባኝም የቱ ጋ ነዉ የናንተ ጀግንነት ሕፃኑ ፋኖ አሯርጦ መግቢያ አሳጣችሁ እዛዉ ትግራይ መሸጋችሁ የትግራይን ሕዝብ በረሀብ ቆላችሁ የነጭ ቂጥ አጣቢነታችሁን እንደአያቶቻችሁ ቀጠላችሁ አሁን ግን የመላዉ ኢትዮጽያ ሕዝብ ነቅቷል አብዮትን ከፈለጋችሁ ካመናችሁት በርቱ አብይ የወሎ አምሐራ መሆኑን ስላለቃችሁ ተመልሶ ይቀቅላችሇል አጋሜ ከሐዲ ፍጥረት ኢሳያስን ይልቀቅባችሁ ሐይማኖት ቢሶች

    • @addisseyoum3585
      @addisseyoum3585 Год назад

      Stupid banda galla

    • @lamrotagegne2512
      @lamrotagegne2512 Год назад

      ምንድነው የጊዜው ቋንቋ?እያወራን እየሰማን ያለነው አማርኛ ነው

  • @SintayehuNiguse-hl4zy
    @SintayehuNiguse-hl4zy Год назад

    መልካም ወሬ የላቸውም ማለት ነዉ

  • @habtamuaweke3451
    @habtamuaweke3451 Год назад

    ሌላው ገበሬ ያፈራውን መብላት አቅቶታል አንዳዱ 50 ሺ ይሮ መፅሀፍ ይገዛሬ ሀገሬ

  • @dawitlambamo6543
    @dawitlambamo6543 Год назад +2

    Ramadan Mubarak all My Muslim brothers n sisters

  • @Todaly__NiNo
    @Todaly__NiNo Год назад

    እኔ አንድ ቀን ደስ ብላኝ አታቅም በጣም ነው የምታሰፈራኝ ምክንያቱው ደሞ ከዋንኛ የኢትዮጵያ ጠላት ከሆነችው ከአይረላድ ጋራ ሆና ልሰራ የምችለው አስብውት የማፈያ ስራ ልሰራ እንደምችል ግልፀ ነው እሳዋ ማለት የአይርላድ ካባ ናት አሁን ደሞ አርቴፊሻል መኖ ለኢትዮጵያ ከብቶች እያመረተች ነው የሄ ሴራ ነው አጋልጥው ሕዝብ ይወቅ አንድቀን ሁሉውም ገልፀ ይሆናል

  • @mannasirak2183
    @mannasirak2183 Год назад

    እሷም ጠቅላዩም 😷😷😷

  • @selam2541
    @selam2541 Год назад

    በረከትን አድንቂያት አላቅም ነበር። ምክንያቱም የገንዘብ ምንጯ ግልፅ ስላልነበረ ነው።

  • @eskinderalemayehu9824
    @eskinderalemayehu9824 Год назад +7

    ለኔ ጀግና ነች አሁን ላይ ስለሷ ማውራት ምን አስፈለገ? ማንም እንደሷ መሆን ይችላል ደፋር ከሆነ ግን አትችሉም። ምቀኝነትና ተራ ውንጀላ ነውና የውሸት ወሬ ነው።

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Год назад

    በጣም የምትገርሙ ሰዎች ናችሁ ምቀኝነት አይጠቅምም እንዴ በረከት ጠንክራችሁ መስራት አለባችሁ እንጂ መቅናት እግዚአብሔርን ደስ አያሰኘውም

  • @user-nb1vz6bt2y
    @user-nb1vz6bt2y Год назад

    ደግአደረገች ወሬ በዚህምድር ላይ ንፁህ ፃድቅ የለም ።

  • @abrishzegey8250
    @abrishzegey8250 Год назад

    ዛሬ መልካምና ቀና፥ነገ ግን እንዳይቆርጧት፥እንደገና።

  • @tigestalebachew3666
    @tigestalebachew3666 Год назад +8

    there's no fire without smoke🥴

    • @addis1333
      @addis1333 Год назад

      You make it reverse "there is no smoke without a fire"

  • @wendesenhailu2403
    @wendesenhailu2403 Год назад +1

    አትፍረጂብን! እኛ ኢትዮጵያውያኖች ዛሬ ሰርተን ከመለወጥ ይልቅ በትናንት ታሪክ እየተኩራራን በአላትን በማክበር ብናሳልፍ ደስ ይለናል። ከተራው ሰው እስከ ሹመኛው ድረስ በምቀኝነት ገመድ መንፈስ ተተብትበናል። ይህን እስራት የሚበጥስልን ጌታን ኢየሱስን ካልተቀበልን ከነችግራችን ከነድህነታችን እንኖራለን። ይህ ደግሞ እፍረት እንጂ ኩራት ሊሆን አይገባም። ታፍራና ተከብራ እየተባለ ሁልጊዜ የምንሰማው ዲስኩር በቃ ልንለው ይገባል። ያለፈውን አያሞካሸን የአሁኑን የምንረግም እርካሽ ህዝቦች ነን።

  • @Onelove-bj1zf
    @Onelove-bj1zf Год назад +2

    ከዛም ፡ በፊት ፡ ጎበዝ ፡ እሀት ፡ ነች ፡ የፈለገችውን ፡ ገንዘብ ፡ ብትሰጥ ፡ ብትሸጥ ፡ የማንም ፡ ቪዝነስ ፡ አይደለም ፡ ብርቱ ፡ ጠንካራ ፡ እህት ፡ በርቺ ፡ ለወሬ ፡ ሸብረክ ፡ እንዳትይ🙏🏽🙏🏽

  • @rass6636
    @rass6636 Год назад +3

    ከሁሉም ሀብት ጀርባ ወንጀል አለ

  • @simatube66
    @simatube66 Год назад +1

    ጠሚው ባለሃብቶችን ሮጦ ሲወያይ ነው የምናውቀው ፣ እስካሁን እንዳይታወቅ በምስጢር ተይዞ የነበረው ጊዜ አወጣው ።
    በነገደችው መሳሪያ የስንቱን ህይወት አስጠፍታ ይሆን?

  • @mmennurr
    @mmennurr Год назад +3

    ወላይታ መች መሬት ተርፋት?

  • @LalaHabesha-hb4sm
    @LalaHabesha-hb4sm Год назад

    አትሸወዱ አንዲት የውጭ ምንዛሪም አላመጣችም እሰቲ export አድርጋ ያመጣችውን የውኝጭ ምንዛሪ አሳዬን

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 Год назад +2

    May be her ethnicity helped her to live and work but if she is amhara things will be bad for her.

  • @netsanetwodajo4471
    @netsanetwodajo4471 Год назад

    ይገርማል! አሁን መጽሐፍ ለምን ገዛች ተብሎ ነው ይሄ ሁሉ የስም ማጥፋት ዘመቻ??? ወይ ምቀኝነት😂😂😂😂

  • @menberelakew4238
    @menberelakew4238 Год назад

    በቃ ባለሀብቶች በሙሉ የመተዳደሪያ ስራቸውን ትተው ሀገር በመሸጥ ሀገር በማፍረስና ህዝብን በማስጨረስ ከመንግስት ጋር ወግነዋል

  • @alemneshwoldeyesus7821
    @alemneshwoldeyesus7821 Год назад +1

    እኔ ደግሞ በ 50 ሳንቲም ገዝቼ አደናጋሪ የምሆነው ታያላቺሁ ግን ሴቶች በአፍርካ ባለሀብት ሲሆኑ ደስ ደስ ይለኛል የትም ፍጭው ........

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 Год назад +2

    ዉነት ነዉ በትንሹ ሰታ ከበሀሩ ትጠልፋለች

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 Год назад +1

    በስራዋ የኮራሁትን ያህል መንግስት ስር መወሸቋ ግን አላማረኝም ።

  • @hjtube2467
    @hjtube2467 Год назад +9

    አይይይይ እነዚ ብር ያላቸው ሰዎች። ይገርሙኛል ብር እሚገኙበት መንገድ ነው ሚያሥቡት ብር የሌላቸው ደሞ ብር የሚ ያወጡበት መንገድ ነው ምናሥበው ኢሄን ያህል ሥታወጣ ምን ያህል እንደምታተርፍ ካልኩሌት አድርጋው ነው
    ኢሄን ከሷ መማር ይቻላል

  • @mikiyastadele
    @mikiyastadele Год назад +1

    መግዛትዋ አይከፋም ምንም ብታረግ ልክ ናት ህይወትን በደብ ተረታዋለች ወደድካት

  • @yonathan2895
    @yonathan2895 Год назад

    ምቀኞች ምንም ብተወሩ አትደርሱአትም

  • @fs7193
    @fs7193 Год назад

    ደግ አረገች ምቀኛ ከማሴር ከሴራ በቀር ምን የመስራት አቅም የለውም።
    ቀኑን ሙ ሉ ጫት ና ሺሻ ላይ ተቀምጦ ነገር ሲጠነስስ ይውላል።
    በነገር ተጸንሰው በነገር ተወልደው በነገር አድገው በምቀኝነት በማያገባው ነገር ገብቶ ከስቶ መንምኖ ይሞታል ።
    ይህ ሰው ሞተ የሚባለው በበሽታ ሳይሆን በምቀኝነት በነገርበሽታ ነው ነው ።

  • @hirutanbssie5141
    @hirutanbssie5141 Год назад +1

    Blew blew❤❤❤❤❤

  • @sisaykasa661
    @sisaykasa661 Год назад +3

    👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @ኢትዮጵያለዘላምትኑር-ለ3ረ

    መንግስት ለስደተኞች የሻ ቦታ ምሬት ይስጠን ሀገራችን ኢትዮጵያ ገብትን ምት እናምት ህሽባችንም ከራብ ይድናል ኦሮምያ ክልል ብዙ ምሬት አል ስራ ይስራብት

  • @melakubirhanu199
    @melakubirhanu199 Год назад +1

    ሀሽሽም ልታመርት ትችላለች ይህ ከመንግሥት ጠጋ ጠጋ ለምትሰራው ወንጀል ከለላ ለማግኜት ነው።

  • @wondugogni7700
    @wondugogni7700 Год назад

    She is a heroes

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 Год назад +3

    ሀይ ፈታ ዴሊ ተበላሸ ፕሮግራሙ በቀ ከመጠለቴ በፊት ተሸበለልኩ ለሰጠቹን መረጃዎች በሙሉ አመሰግናለሁ

    • @tezeraberhane9062
      @tezeraberhane9062 Год назад +1

      አፍጥነው ምነው አትተንፍሡ ነው ። የምትፈልገውን መርጦ መስማት መብትህ ነው ። ሚዲያውን አትኮንን ።

    • @abebechkanko2478
      @abebechkanko2478 Год назад +1

      እውነቱን ስለተናገረ ይጠላል ?

    • @kamiletube3956
      @kamiletube3956 Год назад

      መች እውነት ይወድልናል እኛ?

    • @daud3722
      @daud3722 Год назад

      ​@@kamiletube3956 ግለሠብን ማብጠልጠሉ ጥሩ አይመስለኝም እና ሐገሯ ላይ የማይሆን ነገር ብትፈፅም ኖሮ ይህንን ያክል መዋለ ነዋይ አታፈስም ነበር ብዬ አምናለሁ ::
      መንግትን ተቃውመው ጫካ የሚገቡትን በጨካኝነ የሚታወቅ ቡድኖችን የመሣሠሉ የሚረዳ ሠው እንዴትም ተረጋግቶ አይኖርም

  • @abeltesfaye1754
    @abeltesfaye1754 Год назад

    She is the greater d't blame her.

  • @AtsedeAssefa-je5im
    @AtsedeAssefa-je5im Год назад +3

    Being in the sector myself, I support any effort Ethiopians make to invest in our great country however, many Ethiopians since EPRDF's time have returned home to invest in developing our agriculture and have been ripped off by various bale-siltanotch so she is not unique beyond figuring out what she had to do to get the PM's and Shimelis's phone numbers!. The sad part is that instead of there being an equal opportunity for all Ethiopians to invest in our nation, its about ring-fencing opportunities for those who 'fit-in' with those in power.

  • @Mc_Miky
    @Mc_Miky Год назад +53

    ከደም መጣጩ አብይ አህመድ ጋር የሚተባበር ሁሉ የደም እዳ አለበት

    • @KunaVenue
      @KunaVenue Год назад

      ቱልቱላው ፋኖ😅

    • @teka1528
      @teka1528 Год назад

      Yewushà negade, Abiy king of Ethiopia, 100years

    • @accacc5974
      @accacc5974 Год назад

      ትክክል

  • @hustler4454
    @hustler4454 Год назад +8

    በቃ የዘመኑ አዜብ ጎላ በላት😂😂😂

    • @ALMAZ964
      @ALMAZ964 Год назад

      😂😂😂😂😂😢😮

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад

    እራስዋ የተናገረችውን እንደ አዲስ ታወራለህ ስለበፊት ታሪኳ አይመለከትንም ዛሬ ግን ወንዶች የማይሰሩትን እየሰራች ነው ሰው ሲያድግ ለምን እንማንፈልግ ስም ለማጥፋት መሯሯጥ ነውር ነው።

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 Год назад +1

    ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ወሬ መቀባበል ተውና እንዘጋጅ!

  • @abduabdi246
    @abduabdi246 Год назад +8

    She’s amazing who cares what she been through? But what she’s doing is amazing,,, እንዲህ አይናት ስው እናቤሬተታለን and guys feta don’t be jealous,,,, she’s untouchable ማሳሪየ ምናምን , ስለ ማሰሪየ ሂድና በለይናህ ክንዴን ጠይቅ

    • @abrehamtesfaye7278
      @abrehamtesfaye7278 Год назад +2

      Brother, why untouchable if someone commit a crime or something bad? This kind of thought will bring unwanted sacrification to the country.

    • @Nevaeh-57
      @Nevaeh-57 Год назад +1

      @@abrehamtesfaye7278 አብርሐም ወዳጄ ለነሱ መልስ ከመመለስ ከድንጋይ ጋር እንካ ሰላምታ ይሻላል እነሱ የሰዉ ኩላሊት መብላት ነዉ እዉቀታቸዉ የእሬቻ አምላኪዎች

    • @abebaadugna-rh6lk
      @abebaadugna-rh6lk Год назад

      እነ የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው

  • @hailutessema3976
    @hailutessema3976 Год назад

    ምቀኞች ናችሁ ጠንካራ ስለሆነች ነው በቅናት ንደዱ

  • @yayinedesta235
    @yayinedesta235 Год назад +1

    ጠቅላዮ ደሃ አይወድም ደሃ ይፀየፋል በሱ ዘመን ደሃ መኖር አልቻሉም አየተገደሉ እየተፈናቀሉ መኖር ሆኗል አፈ ቅቤው እብይ የስንቱን ህዝብ ያታለለው ግን የዚህ ሁሉ ደም እና እንባ ዋ ብቻ

  • @bizuayehutechane6852
    @bizuayehutechane6852 Год назад +2

    እረ ጥሩ ጥሩ አስቡ ሁል ጊዜ ክፋት።

  • @tigistsisay7352
    @tigistsisay7352 Год назад +12

    እኛ እኮ ለምን ከበረች እንዴት ከበረች እንላለን ለካ ከሰውየው ተጠግታ ነው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Год назад

      ክክክክ ይሆን,እዴ

    • @tigistsisay7352
      @tigistsisay7352 Год назад

      @@genetteshome3906 ሳይሆን አይቀርም

    • @tigistsisay7352
      @tigistsisay7352 Год назад +2

      @@genetteshome3906 ኧረ የአብይ ውሽማም ሳትሆን አትቀረም 😂😂😂

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Год назад

      @@tigistsisay7352 ሴቱ ሁላ ውሺማ በመሆን ነው አፍታም የሜሆኑት ክክ

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Год назад +1

      @@tigistsisay7352 ሰማን እኮ የማይይሰማ ነገር የለም

  • @abrishh2267
    @abrishh2267 Год назад

    We proude with u but don't trust any one in Africa! Breket hero woman

  • @dawudasalefew5750
    @dawudasalefew5750 Год назад

    ታዲያ ይህን ታወቃችሁ በመቶ በሁለት መቶ ሺ በሚሊየን አገዙትም ነበር መጸሀፉን

  • @abityjo450
    @abityjo450 Год назад +1

    Why Ethiopian are not looking positive side to their people? Why we're not encouraging or appreciating hard workers. ......

  • @ethiopiankumneger3771
    @ethiopiankumneger3771 Год назад

    ድሮም ነጮች ለዚህ ወኔጄል የሚያገገቡት ።

  • @hawigebretenesaye2257
    @hawigebretenesaye2257 Год назад +1

    አንበሲት ናት ! በልፋቷ ነዉ ሰርታ ያገኘችው።ለወሬ ጊዜ የላትም።በቃ አንደኛ ነች

  • @germamoges2310
    @germamoges2310 Год назад +1

    ምንም ይፈጠር ምንም ይሁን 50ሺ ዮሮ አንድ መፀሀፍ ከገዛች አዎ ጥቅም ምታገኝበትን መንገድ እያመቻች ነው ።