ለጤናችን እንዲሁም የሰውነታችንን ስብ ለማቅለጥ የሚረዳ ሰላጣ//healthy salad that burns belly fat

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • #ethiopianfood #saladrecipe #cooking

Комментарии • 29

  • @bettwascorner
    @bettwascorner  4 месяца назад +5

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏🥰 ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ አዲሶች ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674 3 месяца назад +1

    ዋው ተባረኪ ሲያስጎመጅ በርቺ❤❤😊

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  3 месяца назад +1

      አለምዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @fantayegenemo1769
    @fantayegenemo1769 2 месяца назад

    በጣም ያምራል ባልቀምሰውም እንደሚጥም ያስታውቃል በርቺ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  2 месяца назад

      የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤

  • @zewdiblessings5347
    @zewdiblessings5347 4 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ውድዋ እህቴ ሁሌም ቄንጆ የምግብ ጠቃሚ ይሆኑ ምግቦች አስራር ስለምታሳይን እኔ ከአንች ብዙ ተምሬአለሁ ጌታ ቤትሽን ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ፀጋና ፍቅር ሙልት ያድርግልሽ🙏❤️🤗

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад +1

      ዘውድዬ አሜን አሜን ይሁንልኝ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

    • @FevenTekia
      @FevenTekia 4 месяца назад

      ምርጧ ሁልጊዜ አንደኛ A+ ምንም አይወጣልሸም ፈጣሪን እዉቀቱን አብዝቶ ይሰጥሸ መልካም ጊዜ

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      @@FevenTekia ፌቨንዬ አሜን የእኔ ውድ ሁሉ ሰላም በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @አለምብመ
    @አለምብመ 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን አሜን ፫ እማ በጣም አሪፍ ነዉ በርቺልን ❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      አለምዬ አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 4 месяца назад

    የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ ማሬ እናመሰግናለን የኔ ባለሙያ😘😘🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      ኩኪዬ እንዴት ነሽልኝ ሁሉ ሰላም እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ የእኔ ውድ🙏🥰❤

  • @nardossolomon6460
    @nardossolomon6460 4 месяца назад

    ቤቲ የኔ ውድ ሁሉ ሰላም ሁሌ የምትሰሪያቸው ምግቦች ልዩ ናቸው በርቺልኝ የኔ ጎበዝ ____

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      ናርድዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ሁሉ ሰላም በጣም በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @leteyletey3923
    @leteyletey3923 4 месяца назад

    ሰላም ዋው በጣም ጎበዝ እጅሽ ይባረክ በርች🙏🙏❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      ለታይዬ አሜን የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🥰❤

  • @belaynegash6550
    @belaynegash6550 4 месяца назад

    ዋው እጅሽ ይባረክ 🎉

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      በላይ አሜን ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @TigestAlemu
    @TigestAlemu 4 месяца назад

    እናመሰግናለን በጣም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      ቲጂዬ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 4 месяца назад

    Bettwa's betam arife new amesegenalewe🙏🙏🙏❤❤❤

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      አስናዬ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤

  • @EjigayehuAbebe-k3h
    @EjigayehuAbebe-k3h 4 месяца назад

    ቤትዬ ሰላም እንዴት ነሽ ሰላምሽ ይብዛ ስለምታሳይን ነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር 😮

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      እጅግዬ አሜን አለሁልሽ አንቺስ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @FuhDgh
    @FuhDgh 4 месяца назад

    እናመሰግናለን እህታለም

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      የእኔ ውድ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤

  • @seniduteklu4935
    @seniduteklu4935 4 месяца назад

    Thanks Betty 💕

    • @bettwascorner
      @bettwascorner  4 месяца назад

      ስንዱዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🥰❤