የመገናኛ ኮሪደር ልማት ተጧጡፏል | Megenagna Under Ground Bridge under construction, Addis Ababa 🇪🇹 Walking tour

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 13

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 27 дней назад +3

    የሰው ብዛት 😳😳 ንብ እኮ ነው የሚመስለው ሲተራመስ ... የኢትዮጵያ ህዝብ 1/4 ኛው እሚኖረው አዲስአበባ ሳይሆን ይቀራል ...? ጌታ ሆይ የዋሁን ህዝቤን ጠብቀው ... 🙏

  • @አሊያ
    @አሊያ 20 дней назад +1

    መገናኛ ሲኤሚሲ መሪ አሳየኝ

  • @Honest-d8u
    @Honest-d8u 28 дней назад

    😍😍

  • @motherethiopiainblackandwh8210
    @motherethiopiainblackandwh8210 27 дней назад +2

    ማነኛው ማስታወቅያ በአማርኛ ከላይ ከታች በእንግሊዘኛ መጻፍ አለበት ህግ ሞሆን አለበት ሁሉም ያደጉ ሀገሮፕ በራሳቸው ቃንቃ ጽፍ ይኮራሉ tourist. He love you when you’re different. We are the only country in Africa we have our letter. 😢

  • @wedajoqejela4433
    @wedajoqejela4433 26 дней назад +1

    እያየሁ ያለሁት ዝም ብሎ የሰው ትርምስ ነው። ሰው እንዲያይልህ እምትፈልግ ከሆነ፣ ዝም ብለህ መንገድ ለመንገድ በህዝብ መሀል ከምትንከራተ ት፣ ትንሽም ቢሆን የድምፅ ማብራሪያ ፣ ምን እየተደረገ እንደሆነና በፊት ምን እንደነበረ ጨምርበት። አሁን እያየሁ ያለሁት ምንም ስሜት አይሰጥም።

  • @hunegnawzemo
    @hunegnawzemo 27 дней назад +1

    የናፈቀኝን ት/ቤቴን ለትንሽ አለፍከው ወይኔ ሳላየው🙆🙆

  • @bircruz555
    @bircruz555 26 дней назад +1

    ተጧጡፏል - Good you changed the wrong spelling.

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu3389 27 дней назад

    ይሄሁሉሰው ጉዳን ይመስላል ያልተማረ ከማራክልል አዲስ አበባ ትለውጣለህ ተብሎ አርሶ ሀገር የሚረዳ ገበሬ በዱባይ ታይት ጂንስ ከተማውን የሞላው መንግስት ከተማውን እያፈርሰ በህግ ለሚኖሩ እውቅናኣመስጠቱ ተጨማሪ የአማራገበሬ ፍልሰትንይቀንሳል thanks prosperity party