Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
*የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ፣ መዝሙርን ከልጅነት ጊዜየ ጀምሬ ነው በሲዲ በካሴት የማዳምጥ፣ በዚህም ሆቢየ በርካቶች አይወዱኝም፣ ለእኔ ግን መዝሙረ ለአዕምሮየ ሠላም ፍቱን ነው።ጌትነት ተከስተ፣ ዳንኤል አምደብርሀን፣ አውታሩ፣ አስፋው፣ ጥላሁን፣ ኤፍሬም፣ ደረጀ፣ ተስፋየ ጫላ፣ ሊሊ ጥላሁን፣ ቤቲ ተዘራ፣ ምህረት ኢተፋ...ከአዕምሮየ ጓዳ የታተሙ ዘማሪያን ናቸው። አሁንም አዳምጣለሁ፣ በመዝሙር ነፍሴ ትደሰታለች።**ክብር ይስጥልኝ!*❤❤❤🙏🙏🙏
ወንድሜ አርቶዶክስ ሆነህ በመቅረትህ አከብርሃለው\; አኔ ከፕሮቴስታን ወደ ተወለድኩባት ተዋህዶ አርቶዶክስ የተመለስኩ ነኝ በአግዚያብሄር ቸርነት ና በአናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅር ና የስዋ አማልጅነት፡፡ ፕሮቴስታን ከላይ ሲያዩት ልብ ይማርካል ውስጥ ከገባህ በኋላ ወደ ሃጥያት ጎዳና በር ከፍቶ ህይወትህን የሚሰብር ሆኖ አግኝቸዋለው፡፡ ስለዚህ በጣም በጥንቃቄ ጾም ስግደትህን ስታቅዋርጥ አርቶዶክስ ሁነህ ተቀመጥ|፡፡ ብዙ ስላደረሱብኝ አባክህ መዝሙሩንም በጣም በርቀጥ ያዘው፡፡ አኔ ከተፈወስኩ በኋላ የነበሩኝን ሁሉ መዝሙር አውጥቼ ጥያለው፡፡ አባት ብታናግር በደንብ ውስጡ ያለውን ያስረድሃል፡፡ አዚህ ፔጅ ላይ የወደቁት በአጋጣሚ ነው፡፡ በአርቶዶክስ ሃይማኖት ስሜትን ቀስቅሶ ወደ አግዚያብሔር መለመን አራሱ ትክክል አንዳልሆነ ትረዳለህ ፡፡ አግዝያብሔር ይጠብቅህ የአናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅር አንዳይለይህ ወንድሜ ፡፡
@@MD-fq7gp ስለጥልቅ እይታህ እንዲሁም ምክርህ በጣም አመሠግናለሁ! ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጽሀፍ ቅዱስን ከመሠረቱ ባለማስተማሯ ልጆቿ እየሸሿት ይገኛሉ።
@@derejeyeshaneh2061 አሁን ሰው ባኖ ብዙ ሥራ አየተሰራ ነው ወንድሜ፡፡ አሚገርምህ ሉተር ደሞ በኣሁኑ ሰዓት የአውሮፓ ሚዲያዋች ጸረ አይሁዳ ጽሁፎቹን ተርጉመው አያጋለጡት ይገኛል ብዙ የአይሁዳ ሕዝብ አስጨፍጭፎ አንዲሁም ቤተመቅደሳቸውን አንዲቃጠል በጽሁፍ ጥሪ ያረገበት በጋዜጣ አየተበተነ ነው፡፡ መጨረሻም አሱ ተሰቃይቶ ዐይኑ ጠፍቶ አልኮሆሊክ ሆኖ አራሱን አንዳጠፋ ነው አየነገሩ ያሉት፡፡ አና ብዙ ሚስጥር አለው ፕሮቴስታንት መርዝ የተቀባ ማር የሚመስል ሃይማኖት ነው፡፡ አኔ ከዳንኩ በኋላ ብዙ ሪሰርች አርጌ ነው ውንድሜ፡፡ አኔም አርቶኦዶክስን ባለማወቄ ነው የከተቱ|ኝ አሁን ወጣቶች አኮ በቲክ ቶክ አያስተማሩ ብዙውን አየመለሱ ነው ፡፡ አግዚያብሔር ይረዳናል አንበርታ ፡፡ ጾም የሌለው ሃይማኖት አንዴትስ ያድናል አንደው አዙረውብን አንጂ መግባቴም ዛሬም ይደንቀኛል፡፡ አግዚያብሔር መድሃኒያለ አናቱ አንደተባለላ ''ኣማኗኤል ብለሽ ስሙን አበዛዥው '' ስለስዋ ፍቅር ተናግሬ አልጠግብም በጥበቃዋ ድኛለውና ፡፡
ዘማሪት መዓዛ ከዚህ ቀደም የሰማሁሽ አልመሰለኝም፣ ግን ከልብሽ በጌታ ፍቅር ስለምትዘምሪ ወደድኩሽ! ጌታ እጅግ ይባርክሽ!
ተባረኪበብዙ የጌታ ክብር በሀይል ያለበት አምልኮ ይህ ያሚያመለክተው በጌታ ፊት መሆንሼን ነው ፀሎትና ዝግጅት ያለበት ያስታውቃል ቀጥይ ጌታ እስኪመጣ በክብር ከመላክቶች ጋር በንጉሱ ፊት እስትዘምሪ በርቼ ተባረኪ በብዙ ❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ
Amen 🙏🙏🙏🙏 geta yebarkish
ማዝዬ,ውድድ❤❤❤❤❤❤,ፀጋ,ይብዛልሽ,ተባረክ
❤ zemenish yibarek ❤❤❤
❤❤❤❤
ጌታ ይባርክሽ
Amen ❤❤
ተባረኪ ❤❤❤
Amen 🙏 Amen 🙏🙏🙏👏🏾👏🏾🤲🤲🔥🔥🙌🙌❤️❤️
Ameen📖♥♥♥♥♥
Amen,tebareke ehte
Maze Blessed singer
Wowowowowowowoowowowoww Wowowowowowowoowowowoww ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
*የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ፣ መዝሙርን ከልጅነት ጊዜየ ጀምሬ ነው በሲዲ በካሴት የማዳምጥ፣ በዚህም ሆቢየ በርካቶች አይወዱኝም፣ ለእኔ ግን መዝሙረ ለአዕምሮየ ሠላም ፍቱን ነው።ጌትነት ተከስተ፣ ዳንኤል አምደብርሀን፣ አውታሩ፣ አስፋው፣ ጥላሁን፣ ኤፍሬም፣ ደረጀ፣ ተስፋየ ጫላ፣ ሊሊ ጥላሁን፣ ቤቲ ተዘራ፣ ምህረት ኢተፋ...ከአዕምሮየ ጓዳ የታተሙ ዘማሪያን ናቸው። አሁንም አዳምጣለሁ፣ በመዝሙር ነፍሴ ትደሰታለች።*
*ክብር ይስጥልኝ!*
❤❤❤🙏🙏🙏