//ውሎ//ከፊልም ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ ጋር "ከዊልስሚዝ ጋር ሰርቻለሁ ግን ያን ያህል አያጓጓኝም …" //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 99

  • @libelight
    @libelight 8 месяцев назад +13

    John 3 (አማ) - ዮሐንስ
    16: በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    17: ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 месяцев назад +17

    ❤❤ደስ የምትል እናት ናት ፈታ ያለች አይዳያ

  • @LemlemYikalo-fx9ml
    @LemlemYikalo-fx9ml 6 месяцев назад +1

    የኛ በመሆንሽ ብቻ ደስ ይለኛል የሀገር ጀግና አይዳ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @belloshabeshawi3898
    @belloshabeshawi3898 8 месяцев назад +11

    የስ በሀሳቧ እስማማለሁ Emotional connectionበሁሉም ነገር በጣም አስፈላጊ ነው!

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 8 месяцев назад +1

    አይዳ የምትወደድ ናት ዮቱዮብዋን እከታተላለሁ ደግነትም አላት አዛኝ ናት እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጣት ከነቤተሰብዋ❤❤
    💚💛❤️

  • @አላህወኪል-ፀ2ወ
    @አላህወኪል-ፀ2ወ 8 месяцев назад +20

    ሊያ እርጉዝ ናት ወንድ ነው የምትወልጂው ኢሻአላህ

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 8 месяцев назад +11

    በጣም ደሰ አለኝ እርጉዝ መሆንሽን ሳውቅ ። እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jojolove791
    @jojolove791 8 месяцев назад +15

    አይዳ በጣም አድናቂሽ ነዉ ❤

  • @sarahfatima4319
    @sarahfatima4319 8 месяцев назад +14

    በየዋት ቁጥር ማልጠግባት ምርጥዬ ጎበዝ ሴት በርቺ።🎉🎉🎉❤❤

  • @saritytube8673
    @saritytube8673 8 месяцев назад +20

    የመዳም ቅመሞችየ በሰላም ላገራችን ያብቃን 😊🙏

  • @Amen1785-KM
    @Amen1785-KM 8 месяцев назад +3

    ልጅ አሜን ምርከና እድሜ 4 ዓመት ከ 5ወር የልጆች ፕሮግራም ላይ መሳተፍ ስለሚፈልግ መዝግቡልኝ።

  • @tadelechtanga858
    @tadelechtanga858 7 месяцев назад

    አይዳዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ እኔ እንጃ ግን ብቻ በጣም ነው የምወድሽ።ሁሉም ነገርሽን በጣም ነው የምወደው ።

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 8 месяцев назад +2

    አይዳ ስወድሽ🥰👏 ምርጥዬ ሰው ነሽ

  • @Alem1985
    @Alem1985 8 месяцев назад +5

    ሊያዬ እርጉዝ ትመስያለሽ ❤ ደስ ስትል

  • @iftojanka5825
    @iftojanka5825 8 месяцев назад +3

    I like her the way she is talking Aida❤

  • @libelight
    @libelight 8 месяцев назад +3

    የምወድሽ አይዳ ኢየሱስ ይወድሻል ከሞት በኃላ ህይወት አለ ስለዚህ በጊዜ ለዚህ ጌታ ህይወትሽን ስጪው❤❤❤

    • @meseretbalaker
      @meseretbalaker 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @yenantw21
      @yenantw21 8 месяцев назад

      ጉድ እኮ ነው።🤣🤣🤣እረ ተፋቶት እርሷን

    • @asterasamenew9236
      @asterasamenew9236 8 месяцев назад

      እረ ተው የሰውን ክብር አትንኩ የሶን ሐይማኖት. በምን አወቃችሁ ደሞ ?? ⁉⁉⁉ ባገኛችሁት አጋጣሚ መለፍለፍ ትወዳላችሁ 👈👈👈 የሰው ልጅ አምኖ ሲመጣ ነው ደስ የሚለው 👈👈👈 አረጋጉት አመሰግናለሁ

    • @leultabor8214
      @leultabor8214 7 месяцев назад +1

      ልብሽን ህይወትሽን የውሸትም ቢሆን የሰጠሽው ውነተኛው ኢየሱስ መሆኑን አረጋግጪ መፅሀፍ መንፈስን መርምሩ ይላል 😊

    • @EdenEthiotube
      @EdenEthiotube 6 месяцев назад

      ❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 8 месяцев назад +3

    Congratulations Liya!!

  • @AbdlhadiMujibAkmelAbdlhadiMuji
    @AbdlhadiMujibAkmelAbdlhadiMuji 7 месяцев назад

    Ayda the ምርት አንድ አደኛ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ የት ላግኝሸ በኛ ሰፈር መች ነው ምትመጭው እወድሻለሁ ❤❤

  • @arsemazekarias6163
    @arsemazekarias6163 8 месяцев назад +2

    Ayda professional confident hard worker......i wanna be like her when i grow up 😂am really proud of her ❤️ ♥️ 💕 💖 💜 💓 ❤️

  • @filagotgetachew8939
    @filagotgetachew8939 8 месяцев назад +5

    Shes amazinggggg

  • @jamilatub-tt1lp
    @jamilatub-tt1lp 8 месяцев назад +4

    ሊያ እርጉዝየ

  • @BettyMola-w4i
    @BettyMola-w4i 8 месяцев назад

    ኢትዮጵያዬ አይዳ ስወድሽ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shalom2yeshua228
    @shalom2yeshua228 7 месяцев назад +1

    JESUS Loves you ... Ayda
    The true way for ur ethernal life is Jesus...

  • @Afriopiatube12
    @Afriopiatube12 8 месяцев назад +4

    ይመቻት ❤

  • @phillymuhammad4170
    @phillymuhammad4170 8 месяцев назад

    Ebs should hire ayda she's great editor 🥂💯💯💯

  • @מסיטאריק
    @מסיטאריק 8 месяцев назад +1

    አይዳ ሳቆ ደስ ሲል

  • @ethiopiaprevails38
    @ethiopiaprevails38 8 месяцев назад +1

    EBS is promoting diversity, equity, and inclusion in Ethiopia.

  • @hayatsharafa1258
    @hayatsharafa1258 8 месяцев назад +1

    EBS laye betsera entbqat alen echin jegena

  • @danieltadesse1061
    @danieltadesse1061 7 месяцев назад

    አይዳየ በጣም ደሥ ትያለሺ

  • @nigistfanta586
    @nigistfanta586 8 месяцев назад +2

    Ayda awesome ❤

  • @loveandmarriage7122
    @loveandmarriage7122 8 месяцев назад

    ayedaye is the best of best to me God bless her

  • @woinishetchabbert6195
    @woinishetchabbert6195 6 месяцев назад

    She is amazing lady❤

  • @Alem-m8l
    @Alem-m8l 8 месяцев назад

    Yemir betam new yewodedikat fata yelech sewu ❤❤

  • @FilmCritic933
    @FilmCritic933 7 месяцев назад

    What is the movie name they’ve watched?

  • @hindiyahussen2030
    @hindiyahussen2030 7 месяцев назад

    Adity wow l love your energy 🫶🏽👑♥️

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 8 месяцев назад +1

    Liya konjo ❤❤❤

  • @wubalemeshetu7266
    @wubalemeshetu7266 8 месяцев назад

    Ayda cactus drejetesh min hone
    I think you created "yegna group" right? Anyway i appreciate what you doing brave woman

  • @Lolotesfay
    @Lolotesfay 8 месяцев назад +1

    I loveeeeeeeeeeeee this Woman ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bezaassefa3891
    @bezaassefa3891 8 месяцев назад +4

    ኢትዮጵያዬ ምነውጠፋሳ?¿

  • @TiruMekonene-yi1tx
    @TiruMekonene-yi1tx 8 месяцев назад +4

    ይችን ሴትዮ አገናኙኝ በፈጠራችሁ

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 8 месяцев назад +1

    አይዳ ጀግና

  • @wubetuabelew439
    @wubetuabelew439 8 месяцев назад

    Aydaya btam nw mwodsh ❤❤

  • @Aselef-x8o
    @Aselef-x8o 8 месяцев назад

    ተዋናይ መሆን ምይኞቴ ነበር 😊

  • @munayibra8464
    @munayibra8464 8 месяцев назад

    ሰወዳት❤❤❤

  • @TiruyeTesfaye
    @TiruyeTesfaye 8 месяцев назад +1

    ከውሀላዋ ያለው የሬንቦ ዣንጥላ ነው,,, ፈታ ያለች ናት

    • @devovic6389
      @devovic6389 8 месяцев назад

      ሬምቦ የምን ምልክት ነበር?

    • @samwell59
      @samwell59 8 месяцев назад +2

      የግብረ ሰዶማዊያን ምልክት

    • @alberteinstein9034
      @alberteinstein9034 8 месяцев назад

      Mebtuwa newu feta yalech himechat

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 8 месяцев назад

      ገርሞኛል ጃንጥላው

  • @TiKi-wy6uc
    @TiKi-wy6uc 8 месяцев назад +6

    እኔ ግን ምኗም አልጣመኝም ነገርየውን ትመስላለች

  • @marken3608
    @marken3608 8 месяцев назад

    የDj Lee ታላቅ እህት ነች እንዴ ??

  • @rahmaali9742
    @rahmaali9742 8 месяцев назад

    Ayida jagina nat❤❤❤

  • @fafi6045
    @fafi6045 8 месяцев назад +2

    ዳንኤል ግን ቢቀርብህ😏

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 8 месяцев назад

    ኢትዮጵያ ስመጣ አይዳን እና መአዛ ብሩን ማግኘት እፈልጋለሁ በጣም አድናቄነኝ መልካሞን ሁሉ እመኛለሁ

  • @Rasamabaafar
    @Rasamabaafar 8 месяцев назад +1

    ጋዜጠኛዋ ሌላ ቋንቋ ሚያወሩ ነው የመሰላት ተቁለጨለጨች እኮ።😂😂😂

    • @Misguun
      @Misguun 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

  • @Aselef-x8o
    @Aselef-x8o 8 месяцев назад

    በናትሽ ምኞተን አሳክልኝ😢😢😢

  • @tigistahmed9593
    @tigistahmed9593 8 месяцев назад

    Ayeda betam bekat yalat sate 1 ken bagenat menotea new❤

  • @labalaba6647
    @labalaba6647 8 месяцев назад

    ሊያ ስትበዪ በደንብ ቢዪ

  • @ZionTigest
    @ZionTigest 8 месяцев назад +1

    Liya i really like you but don't touch your guest

  • @SeniReta
    @SeniReta 8 месяцев назад

    ሴት እኮ እንደ ሴት ስትሆን ክብሯ እኮ ነው እግዚአብሔር በስራው ትክክል ነው ይህን እመኚ አይዳ

  • @fatima-jk3mh
    @fatima-jk3mh 8 месяцев назад +2

    ማራራ ጉድናን ትመስላለች

    • @kedist1978
      @kedist1978 8 месяцев назад

      😂😂😂

    • @tigis5540
      @tigis5540 8 месяцев назад

      😂😂😂

  • @wubalemeshetu7266
    @wubalemeshetu7266 8 месяцев назад

    I know u rasied with honorouble family. Your granpa and brother teddy ashenafi were workholic

  • @blenabebe981
    @blenabebe981 8 месяцев назад +2

    አው ተሰምቶኛል ያልሻት ፋርተሻት ነው አይደል

  • @SomaSoma-nr7qw
    @SomaSoma-nr7qw 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @tilahuntadeese4091
    @tilahuntadeese4091 8 месяцев назад

    all the beast

  • @tilahuntadeese4091
    @tilahuntadeese4091 8 месяцев назад

    baxemnwe miwadesh

  • @mamayemamaye6530
    @mamayemamaye6530 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @HabitamuBirahanu
    @HabitamuBirahanu 5 месяцев назад

    Benatish ineakrbi be marayami

  • @wintanagirmay5350
    @wintanagirmay5350 8 месяцев назад

    I apprciate ayada wow u are best ever😍😚😙

  • @MeriymAli-vz2dc
    @MeriymAli-vz2dc 8 месяцев назад +1

    ሴት እንደወንድ ስትሆን ደስ አይልም

  • @Subla-e3d
    @Subla-e3d 8 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @devovic6389
    @devovic6389 8 месяцев назад

    ፆታዋ ግን ምንድን ነው?

  • @kedist1978
    @kedist1978 8 месяцев назад +1

    ሴት ነች ወንድ ነው 😮

  • @helenthomas5230
    @helenthomas5230 8 месяцев назад

    lokal gazetegnoch selchet yelalu

  • @yamrotgetu2143
    @yamrotgetu2143 8 месяцев назад

    Sitasitela begata ahun yichi minuwa new yemiyasitemirew endewm lezibiyan yemitasifafa new yemitimesilew 🤮👹

  • @cuanrisa901
    @cuanrisa901 8 месяцев назад

    Ar liya alebabesish
    👎👎👎

  • @ዮሴፍ-ቘ4ዘ
    @ዮሴፍ-ቘ4ዘ 8 месяцев назад +1

    ወንድናት ሴትናን

    • @MyEthiopiaOneLove
      @MyEthiopiaOneLove 8 месяцев назад +1

      Jil

    • @ShegerBusiness
      @ShegerBusiness 8 месяцев назад +4

      ጀግና ናት!... አንተ ግን ባለጌ!

    • @እሙነኝከስዳትመልስ
      @እሙነኝከስዳትመልስ 8 месяцев назад +1

      ማሀይም አይዳ ጀግነ የጀግነ ጀግነ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 8 месяцев назад

      ሥድቡን ምንአመጣው ሁለነገሯ የሴት.አክት ሥለለላት ይሆናል ​@@addisababanazareth1525

  • @showa8370
    @showa8370 8 месяцев назад

    ሰውዬ ነው ሴትዮ?

  • @SelamawitAyele-hu1iw
    @SelamawitAyele-hu1iw 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 8 месяцев назад

    ❤❤❤