Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አባትየው እበክህ የቀን ሥራም ቢሆን ሠርተህ ልጁ የሚያስፈልገውን ነገር አሟላለት እናትየው የተሸከመችውን ብሎኬት መሸከም ያቅትሀል
ትክክክል
👏👏👏👏
👌👌👌👍👍👍
ዝም አትይውም የዘመኑ ወንድ ራስ ወደድ ነው ባይሆን ለራሱ ሳይበላ አደራ ⁉️ ተደ ከምባለው ላይ እንዴት ልጁን መርዳት አቀታው አሆን ልጁ ስላደገ አጎግቶት ነው ❌❌❌
@@narditube4378 እረ በሠው ላይ መፍረድ ቀላል ነው ምን ችግር ገጥሞት ይሆን የሚለውን እንሥብ ምን አልባት አሞት ይሆናል ወይም የመንፈሥ ችግር ይኖርበት ይሆናል !!!
አባትየው ልጁን አስጨነቀው በጣም ያናድዳል አስመሳይ በዚህ አለም ላይ እናትን የመሰለ የለም እንኳን ደስ አለሽ እናት አለም እንኳንም እመብርሃን አስገኘችልሽ
የአባትና የናት መለያየት ለልጆች ተፅኖ ያሳድራል እህህህ ለልጃችሁ ስትሉ አብራችሁ ኑሩ
Yes it is true very important for a child Life been together.
🙄ለተቀማጭ
@@ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ ቡና አፍሉ
ትክክል
@@abebaeyob3056 እንድማመር
እንኳን ደስ አላችሁ አባትና እናት ታርቀው አብረው ልጃቸውን ቢያሳድጉ መልካም ነው
ኡነት ነዉ ልጅ በወላጅ ያምራል
ትክክል ነሽ ታርቀው የምናይበት ያድርገው
ትክክል ወላሂ ልጁች ልባቸው ይጎዳል
@@wallokamisseumuazuzwalloka396 endmamar
@@ትዝየቢኒ58 endmamar
አባትየዉ በጣም ልታፍር ይገባል በመካከላችሁ ጠብ እና መለያየት ቢኖር እንኳን ልጅህን ግን የማሳደግ እና የመርዳት ግዴታ አለብህ እናት ብቻዬን መከራዬን አይቼ ነዉ ያሳደኩት እያለች ለማስመሰል የሌለ ድራማ አትስራ
Ewenet nw asmesai
ጤነኛ ሆኖ እጅ እግር እያለው ምንም አረዳቸውም ስራ ስለሌለኝ ይላል አዳነች አቤቤ እንድትሰጠው ነዋ ስራ ጨካኝ ነው
በትክክል በጣም አስመሳይ አባት ነው ያልረዳውን ልጅ እንደዚ አክት ሲያረግ በጣም ነው የሚያመው
መምህራን እባካችሁ ከእናት ከአባት ቀጥሎ ሀላፊነት አለባችሁ እባክችሁ ልጆችን የምትቀጥቡት መንገድ አስተካክሉ
ከነትና ከአባቴ በበለጠ ነው አስተማሪዎቼ ይሰሩኝ የነበረው ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸውና።
Endmamar
Yes, it is exactly happened my son
😥ኡነት
ትክክል ግን መምህርም ሰዉ ነዉ እኛ ቤታችን ልጆቻችን ሲያጠፉ መቆጣቱ ማሰልጠኑ እንዴት ይደክመናል መምህራን ደግም የስንቱን ችለዉ እንደሚኖሩ ያሁን ልጆች ባህሪቸዉ ከባድ ነዉ ለስራዉም የተሰጠዉ ክብር ዜጋን ከማነፁ አንፃር ሲታይ በጣም ትንሽ ነዉ እናት ሁሌም ልጃዋ ጨዋ ነዉ መምህራንም የልጆች ብርሃን ናቸዉና ለሞራላቸዉ ቢጠነቀቁ መልካም ነዉ
በዚህ ዘመን አምላክ ልጅሽን በስላም እጅሽ አስገባልሽ🙏🏾❤️አባት እባክህን እራስህን ቀይርና አብራችሁ ኑሩ አንተም ለልጅህ ጥሩ ፍቅር አለህ ደግሞ ገና ወጣት ነህ ለምንስ በአንድ ልጅ ትቀራላችሁ ሁሉም ያልፉል ተለወጥ ሥራ አይጠፉም በርታ ትችላልህ🙏🏾
😭😭😭😭😭😭😭😭wyiiii begeta bezi bexefa gize beselam wede inatu guya memeles tilk neger newu
ኣባት ሆይልጅህን ከልብ የምትወድ ለመምሰል ኣትሞክር።ለልጅህ ፍቅርና ክብር ካለህ ከባለቤትህ ጋር ታርቀህ ምንም ይሁን ዝቅ ብለህ ዝቅተኛ ገቢ ያለው ስራም ቢሆን ሰርተህ ፡ ሱስም ካለብህ ሱስህን ገተህ ለልጅህ ለመኖር ሞክር።መምሰል እና መሆን እጅግ ይለያያሉ።ባንተ እድሜ ስራ የለኝም ብሎ ማለት እጅግ ያሳፍራል።ኣሁን ካልሰራህ መቼ ልትሰራ ነው???እድሜ ከገፋ፡ ጉልበት ሲከዳ ፈላጊም የለህም እኮ።እንደኔ ከሆነ """""ኣስተውል""""" እልሃለው።
❤👌
Betam tikikil yehone melkit new 👏👏👏
👍❤️🌹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Esua kelfelagechis Atifiradu
እን ፍርድ ከባድ ነዉ
አባት ልጅህን እንደዚህ እየወደድከው እናቱን እግራ ስር ወድቀህ ለልጅህ ብለህ አብራችሁ ኑሩ
ልጁ ጪቀት በዝቶበት ነዉ ትምርቱንም ደካማ የሁነዉ አታጨናንቁት ከቤትም ከትምርትቤትም ኡፍፍፍፍ😥😥😥😥😥😥😥
It’s true Webit, he is so sweet.
አባትዬው ምን ሆነው እዚህ ካሜራ ላይ የሚጨማለቀው አስመሳይ እሷ የምሰራውን አንተ መሰራት ያቀታሀል አስመሳይ ወንዶች ካሜራ ላይ እማየ ❤❤❤❤አንቺ እኮ ልዩ ነሽ
አፌ ቁርጥ ይበል
እኮ አስመሳይ
@@hedina4603 endmamar
@@mariamawits3689 endmamar
ደርባባ ጀግና እናት እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ አባትየው በዚህ ዘመን እንዳሉት ሱሰኛ ወንዶች አንዱ ትመስላለህ እራስህን አርም እና ለዚህ መልካም ልጅህ መልካም አርዕያ ሁነው!አይዞሽ እህቴ አሁንም በድቁናው ትምህርት እንዲጎብዝ እርጅው አድራሻሽ ካለ እናግዝሻለን ተባረኩ
አይከብድም ትመስላለህ ማለት ህመም ኖሮበት ቢሆንስ
ስለሚከብድ ነው እኮ "ትመስላለህ"ያልኩት ነህ አላልኩ!ደግሞ ከእናትየዋ አገላለፅ አማርኛ የመጀመሪያ ቋንቋው ለሆነ ሰው ግልፅ ነው ለማንኛውም ይቅርታ
አትፍረጂ ወይ ታማሚ ይሆናል እንጂ ለሌጁ አይሰንፍም ተይ በይሆናል አይፈረድም ፈጣሪ ነዉ የዉስጡን የሚያቀዉ🤫
በትክክል ገልጸሻል አባትየው ለልጁ ፍቅር አለው ግን 100 ፓርሴንት አለው ማለት አልችልም ምክንያቱም ከልጁ ተለይቶ አይኖርም ነበር ብሆን ኖሮ
አባት አካበደ እንዳሳደገ አስመሳይ እናትዬ እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ የወለደች እናት ህመምሽ ትረዳዋለች
አባት መሳም ማቫቨት ልጅ መውደድ አይደለም አታስመስል የውቨት ነው ያደገ ልጅ ማንም ይሰማል ሀላፊነት የለህም እናትየው ጀግና ነሽ ይደግልሽ
100 💯 ewentihe new
የኔ ምስኪን 😭ምንድነው ቤት ውስጥ ቁጣ ሲኖር ነው እንዲህ አይነት ውሳኔ ሚወስኑት የዘመኑ ልጆች ቁጣ አይፈልጉም ጥንቃቄ ማድረግ ጥሩ ነው 😢😢እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ አላችሁ 🙏🏿🙏🏿😘😘አባትና ልጅ ተመሳሳይ ናቸው 🤩ሰው ሰውን በሚያርድበት በዚህ ጨካኝ ዘመን ልጆቻችሁን ተብቁ ወላጆች 😥እኔስ እንኩዋንም ትዳር ልጅ የለኝ 😢የምወዳት የወንድሜ ልጅ ስላለች በጣም አስባለሁ ልጅ ጠፋ ሲባል በጣም እጨነቃለሁ እግዚአብሔር ሆይ ልጆችን ጠብቅልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
The mother is very knowledgeable than some teachers who are not aware about child psychology. be blessed
አቤኔዘር የሚባሉ ልጆች በጣም ምስኪን ደግ እሩሩ ለእናቱ አዛኝ ናቸው በልጄ ስለማየው ነው አምላክ እንካን አስገኘልሽ የኔእናት አምላክ ይጠብቅልሽ
ማለት ስማቸው አቤኔዘር የሆኑ ሁሉ ሚስኪን እሩህሩህ ናቸውዴ አልገባኝም በስም ነዉዴ?
እዲገባሽ በምን መጥብጬ ላጠጣሽ ግን አድነገር ልገርሽ አቤልና ቃዬል የሚባሉ ወድማማች ነበሩ እናማ አቤል የዋህ ወድሙን አማኝ ወድሙን ወዳጅ በቃ ባጭሩ ደግ ነበር እናም በደግነቱና በዝምተኝነቱ ሰዎች ይወዱታል ያ ቃዬል በወድሙ ቀቶበት ገደለው ደጉን ወድሙን ከዛም የአቤል ደም ጨወና ቃዬል አበደ በተረፈም ትልልቅ ሰው ካገኘሽ ጠይቂ🙄🤔
አቤነዜር የሚባል ነፍሰ ገዳይም አውቃለሁ😳 ደሞ በስም ባህርይ ይታወቃል እንዴ? 🤣🤣🤣
@@እዛውዋርካውስርነኝ ኧረ ምንም መበጥበጥም ማጠጣትም አይጠበቅብሽም እኔ የሚረዳ ጭንቅላት አለኝ የፃፍሽው ታሪክ ትክክል ሊሆን ይችላል በዛ ቢሆን ከዚህ በላይ ስንት ዴግ ቀደምቶች ነበሩ ሆ
@@እዛውዋርካውስርነኝ አቤነዘርና አቤል የተለያዩ ናቸው
እናት ለዘላለም ትኑር። እንኳንም ተገኘ።
ለናቱ ክብር ስላለው በጣም ምርጥ ልጅ ጀግና የኔውድ ወንድም
አግዝአብሔር ይመስግን በሰላም መገኝቱ በዚህ ክፉ ዘመን አናቱም አባቱም ያሳዝናሉ @ አባትዬው የምር ልብ የነካለ @ የእናቱ መለክት ለመምህራኖች ያስተላልፍቼው 👌 ልጆችን እንድ ባሀሪያቸው ልሪዳቸው የገባል 👍
ወይኔ እንዴት አንጀት ይባላል እባካችሁ መምህራኖችና ወላጆች የምትናገሩትን ቃላት ምረጡ የዘመኑ ልጆች ትንሽ ነገር ነው የሚበቃቸው ልጄ ገና አንድ ፍሬ ልጅ ነው እኮ ብትወድቅ እራሱ ደግመ መማር ትችላለህ የወላጅ አብሮ አለመኖር ውጤቱ ይህ ነው በቃ አባትየው እባክህን የቀን ስራም ቢሆን ሰርተህ ልጅህን የሚያስፈልገውን ነገር አሟላለት
እንኳን በደህና ተመለስህ ወንድማችን በቤተክርስቲያን ትምህርትህ ጠንክር ለሚገጥሙህ ፈተናዎች የማለፊያ መሰላልህ ነውና የእግዚአብሔርን ቃል በደብ እወቅ። አይዞህ
እውነት ነው 😥
@@Sara-ok8ri endmamar
Endmamar bekenenet
ውይ ዘንድሮ 😢 በስንቱን እናልቅስ አለመታደላችን
🥰🥰🥰🥰😎😎😎😎
ቀላል ወይ አንድ አንድ ወንድ ሴትን ልጅን አጉል አድርጎ መለያየት አረ እንዴት ትዳር እንያዝ አብታሙም ያሁ ነው ደሃም ያዉ ነው ምን ይሻላል ግን
እንኳን በሰላም ከልጃችሁ አገናኛችሁ!!!ወላጆች እባካችሁ ተስማምታችሁ ልጃችሁን ለቁም ነገር ለማብቃት ሞክሩ!!!ልጅን ማሳደግ ሁል ጊዜ የእናት ሀላፊነት ብቻ መሆን ያለበት ይመስል አብዛኛው አባት ሀላፊነት አይወጣም!!!
እኔን አፈር ይብላኝ ልጄ ገና እኮ ልጅ ነህ ብትወድቀ ደግመህ ትማራለህ ድቁና የሚማር ከሆነ መንፈስ ይፈታተነዋል ስለዚህ በፁሎት በርታ ፀበልም ቢጠመቅ ጥሩ ነው
@@ባርችነኝእናቴንናፋቂ endmamar
እዴ አባት አረጋጋው ልጁን ኮፊውዝ አደሩከውእዴ በስላም ነው ይልቅ ስራና አግዛት በጣም ጠካራ ሴት ነች
ሁለቱም ለልጃቸዉ ፍቅር እንዳላቸዉ ያሥታዉቃል 🥺
በጣም
ልጁን የማይወድ ወላጅ አለ ማለት ነው!
@@user-cd9bt9bn9k ወላጅ ሁሉ ልጁን በዚ ደረጃ ይወዳልም ማለት አይቻልም ግድ የሌለዉ አለ ወልዶ ሚጥል አይራበዉ አይጥማዉ እንጂ ፍቅር እና እንክብካቤ እንደሚያሥፈልገዉ ማይረዳ መረዳትም ማይፈልግ
@@አበባየኤርሚታናሽ endmamar
አልቅሼ ልሞት ነው በማርያም አስታርቆቸው እናቱንና አባቱን ወደፀበል ውሰዱት ልጁን የመናፍስት ሴራ ሊሆን ይችላል።እኴን ደስ አላችሁ እንኳን ተገኘ።
ልጆች የቤተሠብ ውጤት ናቸውልጆችን ሥናሣዲግ እናትም እህትም እንሁንላቸው አሣምረን ካሣደግናቸው ለኛው ነው ጥቅሙ ልጆቻችንን ከጎናቸው እንሁን
እሰይ እንኳን ጌታ ረዳሽ ልጅሽ ተገኘልሽ እህቴ እኛ ወላጆች ለማስፈራራት ብለን የምንናገረው ነገር ልጆቻችን ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም ተምሬበታለሁ ይሄ ቅን ልጅሽ ይባረክልሽ እግዚአብሔር ዋጋሽን አያጠፋምና የካሳ ዘመን ይሁንልሽ
Endmamer
እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ አባት እና እናት ታሪቃቹ አብራቹ ኑሩ አባቱ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐
@@misslolicha3686 endmamar
ኢኔ አሰተማሪ ነኝ እናትና አባት የተለያዩባቸዉ ልጆች እንደዚህ ናቸዉ እባካችሁ ወላጆች ለሰጆቻችሁ ሰትሉ ተቻችላችሁ ኑሩ
እኔየ ተለያይቼየ ነው ልጀን 1፡እከ12ኛ ክፍል ድረስ የፈለገዉን እየጠየኩ ከዚሀ አድርሼየ፡አለሀምዱሊላህ አሁን የመልቂያ ፈተና እየወሰደ ነው አላህ ይርዳዉ አባቱ የምስት ሰረተኛ ነው አድቀን ጠይቆት አያቅም እኔም እድሜየንም ልጅነቴንም በልጀየ ጨርሻለሁ ብቻ ልፋቴን ይቁጠርልኝ ናቹራል ሳይስ ነዉ የሚያጠናዉ የዛሬየ ልጆ እደቀላል ማስተማር ከባድ ነው ደስ ያለኝ ወደ ዩንቨርሲቲ መሆኑ ነው አባቱ ያገባል ይፈታል እዬየ ግን ሁሉ ነገሬየ ልጀየ ነው ፡በአረብሀገር ለፍቼየ ልጆቼን አቁም ነገር ለማድረስ እየጣርኩ ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ወይይይይ አባቱ ፣በጣም እንደሚወደዉ ያስታዉቃል
mewuded endezi newu ende????????????????????????
መውደድ ለ media አይደለም ያውም ለገዛ ልጁ በተግባር ነው እንጂ!!
Asmasayi abeti 😭😭😭😭
@@yordanostamiru8912 endmamar
@@selamf1101 endmamar
እግዚአብሔር ሆይ አባት እና እናቱን አንድ ያድርጋቸው ቤታችሁን በፍቅር ይሙላላችሁ 🙏🙏🙏
You are a brave wonderful mother! I am so happy you found your son!!!
አሜን አሜን አሜን 🤲🏽
@@kedusolani4442 endmamar
@@desertflower3242 endmamar
እንኳን ተገኘልሽ እህቴ። የልጅ ነገር ከባድ ነዉ
እባካችሁ ባልና ሚስት ታረቁ ለልጃችሁ ስትሉ ኣባትየውም ያሳዝናል።
አባትየዉ ግን አስመሳይ ነገር ነሕ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሕ
በጣም ወዘቃ ነው
ቀላል እኔ እራሱ ደበረኝ ኤጭ
Awo betam asmesai
አይደለም አትፍረዱ ም/ት ሊኖረው ይችላል
አባት ግን እንዲህ ፍቅር ካለህ ሰርተህ አብረህ አታሳድግም የአዲስ አበባ ልጆች ወንዶቹ በአርባ አመታችሁ እንኳን ከናትና ከአባት ጋር ነው ጡረታ ተካፍላችሁ የምትኖሩት እናት ችላ አሳደገች አንተም ትችል ነበር ልጁ ጭንቀትም ነው ትኩረት ትምህርቱ ላይ ማረግ ያቃተው።አሁንም አባትዬው ወጣት ነህ ስራ ሳትመርጥ ስራ ስራ እያደር ታድጋለህ ትለወጣለህ።
የኔ እናት አንጀት ትነካለች ታስለቅሳለች የእናት መከራ እናት ብቻኮ አደለም ልጂ የማሳደግ ሀላፌነት አባቶች ግዴታችሁን ተወጡ ስራ ስራ አግዛት
አዳዶቹወዶችለናትብቻይጥላሉ
በጣም ጥሩ እናት ነሽ መምህራን እባካችሁን የ ተማሪዎችን ስነ ልቦና በመረዳት መስራት አለባችሁ .ይህ ልጅ ያለ እድሜው ብዙ ጫና ደርሶበታል
አቅም ያላቹ ወገኖች እባካችሁ ይህንን ልጅ እርዱት እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ደጋጎች አሏትና አባትየውም ወደስራ ገብቶ አንድ ላይ እንዲኖሩ የደጋጎች ሀገር ናትና እባካቹ እርዷቸው ።
በተለይአባትዮ ቢረዳ😢😢
የኔ አባት ልጆም አባቱም ሁሉም ያሳዝናሉ አላህ. እናትናአባቱ ባንዲ ያርግለት
እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንዳንድ ወላጆች ሳይበስሉ ልጅ የሚፈጥሩ አሉ፤ የሚትናገሩትን ነገር ምረጡ ልጆች ፍቅርን ይሻሉ፤
ሁሌም እናት ትኑር አባት ሆድ ይፍጀዉ
እንኳነ ደስ ያለህ አባት ይህን ያህል ለልጅህ ፍቅር ካለህ እባክህን ሌላ ትዳር ካልያዝክ ታረቁ ።።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይህን እንኳን ተገኘልን ወንድማችን ❤❤❤ አይዞሽ ዉድ እናት
ፈጣሪ ሰላማችውን ይመልስላችው ታዴ ታርቃችው ልጃችውን በሰላም አሳድጉ
የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይሁን ምስጋና ይድረሰው እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ወላዲተ አምላክ እናታችን እንኳን ልጅሽን መለሰችልሽ እህት እኔም እያለቀስኩ ነበር ያየሁት ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን
What a Wise mom 🙏🙏🙏One day you will be proud of your son insheallah. Allah edme yisteshe
True, she is a brave soul🤎
ለፍታ ያሳደገችው እናት ልክ እንዳሳደገው አገላብጦ ያየዋል፡፡
Hahaha
ወርቅ እናት ሽልማት ይገባታል እንጂ ልብን በሚሰብር ተስፋ የሚያስቆርጥ ሀዘን ዉስጥ መወርወር ግፍ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭
እኔ አሁን ስራ የለኘም ባለቤቴ ትሰራለች እኔ የሷን ቦታ ተክቼ ልጆቹን እንከባከባለው እቤት ዉስጥ ለልጆቹም ለሷም የሚያስፈልገውን አደርጋለው ዋኗው መተሳሰቡ ነው
የሰማይና የምድር የሰው ልጆች ፈጣሪ የሆነው እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ልጆችህም ባለቤትህም ይባረኩ ጎበዝ በርታ👏👏👏
እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን እባካቹ መምህራኖች የልጆችን ስሜት የሚጎዳ ቃላት ስትናገሩ እየተጠነቀቃቹ
እንኳን ተገኘ እግዚአብሔር ይመስገን አባትየው ግን ምን ያሽለጠልጠዋል ካሜራ ፊት ለልጁ ፍቅር ካለው ለምን አያሳድግም ሴቷ የሰራችውን መስራት አቅቶት ነው ?
በእውነት እኔንም እንደዚህ ነው የተሰማኝ ጎረምሳ ነህ ብታጣ ብታጣ ጥበቃ ስራ
እኮ እርዳታ ፈልጎ ነው
ቀላል ይሽለጠለጣል ውሸታም አስመሳይ ነው ያስታውቃል
ተባረኪ
ታሪኩን ያሣየው ልጅነቴን ነው ያስታወሰኝ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ከልጁ ጋር ተመሳሳይ ህይወት ነው ያሣለፍኩት
እኔም 😥
የኔ እናት እንኳን ፈጣሪ በሰላም አገናኛቹ እኔ እራሱ ከጠዋት ጀምሮ እያለቀስኩ ነበር አሁንም ግን የደስታ እንባ እያነባሁ ነው የኔ የዋህ የሆድሽን አይቶ ፈጣሪ ስለረዳሽ ምስጋናውን ይውሰድ እንዲ አይነት አስተማሪዎች ግን ዝም ሊባሉ አይገባም
የሰው ደም በረከሰበት ሰአት እንኳን ልጅሽን አላህ በህይወት አስገኘልሺ ሁሉንችለሺ ከባልሺ ጋር ታረቂ ለልጅሺ ስትይ እህቴ
አብራቹ አሳድጉት ተታረቁ እናት አባቱ ለልጅ ከጎኑ ስትሆኑ ልጁ ጥሩ ይሆናል
አደገ እኮ : መከራ ስታይ 15የት ነበር?
እሱንም አብራ ልታሳድገው ነው እንዴ ? ስታረግዝ ወይም ከወለደች በሁአላ ጥሎአት እንደሄደ ግልፅ ነውኮ ። እሱአ ብሎኬት እየተሸከመች እሱ "ስራ የለኝም ብሎ የእግዱኝ" አይነት ነገር ነው ያወራው እያስመሰለ እንደሆነ ግልፅ ነው ስለትምህርት ቤቱ ጋዜጠኛው ሲጠይቀውኮ አላወቀም ።ይህ ማለት ስለልጁ ምንም ግድ የለውም ካሜራ ፊት ማስመሰል ነው ።እናትየው ነች መስዋእት እየከፈለች ያለችው
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርልን እናት እና አባት ፍቅር ይበልጣልና በልጃችሁ ብላችሁ ታረቁ
እመቤቴን በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ልጁ በጣም ተፅዕኖ ተደርጎበት በቤት ዉስጥ መዉደቅም ማለፍም ያለ ነዉ ልጅን በርታ ጎበዝ ጎበዝ ከሆንክ እሸልምሀለሁ እየተባለ ሲያድግ ይበረታ እዚህ ቤት ግን ሁሌ ተገቢ ያልሆነ ቃላት ስላለ በሰቀቀን ነዉ ያለው ልጁ እኔን ወንድሜ 😢😢😢😢
ትክክል እኛ ወላጆች ለልጆቻችን የምናደርገው ማንኛውም መልካም ነገር ግዴታችን እንጂ ለልጆቻችን ውለታ እየዋልንላቸው እንደሆነ መንገር የለብንም!!!
የኔ አባት እድግ በል እንካን ተገኘሀ በብቸኝት የሚድጉ ብዙ ልጆች አሉ ሰስዚህ አይሰማህ አንተ ትምርትህ ላይ ብቻ ነው ትኩረት ማድገግ ያለብህ ተስፋ እዳትቆርጥ ወደፊት ጠንክረህ ካጠናህ ጎበዝ ተማሪ እንደምትሆን አለልጠራጠርም ፈጣሪ ደግሞ እናትህን እና አባትህነን አንድ ያድርግልህ ፀሎቴ ነው ደግሞ አባሀህት በጣም እንደሚወድህ ነው የሚታየው ስዚህ አንተም አባትሀን መመለስ ትችላለህ በርታ ሁለተኛ እዳትደግመው ሁሉንም ነገረር በፈጣሪ /በእገግዚሐብሄር / ይቀየራል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
ታረቁ ባልና ሚስቶች የሆነ ነገር ቢኖራቹ ነዉ ልጅ ጭቅላቱ ተነክቶ ይሆናል አይዞቹ ገጠመኝ ስሙ በይቱብ
Memeher tesfaye abera RUclips
@@godbless5260 endmamar
@@godbless5260 nm
opt
ዋው በጣም አስተዋይ መሆንሽ ንግግርሽ ያስታውቃል እናቴ ብትሆኝ ብየ ተመኝሁ በተርፈ ልጁን ብቸኛ አታርጊው አባቱ ጋር ታርቁና ድገሙ ምክኒያቱም ያለ እህት እና ያለ ወንድም መኖር ከባድ ነው ለልጁ አንች የምታሟይው እናትነትን እንጂ የእህትነትና የወንድምነት ቦታ አታሟይለትም ብቸኝነት እኔ አቀዋለሁ በጣም ይጎዳል ስለዚህ ብትቸገርም ችግርሽን ችለሽ ድገሚለት አሁን ደግሞ እሱ ነፍስ አውቋል ይርዳሻል እና እሰቢበት እስቲ የእኔን ሀሳብ የምትጋሩ በላይክ አሳውቁኝ
አባትና እናት እባካቹ ሰላም ፍጠሩ አታስጨንቁት
እናት እንኳን ልፋትሽን እግዚአብሔር ቆጠረልሽ እንኳን ደስ ያለሽ መጨረሻውን ያሳምርልሽ አባት ልጅህን የምትወድ ከሆነ ገብትህ እርዳት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ልጃችሁን በእጃችሁ ሰጣችሁ የኔ ቆንጅፈጆ ወላድ መከራችን😭😭
እናቴ በጣም በጣም ምሁር ነሽ... እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ .. አንዱን ሺ ያድርግልሽ... 🙏🙏🙏🙏... አባትየውም እንደ አባት ያሳዝናል
አስተማሪዎች ብዙ ነገር ይጎላቸዋል ጥቂቶች እንዲያውም ስልጠና ያስፈልጋቸዋል አባርርሃለሁ ጭንቅላት አምካኝ ንግግር ነው ።
የ ሀበሻ ሴት ጀግና እኮ ናት🙏 አባት ተብየው ግን ምን ያቅለሰለሰዋለ ሰርቶ አያግዛትም ወይ?? እሷ መከራ የበላችበት ልጅ የኔ ነው ለማለት ይዳዳዋል በጣም ረሐጥ ትውልድ ነው ይሄ ትውልድ አልጋ ላይ መንከባለል ስለቻለ ብቻ አራሱን ወንድ የሚያደርግ የ ኢትዮጵያ ወንድ 😡😡😡አንቺ እንኩዋን ልጅሽን አገኘሽ ጀግና ነሽ
አባቱ ልጁን ይወደዋል እናቱም እንደዛው ለዛ እባክህ አባትየው እራስህን ለመለወጥ ሞክር ልጃቹ ጭንቀት ውስጥ ገብቷል አምላክ አንድ ያድርግላቹ
እእግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ እባካችሁ በዚህ ልጅ ምክንያት ጌታ ጣልቃችሁ ይግባ አብራችሁ ኑሩ ልጃችሁን አብራችሁ አሳድጉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
እንኳንም ክፉዎች ሳያገኙክ ተገኘክ እግዚአብሔር ይመስገን!
እኔን የገረመኝ ያባቱ ማሽቃበጥ ደሞ እደአሳደገ አሥመሳይ እናቱግን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይሥጥሽ ልጂሽን እኮዋን አምላክ በቅፍሽ አሥገባልሽ
እልልል እንኳን ተገናኛችሁ ጠዋት አልቅሼ ነበር😢😢💔ታረቁ ታረቁ ልጃችሁን አሳድጉ 😢
አባትየው መልካም አጋጣሚ ስለሆነ ከልጅህ ጋር አብረህ ብትኖር ደስ ይለኛል፡፡ልጅህን እንዲህ እየወደድከው ባትለየው መልካም ነው፡፡
ወንድ ልጅ እኮ እናት ነው ለእናቱ የኔ ጌታ እንኳን በሰላም አገናኛችሁ
እልል እግዚያብሔር ስምህ ይባረክ ተመስገን አምኝ ነበር እዮሀ ሚዲያ ተባረኩ አስተማሪው ለፍርድ ይቅረብ አዎ ይጠየቅ ስንት ተማሪ እንደሚጎዳ አስቡት ስለማይናገሩ ነው። እና አስተማሪ ለፍርድ ይቅረብ።አዎ በህግ ይጠየቅ።
እግዚአብሄር ይምስገን እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏
የኔ ቆንጆ እባካቹ ለልጃቹ ስትሉ ታረቁ አባትና አናት በጣም ጥሩ ናቹ ታረቁ🙏🙏🙏
ልጅሽን አስተማሪ እንዲመታ ፈቃድ አትስጭ እራስሽ ለመቅጣት ወይም ለማስተካከል ሞክሪ
ትክክል ማሬ እኔን አስተማሪ በደረቅ እንጨት መሀል ጭንቅላቴን መቶኝ ፌንት አስነቅሎኝ ለረጂም ጊዜ ራስ ምታት ያመኝ ነበር እግዚአብሔር ፈወሰኝ እንጂ የኢትዮጵያ አስተማሪዎች በተለይ በኛ ጊዜ ለሞትም ይዳርጉ ነበር
@@Menchgrotbatsub endmamar
@@hannatube3952 ደምሬሻለሁ ማርዬ
እዮሃ ሚዲያ ለመረጃ አንደኛ ናቹ ንፋስ እንኳን እንደናንት አይፈጥንም ብርቱ በርቱ አንደኛ ኛቹ
አባትየው በጣም ያሳዝናል እንደውም ለልጃችሁ ስትሉ አብራችሁ ብትኑሩ ሁለታችሁ ሌላ ሕይወት ካልጀመራችሁ ለሱም ደስታ ነው
በጣም ስሜት የሚነካ ጉዳይ ነው ።ለሌሎች አስተማሪ የሚሆን ትልቅ ታሪክ ነው ከልጆች ቅርብ የሆናችሁ ወላጆች፣ መምህራን፣ ጎረቤት እባካችሁ የሚያድጉ ልጆችን አታስጨንቋቸው።
እረ ተመስገን እንኳን ተገኘ ኦፍፍፍ የኔጌታ ልጀን መሰለኝ አይእናት ሽአመት ኑሩልን
እንኳን ተገኘ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ምክንያት እናትና አባቱ ቢስመሙ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ይርዳችሁ
አባትየው የቀንም ስራቢሆን ሰርቶ ቤተሰቡን ማገዝ አለበት እንጂ ልጂም እናቱም መቼገር የለባቸውም
የእውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እፍፍፍፍ የኔ እናት እግዛብሄር በልጂሽ ያስደስትሽ እልክ ያድርስልሽ
እንኳን ደስስ አላችሁ 🙏ለልጃችሁ ስትሉ ታርቁ እፍፍፍ የኔ ጌታ😥💔🙏
የኔ አባት አባትየዉ ለልጁ ያለዉ ፍቅር የተለየ ነዉ😢😢ይመስለኛል ያለያያቸዉም ችግር ይመስላል እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ እረዳችሁ ልጁም በጣም ጨዋ ነዉ ካለ እድሜዉ ብዙ ነገሮች አርቆ ስለሚአስብ ወላጆቹ ቀረብ ብላቹ ተረዱት እንዲህ አይነት ሰወች ሁሉን ነገር በሆዳቸዉ ስለሚይዙ ለሀይምሯቸዉ ተፅኖ ይፈጥርባቸዋል
መምህራንም ወላጆችም ትምህርት እንውሰድ የልጆችን ሥነ-ልቦና እንረዳ
አባትየው ትንሽ ሀላፊነት እንዳጎደልክ በጣም ያስታውቃል እናትየዋ ግን እንደተጓዳች ያስታውቃል
እውነት እንደ ዛሬ አልቅሼ አለቅም ማረያምን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገኝህልን እግዚአብሔር ያሳድገልን እዞችሁ ወገኖቼ ❤️❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተገኘ እናት መካራ 😢😢😢😢 አይታ ያሳደገችው ልጆን አይምሮ በሚጎዳ ነገር መናገር በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢😢 በእውነት እናትም አባትም ያላቸው ፍቅር 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር የእናትን ድካም እና ልፋት አይቶ ለቁም ነገር ያብቃላቹ ።
እማዬ አታልቅሺ በቤተክርስትያን ግቢ ስላደገ እግዚአብሔር አንቺንም ልጅሽንም ይወዳችዋል፡፡ በህይወት ተገኝቶልሻል እምባሽን አብሶልሻል ተመስገን ፈጣሪዬ የሌሎችንም እናት ጭንቀት ፍታላቸው
Am so glad he is safe ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️God bless you all
የእናትና የአባት መለያየት በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያውቃል የልጁን ቁስል እኔም ስላሳለፍኩት😭😭😭😭
እንክዋን ደስ ያላቹ🙏🙏.. ይህ ለአብዛኛዉ ወላጆች ትልቅ ትምህርት ነው። ለልጆቻችን ለምንላቸዉ ነገሮች መጠንቀቅ አለብን። ልጆቻችን ከትምህርትም ቤትም ሆን ከሌላ ቦታ ብዙ ችግሮች ያጋጥማቸዋል ነገር ግን እኛ በፍቅርና በዘዴ የየቀን ዉልዎቸውን እንዲነግሩን ማድረግ አለብን። ሁሌም ሞራል መስጠት ፣ ባይችሉም እንኳን ትችላላቹ ማለትና በተለይ በተለይ እኛን እንዳይፈሩን ማድረግ ያለብን ይመስለኛል።
አይዞህ የኔወድም ወደፊት ትልቅነገር ይጠብቅሀል ደግሞም ፈጣሪ ከትልቅ ደረጃ ያደርስሀል ወደፊት ነውመጎዝ ያለብህ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ ቤቱ እና ቤተሰቡ በሰላም ተመለሰ
እሰይ እንኩአን ከነ ሙሉ አካሉ ልጃችሁን አገኛችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አባትየው እበክህ የቀን ሥራም ቢሆን ሠርተህ ልጁ የሚያስፈልገውን ነገር አሟላለት እናትየው የተሸከመችውን ብሎኬት መሸከም ያቅትሀል
ትክክክል
👏👏👏👏
👌👌👌👍👍👍
ዝም አትይውም የዘመኑ ወንድ ራስ ወደድ ነው ባይሆን ለራሱ ሳይበላ አደራ ⁉️ ተደ ከምባለው ላይ እንዴት ልጁን መርዳት አቀታው አሆን ልጁ ስላደገ አጎግቶት ነው ❌❌❌
@@narditube4378 እረ በሠው ላይ መፍረድ ቀላል ነው ምን ችግር ገጥሞት ይሆን የሚለውን እንሥብ ምን አልባት አሞት ይሆናል ወይም የመንፈሥ ችግር ይኖርበት ይሆናል !!!
አባትየው ልጁን አስጨነቀው በጣም ያናድዳል አስመሳይ በዚህ አለም ላይ እናትን የመሰለ የለም እንኳን ደስ አለሽ እናት አለም እንኳንም እመብርሃን አስገኘችልሽ
የአባትና የናት መለያየት ለልጆች ተፅኖ ያሳድራል እህህህ ለልጃችሁ ስትሉ አብራችሁ ኑሩ
Yes it is true very important for a child Life been together.
🙄ለተቀማጭ
@@ኢትዮጵያትቅደም-ቸ6ጰ
ቡና አፍሉ
ትክክል
@@abebaeyob3056 እንድማመር
እንኳን ደስ አላችሁ አባትና እናት ታርቀው አብረው ልጃቸውን ቢያሳድጉ መልካም ነው
ኡነት ነዉ ልጅ በወላጅ ያምራል
ትክክል ነሽ ታርቀው የምናይበት ያድርገው
ትክክል ወላሂ ልጁች ልባቸው ይጎዳል
@@wallokamisseumuazuzwalloka396 endmamar
@@ትዝየቢኒ58 endmamar
አባትየዉ በጣም ልታፍር ይገባል በመካከላችሁ ጠብ እና መለያየት ቢኖር እንኳን ልጅህን ግን የማሳደግ እና የመርዳት ግዴታ አለብህ እናት ብቻዬን መከራዬን አይቼ ነዉ ያሳደኩት እያለች ለማስመሰል የሌለ ድራማ አትስራ
Ewenet nw asmesai
ጤነኛ ሆኖ እጅ እግር እያለው ምንም አረዳቸውም ስራ ስለሌለኝ ይላል አዳነች አቤቤ እንድትሰጠው ነዋ ስራ ጨካኝ ነው
በትክክል በጣም አስመሳይ አባት ነው ያልረዳውን ልጅ እንደዚ አክት ሲያረግ በጣም ነው የሚያመው
መምህራን እባካችሁ ከእናት ከአባት ቀጥሎ ሀላፊነት አለባችሁ እባክችሁ ልጆችን የምትቀጥቡት መንገድ አስተካክሉ
ከነትና ከአባቴ በበለጠ ነው አስተማሪዎቼ ይሰሩኝ የነበረው ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸውና።
Endmamar
Yes, it is exactly happened my son
😥ኡነት
ትክክል ግን መምህርም ሰዉ ነዉ እኛ ቤታችን ልጆቻችን ሲያጠፉ መቆጣቱ ማሰልጠኑ እንዴት ይደክመናል መምህራን ደግም የስንቱን ችለዉ እንደሚኖሩ ያሁን ልጆች ባህሪቸዉ ከባድ ነዉ ለስራዉም የተሰጠዉ ክብር ዜጋን ከማነፁ አንፃር ሲታይ በጣም ትንሽ ነዉ እናት ሁሌም ልጃዋ ጨዋ ነዉ መምህራንም የልጆች ብርሃን ናቸዉና ለሞራላቸዉ ቢጠነቀቁ መልካም ነዉ
በዚህ ዘመን አምላክ ልጅሽን በስላም እጅሽ አስገባልሽ🙏🏾❤️
አባት እባክህን እራስህን ቀይርና አብራችሁ ኑሩ አንተም ለልጅህ ጥሩ ፍቅር አለህ ደግሞ ገና ወጣት ነህ ለምንስ በአንድ ልጅ ትቀራላችሁ ሁሉም ያልፉል ተለወጥ ሥራ አይጠፉም በርታ ትችላልህ🙏🏾
😭😭😭😭😭😭😭😭wyiiii begeta bezi bexefa gize beselam wede inatu guya memeles tilk neger newu
ኣባት ሆይ
ልጅህን ከልብ የምትወድ ለመምሰል ኣትሞክር።
ለልጅህ ፍቅርና ክብር ካለህ ከባለቤትህ ጋር ታርቀህ ምንም ይሁን ዝቅ ብለህ ዝቅተኛ ገቢ ያለው ስራም ቢሆን ሰርተህ ፡ ሱስም ካለብህ ሱስህን ገተህ ለልጅህ ለመኖር ሞክር።
መምሰል እና መሆን እጅግ ይለያያሉ።
ባንተ እድሜ ስራ የለኝም ብሎ ማለት እጅግ ያሳፍራል።
ኣሁን ካልሰራህ መቼ ልትሰራ ነው???
እድሜ ከገፋ፡ ጉልበት ሲከዳ ፈላጊም የለህም እኮ።
እንደኔ ከሆነ """""ኣስተውል""""" እልሃለው።
❤👌
Betam tikikil yehone melkit new 👏👏👏
👍❤️🌹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Esua kelfelagechis Atifiradu
እን ፍርድ ከባድ ነዉ
አባት ልጅህን እንደዚህ እየወደድከው እናቱን እግራ ስር ወድቀህ ለልጅህ ብለህ አብራችሁ ኑሩ
ልጁ ጪቀት በዝቶበት ነዉ ትምርቱንም ደካማ የሁነዉ አታጨናንቁት ከቤትም ከትምርትቤትም ኡፍፍፍፍ😥😥😥😥😥😥😥
It’s true Webit, he is so sweet.
አባትዬው ምን ሆነው እዚህ ካሜራ ላይ የሚጨማለቀው አስመሳይ እሷ የምሰራውን አንተ መሰራት ያቀታሀል አስመሳይ ወንዶች ካሜራ ላይ እማየ ❤❤❤❤አንቺ እኮ ልዩ ነሽ
አፌ ቁርጥ ይበል
እኮ አስመሳይ
@@hedina4603 endmamar
@@mariamawits3689 endmamar
Endmamar
ደርባባ ጀግና እናት እንደሆንሽ ታስታውቂያለሽ አባትየው በዚህ ዘመን እንዳሉት ሱሰኛ ወንዶች አንዱ ትመስላለህ እራስህን አርም እና ለዚህ መልካም ልጅህ መልካም አርዕያ ሁነው!አይዞሽ እህቴ አሁንም በድቁናው ትምህርት እንዲጎብዝ እርጅው አድራሻሽ ካለ እናግዝሻለን ተባረኩ
አይከብድም ትመስላለህ ማለት ህመም ኖሮበት ቢሆንስ
ስለሚከብድ ነው እኮ "ትመስላለህ"ያልኩት ነህ አላልኩ!ደግሞ ከእናትየዋ አገላለፅ አማርኛ የመጀመሪያ ቋንቋው ለሆነ ሰው ግልፅ ነው ለማንኛውም ይቅርታ
አትፍረጂ ወይ ታማሚ ይሆናል እንጂ ለሌጁ አይሰንፍም ተይ በይሆናል አይፈረድም ፈጣሪ ነዉ የዉስጡን የሚያቀዉ🤫
በትክክል ገልጸሻል አባትየው ለልጁ ፍቅር አለው ግን 100 ፓርሴንት አለው ማለት አልችልም ምክንያቱም ከልጁ ተለይቶ አይኖርም ነበር ብሆን ኖሮ
ትክክል
አባት አካበደ እንዳሳደገ አስመሳይ እናትዬ እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ የወለደች እናት ህመምሽ ትረዳዋለች
አባት መሳም ማቫቨት ልጅ መውደድ አይደለም አታስመስል የውቨት ነው ያደገ ልጅ ማንም ይሰማል ሀላፊነት የለህም እናትየው ጀግና ነሽ ይደግልሽ
100 💯 ewentihe new
የኔ ምስኪን 😭ምንድነው ቤት ውስጥ ቁጣ ሲኖር ነው እንዲህ አይነት ውሳኔ ሚወስኑት የዘመኑ ልጆች ቁጣ አይፈልጉም ጥንቃቄ ማድረግ ጥሩ ነው 😢😢እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ደስ አላችሁ 🙏🏿🙏🏿😘😘አባትና ልጅ ተመሳሳይ ናቸው 🤩ሰው ሰውን በሚያርድበት በዚህ ጨካኝ ዘመን ልጆቻችሁን ተብቁ ወላጆች 😥እኔስ እንኩዋንም ትዳር ልጅ የለኝ 😢የምወዳት የወንድሜ ልጅ ስላለች በጣም አስባለሁ ልጅ ጠፋ ሲባል በጣም እጨነቃለሁ እግዚአብሔር ሆይ ልጆችን ጠብቅልን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Endmamar
The mother is very knowledgeable than some teachers who are not aware about child psychology. be blessed
Endmamar
አቤኔዘር የሚባሉ ልጆች በጣም ምስኪን ደግ እሩሩ ለእናቱ አዛኝ ናቸው በልጄ ስለማየው ነው አምላክ እንካን አስገኘልሽ የኔእናት አምላክ ይጠብቅልሽ
ማለት ስማቸው አቤኔዘር የሆኑ ሁሉ ሚስኪን እሩህሩህ ናቸውዴ አልገባኝም በስም ነዉዴ?
እዲገባሽ በምን መጥብጬ ላጠጣሽ ግን አድነገር ልገርሽ አቤልና ቃዬል የሚባሉ ወድማማች ነበሩ እናማ አቤል የዋህ ወድሙን አማኝ ወድሙን ወዳጅ በቃ ባጭሩ ደግ ነበር እናም በደግነቱና በዝምተኝነቱ ሰዎች ይወዱታል ያ ቃዬል በወድሙ ቀቶበት ገደለው ደጉን ወድሙን ከዛም የአቤል ደም ጨወና ቃዬል አበደ በተረፈም ትልልቅ ሰው ካገኘሽ ጠይቂ🙄🤔
አቤነዜር የሚባል ነፍሰ ገዳይም አውቃለሁ😳 ደሞ በስም ባህርይ ይታወቃል እንዴ? 🤣🤣🤣
@@እዛውዋርካውስርነኝ ኧረ ምንም መበጥበጥም ማጠጣትም አይጠበቅብሽም እኔ የሚረዳ ጭንቅላት አለኝ
የፃፍሽው ታሪክ ትክክል ሊሆን ይችላል በዛ ቢሆን ከዚህ በላይ ስንት ዴግ ቀደምቶች ነበሩ ሆ
@@እዛውዋርካውስርነኝ አቤነዘርና አቤል የተለያዩ ናቸው
እናት ለዘላለም ትኑር። እንኳንም ተገኘ።
ለናቱ ክብር ስላለው በጣም ምርጥ ልጅ ጀግና የኔውድ ወንድም
Endmamar
አግዝአብሔር ይመስግን በሰላም መገኝቱ በዚህ ክፉ ዘመን
አናቱም አባቱም ያሳዝናሉ @ አባትዬው የምር ልብ የነካለ @ የእናቱ መለክት ለመምህራኖች ያስተላልፍቼው 👌 ልጆችን እንድ ባሀሪያቸው ልሪዳቸው የገባል 👍
Endmamar
ወይኔ እንዴት አንጀት ይባላል እባካችሁ መምህራኖችና ወላጆች የምትናገሩትን ቃላት ምረጡ የዘመኑ ልጆች ትንሽ ነገር ነው የሚበቃቸው ልጄ ገና አንድ ፍሬ ልጅ ነው እኮ ብትወድቅ እራሱ ደግመ መማር ትችላለህ የወላጅ አብሮ አለመኖር ውጤቱ ይህ ነው በቃ አባትየው እባክህን የቀን ስራም ቢሆን ሰርተህ ልጅህን የሚያስፈልገውን ነገር አሟላለት
Endmamar
እንኳን በደህና ተመለስህ ወንድማችን በቤተክርስቲያን ትምህርትህ ጠንክር ለሚገጥሙህ ፈተናዎች የማለፊያ መሰላልህ ነውና የእግዚአብሔርን ቃል በደብ እወቅ። አይዞህ
እውነት ነው 😥
@@Sara-ok8ri endmamar
Endmamar bekenenet
ውይ ዘንድሮ 😢 በስንቱን እናልቅስ አለመታደላችን
🥰🥰🥰🥰😎😎😎😎
ቀላል ወይ አንድ አንድ ወንድ ሴትን ልጅን አጉል አድርጎ መለያየት አረ እንዴት ትዳር እንያዝ አብታሙም ያሁ ነው ደሃም ያዉ ነው ምን ይሻላል ግን
እንኳን በሰላም ከልጃችሁ አገናኛችሁ!!!
ወላጆች እባካችሁ ተስማምታችሁ ልጃችሁን ለቁም ነገር ለማብቃት ሞክሩ!!!
ልጅን ማሳደግ ሁል ጊዜ የእናት ሀላፊነት ብቻ መሆን ያለበት ይመስል አብዛኛው አባት ሀላፊነት አይወጣም!!!
እኔን አፈር ይብላኝ ልጄ ገና እኮ ልጅ ነህ ብትወድቀ ደግመህ ትማራለህ ድቁና የሚማር ከሆነ መንፈስ ይፈታተነዋል ስለዚህ በፁሎት በርታ ፀበልም ቢጠመቅ ጥሩ ነው
ትክክል
@@ባርችነኝእናቴንናፋቂ endmamar
Endmamar
እዴ አባት አረጋጋው ልጁን ኮፊውዝ አደሩከውእዴ በስላም ነው ይልቅ ስራና አግዛት በጣም ጠካራ ሴት ነች
ሁለቱም ለልጃቸዉ ፍቅር እንዳላቸዉ ያሥታዉቃል 🥺
በጣም
ልጁን የማይወድ ወላጅ አለ ማለት ነው!
@@user-cd9bt9bn9k ወላጅ ሁሉ ልጁን በዚ ደረጃ ይወዳልም ማለት አይቻልም ግድ የሌለዉ አለ ወልዶ ሚጥል አይራበዉ አይጥማዉ እንጂ ፍቅር እና እንክብካቤ እንደሚያሥፈልገዉ ማይረዳ መረዳትም ማይፈልግ
@@አበባየኤርሚታናሽ endmamar
Endmamar
አልቅሼ ልሞት ነው በማርያም አስታርቆቸው እናቱንና አባቱን ወደፀበል ውሰዱት ልጁን የመናፍስት ሴራ ሊሆን ይችላል።
እኴን ደስ አላችሁ እንኳን ተገኘ።
ልጆች የቤተሠብ ውጤት ናቸው
ልጆችን ሥናሣዲግ እናትም እህትም እንሁንላቸው አሣምረን ካሣደግናቸው ለኛው ነው ጥቅሙ
ልጆቻችንን ከጎናቸው እንሁን
እሰይ እንኳን ጌታ ረዳሽ ልጅሽ ተገኘልሽ እህቴ እኛ ወላጆች ለማስፈራራት ብለን የምንናገረው ነገር ልጆቻችን ላይ የሚያሳድረው ተፅዕኖ ቀላል አይደለም ተምሬበታለሁ
ይሄ ቅን ልጅሽ ይባረክልሽ እግዚአብሔር ዋጋሽን አያጠፋምና የካሳ ዘመን ይሁንልሽ
Endmamer
እልልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ አባት እና እናት ታሪቃቹ አብራቹ ኑሩ አባቱ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭
👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐
@@misslolicha3686 endmamar
Endmamar bekenenet
ኢኔ አሰተማሪ ነኝ እናትና አባት የተለያዩባቸዉ ልጆች እንደዚህ ናቸዉ እባካችሁ ወላጆች ለሰጆቻችሁ ሰትሉ ተቻችላችሁ ኑሩ
እኔየ ተለያይቼየ ነው ልጀን 1፡እከ12ኛ ክፍል ድረስ የፈለገዉን እየጠየኩ ከዚሀ አድርሼየ፡አለሀምዱሊላህ አሁን የመልቂያ ፈተና እየወሰደ ነው አላህ ይርዳዉ አባቱ የምስት ሰረተኛ ነው አድቀን ጠይቆት አያቅም እኔም እድሜየንም ልጅነቴንም በልጀየ ጨርሻለሁ ብቻ ልፋቴን ይቁጠርልኝ ናቹራል ሳይስ ነዉ የሚያጠናዉ የዛሬየ ልጆ እደቀላል ማስተማር ከባድ ነው ደስ ያለኝ ወደ ዩንቨርሲቲ መሆኑ ነው አባቱ ያገባል ይፈታል እዬየ ግን ሁሉ ነገሬየ ልጀየ ነው ፡በአረብሀገር ለፍቼየ ልጆቼን አቁም ነገር ለማድረስ እየጣርኩ ነው ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
ወይይይይ አባቱ ፣በጣም እንደሚወደዉ ያስታዉቃል
mewuded endezi newu ende????????????????????????
መውደድ ለ media አይደለም ያውም ለገዛ ልጁ በተግባር ነው እንጂ!!
Asmasayi abeti 😭😭😭😭
@@yordanostamiru8912 endmamar
@@selamf1101 endmamar
እግዚአብሔር ሆይ አባት እና እናቱን አንድ ያድርጋቸው ቤታችሁን በፍቅር ይሙላላችሁ 🙏🙏🙏
You are a brave wonderful mother! I am so happy you found your son!!!
አሜን አሜን አሜን 🤲🏽
@@kedusolani4442 endmamar
@@desertflower3242 endmamar
Endmamar
እንኳን ተገኘልሽ እህቴ። የልጅ ነገር ከባድ ነዉ
Endmamer
እባካችሁ ባልና ሚስት ታረቁ ለልጃችሁ ስትሉ ኣባትየውም ያሳዝናል።
Endmamar
በጣም
አባትየዉ ግን አስመሳይ ነገር ነሕ እግዚአብሔር ይቅር ይበልሕ
በጣም ወዘቃ ነው
ቀላል እኔ እራሱ ደበረኝ ኤጭ
Awo betam asmesai
አይደለም አትፍረዱ ም/ት ሊኖረው ይችላል
አባት ግን እንዲህ ፍቅር ካለህ ሰርተህ አብረህ አታሳድግም የአዲስ አበባ ልጆች ወንዶቹ በአርባ አመታችሁ እንኳን ከናትና ከአባት ጋር ነው ጡረታ ተካፍላችሁ የምትኖሩት እናት ችላ አሳደገች አንተም ትችል ነበር ልጁ ጭንቀትም ነው ትኩረት ትምህርቱ ላይ ማረግ ያቃተው።አሁንም አባትዬው ወጣት ነህ ስራ ሳትመርጥ ስራ ስራ እያደር ታድጋለህ ትለወጣለህ።
የኔ እናት አንጀት ትነካለች ታስለቅሳለች የእናት መከራ እናት ብቻኮ አደለም ልጂ የማሳደግ ሀላፌነት አባቶች ግዴታችሁን ተወጡ ስራ ስራ አግዛት
አዳዶቹወዶችለናትብቻይጥላሉ
Endmamar bekenenet
በጣም ጥሩ እናት ነሽ መምህራን እባካችሁን የ ተማሪዎችን ስነ ልቦና በመረዳት መስራት አለባችሁ .ይህ ልጅ ያለ እድሜው ብዙ ጫና ደርሶበታል
አቅም ያላቹ ወገኖች እባካችሁ ይህንን ልጅ እርዱት እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝብ ደጋጎች አሏትና አባትየውም ወደስራ ገብቶ አንድ ላይ እንዲኖሩ የደጋጎች ሀገር ናትና እባካቹ እርዷቸው ።
Endmamer
በተለይአባትዮ ቢረዳ😢😢
የኔ አባት ልጆም አባቱም ሁሉም ያሳዝናሉ አላህ. እናትናአባቱ ባንዲ ያርግለት
እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንዳንድ ወላጆች ሳይበስሉ ልጅ የሚፈጥሩ አሉ፤ የሚትናገሩትን ነገር ምረጡ ልጆች ፍቅርን ይሻሉ፤
ሁሌም እናት ትኑር አባት ሆድ ይፍጀዉ
እንኳነ ደስ ያለህ አባት ይህን ያህል ለልጅህ ፍቅር ካለህ እባክህን ሌላ ትዳር ካልያዝክ ታረቁ ።።
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይህን እንኳን ተገኘልን ወንድማችን ❤❤❤ አይዞሽ ዉድ እናት
ፈጣሪ ሰላማችውን ይመልስላችው ታዴ ታርቃችው ልጃችውን በሰላም አሳድጉ
የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ይሁን ምስጋና ይድረሰው እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ወላዲተ አምላክ እናታችን እንኳን ልጅሽን መለሰችልሽ እህት እኔም እያለቀስኩ ነበር ያየሁት ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን
Endmamar bekenenet
What a Wise mom 🙏🙏🙏
One day you will be proud of your son insheallah. Allah edme yisteshe
True, she is a brave soul🤎
ለፍታ ያሳደገችው እናት ልክ እንዳሳደገው አገላብጦ ያየዋል፡፡
Hahaha
ወርቅ እናት ሽልማት ይገባታል እንጂ ልብን በሚሰብር ተስፋ የሚያስቆርጥ ሀዘን ዉስጥ መወርወር ግፍ ነዉ😭😭😭😭😭😭😭
እኔ አሁን ስራ የለኘም ባለቤቴ ትሰራለች እኔ የሷን ቦታ ተክቼ ልጆቹን እንከባከባለው እቤት ዉስጥ ለልጆቹም ለሷም የሚያስፈልገውን አደርጋለው ዋኗው መተሳሰቡ ነው
የሰማይና የምድር የሰው ልጆች ፈጣሪ የሆነው እግዚአብሄር አምላክ ይባርክህ ወንድሜ ልጆችህም ባለቤትህም ይባረኩ ጎበዝ በርታ👏👏👏
እንኳን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ይመስገን እባካቹ መምህራኖች የልጆችን ስሜት የሚጎዳ ቃላት ስትናገሩ እየተጠነቀቃቹ
እንኳን ተገኘ እግዚአብሔር ይመስገን አባትየው ግን ምን ያሽለጠልጠዋል ካሜራ ፊት ለልጁ ፍቅር ካለው ለምን አያሳድግም ሴቷ የሰራችውን መስራት አቅቶት ነው ?
በእውነት እኔንም እንደዚህ ነው የተሰማኝ ጎረምሳ ነህ ብታጣ ብታጣ ጥበቃ ስራ
እኮ እርዳታ ፈልጎ ነው
ቀላል ይሽለጠለጣል ውሸታም አስመሳይ ነው ያስታውቃል
ተባረኪ
ታሪኩን ያሣየው ልጅነቴን ነው ያስታወሰኝ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን ከልጁ ጋር ተመሳሳይ ህይወት ነው ያሣለፍኩት
Endmamar
እኔም 😥
የኔ እናት እንኳን ፈጣሪ በሰላም አገናኛቹ እኔ እራሱ ከጠዋት ጀምሮ እያለቀስኩ ነበር አሁንም ግን የደስታ እንባ እያነባሁ ነው የኔ የዋህ የሆድሽን አይቶ ፈጣሪ ስለረዳሽ ምስጋናውን ይውሰድ እንዲ አይነት አስተማሪዎች ግን ዝም ሊባሉ አይገባም
Endmamar bekenenet
የሰው ደም በረከሰበት ሰአት እንኳን ልጅሽን አላህ በህይወት አስገኘልሺ ሁሉንችለሺ ከባልሺ ጋር ታረቂ ለልጅሺ ስትይ እህቴ
አብራቹ አሳድጉት ተታረቁ እናት አባቱ ለልጅ ከጎኑ ስትሆኑ ልጁ ጥሩ ይሆናል
Endmamar
አደገ እኮ : መከራ ስታይ 15የት ነበር?
እሱንም አብራ ልታሳድገው ነው እንዴ ? ስታረግዝ ወይም ከወለደች በሁአላ ጥሎአት እንደሄደ ግልፅ ነውኮ ። እሱአ ብሎኬት እየተሸከመች እሱ "ስራ የለኝም ብሎ የእግዱኝ" አይነት ነገር ነው ያወራው እያስመሰለ እንደሆነ ግልፅ ነው ስለትምህርት ቤቱ ጋዜጠኛው ሲጠይቀውኮ አላወቀም ።ይህ ማለት ስለልጁ ምንም ግድ የለውም ካሜራ ፊት ማስመሰል ነው ።እናትየው ነች መስዋእት እየከፈለች ያለችው
እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻውን ያሳምርልን እናት እና አባት ፍቅር ይበልጣልና በልጃችሁ ብላችሁ ታረቁ
እመቤቴን በጣም ነዉ ያሳዘነኝ ልጁ በጣም ተፅዕኖ ተደርጎበት በቤት ዉስጥ መዉደቅም ማለፍም ያለ ነዉ ልጅን በርታ ጎበዝ ጎበዝ ከሆንክ እሸልምሀለሁ እየተባለ ሲያድግ ይበረታ እዚህ ቤት ግን ሁሌ ተገቢ ያልሆነ ቃላት ስላለ በሰቀቀን ነዉ ያለው ልጁ እኔን ወንድሜ 😢😢😢😢
ትክክል እኛ ወላጆች ለልጆቻችን የምናደርገው ማንኛውም መልካም ነገር ግዴታችን እንጂ ለልጆቻችን ውለታ እየዋልንላቸው እንደሆነ መንገር የለብንም!!!
የኔ አባት እድግ በል እንካን ተገኘሀ በብቸኝት የሚድጉ ብዙ ልጆች አሉ ሰስዚህ አይሰማህ አንተ ትምርትህ ላይ ብቻ ነው ትኩረት ማድገግ ያለብህ ተስፋ እዳትቆርጥ ወደፊት ጠንክረህ ካጠናህ ጎበዝ ተማሪ እንደምትሆን አለልጠራጠርም ፈጣሪ ደግሞ እናትህን እና አባትህነን አንድ ያድርግልህ ፀሎቴ ነው ደግሞ አባሀህት በጣም እንደሚወድህ ነው የሚታየው ስዚህ አንተም አባትሀን መመለስ ትችላለህ በርታ ሁለተኛ እዳትደግመው ሁሉንም ነገረር በፈጣሪ /በእገግዚሐብሄር / ይቀየራል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው
ታረቁ ባልና ሚስቶች የሆነ ነገር ቢኖራቹ ነዉ ልጅ ጭቅላቱ ተነክቶ ይሆናል አይዞቹ ገጠመኝ ስሙ በይቱብ
Memeher tesfaye abera RUclips
@@godbless5260 endmamar
Endmamar
@@godbless5260 nm
opt
ዋው በጣም አስተዋይ መሆንሽ ንግግርሽ ያስታውቃል እናቴ ብትሆኝ ብየ ተመኝሁ በተርፈ ልጁን ብቸኛ አታርጊው አባቱ ጋር ታርቁና ድገሙ ምክኒያቱም ያለ እህት እና ያለ ወንድም መኖር ከባድ ነው ለልጁ አንች የምታሟይው እናትነትን እንጂ የእህትነትና የወንድምነት ቦታ አታሟይለትም ብቸኝነት እኔ አቀዋለሁ በጣም ይጎዳል ስለዚህ ብትቸገርም ችግርሽን ችለሽ ድገሚለት አሁን ደግሞ እሱ ነፍስ አውቋል ይርዳሻል እና እሰቢበት እስቲ የእኔን ሀሳብ የምትጋሩ በላይክ አሳውቁኝ
አባትና እናት እባካቹ ሰላም ፍጠሩ አታስጨንቁት
እናት እንኳን ልፋትሽን እግዚአብሔር ቆጠረልሽ እንኳን ደስ ያለሽ መጨረሻውን ያሳምርልሽ አባት ልጅህን የምትወድ ከሆነ ገብትህ እርዳት
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን እግዚአብሔር ልጃችሁን በእጃችሁ ሰጣችሁ የኔ ቆንጅፈጆ ወላድ መከራችን😭😭
እናቴ በጣም በጣም ምሁር ነሽ... እግዚአብሔር አምላክ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ .. አንዱን ሺ ያድርግልሽ... 🙏🙏🙏🙏... አባትየውም እንደ አባት ያሳዝናል
አስተማሪዎች ብዙ ነገር ይጎላቸዋል ጥቂቶች እንዲያውም ስልጠና ያስፈልጋቸዋል አባርርሃለሁ ጭንቅላት አምካኝ ንግግር ነው ።
የ ሀበሻ ሴት ጀግና እኮ ናት🙏 አባት ተብየው ግን ምን ያቅለሰለሰዋለ ሰርቶ አያግዛትም ወይ?? እሷ መከራ የበላችበት ልጅ የኔ ነው ለማለት ይዳዳዋል በጣም ረሐጥ ትውልድ ነው ይሄ ትውልድ አልጋ ላይ መንከባለል ስለቻለ ብቻ አራሱን ወንድ የሚያደርግ የ ኢትዮጵያ ወንድ 😡😡😡አንቺ እንኩዋን ልጅሽን አገኘሽ ጀግና ነሽ
አባቱ ልጁን ይወደዋል እናቱም እንደዛው ለዛ እባክህ አባትየው እራስህን ለመለወጥ ሞክር ልጃቹ ጭንቀት ውስጥ ገብቷል አምላክ አንድ ያድርግላቹ
እእግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላችሁ እባካችሁ በዚህ ልጅ ምክንያት ጌታ ጣልቃችሁ ይግባ አብራችሁ ኑሩ ልጃችሁን አብራችሁ አሳድጉ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
እንኳንም ክፉዎች ሳያገኙክ ተገኘክ እግዚአብሔር ይመስገን!
እኔን የገረመኝ ያባቱ ማሽቃበጥ ደሞ እደአሳደገ አሥመሳይ እናቱግን ፈጣሪ እድሜ ጤና ይሥጥሽ ልጂሽን እኮዋን አምላክ በቅፍሽ አሥገባልሽ
እልልል እንኳን ተገናኛችሁ ጠዋት አልቅሼ ነበር😢😢💔
ታረቁ ታረቁ ልጃችሁን አሳድጉ 😢
አባትየው መልካም አጋጣሚ ስለሆነ ከልጅህ ጋር አብረህ ብትኖር ደስ ይለኛል፡፡ልጅህን እንዲህ እየወደድከው ባትለየው መልካም ነው፡፡
ወንድ ልጅ እኮ እናት ነው ለእናቱ የኔ ጌታ እንኳን በሰላም አገናኛችሁ
እልል እግዚያብሔር ስምህ ይባረክ ተመስገን አምኝ ነበር እዮሀ ሚዲያ ተባረኩ አስተማሪው ለፍርድ ይቅረብ አዎ ይጠየቅ ስንት ተማሪ እንደሚጎዳ አስቡት ስለማይናገሩ ነው። እና አስተማሪ ለፍርድ ይቅረብ።አዎ በህግ ይጠየቅ።
እግዚአብሄር ይምስገን እንኳን ደስ አላችሁ🙏🙏
የኔ ቆንጆ እባካቹ ለልጃቹ ስትሉ ታረቁ አባትና አናት በጣም ጥሩ ናቹ ታረቁ🙏🙏🙏
ልጅሽን አስተማሪ እንዲመታ ፈቃድ አትስጭ
እራስሽ ለመቅጣት ወይም ለማስተካከል ሞክሪ
ትክክል ማሬ እኔን አስተማሪ በደረቅ እንጨት መሀል ጭንቅላቴን መቶኝ ፌንት አስነቅሎኝ ለረጂም ጊዜ ራስ ምታት ያመኝ ነበር እግዚአብሔር ፈወሰኝ እንጂ የኢትዮጵያ አስተማሪዎች በተለይ በኛ ጊዜ ለሞትም ይዳርጉ ነበር
@@Menchgrotbatsub endmamar
Endmamar
@@hannatube3952 ደምሬሻለሁ ማርዬ
እዮሃ ሚዲያ ለመረጃ አንደኛ ናቹ ንፋስ እንኳን እንደናንት አይፈጥንም ብርቱ በርቱ አንደኛ ኛቹ
አባትየው በጣም ያሳዝናል እንደውም ለልጃችሁ ስትሉ አብራችሁ ብትኑሩ ሁለታችሁ ሌላ ሕይወት ካልጀመራችሁ ለሱም ደስታ ነው
በጣም ስሜት የሚነካ ጉዳይ ነው ።ለሌሎች አስተማሪ የሚሆን ትልቅ ታሪክ ነው ከልጆች ቅርብ የሆናችሁ ወላጆች፣ መምህራን፣ ጎረቤት እባካችሁ የሚያድጉ ልጆችን አታስጨንቋቸው።
እረ ተመስገን እንኳን ተገኘ ኦፍፍፍ የኔጌታ ልጀን መሰለኝ አይእናት ሽአመት ኑሩልን
እንኳን ተገኘ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ምክንያት እናትና አባቱ ቢስመሙ ጥሩ ነበር እግዚአብሔር ይርዳችሁ
አባትየው የቀንም ስራቢሆን ሰርቶ ቤተሰቡን ማገዝ አለበት እንጂ ልጂም እናቱም መቼገር የለባቸውም
Endmamar
የእውነት እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እፍፍፍፍ የኔ እናት እግዛብሄር በልጂሽ ያስደስትሽ እልክ ያድርስልሽ
እንኳን ደስስ አላችሁ 🙏ለልጃችሁ ስትሉ ታርቁ እፍፍፍ የኔ ጌታ😥💔🙏
የኔ አባት አባትየዉ ለልጁ ያለዉ ፍቅር የተለየ ነዉ😢😢ይመስለኛል ያለያያቸዉም ችግር ይመስላል እንኳንም እግዚአብሔር አምላክ እረዳችሁ ልጁም በጣም ጨዋ ነዉ ካለ እድሜዉ ብዙ ነገሮች አርቆ ስለሚአስብ ወላጆቹ ቀረብ ብላቹ ተረዱት እንዲህ አይነት ሰወች ሁሉን ነገር በሆዳቸዉ ስለሚይዙ ለሀይምሯቸዉ ተፅኖ ይፈጥርባቸዋል
መምህራንም ወላጆችም ትምህርት እንውሰድ የልጆችን ሥነ-ልቦና እንረዳ
አባትየው ትንሽ ሀላፊነት እንዳጎደልክ በጣም ያስታውቃል እናትየዋ ግን እንደተጓዳች ያስታውቃል
እውነት እንደ ዛሬ አልቅሼ አለቅም ማረያምን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተገኝህልን እግዚአብሔር ያሳድገልን እዞችሁ ወገኖቼ ❤️❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተገኘ እናት መካራ 😢😢😢😢 አይታ ያሳደገችው ልጆን አይምሮ በሚጎዳ ነገር መናገር በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢😢 በእውነት እናትም አባትም ያላቸው ፍቅር 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር የእናትን ድካም እና ልፋት አይቶ ለቁም ነገር ያብቃላቹ ።
Endmamar
እማዬ አታልቅሺ በቤተክርስትያን ግቢ ስላደገ እግዚአብሔር አንቺንም ልጅሽንም ይወዳችዋል፡፡ በህይወት ተገኝቶልሻል እምባሽን አብሶልሻል ተመስገን ፈጣሪዬ የሌሎችንም እናት ጭንቀት ፍታላቸው
Am so glad he is safe ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️God bless you all
የእናትና የአባት መለያየት በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያውቃል የልጁን ቁስል እኔም ስላሳለፍኩት😭😭😭😭
እንክዋን ደስ ያላቹ🙏🙏..
ይህ ለአብዛኛዉ ወላጆች ትልቅ ትምህርት ነው። ለልጆቻችን ለምንላቸዉ ነገሮች መጠንቀቅ አለብን። ልጆቻችን ከትምህርትም ቤትም ሆን ከሌላ ቦታ ብዙ ችግሮች ያጋጥማቸዋል ነገር ግን እኛ በፍቅርና በዘዴ የየቀን ዉልዎቸውን እንዲነግሩን ማድረግ አለብን። ሁሌም ሞራል መስጠት ፣ ባይችሉም እንኳን ትችላላቹ ማለትና በተለይ በተለይ እኛን እንዳይፈሩን ማድረግ ያለብን ይመስለኛል።