የችሎት ንግስት / ሙሉ ክፍል /ልብ አንጠልጣይ ጣፋጭ የህይወት ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 дек 2024

Комментарии • 19

  • @amin_multimedia_production
    @amin_multimedia_production 3 месяца назад +2

    ላይክ,ሼር እና ሰብስክራይብ😍

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 3 месяца назад +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨመርላት🌺🌺🌺

  • @mknl1888
    @mknl1888 2 месяца назад +1

    ማሻአላህ😢😢ግን ደስይላል አላህ ያጠክርሽ

  • @Hhhhhhhhhhhhb
    @Hhhhhhhhhhhhb 3 месяца назад +2

    ማሻአሏህ. አላህ መጨረሻሽን. ያሳምረው. አላህ. ያፅናሽ

  • @Ekram779
    @Ekram779 3 месяца назад +4

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ከኔ ህይወት ጋር ተመሳሳይ ነዉ ግን በሂወቴ ብትደጋገምልኝ የምመኘዉ ቀን ያቺ ሸሀዳ የያዝኩባት ቀን ያቺ ወንጀሌ ሁላ የተደመሠሠባት ቀን ነኝ ላላገኛችኋት አላህ ይወፍቃችሁ❤

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 3 месяца назад +4

    አሰላም አልይኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ አህለን

  • @aminafantahw9069
    @aminafantahw9069 3 месяца назад +1

    mashalahi

  • @ፋጢማብንትሰይድ
    @ፋጢማብንትሰይድ 3 месяца назад +2

    መሻ አላህ❤❤

  • @zeynebyoutoube1461
    @zeynebyoutoube1461 3 месяца назад +2

    አሰለሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን🎉🎉🎉

  • @JjdfJkdd
    @JjdfJkdd 3 месяца назад +1

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል

  • @fatihaali389
    @fatihaali389 3 месяца назад +1

    ራዚ sweet i love you voice ❤

  • @bosh9011
    @bosh9011 3 месяца назад +1

    Mashala ❤❤🎉❤❤

  • @ኢክሩወሎዬዋ
    @ኢክሩወሎዬዋ 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Dfy-z8j
    @Dfy-z8j 3 месяца назад

    አሠለሙአሊኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን እኮንደህናመጣሽ

  • @mknl1888
    @mknl1888 2 месяца назад

    የኔ መገድላይ ቅረቢልን ማነት እፈልጋለን

  • @FgFgh-eg2oq
    @FgFgh-eg2oq 2 месяца назад +1

    የዛሬው የተለየ አስተማሪ ስሚን የሚቀይር ታሪክ ነው ለነገሩ ረዚቃ የትተርካቸው ታሪኮች አብዛሐኛወቺ ያው (ብቅርብ ስለሆነ ቻናላችሁን የተቀላቀልልኩት) እና የረዚቃ ትረካወች አስተማሪወች ናችው ሂናያ ግን አስተካክይ ትውልድን የሚቀይርጂ የሚመርዝ ታሪክ ባተርኪ በተልይ ሙስሊም ክርስቲያንን ወደእ አ
    ናገባ ፍቅረኛ ምናምን ሙስሊሞች የጫት ቅርጫት እደሆኑ የምትተርኩው ታሪክ ተይብበርግጥ ታርኩ ግለሰቡን ነው የሚወክለው ግን በዛ መንገድ ላይ ላሉት በዛው ሰምጠው ነው የሚቀረት በተከይ ሙስሊም ሴት ካፍር ወንድን እደት ተደርጎ በምን አፃር ደምተርኪው አላላውቅም ኮሜንት አለምታነቡ ነው አይስተያየቴን የስጠውትብረዚቃየ ጀዛኪካህ

  • @AaAa-m6j9i
    @AaAa-m6j9i 3 месяца назад +1

    ሰምቸ እመለሳለሁ

  • @nardoszrguytube9112
    @nardoszrguytube9112 3 месяца назад

    አዉ ተምራለሁ ልጄን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቀጥተኛና የሕይወት መንገድ መሆኑና እራሷን ወደ ክህደትና ወደ ሞት የሚያመራት ከአቅሟ በላይ የሆነ ምርምር ውስጥ እንዳትገባ እኔ እናቷ ብሳስትና ሃይማኖት የማይወክል ነገር ባደርግ እንዳትከተለኝ አስተምራታለሁ መጠጥ አጠቃላይ ሱስ የሃይማኖት መገለጻ አይደለም ነፍስንማ ስርአቱ በደንብ ያነጻል በ1ዓመት 7ባት የግዴታ አጿማት በቀን 7ግዜ ጸሎትና ስግደት ይሄ አብዛኛው የእምነቱ ተከታይ በስንፍናው የማያከናውነው ሥርዓት ነው ለመሄድ ልቡ የዋለለ ምክንያቱ ስንፍና ብቻ እንጂ ለነፍስና ለስጋ ደስታ የጎደለ ነገር አግኝቶ አይደለም።