ለህግ ባለሙያዋ ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የተደረገው አቀባበል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2024

Комментарии •

  • @mimikebede4456
    @mimikebede4456 6 лет назад

    የኔ ጀግና በዛ አስቸጋሪ ዘመን የህግየበላይነትን ታስረሽ ተሰደ ስት ስቃይ ያሳለፍሽ ህግን በእውነት ያስከበርሽ እህታችን በርችልን ከጉንሽ ነን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!!!🙏🏿🙏🙏🏽🙏🏼

  • @memesentayew9249
    @memesentayew9249 6 лет назад +15

    ለናት ለአባቷ አንድ ናት ለጠላቷ ሺናት ቡርቴ የቁርጥ ልጅ መቼም የማንረሳት ጀግናችን

  • @meyimunahassen6600
    @meyimunahassen6600 6 лет назад +25

    እድሜ ለዶ/ር አብይ አንችም እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ

  • @የወሎቀበጥ-ፈ6ነ
    @የወሎቀበጥ-ፈ6ነ 6 лет назад +11

    የኔ ጀግና እንኳን ውድእ ናት ሀገርሽ በሰላም ገባሽ ዘመን ሺን ፈጣሪ ይባርክልኝ

  • @lemlemdeboch2200
    @lemlemdeboch2200 6 лет назад +1

    የኔ ጀግኒት እንኳን ወደ እናት ሀገርሽ በሰላም ገባሽ

  • @አማኑኤልፍጥረትህንአስብ

    ከእግዚአብኤር በታች እንደ እናንተ አይነት መልካም ሰው ያኑርልን በተቀበላችሁት ቃል ኪዳን ወገን ዘር ሳትለዩ ለመስራት ያብቃችሁ ፍትህ ለእንጂነር ስመኝው

  • @sileenatmusse5429
    @sileenatmusse5429 6 лет назад +18

    ጊዜ ለኩሉ ብሎ ፈጣሪን ማመስገን እንጂ ምን ይባላል!!! ቡርቴ ለሀገርሽ መሬት በቅተሻል ደስ ብሎናል፤፤

  • @mesfintadesse4936
    @mesfintadesse4936 6 лет назад +2

    If everyone thinks like u soon we I'll see a prosperous and peace Ethiopia and all africans brother and sister. One love africa

  • @aynalemwoldetensay6306
    @aynalemwoldetensay6306 6 лет назад

    በቅድሚያ ለእግዚአብሄር ክብር ስጋና ይድረሰው🙏🏾🙏🏾🙏🏾 በመቀጠልም ደማቸውን አፍስሰውና ህይወታቸውን ሰውተው ለዚህ ላደረሱን ወገኖቻችን ከፍተኛ ምስጋና ይገባቸዋል🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ለአብያችንም እድሜና ጤና ይስጣቸው🙏🏾❤️🙏🏾 እንደ ብርቱካን የተማሩትን ዜጎቻችን ወደአገራቸው እንዲገቡና እንዲያገለግሉ ስለፈቀዱ እጅግ አድርገን እናመሰግናቸዋለን❤️🙏🏾❤️🙏🏾

  • @ሉሉሻየa
    @ሉሉሻየa 6 лет назад +6

    ለሁሉም ጊዜ አለው
    እንኳን ለዚህ አበቃሽ አላህ ሱበሀነ ወተአላ ዶ/ር አብይ አህመድን ሰበብ አድርጎ የስንቱ እንባ ታበሰ
    አልሀምዱሊላህ

  • @dantesara
    @dantesara 6 лет назад

    በርቺ የወደፊት የስራ ዘመንሽ የተሳካና ውጤታማ እንዲሆን እግዚአብሄርን እንማፅጸናለን

  • @niguseymedia2396
    @niguseymedia2396 6 лет назад

    ጀግና ብሎ ዝም፡ በቃ!!! እድሜሽ ይርዘም።

  • @lulumulatu4517
    @lulumulatu4517 6 лет назад +3

    ቡርቴ ጀግኒትዋ እንኳን ላገርሽ አበቃሽ
    እኖድሻለን እናከብርሻለን

  • @Hilegeyorges
    @Hilegeyorges 6 лет назад +4

    እንቺን ያንገላቱ የተረገሙ ይሁኑ።ያንቺና የርእዬት አለሙ ውለታ አለብን።

    • @hagosalem202
      @hagosalem202 6 лет назад

      Woinshet Welede
      Ere yachi reyot. Ye. Elementary. Astemary.yechy.bertukan.ye.low.mehur.mslesen.yanketeketech. Seyen. Yeftach. Jegna

  • @ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ

    እግዛብሄር ይመስገን እንካን የእኛ ጀግና

  • @lubelubabe3195
    @lubelubabe3195 6 лет назад

    የኛ ፍልቅልቅ እንኳን ለሀገርሽ አበቃሽ የኛ አንበሲት አላህ ጥሩ ትዳር ይስጥሽ ሺ ያርግሽ

  • @mesfintadesse4936
    @mesfintadesse4936 6 лет назад

    Tnx god Dr abiy bless u

  • @tinadagne8580
    @tinadagne8580 6 лет назад

    Thanks burtukan u stand for true see God is great

  • @nejatali9327
    @nejatali9327 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣሽ ጀግናችን

  • @rozaadadii8467
    @rozaadadii8467 6 лет назад +1

    Edema ladokter abiye salmu yebzalet enkan lahgershe abkase 💚💛❤

  • @Ethio503
    @Ethio503 6 лет назад +6

    ብርቱ-ካህን

  • @ሀኒጎንደሬዋጎንደርፍሲለደ

    ትግስትሽ ማር የእኛ እመቤት!!

  • @m5791
    @m5791 6 лет назад

    እግዚያብሔር ስራው ድንቅ ነው

  • @abebamedia3794
    @abebamedia3794 6 лет назад +3

    እንኳን በሰላም ለሀገርሽ በቃሽ ውድ ጓደኞቻችን ቻናላችንን በቅን ልብ ጎብኙት በነፃ ነዉ ያዉ አትከፍሉበት ቤተሰብ እንሁን አርህቡ

  • @danithomas6135
    @danithomas6135 6 лет назад

    We found the next Ethiopian prime Minister

  • @የአላህባሪያነኝሀስቢነሏሁ

    እንኳን ለእናት ሃገር አበቃን በእውነት የአክስትሽ ንግግር ልብ የሚነካ ነው ለእናት አባት አንድ መሆን ምን ያክል ለወላጆች ያለው ተፅእኖ ይታወቃል እንኳን ከናፈቁሽ ቤተሰቦችሽ ና አብሮ አደጎችሽ በሰላም ተቀላቀልሽ በእውነት ጀግና ነሽ የወያኔ አንባ ገነኖች የስንቱን ቤት አጨልመውት ነበር ይህንን በብርሃን ለተካልን የአለማቱ ጌታ ምስጋና ይገባው በጣም ደስ ብሎኛል

  • @seadaabaterejemedmeleabate5743
    @seadaabaterejemedmeleabate5743 6 лет назад

    Kbr le docter abyachen wellcome

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 6 лет назад

    እንክዋን ለአገርሽ አበቃሽ 💚💛❤️ ማን እንደ ሐገር.

  • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ

    መሪመሆን የሚገባት ሴትናት እናት ኑርልኝ ባለፈየተሾመችዉ የሴት አዛዊንት ከመለሰ ዜናዊ ጋር አብራ የሰራች ሴት መሪልትሆን አይገባትምነበር የመጠዉ ዪሚጣቢላ ከህዝብ መንግስትን አዎግዛ የቆመች ሴትነበር ባዛሬ ለዉጥ መሬመሆን የነበረባት

  • @አዝማችስለሺየድንግልማርያ

    እንኴን በሰላም ለአገርሽ አበቃሽ
    እንኴን ደስ አለሽ

  • @latishfitsum4300
    @latishfitsum4300 6 лет назад

    ፋና ወች እወድ ሀች ዋለው ቡቲ እካን በሠላምገባሺ

  • @MesfinJ
    @MesfinJ 6 лет назад +1

    ስትስቂ እንስቃለን ብርቱዬ። ሲከፋሽ ግን ያመናል። አነቃቃሽን። ኢትዮጽያን ባንች አይን እናያለን። እኛ ደሞ ኢትዮጽያወያን ነን። አመለካከትሽ ገዢ ነው። እውቀትሽ ብርሀን። ህይወት አጭር ነው እንዳልሽው። ቦግ አርጊልን።

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ቐ2ዀ

    Woooooooow des sile merte set

  • @birukbeyen8730
    @birukbeyen8730 6 лет назад +11

    ቄሮ የሚባል አተት ገተት እራሱ ነፃ ሳይወጠ አወጣለው ከማለቱ በፊት እኛ በጥይት ስንቆላ ቄሮ ቤቱ ቁጭ ብሎ ቆሎ ሲቆላ ነበር ጀዋርና እነ ጂጂ ቆለጥ እነ ዘረኞች እኛ ፈርስት እያሉ ከመንጫጫታቸው በፊት እቺ ጀግና ዘር ቀለም ሳትል ለኢትዮጵያውያን ለነፃነት የታገለች ብርቱካን ሚደቅሳ እንካን ለሀገርሽ አበቃሽ በጣም ደስ ብሎናል

    • @ሳቄንመልስልኝ-ጀ6ቈ
      @ሳቄንመልስልኝ-ጀ6ቈ 6 лет назад

      Biruk Beyen እከክ

    • @daadhigd893
      @daadhigd893 6 лет назад

      አራም! አንተን ብሎ ደግም!??? የሽንት ጨርቅ አጣቢ!

    • @birukbeyen8730
      @birukbeyen8730 6 лет назад

      @@daadhigd893 ለአደገኛ ቦዘኔዎች ለቄሮ ቦታ አለመስጠት ነው በማንነታችሁ የምታፍሩ ለሀገር ሸክሞች ዘረኞች ደሞ ታወራለ ማፈሪያ

    • @birukbeyen8730
      @birukbeyen8730 6 лет назад

      @@daadhigd893 የቀን ጅብ ስናባር የቀን ጅል ወረረን ከፋርነት ይሻላል ድህነት ድህነት እኮ ጠንክረው ከሰሩ ያልፋል ፋርነት ግን ምንም ገንዘብ ቢኖር ምንም ቢማሩ አይለቅም ሠገጤ

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 6 лет назад

    ሰፈሬን ኬላን በእግር ያሰጓዘሽ እኮ ናፍቆት ነው እንኳን እናትሽን ለማየት አበቃሽ

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 6 лет назад

    Dr Abiyachn e/r yebarkew

  • @ወሎ-የ7ረ
    @ወሎ-የ7ረ 6 лет назад

    የኛ ደርባባ በባረኪ

  • @belaywolde1014
    @belaywolde1014 6 лет назад +2

    ፋና እናንተ ሌቦች! ትታሰር ትታሰር ስትሉ ቆይታቹሁ ዛሬ ዋና ዜና አብሳሪ ትሆናላቹህ! የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ!

  • @teferishenkute7263
    @teferishenkute7263 6 лет назад

    ምንም ቢሆን በችኮላ ከማንም ቡድን ጋር እንዳትገጥሚ!! በሌለሽበት ወቅት ብዙ ሌቦች ተፈልፍለው ነው የጠበቁሽ! ያሁኑ ኣስተዳደር ምንም አይነት ሹመትና ሽልማት ቢሰጥሽ ስጦታ እንዳይመስልሽ፡ ከቡድናቸው ጋር እንድትቆጠሪ ነው።
    *አደራ! አደራ*

  • @oromtittibaaleenew4979
    @oromtittibaaleenew4979 6 лет назад

    well come burte

  • @hiyy7722
    @hiyy7722 6 лет назад

    Gadala gibiisfarii Sasha ajuuzaa

  • @dainasalmon6756
    @dainasalmon6756 6 лет назад

    What sent amet new ende? U r so funny 😂😂😂😂

  • @TigistEyetaTube
    @TigistEyetaTube 6 лет назад +1

    እኳን ለሀገርሽ አበቃሸ አንቺ ጀግና ውዶች ውደ ቻናሌ ጎራበሉ

  • @ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ

    Ikon.lagershi.salam.yabqshi.ikon.allah.lazeh.adrsish

  • @Melat597
    @Melat597 6 лет назад

    Bertukan yehe lewte yeanche ena meselochesh wetet new, enkuan dese alesh

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 6 лет назад

    e/r yemsgen enkan be selam metash enkan dess alachu

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 6 лет назад

    በእናታ ትግሬ ሆና ነው ያሰቃያት እነዚህ አረመኔዎች ለማንም የማይበጅ

  • @bishawbelay252
    @bishawbelay252 6 лет назад

    ህዝባዊ ትግሬ ቢኖር እኮ ለዚህች ጀግና የሞቀ አቀባብል ማድረግ ግድ ይለው ነበር፡፡ አይከፍሉ ዋጋ የከፈለችው
    የህዝብ ንብረት ዘርፋ አልነበረም ጥፋት ያላገኘሁበትን ግለሰብ በፖለቲካ አመለካክቱ ጥፋተኛ ብዬ ብይን አልሰጥም በማለት ነበር፡፡
    ግን እናንተ በሰው ልክ ለማሰብ ዘመናት ይቀራችኋል፡፡

  • @tube-is3cl
    @tube-is3cl 6 лет назад

    ሰብስክራይብ አርጉኝ ለምርጥነ አዲስ

  • @ወለተማርያምየእማምላክልጅ

    enkuan wed hagrshe beslam netashe jegnte

  • @zabibazabiba4251
    @zabibazabiba4251 6 лет назад

    Alahdulillah burte ekwan lhagersh abekash maar

    • @vhbb3625
      @vhbb3625 6 лет назад

      እድሜ ግን ያርዝመው አብይ

  • @tube-is3cl
    @tube-is3cl 6 лет назад

    ሰብስክራይብ አርጉኝ ለምርጥነ ለአዲስ መራጀ

  • @cristincristan5053
    @cristincristan5053 6 лет назад

    Mistr drama