#የከወለት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024

Комментарии • 77

  • @allahkerm1795
    @allahkerm1795 Год назад +10

    ክርስቲያ መስሎኝ እደት እጮኝይሖናል ጆሮሽን ደሞአታውጭ እናትሽን እያትእስቲ መሻአሏ ተባርክ አላሕ በኒቃቧ ኒቃብ መልበሱ ቢቀር ሒጃብሽን አስተካክለሽ ልበሽ ዱንያ ማፊፋይዳ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 Год назад +4

    ማሻአላህ መብሩክ እንኳንደሳለሺእህቴ ከሁሉም በላይ የአሏህንቃል የሰጣትልጂ ማሻአላህ አላህይጨምርልህ👍👍👍👍👍

  • @qeew2686
    @qeew2686 Год назад +3

    ማሻአላህ እንኳን ድስአለሽ ግን እኔ በጣም ከፋኝ ጓድኞችሽ አሳዘኑኝ

  • @halimahhalimah2210
    @halimahhalimah2210 Год назад

    መሻአላህ ተባረክ አላህ በጣም ደስይላል ሀዉለት አልፍ አልፍ መቡሩክ ቡለናል ይኸቀን ለኛም ይድረሰን የሀዉለት እናት መቡቡሩክ ቡለናል

  • @hayattube8821
    @hayattube8821 Год назад +7

    🥀ጠንካራ ሠው ማለት አላህ የሰጠውን መከራ እና ችግር አልሀምዱሊላህ ብሎ የሚያልፍ ሰው ነው:: ፕሩፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ጠቃሚ እውቀት ያገኙበታል👈
    🥀

  • @H.የባቦዋ.ኢቲዩብ
    @H.የባቦዋ.ኢቲዩብ Год назад +25

    ስተየ ነው ኒካ የምታስረው. ባለፍው ታስረች ስትልአልነበር

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Год назад +3

    ሀገራችን ሰላምይሁን🎧ከንግግሮች በላጩ ንግግር ያአሏህቃል ቁዐንነዉ 🛑ከመገዶች በላጩ መገድ የነብዮ ሙሀመድ ሰለሏሁ ዐለይሒ ወሰለም መገድ ነዉ🛑እናማ እህቶቸ ኑ ዲናችንን እንማር ፕሩፋይሌን ተጭናቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ እዉቀትን እንማር🌹

  • @Ekr348
    @Ekr348 Год назад +1

    ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ ማሻአላህ ደስይላል

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    ደስ ይላል እንካን እደርስሽ ቆንጆ ልይ ቀን ነው

  • @aaysy6092
    @aaysy6092 Год назад +8

    የሚገርመኝ የጀማል ምላሥ ቱ

  • @MD-jd2lp
    @MD-jd2lp Год назад +1

    Mashalla Allah tabarakala ❤

  • @hgobd5546
    @hgobd5546 Год назад +2

    አቤት ውሸት ያተላ ያተለቀሱት እእ

  • @ዜድነኝኡምረያን
    @ዜድነኝኡምረያን Год назад +3

    ውሸት ሀራም ነው 🌶🌶🌶🌶🌶

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 Год назад

    መብሩክ..ከጓኗ..ያለችዉ.ልጂ..ከፈቷታል..ምን..ከፈቷት..ይሆን..አይይ

  • @ኡሙመስኡድቲዩ
    @ኡሙመስኡድቲዩ Год назад

    *መብሩክ ሰኪናን ለምን ሁሌየ አንዳአይነት ልብስ ታለብሳታላችሁ*

  • @qawwaswq9648
    @qawwaswq9648 Год назад +1

    በእስላም እደዚህ የለም አትጃጃሉ

  • @anishaanisha9179
    @anishaanisha9179 Год назад +1

    Wowo.enkandes.alachu💚💛❤👍👍🌷🌷🌷

  • @moonhijab6824
    @moonhijab6824 Год назад

    Gobez set nesh emu sekina ❤️🙌

  • @رابعابراهيم
    @رابعابراهيم Год назад

    ጥራትየለውምካሜራው

  • @yio421
    @yio421 Год назад

    ዋው

  • @ftube923
    @ftube923 Год назад

    አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቲ ሰላም አንድነት ለህዝባቺን ለሀገራቺን ዉድ ያገሪ ልጂቺ በያላቺሁበት አገር ሰላም ፍቅርን አንድነትን መተሳሰብን አብዚቺ ተመኚሁ እንዱህም በወለጋ በግፋ ለሚገደሉ ወገኖቻቺን ፍትህ ፍትህ ማለታቺንን እንዳንራ ያረብ ያረብ 🍓🍓🍓🍓🍓🍓🌷

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад +6

    እኔግን ግራየገባኝ ስሟ ካውለትነው ወይስ ሀውለት 😂

  • @oumumusab2088
    @oumumusab2088 Год назад

    ኸውለት በሚለው ይስትካከል

  • @Kedija6466
    @Kedija6466 Год назад +1

    እ እንዴት መስቀል አስሮ እጮኛ

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu Год назад

    ይማር የስምርያርገው

  • @saadaa6222
    @saadaa6222 Год назад

    ደህናመሸቀያ

  • @tufutd1991
    @tufutd1991 Год назад

    ماشاء الله

  • @hshs2981
    @hshs2981 Год назад

    ኡስታዝ ያሲን ኑሩ የሆነች ልጅ ስሟ ሀውለት ነው ሰዉ ከሁለት ብሎይጠራታል ብሎ ያሳቀን አስታወስኩት የወሎ አማርኛእደው ምን ይሻላቹ???አማርኛም አረብኛም ታበላሻላቹ

    • @መኪየሀርቡዋ
      @መኪየሀርቡዋ Год назад +1

      ትክክለኛስምከውለትአይደለም ኸውለትነው

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub Месяц назад

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @anshaabebe5510
    @anshaabebe5510 Год назад

    ማሻአላህ

  • @mahadimahadi4676
    @mahadimahadi4676 Год назад

    ወይኔ ጓደኛየን አየኋት ሰአድየ የኔ ውድ

    • @mahadimahadi4676
      @mahadimahadi4676 Год назад

      በዚህ አጋጣሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ያገሬ ልጆች እንኳን ደስ ያላችሁ

  • @ሰአድነኝተወደቃሉ

    መሻአላህ

  • @እናቴእወድሻለሁ-ኘ8ፐ

    🥰🥰🥰👍👍

  • @Fetah90
    @Fetah90 Год назад

    መሸአላ👍👍👍

  • @ሪሀናዩቲብ
    @ሪሀናዩቲብ Год назад

    ማሻአላህ