ምርጥ የፃም የአበባ ጎመን ጥብስ - VEGAN DISH!! - Ethiopian Food - Lulit Lula Channel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 74

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290  Год назад +2

    ሰላም ቤተሰቦች እንዲሁም የቻናሌ ተከታታዮች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ለምታደርጉልኝ ማበረታታት ከልብ አመሰግናለሁ አሁንም subscribe, like and share🙏❤️

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga Год назад

      እጅሽ ይባርክ ሉላዬ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +1

    ሰላም ሉላየ በጣም ቆንጆ የሆነ የአበባ ጎመን ጥብስ ነው ያዘጋጀሽው ወድጀዋለው ያምራል ስላጋራሽን እናመሰግናለን ሼር ካይክ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ራሄልዬ በጣም ነው የማመሰግነው ❤️

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Год назад +1

    Amen Amen Amen ሉላዬ Wow በጣም የሚያምር ነው እንዴት እንደሚጣፍጥ አቤት የፆም ምግብ ደስ ማለቱ እኮ ጤናማ የሆነ like like

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      አዎ ሚልካይዬ በጣም ቆንጆ ነው የፃም ምግብ ምርጥ ነው እንዳልሽው ብዙ የተለያዩ ምግቦች እንመገባለን❤️❤️

  • @abo1omars412
    @abo1omars412 Год назад +2

    Nice video my friend love to see you again ❤

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 Год назад +1

    አሜን 🙏🙏🙏 lulaye waoo የአበባ ጎመን ልክ አሳ ይመስላል ወድጀዋለሁ 😋እጅግ በጣም እናመሰግናለን ውዴ like share

  • @halafares72
    @halafares72 Год назад +1

    Like 8
    yummm delicious food 👍

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 Год назад +1

    ሉላዬ የኔ ምርጥ እህት በጣም ልዩ የሆነ የአበባ ጎመን ጥብስ ነው ሰርተሽ ሼር ያረግሽን ወድጀዋለሁ አስጎመጀሽን 👌🙏👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      አመሰግናለሁ ነፂይዬ ቆንጆ ነው ሞክሪው😍

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 Год назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ሉላዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም የምወደው ስራ የአበባ ጎመን ጥብስ ብዙም ጊዜ ለሰርግ ነው የምንጠቀምበት እንደዚህ አንቺ አሳምረሽ ቆንጆ አርገሽ በቅመሞች ክሽን አርገሽ በሚያምር አይነት ሰርተሽ ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ልዩ ነው ላይክ . ሼርርርር 😮❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      እውነት ነው ነፂዬ ብዙ ግዜ አገር ቤት ድግስ ላይ ናት የምትቀርበው እኔ እዚህ ቤተሰቦቼ በጣም ነው የሚወዱት በብዛት በተለያየ መልኩ እጠቀማለሁ🙏😍

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 Год назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ ሉላዪ እጂግ በጣም ልዩ አሰራር ነው እጂሽ ይባርክ like like 👍👏❤️ሸር

  • @diaryofsouadandyassin
    @diaryofsouadandyassin Год назад +1

    سلام عليكم ورحمه الله وبركاته حبيبتي بصحتك ما شاء الله عليك 👍 تسلم ايدك حبيبتي 👌 وصفه رائعه جدا 😍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      Thank you so much for watching🙏❤️

  • @yodittekeste
    @yodittekeste Год назад +1

    እንዴት ያምራል ጣአሙም መገመት አያቅትም እጅግ ይባረክ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад


      መሰግናለሁ ዮዲትዬ👍❤️

  • @birabiro1626
    @birabiro1626 Год назад +1

    በጣም አሪፍ አማራጭ ነው ሉላዬ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      በጣም ነው የማመሰግነው🙏❤️

  • @Donyte17
    @Donyte17 Год назад +1

    Hello my friend, thank you very much for your wonderful participation

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      You are very welcome. Thank you.🙏❤️

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 5 месяцев назад +1

    በጣም ባለሙያ ነሽ 👏👏👏

  • @habeshagebeta6414
    @habeshagebeta6414 Год назад

    ሉላዬ በጣም ቆንጆ የሆነ የፆም አበባ ጎመን ጥብስ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ያኔ ባለሞያ በቅድሚያ ስቲም ካደረክሽው በኋላ ዱቄቱን ቀምመሽ በጥብጠሽ የጠበሽበት መንገድ በጣም ወድጄዋለው ከሚያምር አቀራረብ ጋር እናመሰግናለን ሼርርር

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen Год назад +1

    ሰላም ሉላዬ በጣም የሚያሰጎመጅ የአበባ ጎመን ጥብሰ ነው የሰራሸው በደንብ ቀምመሸ ሰለሰራሸው ጣዕሙ ልዩ ነው ነው የሚሆነው ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ❤️🙏

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ማሂይዬ በጣም ነው የማመሰግነው❤️❤️

  • @gogoyoutube2093
    @gogoyoutube2093 Год назад +1

    وصفه رووعه و مميزه طالعه تجنن وتشهي اللف هنا ياحببتي

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      Thank you so much my friend ❤️❤️

  • @ruttendale8488
    @ruttendale8488 Год назад +2

    እናመሰግናለን

  • @MeronSemere
    @MeronSemere Год назад +1

    Yummy 😋🤤 betam meret yehon aserare new yasayeshen 👌

  • @bnbettytube
    @bnbettytube Год назад +1

    ሉላዬ በጣም ጤናማ እናመሰግናለን 👍👍👍

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ቤትዬ በጣም ነው የማመሰግነው❤️

  • @Azzistyle
    @Azzistyle Год назад +1

    በጣም ነው የወደድኩት ምርጥ አማራጭ ነው 😘😘👍👍🙏

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      በጣም ነው የማመሰግነው አዚዬ❤️

  • @user-sb2eg8rr6s
    @user-sb2eg8rr6s Год назад +1

    ሰላም እንኳን ደና መጣሽ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው እጅሽይባረክ እናመሰግናለን ❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      አብሮስዬ አመስግናለሁ❤️

  • @sitotatube-
    @sitotatube- Год назад +1

    Lulaye betam mirt nw endazi tabishe alaqim arif tibs nw widijewalewu 👌👌👌👍👍👍

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube Год назад +1

    ዋውው

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      በጣም ነው የማመሰግነው❤️

  • @user-je8ux2sg9y
    @user-je8ux2sg9y Год назад +1

    جميل ماشاء الله تبارك الله 👍🏝

  • @medihntube
    @medihntube Год назад +1

    Waoo Lulaye veramente sei bravissima e grazie mille per aver condiviso il tuo bel video con noi like share

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      Thank you so much for your support🙏❤️

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw Год назад +1

    ዋውውውው ይመችሸ እዴት ነሸ ውድ እህቴ በጣም ጎበዝ በርች ማማየ ጠፍሸ አዲሰ ሰራ ተለቀቀ ተሎ ነየየ እሸ

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      አመሰግናለሁ ሰላም ነው ችግር የለም🙏👍

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 Год назад +1

    Yummy Yummy ❤

  • @GaleryDonyPrasetya
    @GaleryDonyPrasetya Год назад +1

    Nice video

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 Год назад

    እጅሽ ይባረክ ሉሊት

  • @eduyoutube3831
    @eduyoutube3831 Год назад +1

    Lulaye betam Luyu new ejesh ybarek❤ 🙏👌

  • @JEMIKO26
    @JEMIKO26 Год назад

    Very good video GG and I have new video my friend

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Год назад +1

    ሉሊትዬ አንቺ ቆንጆ ምግብሽ ቆንጆ ❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      አመሰግናለሁ ኤልሲዬ ክበሪልኝ🙏❤️❤️

  • @thinkoutofthelemon9087
    @thinkoutofthelemon9087 Год назад

    So Good Better than meat

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад

    ዋዉ ማሚዬ ዬኔ በለሙየ እጂሽ ይበረክ

  • @Rozaguraga
    @Rozaguraga Год назад +1

    ሰላም ሰላም ሉሊትዬ እንኩዋን ሰላም መጣሽ ውዴ ስራ ሆኜ አመለጠኝ ዋው እጅሽን ይባርክ የኔ ባለሞያ❤❤❤❤

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      ሮዛይዬ ችግር የለም የኔ መልካም❤️

  • @LeneDicaseToques
    @LeneDicaseToques Год назад +1

    Hello dear Lulite, I usually make this recipe, except that I divide the cauliflower into bouquets, the rest is exactly the same, here at home everyone loves this dish very much, it's delicious...thank you girl, I loved seeing you, big hug. ..

  • @monireak
    @monireak Год назад

    nice recipe 💖💖🌹🌹😍😍😍😍😍😍

  • @AdanechKitchen
    @AdanechKitchen Год назад +1

    ሰላም ላንቹ ይሁን 🙏 ሉላ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ሀገር ቤት ቢፌ ላይ አስታወሽኝ አንቺ ደሞ ልዪ አድርገሽ ነው የሰራሽው ባለሞያ እጅሽ ይባረክ🙏💕

    • @lulitlula4290
      @lulitlula4290  Год назад

      አዳነችዬ በጣም ይቅርታ የኔ ቆንጆ ክበሪልኝ🙏❤️❤️

  • @cuisine1marocaine
    @cuisine1marocaine Год назад

    Bonjour 🏵️🌹💐👍👍👍