በውስጥ ሰውነታቹህ ጠንክሩ/ ፓስተር አላዛር ይባቤ / መሰማት ያለበት ድንቅ መልዕክት/vfcethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 32

  • @GanetJ
    @GanetJ Год назад +1

    አሜንንንንንንን በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክ ለበረከት ሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @yaredtsegaye9556
    @yaredtsegaye9556 8 месяцев назад

    ወንድሜ አላዛር ከረጅም ግዜ ቦኃላ ስላገኘችሁ ደስብሎኛል ተባረክ

  • @eledaneyasuseledan6771
    @eledaneyasuseledan6771 Год назад

    አሜን ፓስተር በኢየሱስም ተባረክ

  • @YewebdarZerihun
    @YewebdarZerihun 6 месяцев назад

    አሜን ወንድሜ ጌታ ዘመንኽን ይበርክ ተባርኬአለው

  • @Asefadesta-i8s
    @Asefadesta-i8s 7 месяцев назад

    ወንድሜ አልዓዛር እግዚአብሔርን ስለአንተ አመሰግናለሁ ስላየሁህ

  • @jenberkassa4846
    @jenberkassa4846 Год назад +1

    ፓስተርዬ ወደ ሰማይ የሚወስድ ድንቅ መልዕክት

  • @mkhmhh9724
    @mkhmhh9724 3 года назад

    ዘመንህ ይባረክ ራሴን እንዳይ ጌታ ረድቶኛል ተባረክ

  • @የደሙፍሬነኝዜዶ
    @የደሙፍሬነኝዜዶ 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @zewdneshaga7128
    @zewdneshaga7128 3 года назад

    Tebareke paster Alazar

  • @emawayeshargaw3017
    @emawayeshargaw3017 2 года назад

    ዘመንህ ይባረክ !

  • @WengelawitHirbo
    @WengelawitHirbo 2 года назад

    ፓ/ር ሰላንተ እግ/ር አመሰግናለሁ።በኢትዮጵያ እያለህ ባንተ በኩል ወይም በስብከት ጌታ አሳድጎኛል። ማለቴ የኢ/ያ ጥግ ቡርጁ የምትባል የገጠር ከተማ በካሴት በኩል አጋጣም አ'አ ስመጣ አገልግሎትህን አጠቀምና ኦድዮ ካሴት ገዝቼ ወደ ገጠር እሄዳለሁ።ይህ ከእኔ እየተዋሱ ብዙዎቸ ተጠቅመዋል ጠቅሞኝም እግ/ረ አሳድጎናል።የዛሬ አስራ አምስት አመት በፊት ከዝህ የተነሳ ጌታን አባርካለሁ።

  • @nigistnigusse9623
    @nigistnigusse9623 2 года назад

    እውነት ነው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @mulattesfaye103
    @mulattesfaye103 3 года назад +1

    Shalom shalom !! Pastor Alazar my brother God bless you !!

  • @SAMUEL-fb8ff
    @SAMUEL-fb8ff 2 года назад

    ኣሜን

  • @hewetfana7718
    @hewetfana7718 2 года назад

    አሜን

  • @nigistnigusse9623
    @nigistnigusse9623 2 года назад

    ጌተታ ይባርክህ

  • @nice7303
    @nice7303 3 года назад

    የእግዚአብሔር ሰው ትልቅ ትምርት ነው

  • @nice7303
    @nice7303 3 года назад

    የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ

  • @mignotgeresu3496
    @mignotgeresu3496 3 года назад

    Amen Amen God bless you abundantly 🙌

  • @TesfahunAlemayehu-h4u
    @TesfahunAlemayehu-h4u 5 месяцев назад

    True man of God

  • @እግዚአብሔርሉዓላዊ
    @እግዚአብሔርሉዓላዊ 4 года назад

    ሻሎም ሻሎም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በጣም የሚገርም ትምህርት ነው እኔን ነው እያየው የነበረው ፣

  • @kibinash5878
    @kibinash5878 5 месяцев назад

    Geta eyasus yebareke

  • @nawmiteka4304
    @nawmiteka4304 2 года назад

    Geta eysuse abezeto yebarekh betam new yebrekegne

  • @chalachewkebede2318
    @chalachewkebede2318 3 месяца назад

    ተባረኩ ታምራላችሁ

  • @frehiwottsige6774
    @frehiwottsige6774 3 года назад

    Zemnh yibarek

  • @የደሙፍሬነኝዜዶ
    @የደሙፍሬነኝዜዶ 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @bahrangebregziabher3474
    @bahrangebregziabher3474 3 года назад

    Amen amen amen hyaw melekt

  • @GadiseSiyum-k3q
    @GadiseSiyum-k3q 10 месяцев назад

    Geta yebarik

  • @nice7303
    @nice7303 3 года назад

    እውነት ነው ከቃሉ ጋር ሕብረት ማድረግ ነው

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 3 года назад

    God bless you

  • @maranatalord5174
    @maranatalord5174 7 месяцев назад

    ወንድም አልአዛር ተከፍቶልህ የነበረው በር ታስታውሳለህን? ያኔ ጀማሪ አማኞች ነበረን።

  • @YewebdarZerihun
    @YewebdarZerihun 6 месяцев назад

    ወንድሜ በድሮ ስብከትኽ ላይ እኽቴ ቤቱ ፈረሰ ስትለኝ ባልፈረሰዉ በኩል ሁኚ አልኮአት ብለኽ ያገለገልከው አንተ ነኽ ቆላስይስ 3ትን ነበር ያገለገልከዉ አንተ ነኽ