ፍቅረኛዬ 17 አመት ይበልጠኝ ነበር ዊንታና ይልማ የትዳር አማካሪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024
  • ፍቅረኛዬ 17 አመት ነበር የሚበልጠኝ ዊንታና ይልማ የትዳር አማካሪ

Комментарии • 36

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Месяц назад +7

    1 Corinthians 7 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
    ከጋብቻ በፊት አብሮ መተኛት ዝሙት ነው!!!!!!!!😢2: ነገር ግን ስለ ዝሙት ጠንቅ ለእያንዳንዱ ለራሱ ሚስት ትኑረው ለእያንዳንዲቱ ደግሞ ለራስዋ ባል ይኑራት።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Месяц назад +3

    መግባባት ካልፈለጉ ነው ከፈለጉ ይስተካክላል❤❤❤❤❤ Bravo ዊንት sweet❤❤❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Месяц назад +1

    ጌታ አትፋቱ የሚለው በምክንያት ነው። ትዳር ሞት ይፍታህ ነው ከመጋባታችሁ በፊት ደጋግማችሁ አስቡ❤❤❤❤❤Malachi 2 አማ - ሚልክያ
    16: መፋታትን እጠላለሁ፥ ይላል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር፥ ልብሱንም በግፍ ሥራ የሚከድነውን ሰው እጠላለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፤ ስለዚህ እንዳታታልሉ መንፈሳችሁን ጠብቁ።

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Месяц назад +4

    ትዳር ውስጥ በሀይማኖት ቀንበር ተጭኖን ካልተደሠትን እየሞትን እየኖርን ነው!!!! ትዳር ካልተደሠትንበት መኪናን በመግፋት ማስኬድ ነው !!! መካኒካል! ብዙ ትዳር የቁም ሲኦል ነው !!! ተነጋገሩ❤❤❤❤❤❤ ተግባቡ❤❤❤

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Месяц назад +2

    ዊንቱ አሁን ገባሽኝ!! አበሻ እስስት ስለሆንን ነው ከራሳችን ጋር የተጠፋፋነው!! አንቺ ጌታ ኢየሱስ ሁለንተናዊ ነፃነት ሠጠሽ!!!! ጌታ ኢየሱስ ከሀጢዪት ሲፈታን ለርሡ አላማ ሠላማዊ እንድንሆን ነው!!! የጌታ ኢየሱስ ሳትሆኑ አትሙቱ ሁለተኛ ሞት!!!!! ❤

  • @አሰፋ
    @አሰፋ Месяц назад

    ጥሩ አድድርጓል ለጥቅመኛ ሶት ትርፉ ይህ ነው።ጓደኞችሸ ምንም የላቸውም ብለሸ ንቀሸ ድግልናሸን ተጠቅሞ ሲተፋሸ አሁን የዛ ያቺው ፀፀት አልወጣልሸ ብሎ ያነን በማሰተማር ቢወጣልኝ ብለሸ ቀጥለሻል።ባጠቃላይ ጥቅመኛ ሴት መጨረሻዋ መዋረድ ነው ብለሸ ሰለገባሸ ያቺውነ ገልብጠሸ እያሰተማርሸ ሰለሆነ አሪፈ ነው።

    • @eyta2330
      @eyta2330  Месяц назад +1

      አቶ አሰፋ ነገሩን አሰፉት የርሶ አስትያየትና የሀሳቡ ይዘት ለየቅል ነው እባኮ ደግመው ይዩት!

  • @sisayelias-ks2po
    @sisayelias-ks2po 4 месяца назад +3

    በርች በጣም ድንቅ ሠውነሽ በተለይ አሁን ባደረግሽው ምልልስ ጥሩ ማንነትሽን የገለፅሽበት ጠንካራ የፍቅርና የእውቅት ከስብእናጋ እራስሽን ያስተዋውቀሽን ስሆነ ደስብሎናል በርች እውቀትሽ ሙያሽ ሠውን ይጠቅማል ጠቅሟል እና በርች በተለይ በሀገራችን በዚህ ሙያ ፈር ቅዳጅ ነሽብየ አስባለሁ በድጋሜ በርች ጠንክሪ ።❤

    • @eyta2330
      @eyta2330  Месяц назад

      እናመሰግናለን

  • @namanamatube8618
    @namanamatube8618 Год назад +2

    ዊንታዬ በጣም ነው ምወዳት ስላቀረብካት እናመሰግናለን

  • @RebeccaTsegaye-k6i
    @RebeccaTsegaye-k6i Месяц назад +2

    እውነትሽን ነው . ፍቅረኛሽ በጣም ንግግሩ የሚያጠግብ የበሰለ ነው.

    • @eyta2330
      @eyta2330  Месяц назад

      እናመሰግናለን

  • @elabest6384
    @elabest6384 Месяц назад

    መቼስ መምከር ሚያምርበት በእውቀት ከእኛ የተሻለ ሠው እንደሆነ ሁሉ ስለትዳርም ልኩን የሚነግረን ወይም የሚመክረን የትዳር ሰሪ የሆነው እግዚያብሔር መሆን አለበት ስለዚህ መፅሀፍ ቅዱስ ፍቺን እጠላለው ካለ ፍቺ መልካም አይደለም ማለት ነው።

  • @Haset6229
    @Haset6229 Год назад +2

    በጣም አስተማሪ ነው ዊንታዬ በጣም ነው ማደንቅሽ

  • @HasiyAEmuSadam
    @HasiyAEmuSadam Месяц назад

    አሰላማልይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ውንድሚ መሻአላ ብያለሁ ጥሩ ቆይታ ነዉ መሻአላ መልካም ነገር ሁልግዜም ይውፍቅሽ እህቴ ጥሩ ቆይታ ጥሩ ነው ሊላም ይዘሽ ትመጫለሽ ቀጥይበት እህቴ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Месяц назад +6

    ዋው በመጨረሻ አገባችኮ😂😂😂😂😂😂😂😊😊

    • @LozaLoza-w2t
      @LozaLoza-w2t Месяц назад +3

      ሁልጊዜ አስመሳይ ካልሆንሽ ትክክለኛዉ ሰዉ አርፍዶ ነዉ ሚመጣዉ እናቱ

  • @kolfeaddis6970
    @kolfeaddis6970 Месяц назад

    በአፍ ስለምትበልጪው ችግር የለም ብዙ ስለምትገመግሚ በ 40 ዓመት ቢበልጣትም የምታከብረው አትመስልም።

  • @መሬአለምከተማ-ተ6ቨ
    @መሬአለምከተማ-ተ6ቨ Год назад +1

    እውነት ነው

  • @danieltiruneh4872
    @danieltiruneh4872 Месяц назад

    Gobez. Berchi

  • @At-vn6ng
    @At-vn6ng 6 месяцев назад +1

    Good explanation

  • @meritube-ww4ve
    @meritube-ww4ve 18 дней назад

    strong women

  • @zebibetube771
    @zebibetube771 Месяц назад

    menedenwe teyakiwu wunetak desss aylem wintayyyy yanuresh

  • @JMCH555
    @JMCH555 Год назад +2

    Great woman! Such a wise and matured person

    • @eyta2330
      @eyta2330  Месяц назад +1

      እናመሰግናለን

    • @eyta2330
      @eyta2330  Месяц назад

      እናመሰግናለን

  • @Haset6229
    @Haset6229 Год назад +1

    ሀሀሀ ሴክስና ቡና

  • @joellaweldu5170
    @joellaweldu5170 Месяц назад

    My childhood neighbor

  • @NatiNigatu-vt8ju
    @NatiNigatu-vt8ju Год назад +1

    አድናቅሽ ነኝ ዊንታና ንጋቱ እባላለው

  • @MisWoiyny
    @MisWoiyny 16 дней назад

    ❤❤❤❤❤

  • @eeee5472
    @eeee5472 Месяц назад

    ሣቅ ሢበዛ በጣም ያሥጠላል ረጋ በይ

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Месяц назад

      ግን ምንድነው የሚያስቃት ?

  • @t.y8333
    @t.y8333 Месяц назад

    በሃይማኖት ስር ያለው ጭቆና እንዳለ አታስመስሉ

  • @Hani-z6n
    @Hani-z6n Год назад +2

    Balega

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq Месяц назад

      ባለጌ ነች ።የምታወራው ሁሉ ያስጠላል ። ሳቋ ደግሞ በጣም ያስጠላል ። ምንም እውቀት የላትም ።