Комментарии •

  • @world6284
    @world6284 Год назад +3

    እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን !
    የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን🙏🙏🙏

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 Год назад

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ በረከት አማላጂነት አይለዬን

  • @menbershibru
    @menbershibru 12 дней назад

    ዘወይንዬ ብዙ ሸመትን ብዙ አተረፈን ኦግራችን መርገጥ ባይችልም ለደካሙች በዐይናችን አይተን ጠገብን ክብረት ይሰጥልን

  • @mekdesassefa4611
    @mekdesassefa4611 Год назад

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በርከታቸው ይድርብን

  • @ruthzebene-ng8hq
    @ruthzebene-ng8hq Год назад

    እሳቷ ፂዮንን ያወቅኋት ባንተ ነው ፀጋህ ይብዛ መምህር ሆይ

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን የቅዱስ መካኑም በረከት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h 3 месяца назад

    ተባረክ ወንድም ዓለም ❤❤❤

  • @meseretlegass4136
    @meseretlegass4136 Год назад

    Amen Amen Amen

  • @Embete-
    @Embete- Год назад +2

    ❤ እሰይ ቢዘገይም አሁንም መልካም ነው ለተከፈለው ድካም እግዚአብሔር በቅዱሳኖቹ በረከት ይክፈልልን። መፅሀፍም ይሁን እንገዛለን።

  • @burhn1729
    @burhn1729 Год назад

    🙏🙏🙏አሜን

  • @Amesegenalhue
    @Amesegenalhue Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን /ሰላም ደረጀ ዘወይነዬ ብቸኛዋ ተከራካሪ የኢሉሚናቲትና/የግብረ ሶዶማያውያንን/ ተሻለህ ግን በበባለፈው አሞህ ነበር እግዚአብሔር ይማረህ።አገራችን እኮ ልዩ የሚጎበኙ ቦታዎች አሉን እነዚን የሳየቨንን ሁሉ በቱሪዝም መልኩ መጎብኘት ይቻላል ?ሰለሁሉም እናሠሰግናሐን ።

  • @minimishi3184
    @minimishi3184 Год назад

    amne amne amne

  • @user-hp8sr8tc8d
    @user-hp8sr8tc8d Год назад

    እሜን እሜን እሜን በርክታችው ይደርስን

  • @hanamanbarou5167
    @hanamanbarou5167 Год назад

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 Год назад

    Amen

  • @bettydamasaa1919
    @bettydamasaa1919 Год назад

    tabaraku

  • @user-tr5pu5tj1m
    @user-tr5pu5tj1m 5 месяцев назад

    ከክፍል 1እስከ 7 ያለውን ክፍል የት ነው የማገኘው???