ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ቡና ይጠጣል ወይስ አይጠጣም አትሉም
    የፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል እና ፅሁፎችን ለማግኘት =
    / yabsramatiwoss
    ስለ ቡና በአባ ኪዳነማርያም 👉 • Video
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    👉 • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    2.ምዕመናን መቁጠሪያን መጠቀም ይችላሉ ወይ ? ከደብረ ሊባኖስ የገዳም አባት መልስ ሰተውበታል
    👉 • Video
    3.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ስለ መተት መንፈስ ሙሉ መረጃ ይኖራችኋል
    • Video
    4.ቅባዕ ቅዱስ በዲያቢሎስ ውጊያ ጊዜ እንዴት እንጠቀምበት ?
    👉 • Video
    5.መቁጠሪያ እንዴት እንጠቀም ምን ምን እያልን እንቀጥቅጥ ?
    👉 • Video
    6.የፀሎት ቤት እንዴት እናዘጋጅ , ስዕለ አድህኖችን እንዴት እንደርድር
    👉 • Video
    7.የቅዱስ ቁርባን 7 ጥቅሞች
    👉 • Video
    8.የፀሎት ሰዓት ውጊያ
    👉 • Video
    9.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    👉 • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    10.የፀሎት መርሀ ግብር በቅደም ተከተል
    👉 • Video
    11.በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠት እንችላለን
    👉 • በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠ... የፌስበክ ፔጅ ለመቀላቀል እና ፅሁፎችን ለማግኘት =
    / yabsramatiwoss
    👇👇እነዚህንም ይመልከቱ👇👇
    1.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    👉 • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    2.ምዕመናን መቁጠሪያን መጠቀም ይችላሉ ወይ ? ከደብረ ሊባኖስ የገዳም አባት መልስ ሰተውበታል
    👉 • Video
    3.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ስለ መተት መንፈስ ሙሉ መረጃ ይኖራችኋል
    • Video
    4.ቅባዕ ቅዱስ በዲያቢሎስ ውጊያ ጊዜ እንዴት እንጠቀምበት ?
    👉 • Video
    5.መቁጠሪያ እንዴት እንጠቀም ምን ምን እያልን እንቀጥቅጥ ?
    👉 • Video
    6.የፀሎት ቤት እንዴት እናዘጋጅ , ስዕለ አድህኖችን እንዴት እንደርድር
    👉 • Video
    7.የቅዱስ ቁርባን 7 ጥቅሞች
    👉 • Video
    8.የፀሎት ሰዓት ውጊያ
    👉 • Video
    9.ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊት ፀሎት ማድረግ አትረሱም
    👉 • ከዚህ ቪዲዮ በኋላ ከመመገባችሁ በፊ...
    10.የፀሎት መርሀ ግብር በቅደም ተከተል
    👉 • Video
    11.በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠት እንችላለን
    👉 • በውጭ የምንኖር ንስሀ እንዴት መስጠ...

Комментарии • 739

  • @computerpillar8285
    @computerpillar8285 Год назад +12

    አንተስ ሀላፍነትህን ተወጥተሃል። ተባረክ ወንድሜ

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 Год назад +42

    ቡናን መተው የማይፈልጉ ሰወች ስበብ ያበዛሉ ሁሉንም እፀዋት ፈጣሪ ፈጥሮታል ይላሉ እንደዛ ከሆነ ሁሉም እንስሳት ተፈጥርው የለ ግን ሀሉንም አንበላም እንደዛ ከሆነ ለምን አዳምን ይህን ፍሬ አትብላ አለው ፈጣሪ???ሀሉም ተፈጥሯል ግን ሁሉንም እንድንበላ አልተፈቀደልንም

    • @nahomsolomon9090
      @nahomsolomon9090 7 месяцев назад +2

      ቃለ ሂወት ያሰማልን

    • @user-jd1oz8op5t
      @user-jd1oz8op5t 7 месяцев назад +3

      ❤❤👍👍👍👍

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e 7 месяцев назад +1

      🎉🎉🎉

    • @andishumulugeta8032
      @andishumulugeta8032 7 месяцев назад +2

      የምንበላውን እና የማይበላወ ተፅፏል።።።

    • @meheretworku-ok1su
      @meheretworku-ok1su 5 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ይባርክሽ ቡና ጫት ትባሆ ዕፅ ልዩነቱ ምድነው ቡና ይጠጣል ብሎ ማስተማሩ ጥቅሙ ምድነው?

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c 2 года назад +58

    እግዚያብሔር ይስጥህ ትልቅ መረጃ ነው,እግዚያብሔር ከዚህ የበለጠ እንደተሰራ ያድርግህ ወንድሜ!!

    • @atronos3
      @atronos3 2 года назад

      ቆይ እኔ የምለው ... ቡናን ሰይጣን ለመሃመድ ስላስተማረው ረከሰ ካልን ሰይጣን የሆነን ሰው በግ እንደዚ አርደህ ጠብሰህ ብላ ቢለው ... በግ ርኩስ ሊባል ነው? it's just አንድ ተአምር እኮ የተአምር መጽሐፍ ነው። ሌላው ደሞ የቡና ጉዳይ አክራካሪ የሚሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እነ ግብጽ እነ ሶርያ እነ አርመን ይጠጣሉ። እነሱ አይጸድቁም ልንል ነው? እኔ እግዚአብሔር ከፈጠረው ፍጥረት ርኩስ የለም በሚለው ነው የምስማማው። አሳማም የማይበላው ርኩስ ስለኾነ ሳይኾን ኢትዮጵያ አስቀድማ ብሉይ ኪዳንን የተቀበለች ሀገር ስለነበረች እና ቅዱስ ጳውሎስ የተገረዘ ወዳለመገረዝ አይመለስ ባለው መሠረት። ብሉይ ኪዳንን አሁንም ስለምትተገብር ነው። ከዛ ውጪ በድጋሚ ግብጽ ሶርያ አርመን ሕንድ ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት አሳማ መብላትን አይከለክሉም ምክንያቱም ከይሁዲነት ሳይሆን ከአሕዛብነት ስለተመለሱ ነው። አሳማ መብላታቸውም ኃጢአት አይሆንባቸውም። በአጠቃላይ ለማለት የፈለኩት አጠቃቀሙ ላይ እስማማለሁ ችግር አለ። እሱን ማስተካከል እንጂ ወደ ግዝት መግባት አስፈላጊ አይመስለኝም። አቦል ቶና በረካ በሚባለው እና ተሰብስቦ ዕጣን እያጨሱ ሰው እያሙ መጠጣቱ ላይ ድጋፍ የለኝም እኔም። ከዛ ውጪ ግን ... ቆይ ካፌ ሄጄ ማኪያቶ ብጠጣ ኃጢአት ነው ማለት ነው? ቅዱስ ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በላከለት በመጀመሪያ መልእክቱ ላይ በኋላው ዘመን እግዚአብሔር የፈጠረውን መብል ርኩስ ነው እያሉ የሚያስቱ ይመጣሉ። የትኛውም ነገር ከምስጋና(አቡነ ዘበሰማያት ደግመው) ቢመገቡት አንዳች የሚጣል ነገር የለም ይላል። እና ከነዛ ከአሳቾቹ መካከል አንዱ እንዳንኾን ተስፋ አለኝ። በተጨማሪ ድርሳነ ጽዮን በጊዜው የተፈፀመ ተአምር ነው። አንዳንድ አባቶች የሚያወግዙትም በጊዜ በነበረው ባህል ሰውን ከቤተክርስቲያን እያስቀረ በዓል እያሻረ ስለነበረ ምእመናንን የመጠበቅ ኃላፊነት ስለነበረባቸው ነው። ከዛ አልፎ የአጋንንት መጠጥ ነው እያሉ ጳውሎስ ያላለውን ያለ እያስመሰሉ ማቅረብ መጥፎ ነው። አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሲያስተምሩ እንደሰማኋቸው የአጋንንትን መጠጥ ያለው ጳውሎስ በጣዖት ቤት የሚቀርብ እና የሚሰዋን ነው። አንድምታ ትርጓሜውን እንደዛ ነው። በ4ቱ ጉባኤያት ውስጥ ካሉ መጻሕፍት (የቤተክርስቲያን መገልገያ ዋና መጻሕፍት ... በአጠቃላይ ለምስክርነት የሚበቁ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ያሉበት ጉባኤያት ውስጥ) ቡና አይጠጣም ወይም የረከሰ መጠጥ ነው የሚል የለም።
      by the way እኔ ቡና አልወድም።

    • @ghvc6650
      @ghvc6650 2 года назад +2

      በእወነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን አንድ አባታችን ስከታተል ቡና እግዚአብሔር አይከለክልም ነገር ግን ተሰብስበው ሲጠጡ ሰው ስለሚያሙ ነው እጂ አጠጡ የሚሉ ቡና ይጠጣል አሉ ቡና ምን ችግር የለውም የእንጨት ፍሬ ነው እንደዛ ከሆነ እንጀራ አትብሉ ማለት ነው አሉ በጣም ግራ ያጋባል የትኛውን እደምንከተል እኔ እንኳን እግዚአብሔር ይመስገን ቤተሰቦቼም አይጠጡም

  • @LeahGreen-rd2iy
    @LeahGreen-rd2iy 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቶች ስለሌሉ የነሱን ስራ እየሰራህነው በርግጥ አውቀው ያጠፍትን እንዴት ያገኙታል ለአሰራር እንዲመቻቸው ያጠፉትን አንተ በርታ

  • @mihrettedla564
    @mihrettedla564 Год назад +7

    ቃላት ያጥረኛል! በእውነቱ አንተ ትለያለህ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ፡፡ እኔ መፀሀፉን ባገኘው ደስ ይለኛል ብዙ ሰው ቢያገኘውና ቢያነበው እላለሁ፡፡ወንድማችን ተባረክ ::

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 2 года назад +20

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን 🙏 የቡና ሱሰኛ ነበርኩ እግዚአብሔር ይመስገን ፃድቃኒ ማርያም ሴያስተምሩ ሰምቼ 2አመቴ ከተውኩ

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x 2 года назад +7

    አባታችን ቀሲስ መንግስቱ/ የእናቴ ልጅ/ አንድ ግዜ አስተምረውን ነበር። አንተ ከነ መፅሐፉ አሳየከን ቃለህይወትን ያሠማልን።

  • @user-ui5em4iz8p
    @user-ui5em4iz8p 2 года назад +32

    ምርጥ ልጅ ስወድህ እኮ አቀራረብህ በራሱ ያልተንዛዛ ነው በርታልኝ ብሮ በርታ

  • @paulasarkis4066
    @paulasarkis4066 2 года назад +10

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ያብስራ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ዉድ የድንግል ማርያም ያስራት ልጆች እንኳን ለግሸን ማርያም አመታዊ በአል አደረሰን አደረሳችሁ💚💚💚💛💛💛❤❤❤ሀገራችንንሰላምታድረግልንአሜንአሜን
    በጣም ጠቃሜ ትምህርት ነው እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-su2ho3lj1m
    @user-su2ho3lj1m 7 месяцев назад +3

    ደበረኝ እያልኩ፣ለመዝናናት እያልኩ ስጠጣ ቆየሁ ለንስሀ እስከምበቃም ቢሆን ከዛሬ ጀምሮ አልጠጣም ።በጣም አመሠግናለሁ

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰታነበው ሲያሰፈራ አላውቅም ነበር ጸጋውን ያብዛልን አቀራረብ ደሰ ይላል ሰው ሲረዝም አያዳምጥም እንደዚ ካጠረ ብዙ ሰው ያዳምጣል በርታ

  • @tsiontibebe426
    @tsiontibebe426 2 года назад +9

    ኸረ ዉይ ሁሉም አባቶች የተለያየ ነገር ነው ሚያስተምሩት አሁን ተስፍችን እግዚአብሔር ነው እርሱ በጥበቡ ይግለፅልን

  • @kalkdan4521
    @kalkdan4521 2 года назад +15

    አግዚአብሔር ይመሰገን ውንድማችን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @kalkidankalkidanwoloyewa137
    @kalkidankalkidanwoloyewa137 2 года назад +10

    ወንድማችን በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን እኔ ጠጥቸም አላቅም ሲሸተኝ ለራሱ አልወድም ከቤታችን እማዬ ብቻ ነበር የምጠጣው አሁን አቁማለች 2አመት ሆናት
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

    • @yalewatnaw7602
      @yalewatnaw7602 Год назад

      እረ እረ እረ እንዴ ውሸት አንች እማላቅሽ መሰለሽ ያውም እስከስድስተኛው ካልጠጣሽ መቸ አይንሽ ይገለጥና እንዴ እየተዋወቅን እማ አንሸዋወድ

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p 2 года назад +8

    እኔ የሠማሁት አባ ገብረኪዳን ሢያሥተምሩ ቡና የዛፉ ተክል ነው ይጠጣል አሉ ሀጢያትነቱ ሀሜት ነው መተውን የመሠለ የለም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

    • @libonatube
      @libonatube  2 года назад

      ጫትም ተክል ነው አባታችን ከተናገሩት ውጭ በግልሽ በምን መልኩ ለማጣራት ሞክረሻል

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 2 года назад

      @@libonatubeወንድሜ ቡና አልጠጣም ሀጢያት ነው ብለው ወግዘውታል መጽሀፉ ቅዱሥ በሚለን እኔም አንተ ያልከውን ነው ማምን ተባረክ

  • @user-fo1mg5gq5z
    @user-fo1mg5gq5z 2 года назад +56

    ሁሌም ከውዝግብ አልወጣንም ማንኛውም እፅዋት በለተ ማክሰኞ የተፈጠረ ዕፅ ነው እግዚአብሔር የተረገመ ነው የተቀደሰ ነው አላለም የሰው ልጅ ግን ተቃሚና ጎጅውን መለየት አለበት
    ሐጢያት የሚያደርገው አጠቃቀሙም ነው እንጅ በራሱ ሐጢያት አደለም እያሉ ብዙ አባቶች ያስተምራሉ ግን ለሁሉም መተው ይመረጣል ከምንም አይውልም

    • @atronos3
      @atronos3 2 года назад +5

      ቆይ እኔ የምለው ... ቡናን ሰይጣን ለመሃመድ ስላስተማረው ረከሰ ካልን ሰይጣን የሆነን ሰው በግ እንደዚ አርደህ ጠብሰህ ብላ ቢለው ... በግ ርኩስ ሊባል ነው? it's just አንድ ተአምር እኮ የተአምር መጽሐፍ ነው። ሌላው ደሞ የቡና ጉዳይ አክራካሪ የሚሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እነ ግብጽ እነ ሶርያ እነ አርመን ይጠጣሉ። እነሱ አይጸድቁም ልንል ነው? እኔ እግዚአብሔር ከፈጠረው ፍጥረት ርኩስ የለም በሚለው ነው የምስማማው። አሳማም የማይበላው ርኩስ ስለኾነ ሳይኾን ኢትዮጵያ አስቀድማ ብሉይ ኪዳንን የተቀበለች ሀገር ስለነበረች እና ቅዱስ ጳውሎስ የተገረዘ ወዳለመገረዝ አይመለስ ባለው መሠረት። ብሉይ ኪዳንን አሁንም ስለምትተገብር ነው። ከዛ ውጪ በድጋሚ ግብጽ ሶርያ አርመን ሕንድ ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት አሳማ መብላትን አይከለክሉም ምክንያቱም ከይሁዲነት ሳይሆን ከአሕዛብነት ስለተመለሱ ነው። አሳማ መብላታቸውም ኃጢአት አይሆንባቸውም። በአጠቃላይ ለማለት የፈለኩት አጠቃቀሙ ላይ እስማማለሁ ችግር አለ። እሱን ማስተካከል እንጂ ወደ ግዝት መግባት አስፈላጊ አይመስለኝም። አቦል ቶና በረካ በሚባለው እና ተሰብስቦ ዕጣን እያጨሱ ሰው እያሙ መጠጣቱ ላይ ድጋፍ የለኝም እኔም። ከዛ ውጪ ግን ... ቆይ ካፌ ሄጄ ማኪያቶ ብጠጣ ኃጢአት ነው ማለት ነው? ቅዱስ ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በላከለት በመጀመሪያ መልእክቱ ላይ በኋላው ዘመን እግዚአብሔር የፈጠረውን መብል ርኩስ ነው እያሉ የሚያስቱ ይመጣሉ። የትኛውም ነገር ከምስጋና(አቡነ ዘበሰማያት ደግመው) ቢመገቡት አንዳች የሚጣል ነገር የለም ይላል። እና ከነዛ ከአሳቾቹ መካከል አንዱ እንዳንኾን ተስፋ አለኝ። በተጨማሪ ድርሳነ ጽዮን በጊዜው የተፈፀመ ተአምር ነው። አንዳንድ አባቶች የሚያወግዙትም በጊዜ በነበረው ባህል ሰውን ከቤተክርስቲያን እያስቀረ በዓል እያሻረ ስለነበረ ምእመናንን የመጠበቅ ኃላፊነት ስለነበረባቸው ነው። ከዛ አልፎ የአጋንንት መጠጥ ነው እያሉ ጳውሎስ ያላለውን ያለ እያስመሰሉ ማቅረብ መጥፎ ነው። አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሲያስተምሩ እንደሰማኋቸው የአጋንንትን መጠጥ ያለው ጳውሎስ በጣዖት ቤት የሚቀርብ እና የሚሰዋን ነው። አንድምታ ትርጓሜውን እንደዛ ነው። በ4ቱ ጉባኤያት ውስጥ ካሉ መጻሕፍት (የቤተክርስቲያን መገልገያ ዋና መጻሕፍት ... በአጠቃላይ ለምስክርነት የሚበቁ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ያሉበት ጉባኤያት ውስጥ) ቡና አይጠጣም ወይም የረከሰ መጠጥ ነው የሚል የለም።
      by the way እኔ ቡና አልወድም።

    • @semenawit8438
      @semenawit8438 2 года назад +1

      @@atronos3 Wanaw. Le Kefu Amleko Alemetekem New :: Megeb Metetechenen Barekn Metekem New ! Selehulum Egziabher , Ke Asach Menged Yetebken ,,,, Le Nesha Mot Yabkan

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 2 года назад

      ተባረክ

    • @seblewongelmeshesha-uz1jh
      @seblewongelmeshesha-uz1jh Год назад

      ልዑል እግዚአብሔር መላእክትን ሲፈጥር ፀሊምና ብርናዊ አድርጎ ነበር እንዴ የፈጠረው?

  • @user-bf5hy8wq7p
    @user-bf5hy8wq7p 2 года назад +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን🌻💚💛❤🌻

  • @luyigaanna7120
    @luyigaanna7120 2 года назад +10

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን ወንድማችን ሁሌም የምሰጠን ትምህርት ጠቃሚ ነዉ በርታ

  • @user-du9vy3nv7t
    @user-du9vy3nv7t 2 года назад +7

    አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን ውድ ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @skyfly6491
    @skyfly6491 2 года назад +31

    ዉንድሜ በእዉነት ትልቅ መረጂ ነወ እኔም በፊት እጠጣ ነብረ ግን አሁን ትቻለሁ እግዚአብሔር ይመሠገን ወንድም 😭😭😭😭በተክረሥታን እጀ እያጠድፈ ነብረ የምያመጣኝ ውንድም ቃል ሕወት ያሠማልን መንግሥተ ሠማያት ያሠማልን💜💜❤❤

    • @atronos3
      @atronos3 2 года назад +1

      ቆይ እኔ የምለው ... ቡናን ሰይጣን ለመሃመድ ስላስተማረው ረከሰ ካልን ሰይጣን የሆነን ሰው በግ እንደዚ አርደህ ጠብሰህ ብላ ቢለው ... በግ ርኩስ ሊባል ነው? it's just አንድ ተአምር እኮ የተአምር መጽሐፍ ነው። ሌላው ደሞ የቡና ጉዳይ አክራካሪ የሚሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እነ ግብጽ እነ ሶርያ እነ አርመን ይጠጣሉ። እነሱ አይጸድቁም ልንል ነው? እኔ እግዚአብሔር ከፈጠረው ፍጥረት ርኩስ የለም በሚለው ነው የምስማማው። አሳማም የማይበላው ርኩስ ስለኾነ ሳይኾን ኢትዮጵያ አስቀድማ ብሉይ ኪዳንን የተቀበለች ሀገር ስለነበረች እና ቅዱስ ጳውሎስ የተገረዘ ወዳለመገረዝ አይመለስ ባለው መሠረት። ብሉይ ኪዳንን አሁንም ስለምትተገብር ነው። ከዛ ውጪ በድጋሚ ግብጽ ሶርያ አርመን ሕንድ ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት አሳማ መብላትን አይከለክሉም ምክንያቱም ከይሁዲነት ሳይሆን ከአሕዛብነት ስለተመለሱ ነው። አሳማ መብላታቸውም ኃጢአት አይሆንባቸውም። በአጠቃላይ ለማለት የፈለኩት አጠቃቀሙ ላይ እስማማለሁ ችግር አለ። እሱን ማስተካከል እንጂ ወደ ግዝት መግባት አስፈላጊ አይመስለኝም። አቦል ቶና በረካ በሚባለው እና ተሰብስቦ ዕጣን እያጨሱ ሰው እያሙ መጠጣቱ ላይ ድጋፍ የለኝም እኔም። ከዛ ውጪ ግን ... ቆይ ካፌ ሄጄ ማኪያቶ ብጠጣ ኃጢአት ነው ማለት ነው? ቅዱስ ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በላከለት በመጀመሪያ መልእክቱ ላይ በኋላው ዘመን እግዚአብሔር የፈጠረውን መብል ርኩስ ነው እያሉ የሚያስቱ ይመጣሉ። የትኛውም ነገር ከምስጋና(አቡነ ዘበሰማያት ደግመው) ቢመገቡት አንዳች የሚጣል ነገር የለም ይላል። እና ከነዛ ከአሳቾቹ መካከል አንዱ እንዳንኾን ተስፋ አለኝ። በተጨማሪ ድርሳነ ጽዮን በጊዜው የተፈፀመ ተአምር ነው። አንዳንድ አባቶች የሚያወግዙትም በጊዜ በነበረው ባህል ሰውን ከቤተክርስቲያን እያስቀረ በዓል እያሻረ ስለነበረ ምእመናንን የመጠበቅ ኃላፊነት ስለነበረባቸው ነው። ከዛ አልፎ የአጋንንት መጠጥ ነው እያሉ ጳውሎስ ያላለውን ያለ እያስመሰሉ ማቅረብ መጥፎ ነው። አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሲያስተምሩ እንደሰማኋቸው የአጋንንትን መጠጥ ያለው ጳውሎስ በጣዖት ቤት የሚቀርብ እና የሚሰዋን ነው። አንድምታ ትርጓሜውን እንደዛ ነው። በ4ቱ ጉባኤያት ውስጥ ካሉ መጻሕፍት (የቤተክርስቲያን መገልገያ ዋና መጻሕፍት ... በአጠቃላይ ለምስክርነት የሚበቁ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ያሉበት ጉባኤያት ውስጥ) ቡና አይጠጣም ወይም የረከሰ መጠጥ ነው የሚል የለም።
      by the way እኔ ቡና አልወድም።

    • @user-ch1so3gy4y
      @user-ch1so3gy4y 2 года назад

      ብና ተክል ነዉ ነገር ግን አጠቃቀማችን መሰለኝ ማለት እኔ አንድ አንድ ግዜ እጠጣሎዉ ግን ተክሉ ሃጥያት ነዉ ማለት ነዉ

    • @MelkamuMebrate-fs8xj
      @MelkamuMebrate-fs8xj 3 месяца назад

      Egziabher yefetrw tekel endet endet lesetan nw yelalachu memher nen bmilu Hulu atmnu begziabhee emenu

  • @jonathandyer5896
    @jonathandyer5896 2 года назад +5

    ድንቅ መረጃ ነዉ፡፡ በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንዳማችን፤ በቤቱ ያፅና ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ በእርግጥ እኔ ነሐሴ ወር ዉስጥ ነዉ መጠጣት ያቆምኩት፤ እግዚሀብሔር ይክበር ይመስገን፡፡ አሁን ቀርተዉ የነበሩት ቤተሰቦቼ ናቸዉ፤ እነርሱንም ይህን አስደምጬ እንዲማሩልኝ በጸሎት አስበን፡፡

    • @libonatube
      @libonatube  2 года назад

      በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @zinashgitachew848
    @zinashgitachew848 2 года назад +15

    ገዳሙ ላይ በብራና አለ እዛው ለማንበብ ይቻላል ግን ካለው ነባራዊ ሁኔታ ነው ስለቡና የሚናገረውን ቆርጠው ያወጡት በርታ ወንድማችን
    እኛንም ሳናውቅ በስህተት እያወቅን በድፍረት የሰራነውን ሐጢያት ይቅር ይበለን አሜን

    • @geraratube12
      @geraratube12 2 года назад +4

      ሌቦች አድብተው በመግባት ሊሰርቁ ወደ ቤቱ በቀረቡ ጊዜ ከውስጥ የሚያወራ ሰው ድምጽ ሲሰሙ ለመግባት እንደሚፈሩ፣ እንዲሁ ጠላቶቻችን አጋንንትም ነፍሳችንን ሰርቀው የራሳቸው ገንዘብ ለማድረግ ወደ እኛ በቀረቡ ጊዜ፣ ከልብ የሚመነጨውን ጸሎት ሲሰሙ ወደ ውስጥ ለመግባት እየፈሩ በዙሪያችን ያደባሉ ስለዚህ ጸሎታችንን በፍፁም እንዳናቆም ስል መልእክቴን አስተላልፋለሁ።
      🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @kalehebesha6071
      @kalehebesha6071 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @user-jx3gi1rv3o
      @user-jx3gi1rv3o 2 года назад

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @selamt8660
    @selamt8660 2 года назад +2

    ተባረክ ሁሉም ወጣቶች በአንተ እድሜ ያሉት ምናለ እንዳንተ የሆነልን 😔🤲💚💛❤

  • @Meklit-wi4th
    @Meklit-wi4th Год назад +3

    የእውነት በጣም አመሰግናለው ወንድም አማኑኤል አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናህ በርታልን እሺ በዚው ማለት እምፈልገው ነገር ቢኖር እህት ወንድሞቼ እባካችሁ ትምህርቱ ልንማርበት እንጂ እኛ እንድንማረር ወይም ሰዎችን እንድናማርር በት አይደለም የተሰጠን ስለዚህ ከኮሜንታችሁ በፊት ሀሳባችሁን አድምጡት ስድብ እና ዘለፋው ምን አመጣው እግዚአብሔር ለሁላችንም የታወረብን የልባችንን አይን ያብራልን ማስተዋልን ያድለን ወስበሐት ለእግዚአብሔር

  • @user-yt7xq6ix8i
    @user-yt7xq6ix8i 2 месяца назад +1

    የብዙ አመት ጥያቂየን መለስህልኝ እግዛብሄር የባርክህ

  • @mishu372
    @mishu372 2 года назад +2

    በጣም የሚገርመው ትክክል ነው እኔ በጣም በጣም አጠጣ ነበር እና ወደ ስጋ ወደሙ ከመቅረቤ በፊት እሮብና አርብን እንኳን እስከ 6ሠአት እንኳን ልቆይ እልና እራሴን ከፍሎ ያመኛል እሁድ እያፍሸኩ አስቀድሼ ስመለስ ራሴን ያመኛል ከሰው ጋር በሠላም መነጋገር ሁሉ አያስችለኝም ከጠጠሁ ቡሀላ ግን ሰላም እሆናለሁ የራስ ምታቴም ይጠፋል አሁን ግን በእግዚአብሔር ቸርነት ተላቅቄ አዲስ ሰው ሆኛለሁ አሁን ላይ ያደርገኝ የነበረውን ሳስብ ዛሬ የሰማሁትን ሁሉ እሆን ነበር ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ።

  • @user-jp3vu8cb7h
    @user-jp3vu8cb7h 8 месяцев назад +3

    እውነት እውነት ዕድሜና ጤና ይስጥህ
    እናመሰግናለን!!!!!!!

  • @senaytkahsay6657
    @senaytkahsay6657 2 года назад +5

    ያድነን ከመአቱ ይሰውረነ ምእንተ ማርያም ወላዲቱ😭😭😭ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ወንድሜ

  • @ayenamogne6169
    @ayenamogne6169 Год назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @meazagelaye197
    @meazagelaye197 2 года назад +2

    አንተ እግዚያብሄር ይሰጥህ አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን

  • @SelamMekureya
    @SelamMekureya 3 месяца назад +1

    እግዛብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤

  • @selamawittegegne814
    @selamawittegegne814 Год назад +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማህ ወንድሜ የአሁኑ ድርሳነ ፅዮን አያወግዝም እኔም ከድሮው መፅሐፍ ነው ገዳም ሂጀ ያሳዩኝ

  • @weynishetfantahun3032
    @weynishetfantahun3032 2 года назад +3

    ቃለህዎት ያሰማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ወንድማችንእግዚአብሔር ይባርክህ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 2 года назад +3

    ቃለህይውት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን ♥️ አሜን አሜን አሜን

  • @genetdebele6859
    @genetdebele6859 2 года назад +4

    ቃለሕይወት ያሰማልን!!! ለሰም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባው እራሱ መድኃኒዓለም ከዚኽ ውስጥ አውጣን ለንስሃ ያበቃንን አምላክ ይመስገን!!!

  • @wudesimegn3587
    @wudesimegn3587 2 года назад +2

    ቃለሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ አሜን እናመሰግናለን

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን🤲🤲😭😭😭 ከሁለት አመት በፊት ቡና ካልጠጣሁ ሰላም የለኝም ነበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን የነመምህርተስፋዬን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ሁሉን ትቸ ወደ ፈጣሪዬ መቅረብ ጀመርኩ😭ነገር ግን ቡና የዚህን ያህል አይመስለኝም ነበር እግዚኦ አድነነ😭😭😭😭

  • @wowwow4432
    @wowwow4432 2 года назад +1

    በእውነት ቃል ሕይወት ያሠማልን ኣባታችን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-vg1gv1se6k
    @user-vg1gv1se6k 2 года назад +4

    ወንድማችን ያብስራ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜህን ያርዝመዉ ወንድሜ ያርዝምልን

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 года назад

      ሀንየ ሰብስክራይብ አርግኝ

  • @Marzatube600
    @Marzatube600 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ ጸጋህን ያብዛው። ቡና አይጠጣም ብቻ ሣይሆን የተወገዘ ነው።

  • @agurashtube5648
    @agurashtube5648 2 года назад +5

    ቃለ ህይወት የሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @user-uq6ji8jn5j
    @user-uq6ji8jn5j 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን 💛💚❤👏👏👏

  • @AchenefBogie-lg9rr
    @AchenefBogie-lg9rr Месяц назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን።

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 Год назад +1

    የውነት በጣም ደስ ይላል አቀራረብህ ትረካክ በጣም ደስ ይላል በርታ ወንድማችን

  • @user-hr7zd2cs2o
    @user-hr7zd2cs2o 2 года назад +1

    ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እናመሰግናለን እኔ አልጠጣም ግን ቡዙ ጊዜ ሲጠየቅ እሰማ ነበር

  • @jejsh8451
    @jejsh8451 2 года назад +1

    ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን እድሜና ጤና ይሥጥህ ጡሩ ትምህርት ነዉ ተባረክ

  • @asmaraseman1580
    @asmaraseman1580 Год назад +3

    ቃል ሂውት ይሰማልን ዉንድሚችን ግን ያአባታችን ላክ ላክለኝ እባክህ ዉንዴሜ

  • @AbrihamTerefe
    @AbrihamTerefe 3 месяца назад

    እናመሰግናለን። ያወቁት ነገር ማሳወቅ ንፉግ አይባልም በርታ ወንድም

  • @masaratethopua49
    @masaratethopua49 2 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህልን ውድ ወንድማችን አስተመሪያችን መካሪያችን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @user-kq9hn7xd7f
    @user-kq9hn7xd7f 7 месяцев назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ወንድሜ በርታ

  • @user-dl3jb3zj6g
    @user-dl3jb3zj6g 2 года назад +2

    በእዉነት በጣም ደሰ የምልነወ ወንድማችን ቃልህወት ያሰማልን ፀጋ ያብዛልህ በፁፍ ብትልክ በጣም ይመረጣል

  • @user-tz1gt2rz9z
    @user-tz1gt2rz9z 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን ወንድማችን ያብስራ

  • @melesseyetsedaw3070
    @melesseyetsedaw3070 Год назад +1

    ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-er2gb2el9p
    @user-er2gb2el9p 8 месяцев назад +1

    ቃል ህይወት ያሠምልን ተባረክ

  • @tsiontadesse6367
    @tsiontadesse6367 2 года назад +3

    እግዚአብሔር የፈጠረው ሁሉ መልካም ነው እኔ ሱሰኛ አይደለሁም ።በሳምንት አዴ አፈላለሁ በስመአብ ብየ እጠጣለሁ ።ምንም በኔላይ ሃይል የለዉም።ይቅርታ ድርሳነ ጽዮን ማን እንደጻፈው ብታብራራልኝ?

    • @TarekegnFekadu-ot6lf
      @TarekegnFekadu-ot6lf Год назад

      ምርጫው ያንተ ነው ገነት አለ ገሀነብ አለ መምረጥ ያንተ ፈንታ ነው!

    • @michaelandhun3514
      @michaelandhun3514 5 месяцев назад +1

      እንደ መናፍቅ ድርሳኑን ማነው የጻፈው ትያለሽ እንዴ? በድርሳን በገድላት አታምኚም ማለት ነው?

    • @user-pc9cm6us5d
      @user-pc9cm6us5d 3 месяца назад

      ​@michaelandhunእኮ😢😢😢3514

  • @user-ut8vw2ig2f
    @user-ut8vw2ig2f 24 дня назад

    ወዲም አለም እጂግ እናመሰግናለን እዲሜና ጤና ይስጥልን

  • @rozroshikorina7436
    @rozroshikorina7436 Год назад +1

    ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @SemuMerkebu
    @SemuMerkebu Месяц назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ተበረክ።

  • @tsinatgetahun2962
    @tsinatgetahun2962 2 года назад +2

    kale hiwoten yasemalign

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 2 года назад +4

    እግዚአብሄር የነገረን የማይበሉ እንሶሶች አሉ ስለ ቡና የነገረን ነገር የለም። ለምንለው ነገር በመፅሀፍ ቅዱስ የተደገፈ ቢሆን ጥሩ ነው ወንድሜ።

    • @libonatube
      @libonatube  2 года назад

      አለ እህቴ 1ኛ የሉቃስ ወንጌለ 1÷5 አንድምታው ሌላም አለ

    • @atronos3
      @atronos3 2 года назад +3

      @@libonatube አረ የሉቃስ ወንጌል አንድምታ 1፥5 እንደዛ አይልም ስለዘካርያስ ነው የሚያወራው እኮ ... ወይ ጥቅስ አስተካክለህ ንገረን... እኔ የትኛውም አንድምታ መጽሐፍ ላይ ስለቡና የሚያወራ አላገኘሁም። ባይኾን የጳውሎስ መልእክት ወደጢሞቴዎስ አንድምታ ላይ እግዚአብሔር የፈጠረው የረከሰ የለም አቡነዘበሰማያት ብለው ቢመገቡት ምንም የሚጣል የለም ብሎ ሲያብራራ አገኘዋለሁ አንድምታው ላይ
      ጥቅስ ተሳስተህ ከኾነ አስተካክለህ ንገረኝ

    • @user-ss9md9yg5e
      @user-ss9md9yg5e 7 месяцев назад

      አይቸዋለው ሰለ ቡና አልተፃፈ

  • @ronamaquilan2150
    @ronamaquilan2150 2 года назад +3

    እናመሰግናለን ወንድማችን እር ይሔን የቡና ሱስ እንዲለቀኝ ወለተ ማርያም ብላችው በፃለታችው አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች

  • @user-nn9gm5dk4h
    @user-nn9gm5dk4h 7 месяцев назад +3

    Amen wndmachn kale hiywot yasemalen

  • @birtukanhabtwold7212
    @birtukanhabtwold7212 2 года назад +1

    በእውነት በጣም አምሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigisttigist4570
    @tigisttigist4570 2 года назад +1

    በእውነት ለወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለክ ደስ የምል ትምህርት የሰጠሄን ወንድማችን በርታልን

  • @frtunamelese5177
    @frtunamelese5177 2 года назад +2

    ድቅ ትምህረት ነዉ ወድማችን ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ ሀገራችን ሠላም ያድረግልን አምላካችን አሜን 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-zb4vk4yb6f
    @user-zb4vk4yb6f 8 месяцев назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልኝ

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x 2 года назад

    እጅግ ጠቃሚ መረጃ ነው ወንድማችን ቃለህይወትን ያሠማልን። ሀይማኖታዊ ነገሮች ስታነብ ነጠላ ብትለብስ መልካም ይመስለኛል። ከተሳሳትኩ አርሙኝ።

    • @atronos3
      @atronos3 2 года назад

      hahaha endaltesasatsh awkesh new ketesasatku armugn yalshiw ... enem banchi hasab esmamalehu ... kenetelaw befit gn saymar bayastemr des yilegnal ... mknyatum yihe guday zm blo manm eyetenesa yerasun amelekaket yemisetbet aydelem
      betam bzu yemakebrachew memhran... aba gebrekidan girma memhr henok haile megabe hadis eshetu bunan siawegzu alsemahum endewm betekaraniw ... yebetekrstian enku memhran drsane tsionn ayawkutm endematlugn tesfa adergalehu
      gn 1 te'amr new yemilut ...

  • @user-zz7bt7qc5n
    @user-zz7bt7qc5n 2 месяца назад

    በጣም ሀይለኛ ሡስ አለብኝ የቡና እንድተዉ እግዚአብሔር ይርዳኝ 🙏

  • @nigistmekonen7235
    @nigistmekonen7235 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የአባታችን ሊንክ ብታስቀምጥልን እናመሰግናለን

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 года назад

      ትግስትየ ሰብስክራይብ አርግኝ

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @Aynadis-ce4jv
    @Aynadis-ce4jv 2 месяца назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን ወንድማችን

  • @zinashgitachew848
    @zinashgitachew848 2 года назад +3

    ጎበዝ እግዚአብሔር ይስጥህ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Год назад +1

    እውነት ነው ቡና ሀጢያት ነው እኔ የዛሬ አስራ ሁለት አመት ነው ጎጃም ውስጥ ትልቅ ገዳም ስላሴ ይባላል የገዳሙ ስም እዛ ሂጄ ተምሬውአለሁ ቡና ከተውሁ አስራ ሁለት አመት ሆነኝ እግዚያብሔር ይመስገን የኔን ከቡና ሱስ ያላቀቀኝ መድሃኒያለም እናንተንም ያስባችሁ🙏🙏🙏

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 Год назад +1

    ቃልሂወትያሰማልንፀጋውንያቢዛልህ

  • @asrebebasrebeb2314
    @asrebebasrebeb2314 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 2 года назад +2

    ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛልህ ወንድማችን 💞🌹🌹🌹

  • @user-up5vs4bf7r
    @user-up5vs4bf7r 2 года назад +10

    ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ልብ ይሰጠን 😭😭😭😭😭😭

  • @marc-andrewetzig7818
    @marc-andrewetzig7818 2 года назад +2

    Amlke Yebarekeka Mamhre Edman tenan Yehabka Amen kale heiwat yesmalna

  • @NibretWudu-gn7fx
    @NibretWudu-gn7fx 7 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-di2jq4of5p
    @user-di2jq4of5p 2 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን 💚💛❤💒💚💛❤

  • @user-ki2ff8gw7i
    @user-ki2ff8gw7i 2 года назад +2

    መምህራችን እጂግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀገውን በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን 💘💘

  • @felekebeharu9900
    @felekebeharu9900 2 года назад

    ወንድሜ በጣም በጣም እናመሰግናለን እ/ር ይስጥልን

  • @seninegiyetewahdotemari5381
    @seninegiyetewahdotemari5381 2 года назад +1

    ቃለ ሒይወት ያሠማልን ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @user-ri9by3cu7j
    @user-ri9by3cu7j 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን

  • @kalehebesha6071
    @kalehebesha6071 2 года назад

    በእውነት እንደዚህ አይነት ትምህርት ስላስተማርከን የቀናውንም መንገድ ስላሳየኸን እግዚአብሔር ይስጥልን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!

    • @atronos3
      @atronos3 2 года назад

      ቆይ እኔ የምለው ... ቡናን ሰይጣን ለመሃመድ ስላስተማረው ረከሰ ካልን ሰይጣን የሆነን ሰው በግ እንደዚ አርደህ ጠብሰህ ብላ ቢለው ... በግ ርኩስ ሊባል ነው? it's just አንድ ተአምር እኮ የተአምር መጽሐፍ ነው። ሌላው ደሞ የቡና ጉዳይ አክራካሪ የሚሆነው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው። እነ ግብጽ እነ ሶርያ እነ አርመን ይጠጣሉ። እነሱ አይጸድቁም ልንል ነው? እኔ እግዚአብሔር ከፈጠረው ፍጥረት ርኩስ የለም በሚለው ነው የምስማማው። አሳማም የማይበላው ርኩስ ስለኾነ ሳይኾን ኢትዮጵያ አስቀድማ ብሉይ ኪዳንን የተቀበለች ሀገር ስለነበረች እና ቅዱስ ጳውሎስ የተገረዘ ወዳለመገረዝ አይመለስ ባለው መሠረት። ብሉይ ኪዳንን አሁንም ስለምትተገብር ነው። ከዛ ውጪ በድጋሚ ግብጽ ሶርያ አርመን ሕንድ ያሉ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናት አሳማ መብላትን አይከለክሉም ምክንያቱም ከይሁዲነት ሳይሆን ከአሕዛብነት ስለተመለሱ ነው። አሳማ መብላታቸውም ኃጢአት አይሆንባቸውም። በአጠቃላይ ለማለት የፈለኩት አጠቃቀሙ ላይ እስማማለሁ ችግር አለ። እሱን ማስተካከል እንጂ ወደ ግዝት መግባት አስፈላጊ አይመስለኝም። አቦል ቶና በረካ በሚባለው እና ተሰብስቦ ዕጣን እያጨሱ ሰው እያሙ መጠጣቱ ላይ ድጋፍ የለኝም እኔም። ከዛ ውጪ ግን ... ቆይ ካፌ ሄጄ ማኪያቶ ብጠጣ ኃጢአት ነው ማለት ነው? ቅዱስ ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ በላከለት በመጀመሪያ መልእክቱ ላይ በኋላው ዘመን እግዚአብሔር የፈጠረውን መብል ርኩስ ነው እያሉ የሚያስቱ ይመጣሉ። የትኛውም ነገር ከምስጋና(አቡነ ዘበሰማያት ደግመው) ቢመገቡት አንዳች የሚጣል ነገር የለም ይላል። እና ከነዛ ከአሳቾቹ መካከል አንዱ እንዳንኾን ተስፋ አለኝ። በተጨማሪ ድርሳነ ጽዮን በጊዜው የተፈፀመ ተአምር ነው። አንዳንድ አባቶች የሚያወግዙትም በጊዜ በነበረው ባህል ሰውን ከቤተክርስቲያን እያስቀረ በዓል እያሻረ ስለነበረ ምእመናንን የመጠበቅ ኃላፊነት ስለነበረባቸው ነው። ከዛ አልፎ የአጋንንት መጠጥ ነው እያሉ ጳውሎስ ያላለውን ያለ እያስመሰሉ ማቅረብ መጥፎ ነው። አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ሲያስተምሩ እንደሰማኋቸው የአጋንንትን መጠጥ ያለው ጳውሎስ በጣዖት ቤት የሚቀርብ እና የሚሰዋን ነው። አንድምታ ትርጓሜውን እንደዛ ነው። በ4ቱ ጉባኤያት ውስጥ ካሉ መጻሕፍት (የቤተክርስቲያን መገልገያ ዋና መጻሕፍት ... በአጠቃላይ ለምስክርነት የሚበቁ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ያሉበት ጉባኤያት ውስጥ) ቡና አይጠጣም ወይም የረከሰ መጠጥ ነው የሚል የለም።
      by the way እኔ ቡና አልወድም።

  • @dtffg9144
    @dtffg9144 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለ ትምህርቱ
    ነገር ግን የአጠቃቀሙ ሁኔታ ሳይሆን አይቀርም ማለትም አባታችን አቡነ መባ ጽዮን ገድል ላይ እንደዛ አይልም አባታችን ይጠቀሙት እንደነበር ይገልጻል ሁለተኛ ከተወገዘ ለምን በገዳማት ላይ ለምን የገቢ ምንጭ ይሆን ነበር እነሱ አይጠጡ እንዳትሉ በሱ የመጣውን ገንዘብ ይጠቀሙታል ማለትነው ስለዚህ ከውግዘቱ ጋ አልተጋጨም ወይ

  • @wowwow4432
    @wowwow4432 2 года назад

    በእውነት ቃል ሕይወት ቃል በረከት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን እግዚብሔር ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ አሜን፫🙏

    • @lukassamuel8515
      @lukassamuel8515 Год назад

      ቡና ከመከልከል ጫት መጠጥ አሽሽ አትከልክሉም

  • @addisshailu1672
    @addisshailu1672 7 месяцев назад +3

    እኔ ከዚህ ሰአትበኃላ አቆማለው በላቆም ማርያም አትለመነኝ

  • @tst3209
    @tst3209 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እጅግ እናመሰግናለን በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን

  • @hailatman8924
    @hailatman8924 2 года назад +3

    Amen(×፫) ቃለህይወት ያሰማልን!!!

  • @Kinfemichael9892
    @Kinfemichael9892 2 года назад +4

    ሰላም ላንተ ይኡን ወድመ ቃለሒወት ያሰማልን ቡና ኣይተጣም ትክክል ነው

  • @user-bn8lu8hx8l
    @user-bn8lu8hx8l 2 года назад +2

    ቃለ ህይውት ያሠማልን 👏👏👏

  • @zenebeberesaw2567
    @zenebeberesaw2567 2 года назад

    እግዚአብሄር ከፍ ያድርግህ።
    ብዙ ሰወች እኔ አዋቂ ነኝ እያሉ እና ቡና መጠጣት ሀጢያት የለውም እያሉ ይጠጣሉ ያስጠጣሉ። እውነታውን ስለነገርኸን ግን በጣም እናመሰግናለን።

  • @user-mm7wg3ul2u
    @user-mm7wg3ul2u 2 года назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን የቆዩ መፅሐፍት የሚገኝበትን ቦታ ጠቁመኝ እባክህን

  • @mekdasgelagay3449
    @mekdasgelagay3449 2 года назад +5

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 года назад

      እህቴ ሰብስክራይብ አርግኝ መቅዲየ

  • @youiblyiteferi6743
    @youiblyiteferi6743 Год назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    በቤቱ እስከ መጨረሻው ያፅናልን
    መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ።

  • @user-is9bt1bm6s
    @user-is9bt1bm6s 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ያብዬ ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @dawithabteselassie7116
    @dawithabteselassie7116 4 месяца назад +1

    It is good spiritual information.

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 2 года назад +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @user-rz9rm3ly8j
    @user-rz9rm3ly8j 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እናመሰግናለን