ብኩን አጥቂ፣ ክፍት ተከላካይ | Sport | ብስራት ስፖርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии •

  • @solomontadele2023
    @solomontadele2023 День назад +13

    አሞሪ አሞሪ የሚለው ጩኸት በሚቀጥለው ግጥሚያ አሞራ በረረ ቅሉም ተሰበረ ዕንደሚባል ዕርግጠኛ ነኝኝኝኝኝ

  • @SaidJemal-h3s
    @SaidJemal-h3s День назад +3

    መንሱሬ አሞሪ እኮ እራሱ ያመጣቸው ተጫወቾች ባይኖሩትም እኮ ግን የሆነ ቦታላይ መስራት አለበት ምክንያቱ ሙሉተጫዋች መቸም አያስፈርሙለትም ቢያንስ ተከላካይ ክፍሉን በነሌን የሮ ለይ ማለማመድ ያለበት ይመስለኛ መሸነፉ እንደሁ አለቀረ እንደውም ከታች ያሉትን ልጆች ያመጣል ብለን ስንጠብቅ ወፍ የለም

  • @BergeneBassa-z8j
    @BergeneBassa-z8j День назад +2

    Mensur bravo aloways manche.

  • @umerhenok4498
    @umerhenok4498 День назад +1

    አይዞኝ መንሱር 😢

  • @Ahmed-b6w4m
    @Ahmed-b6w4m День назад +1

    320k 🎉 subscribe congrats 2024 mansur happy new year 2025

  • @braham13
    @braham13 День назад +4

    የልቤን ነው የተናገርክልኝ ተከላካዮቹ ምንም ምቾት አይሰጡም መንሱሬ

  • @getymelese639
    @getymelese639 День назад

    አይዞ መንሱር

  • @alemayehuasres9649
    @alemayehuasres9649 День назад +2

    መንሱሬ ለምን Manchester ከተማውን በሙሉ እጣን ይጭስበት ለሁለቱም ክለቦች ይሆን እንደሆነ

  • @Yuelcr7
    @Yuelcr7 День назад +1

    First comment 🥇

  • @selahadeinali
    @selahadeinali День назад +1

    ያልፋል ከማለት ውጭ ምንም ማለት አይቻልም😞

  • @Steven.24
    @Steven.24 День назад

    Trust the process brother 🤝

    • @ZekiyaJafer
      @ZekiyaJafer День назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @samijosi802
      @samijosi802 День назад

      Trust nothing 😁

  • @ZinabuTadessa-e5y
    @ZinabuTadessa-e5y День назад

    Mensure ye asentegnu setet ugarten mewutet alneberebetm maino betam lik alneberem kousun mestet segebewu hulet techewach mehal yezo gebto new 3gnewu goal yegebewu

  • @SimonKahsu
    @SimonKahsu День назад

    አሰልጣኙ አይረባም ተመርቶ ጎል እየፈለገ ተከላካይ የሚያስገባ

  • @GOLOGOTAZELALEM-k1f
    @GOLOGOTAZELALEM-k1f День назад

    arsenal aybla inji nes alicenekim GOD IS UNTD

  • @HamzaAbulwaid
    @HamzaAbulwaid День назад +1

    Amorino chegre nw ye telantu Lene Yoro bench? Hf time

  • @AbdilsamadAman
    @AbdilsamadAman День назад +1

    ችግሩ ከተጫወቸነው ከአሙሪ ችግርየለበትም

    • @ZekiyaJafer
      @ZekiyaJafer День назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @HussenArgaw-ex3gc
    @HussenArgaw-ex3gc День назад

    መንሱሬ ምን እደሆን አልገባኝም

  • @abiloYimam-u9d
    @abiloYimam-u9d День назад

    መንሱሬ ጠዋት በfesbook ገፅክ ላይ ገልጬልክ ነበር ግን ተስፋ አልቆረትኩም ነገ በሚኖርክ ፕሮግራም አስተካክልልኝ መቼም በማንቼ ተስፋ አልቆርጥም ለምን ሻምፒዮን ሺፕ ለምን አይወርድም አሊሎ የማንቼ ነኝ

  • @eshetuaklilu6433
    @eshetuaklilu6433 День назад +1

    መንችስተር ልብሶን ገልባ በከተማ ማህል የምትሮጥ ሴትን ይመስሉ ነበር ስታጠቃ ተከላካይህንም ማስተካከል ይኖርበታል

  • @milliardandualem8242
    @milliardandualem8242 День назад +3

    Sorry Van Nisteroy

  • @ZekiyaJafer
    @ZekiyaJafer День назад +1

    Adenkurehen neber😂😂😂😂😂😂😂

  • @GOLOGOTAZELALEM-k1f
    @GOLOGOTAZELALEM-k1f День назад

    WE HAVE DIAGO LEO 😁😁😁

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm День назад

    ምን ይሻላል ግራ የተጋባ ቡድን ነው እረ ውይ እኔ ጨጓራየ ከጥቅም ውጭ ሆኗል
    ግን ምን ላድርግ እንዴ በደሜ ውስጥ ተዋህዷል ውዱ ክለቤ የእንግሊዝ ሀያል በምንም ዓይነት ሁኔታ ቢሆንም እኛ የማን ዩናይትድ ደጋፊዎች ሁሌም ከክለባችን ጎን ነን
    ግን ተጫዋቾቻችን እጅግ በጣም የወረዱ ነበሩ የቆመ ኳስ ላይ መስራት አለበት አሞሪም ያሊያ ግን ወደ ወራጂ ቀጠና መግባቱ ነው

    • @Steven.24
      @Steven.24 День назад +1

      ቺኮች አሁን ለናንተ ኳስ ምን ይሰራል አረ ፍቺ 😂

    • @Adi-p7b
      @Adi-p7b День назад

      😂😂😂

    • @haregtegegne-ih8dm
      @haregtegegne-ih8dm День назад

      @Steven.24 ለምን ማን ነው ኳስ ለሴቶች ምንም አያደርግላችሁም ያለው መዝናኛ እስከሆነ ድረስ ይመለከተናል የሴት እግር ኳስ ተጫዋቾች እንዳሉ ረሳህ መስለኝ ከወንድ ያላነስ አቅም አላቸው ።
      ማንም ምድራዊ ሀይል ኳስ እንዳናይ መከልከል አይችልም።

    • @alemaeyhualaro-xh5mx
      @alemaeyhualaro-xh5mx День назад

      ​@@Steven.24chikoche Arfachew yabati sira sirw ena migarmayn chikoche enda ena yakowasi simati alachaw enda😂😂😂😂?

  • @DagemSahela
    @DagemSahela День назад

    አርቴታ ስንት አመት ፈጀበት ይሄን ክለብ ለመስራት😢

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b День назад +1

    💥አሞሪ አሞሪ አማድ የሚለው ጫጫታ አከተመ ወይስ ቀጣይነት አለው?😂

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 День назад +2

    Ruben Ten Hag...hahahahahaha

  • @YemikiaelShimeles
    @YemikiaelShimeles День назад

    only 11 minutes mnw mensur

  • @santemedical6802
    @santemedical6802 День назад +1

    man utd, southampton and ipswich will be relegated at the end of the season..

  • @NigusuSamuel
    @NigusuSamuel День назад

    United wetat degafiwoch be genezb gezto chaweta endimeleketu eyadareg nw

  • @phakamisazweni
    @phakamisazweni День назад

    Manchester maxa bele lamitaer😅😅😅 malis naw

  • @VidaoennnVespgiii-j2z
    @VidaoennnVespgiii-j2z День назад +1

    😂😂😂😂

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 День назад +1

    ሻሼዎች አርሰናል የቆመ ኳስ ነው የሚያገባው ይላሉ እራሳቸው መጀመሪያ ከቆመ ኳስ ይጠብቁ

  • @DaniZer-n9z
    @DaniZer-n9z День назад

    ትላንት እራሱ አሰልጣኙ ነው ችግሩ እንዴት ኡጋርቴ defense midfielder አስወጥተህ ጨቅላ ልጅ ተከላካይ leny yoro ታስገባለህ እብደት ነው እንጂ እሰይ ይበለው ነው ያልኩት

  • @mintesenotteshome7656
    @mintesenotteshome7656 День назад

    አጥቂዎቹ ከራሽፎርድ ይሻላሉ ተብለው ሚጫወቱ ሳይሆን ሚላፉ ነው ሚመስሉት ... ጥሩ የተባለው ተጨዋች አማድ እንኳን ገና እንደሆነ ጎል ፊት ውሳኔዎቹ ላይ ያስታውቃል ትንሽ

  • @yisakkebed5216
    @yisakkebed5216 День назад

    Aseltegnu nw mayemchen

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv День назад

    Hi Mensur ሰላም ፡- በእኔ እምነት የሲቲም ሆነ የማንቸስተር ችግር ብቸኛው ምክንያት ከአሰልጣኞች ብቃት አለመኖር (ወይም መውረድ በለው) (በብዙ እቅጣጫ የሚተነተን ነው) ውጪ ሌላ ሊሆን አይችልም። ተጫዋቾቹ እኮ ከየመንጉዱ የተለቀሙ ወይም ከሆስፒታል አልጋ ላይ የተለቀሙ አይደሉም !!! አሰልጣኞቹ ታዩ ተሞከሩ ተሞካከሩ አኮ!!! ከ 8)13 ጫዎታዎች በላይ ስንት ጫወታ ይጠበቁ ነው የሚባለው?? እኔ በበኩሌ በቃ በቃ ብያለሁ!!! አህመድ ሊቨርፑል ነኝ ከፓሪስ።

    • @sadonyousuf92
      @sadonyousuf92 День назад

      የ ሊቨርፑል ደጋፊ ሆነህ በማንችስተር ተስፋ መቁረጥ አይከብድም... አሺቄው 😂

  • @fatilove62
    @fatilove62 День назад

    Why you only speak about United's weakness, what about Bournemouths performance why don't you say something 😢

  • @BirukBelay-ok9zq
    @BirukBelay-ok9zq День назад

    😍😍😍

  • @BarchCoffee
    @BarchCoffee День назад +1

    መኑሱሬ የሻሼ ደጋፊ አንጀታቸው ማረር ብቻ አይደለም ገና ጨጓራቸው ይላጣል እኛ ተናግረናል ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም አሰልጣኙ ገና ኦልትራፎርድ ሳይደርስ የሻሼ ደጋፊዎች በባዶ ሜዳ አፋቸውን ሲከፍቱ ነበር በጣም የሚገርመው አርሰናሎች ተሸንፈው አይደለም አቻ ሲወጡ ሚዲያ ላይ ወተው ለማብሸቅ ሲሞክሩ በጣም ነው የሚያስቁኝ መንሱሬ ሻምፒዮንስ ሊግ የሉበትም ፕሪሜርሊግ ላይ 13 ደረጃ ላይ ናቸው ቢችሉ መደበቅ ነው ያለባቸው የሊቬን ደጋፊ ተመልከትፕሪሜርሊጉን የመሩ ሻምፒዮንስሊግ ላይ በጥሩ አቋም ላይ ሆነው እንኳን እንደ ሻሼ ደጋፊ ወተው አፋቸውን አይከፍቱም እመነኝ መንሱሬ ሻሼ ወራጅ ቀጠና ውስጥ ገብታ እንደምናገኛት

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 День назад

    የአስካለ ደጋፊዎች በጣም ተጫጫቹሁ ምነው? ለነገሩ የናንተ ህልም ከሻሼ በላይ ሆኖ መጨረስ ነው ዋንጫ ለናንተ ካካ ነው😅😅😅

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 День назад

    አሞሪም አሞሪም ስትል አልነበረም አንተንሱር አንዳንዴ ወረተኛ ነህ

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading День назад +1

    ደምሩኝ ጀማሪ ነኝ mensure❤