ሴቶቺ ስሙት 🧏‍♀️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 2

  • @dessalech899
    @dessalech899  7 дней назад

    የኔ እናት ጎበዝ ጠንካራ ሆነ ሴትነት ትልቅ ፈተና ነው ግን እራሴን የራስን ማዳመጥ ይሻላል አይዞሽ የኔ ቆንጆ 😢😢

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 7 дней назад

    ኦ 🙏 😊 እኮን ደና መጡ ዋው ያልከውን ወሳኝና ሊሆን የሚገባው ነው ያው ገልፀኽዋል ግን ደም ምንም የሌለን በቃ የሆነ ባዶ የሆነሰው አታቅሞ አይ አላቅም ልትለኝ ትችላለኽ ግን አሉ ይሰመርበት እኔ እራሴን አጀግኜ በሰዎች ተፈላጊነት እዳለኝ ምአይነት ሴት እደሆኩኝ አሳየዋለው በተግባር ለኔና ለልጆች ዋው የሆኑ ቀኖችን እራሴ እፈጥራለው ዋው ቆጂዬ በሰዎች እዳለኝም ጭምር እዲያቅ ብቻ ማሀበራዊ ኑሮ የሚጣፍጥልኝ ቤቴን ልጆቼን ውብ አርጌ ብቻ የማይጠፋ ትዝታ ነው የምፅፍበት አልሰማውም እድሰለችም አልፈቅድም ከዛ ይቅርታ ካለኝ ውዬ እረፈደብኽ እለዋለው የኔ ሀሳብ ነው ክብረት ይስጥልኝ መልካም ቁን🙏🙏👍👍🎉