ያሬድ ሲሳይ ባህሩ ቃኜ ጨዋታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии •

  • @samuelgashaw1123
    @samuelgashaw1123 2 года назад +2

    you have good brain and i like you voice and you poetry

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 2 года назад

    ያሬድዬ መላው ነው የጠፋብን መላውን ሹክ በለን🫶❤️

  • @tal254
    @tal254 2 года назад

    ሁሉም ያምርብሐል እንደ ቀልድ የምትናገራቸው ብዙ ትምህርት በውጡ ያዘሉ ናቸው እንና ስቀን ሳይሆን ተገዝበን እንለፈንው ይመችህ

  • @negalign1972
    @negalign1972 2 года назад +6

    "መላ!" ስትል መላጣ የሚለው ቃል ትዝ አለኝ

    • @umeman3175
      @umeman3175 2 года назад

      😂😂😂😂😂

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 2 года назад

    My father he was loved 🥰 ባህሩ ቃኘው song 🎵

  • @ጌጥነኝየድንግልማርያምልጅ

    መላጣ መላጣ መላጣ አትበሉ መላጣ ክቡር ነው እኸ እኸ መላጣ ክብር ነው አባይን የገደበው እራስ በራ ነው እሚለው ትዝ አለኝ አይ ያሬዶ

  • @genetteferi5379
    @genetteferi5379 2 года назад

    የእውነት የምታቀርበው ቀልድ መሳይ ቁምነገር በጣም ይመቸኛል እናም Wowwww ብያለሁ

  • @solinatube2584
    @solinatube2584 2 года назад

    ክህሎትህ ይገርማል ሙሉ የሆነ ችሎታ አለህ

  • @sisaykasu2430
    @sisaykasu2430 2 года назад +2

    Yaredo, you are so talented! Tsegurem lemelachet mela yasfelegal!

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 2 года назад

    ያሬድዩ ልዩ

  • @bazzoncell6696
    @bazzoncell6696 2 года назад +3

    Yared you are the best tiktoker ever. Keep it up bro.

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 2 года назад

    ዘፈኑ ደስይላል😅🥰

  • @estifanosgebre130
    @estifanosgebre130 2 года назад

    መቸነውየተመለጥክ

  • @tiruyatube705
    @tiruyatube705 2 года назад

    የኔ ፍታ ያሬዶ

  • @rihana4796
    @rihana4796 2 года назад

    Thanks you

  • @aleshingtube4090
    @aleshingtube4090 2 года назад

    ይመቺህ

  • @liyabirhane9190
    @liyabirhane9190 2 года назад

    ያሬዶ ጭዌ ትችላለህ የሳቄ ምንጭ ያሬዶ። 😂😂❤️

  • @maryamsaje8328
    @maryamsaje8328 2 года назад

    መላጣክ ያምራል ሳየው ገንፎ አማረኝ

  • @mzuriye9365
    @mzuriye9365 2 года назад +1

    መላጣህ🙄😁❤

  • @GggGgg-re9go
    @GggGgg-re9go 2 года назад

    እደው ስወድህ የሳቄ መጭ🥰🥰🥰🥰

  • @efobka5974
    @efobka5974 2 года назад

    ይመችሽ ብሮ

  • @Nejat197
    @Nejat197 2 года назад +4

    👍😅ያሬዳችን አያልቅብህ

  • @jonihoy7643
    @jonihoy7643 2 года назад

    Hoy mela wey mela mela..ta .arif

  • @ethiopian981
    @ethiopian981 2 года назад

    🇪🇹 ያረብ በራህመትህ ሀገራችንንን እይልነ

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 2 года назад

    መላመላ😁😁😁

  • @eyoba8940
    @eyoba8940 2 года назад

    ዋው መላጣየየየ

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 года назад

    ትችላለአባቴ

  • @ZethioUpdate
    @ZethioUpdate 2 года назад +8

    ያሬዶ ትችላለህ ይመችሕ

  • @hayatsaad23
    @hayatsaad23 2 года назад

    ያሬድ መልጠህነዉ እንደ

  • @jebotesfaye1224
    @jebotesfaye1224 2 года назад

    ይመችህ

  • @ኖቤልዪሀናሰሎሜሰሎሜዪሀና

    😄😄😄🥰🥰🥰🥰yayayi

  • @amantesfu7984
    @amantesfu7984 2 года назад

    U r very intersting person...berta...donot get intercepred by them adera!

  • @Nesru23
    @Nesru23 2 года назад

    ይመችህ አቦ ፈታ አረከኝ

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 года назад

    አይዞሕ ያሪዶ ሐገራችን ነፃ የምትወጣበት እረለቅ አይደለም እንደ ፅጌረዳ አበባ በሾሕ ተከበበች አንደ ፅጌረዳዋ አብባ ከጥሩ መአዛዋ ጋር ትደምቃለች
    ሐገራችን ያልተነካች ድንግል ስለሆነች ደፋሪዋ በዛ ቢነካኳትም አየደፍሯትም አይዞ በቅርቡ ይሆናል

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 года назад

    አይ የሬዶ 😍😘 ደሞ ማነው መላጣ አርጎ የለቀከክ 🤣🤣🤣

  • @asehnaefihusen7022
    @asehnaefihusen7022 2 года назад

    አለው መላ መላ ክክክክክክክ

  • @ጌታሆይእንደፍቃድህኣኑረኝ

    ዋው ተበድረሀው ነው ጭንቅላትህ የሰይፉ ፋንታሁን ጭንቅላት ነው ብየ ነውውው

  • @toybamuhammed6861
    @toybamuhammed6861 2 года назад

    ቅል መስለሀል ያሬዶ😂😂😂

  • @abdilrehamansuletan7027
    @abdilrehamansuletan7027 2 года назад

    ምነዉ ዘሬ የበሰለ ቡሩቱከን በሰልከ የለጨሀዉ ሰዉ መከሰስ አለበት

  • @makitade8665
    @makitade8665 2 года назад

    ዋዉ ያሬዶ ምርጥ ነዉ

  • @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
    @የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 2 года назад

    ክክክክክ

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru7794 2 года назад

    ክክክክክክ

  • @kidusaschalew4582
    @kidusaschalew4582 2 года назад +1

    Emebeten tichilaleh eko brother

  • @chrismetube6696
    @chrismetube6696 2 года назад

    😂😂😂😂😂👍👍👍

  • @sebledesse9482
    @sebledesse9482 2 года назад

    Wow

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ6ቸ

    ሃሃሃሃሃሃሃ

  • @MehretTaye
    @MehretTaye 2 года назад

    ሠላም ያሬዶ ለምን ጸጉርህን ተላጨህ

  • @enkuentertainment5618
    @enkuentertainment5618 2 года назад

    ❤️❤️❤️❤️

  • @djyoniitube1177
    @djyoniitube1177 2 года назад

    ሰላመ ካሜራው ይስተካከል

  • @አማራነትማንነትእንጂወንጀ

    የት ይመጣሕ ገንዘብ 😂😂😂😂

  • @babayoutube5382
    @babayoutube5382 2 года назад

    ክክክክክ ብዙ መላ

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 года назад

    እረ ቁርጥ አስቲን መሰለህ ከች ያሬዶ ይመችህ ትችላለህ

  • @rahelhalefom1327
    @rahelhalefom1327 2 года назад

    😄😄😄

  • @سارةسارة-ف3ص7ز
    @سارةسارة-ف3ص7ز 2 года назад

    ገንዘብየትይመጣል 😂😂😂😂😂

  • @nativation9766
    @nativation9766 2 года назад

    እንዳንተ ልጅ አዘውትሮ የሚሰራ ሰው የለም፣ በዚህ ላይ ደግሞ አዳዲስ ሃሳቢችን እያመጣህ እያዝናናከን ነው ። እናመሰግናለን

  • @mitikekelif8873
    @mitikekelif8873 2 года назад

    ሙሉካሴት እንጠብቃለን

  • @ፋኖወቸደሞቸ
    @ፋኖወቸደሞቸ 2 года назад

    ክክክክክክክክክክክክክ ወይ ያሬዶ

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo 2 года назад

    በምነውበዚህ በብርድ ኢትዮጵያ ፀጉርስትለብስ አተመላጣህን 😂😂😂

  • @HanaHana-lb6zo
    @HanaHana-lb6zo 2 года назад

    ሁለተኛ ይሄንን መላጣህን ይዘህ እዳትመጣ የተለቀለቀውድማ መሠልክ አዳልጦቢጥለኝ ዋ ያሬዶ😁😂

  • @tgtv4812
    @tgtv4812 2 года назад +4

    አተ እብድ ግን ለምን አታገባኝም ትለያለክ ፈገግ የምለው አተን ሳይ ነው

    • @tube-jn5zz
      @tube-jn5zz 2 года назад +1

      ትዳር በልማኖ አይደብርም

  • @brookbrook540
    @brookbrook540 2 года назад

    FTEA nesh eko yado bro

  • @jemilaahmed8662
    @jemilaahmed8662 2 года назад

    🤣🤣🤣👍👌

  • @milamistr7293
    @milamistr7293 2 года назад

    😂😂😘

  • @zedzed6685
    @zedzed6685 2 года назад

    wowwww

  • @zuzuyasin5283
    @zuzuyasin5283 2 года назад

    ክክክክ ምነው ተመለጥክ

  • @melakubogale8247
    @melakubogale8247 2 года назад

    Melata yamrbhal

  • @mekdiyeethiopialji7320
    @mekdiyeethiopialji7320 2 года назад

    Tchilbetaleh

  • @yidnekachewalemayehu2595
    @yidnekachewalemayehu2595 2 года назад

    ጣ....

  • @abdulwaseiomar5019
    @abdulwaseiomar5019 2 года назад

    እንዴ ያሬድ ከስይፉ ፋንታሁን ጋር ዝምድና አለህ እንዴ

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 2 года назад

    😅😅😅

  • @gelilagezahign6089
    @gelilagezahign6089 2 года назад

    Dimsih yamral

  • @rahelbehailu2012
    @rahelbehailu2012 2 года назад

    መላጣ ያምርብሃል😂

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 2 года назад

    ፀጉርህን ሸጥከውእንዴ😝😂

  • @محمدمحمد-ش9ن8و
    @محمدمحمد-ش9ن8و 2 года назад

    መላጣ

  • @medinatube2080
    @medinatube2080 2 года назад

    መላጣ አያምርብህም ማለት ነው ሌላ ሰው መሰልክ😂

  • @የድንግልማሬያምልጅ
    @የድንግልማሬያምልጅ 2 года назад

    😂😂😂😂😂

  • @ethiopiantiktok2239
    @ethiopiantiktok2239 2 года назад

    melata

  • @mustifaseid5840
    @mustifaseid5840 2 года назад

    እረየትልቅ ጅል መሰልከኝ አስተማሪነገር ልቀቅ ፂም አጀርግጎ ህፃን ይመስል መጃጃል ሲያስጠላ

  • @yonasnegusse2332
    @yonasnegusse2332 2 года назад

    ahahaha ኬት ይመጣል ገንዘብ ይሔንን ተገነዘብ

  • @hanansultan4
    @hanansultan4 2 года назад

    Eko🤣

  • @taychmechal348
    @taychmechal348 2 года назад

    Kkkkkkkkk

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ጸ9ሰ 2 года назад

    ሴፉን መስለህ መጣህ ደሞ ክክክክ

  • @tsyonmaryam4708
    @tsyonmaryam4708 2 года назад

    Melatanetm aydebrbhm gin edatmelet huletegna..

  • @senayaman5196
    @senayaman5196 2 года назад

    Gezacew reda meselk 😂

  • @shalomshalom1236
    @shalomshalom1236 2 года назад

    ተሰርቶ ተደክሞ ጥሮ ግሮ ላቡን ጠፍ አድርጎ ገንዘብ ይገኛል እንደኢትዮጵያ ህዝብ ቁጭ ተብሎ በቀላሉ ገንዘብ አይገኝም ምነው ሁሉ ሰው ስደትን በቀመሰ. ቪዲዮ መስራቱን ስራ ካደረጋችሁት አይቀር ወጣቱ ሰርቶ እንዲያገኝ ምከሩ Please

  • @Ur.ronaldoMessi
    @Ur.ronaldoMessi 2 года назад +2

    መላጣህ ያማራል ፀጉርህን አስነሳው

  • @foziaabdu4916
    @foziaabdu4916 2 года назад

    kkkkkkkm

  • @fentawgeta1427
    @fentawgeta1427 2 года назад

    መላጡትገርማለህ

  • @woynshetawoke8966
    @woynshetawoke8966 2 года назад

    ክክክክክክ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp 2 года назад

    😅😅😅😅