Part 5 - የእውነት መስካሪው ግብፃዊ አስደንጋጭ ሐቆች - ትርጉም በኡስታዝ ጀማል በሽር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • Part 5 - የእውነት መስካሪው ግብፃዊ አስደንጋጭ ሐቆች - ትርጉም በኡስታዝ ጀማል በሽር
    _________________
    Please subscribe to the Official RUclips Channel of Ustath Jemal Beshir
    / @kingsofabbay

Комментарии • 298

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 4 года назад +52

    ኡስታዝ ጀማል በርታልን በጣም አኮራኸን, አንተንና መሐመድ አለሐሩሲን ፈጣሪ እንዲባርክ የየእለት ፀሎቴ ነው, ሐገራችንን ወክላቹ ድምፃችንን ለግብፅ ለማሰማት አየሰራቹ ያላችሁት ስራ በጣም የሚደነቅ ነው እንወዳቹሐለን የኢትዬፒያ የቁርጥ ቀን ልጆች ተባረኩ!

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 4 года назад

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር። ኡስተዝ ተባረክ

  • @hayatyetob3113
    @hayatyetob3113 4 года назад +1

    ኡስታዝ ጀማልበሽር የኢትዮጵያ
    ምሰሶነህ ኑርልን ለዘላለም

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ

    አላህ ይገዛችሁ እደናተ ያለውን ይጨምርልን
    የአረብ ድቃላ እያሉ ለሚሣደቡም ከምድር ያጥፋቸው አገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍓ዘላለም ትኑር

  • @አለምየማርያምልጅነኝአለም

    ኡሰታዝ ጅማል በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደዝህ አይነቱ ሰው ያብዛልን በርቱ በርቱልን

  • @አዚዛይመር
    @አዚዛይመር 4 года назад

    የኛ ጀግና ኡስታዜ አላህ ያበርታህ ያርብ ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቅልን

  • @hadiyahhadiyah1343
    @hadiyahhadiyah1343 4 года назад

    ዉታዝ ጀዛኪአላህኸይር አላህይጠብቅህ

  • @umminas6947
    @umminas6947 4 года назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ ጀማል አሏህ ይጠብቅህ

  • @አገሬቦረናየጀግኖችአገረ

    ጀዛክ አላኸይረ ጀማል በሺረ

  • @shafeeqshafeeq1590
    @shafeeqshafeeq1590 4 года назад

    Mashaa Allah

  • @tizitabelete161
    @tizitabelete161 4 года назад

    Jezakellah ustaze

  • @kdstyajesuslove7080
    @kdstyajesuslove7080 4 года назад +5

    እዉነት እዲህ ላገር እደቆማችሁ ለናንተም ፈጣሪ ከጎናችሁነኝ ይበላችሁ ትልቅስራ ነዉ

  • @Mekdes1110
    @Mekdes1110 4 года назад +2

    አሜን በጣም አመሰግናለው እንደ አንተ አይነቱን ሀገር ወዳድ አምላክ ያብዛልን ወንድማችን ።

  • @አልሀምዱሊላህአልሀም-ነ1ረ

    ጀዛክ አላህ ህይር
    ኡስታዝ

  • @reemdemtew8534
    @reemdemtew8534 4 года назад

    ኡስታዝ ጀዛካላህ ከይር

  • @ሰአዳወሎየ
    @ሰአዳወሎየ 4 года назад

    ጀዛክ አላህ ህይር

  • @fleworlove1096
    @fleworlove1096 4 года назад +38

    የሰውየው ሊንክ ቢላኮልን ጥሩ ነው ሸር በማድረግ አረቦች ውሃው የኢትዩጲያ እንድሆን ግልፅ ይሆንላቸው ነበር ሀቁን ስለለተናገር አላህ ዱኒያ አኼራውን ያሳምርለት ኡስታዙና አላህ ያቆይልን ሰላማቹሁ ይብዛልን ኢንሻአላህ ሀቃችን ነውና ድል ለኢትዩጲያ

    • @seidmohammed9728
      @seidmohammed9728 4 года назад +3

      ኢሃው ሸር ሸር አድርጉት
      ruclips.net/video/ZEocjjH2anQ/видео.html

    • @hayatabebe4209
      @hayatabebe4209 4 года назад +1

      Awo be tikikil

    • @himanot8938
      @himanot8938 4 года назад

      @@seidmohammed9728 እረ ይግረማል እስ ይጥባቅን

    • @addismyway64
      @addismyway64 4 года назад

      እራሳቸዉ በሚያዩት ቻናል እኮ ነዉ ሚያወራዉ ያለዉ ስለዚህ ያዩታል ለኛ ነዉ የተተረጎመዉ

  • @ሀፊዛባባንናፍቂ
    @ሀፊዛባባንናፍቂ 4 года назад

    አላህ ያግዝህ

  • @anggsgafys7535
    @anggsgafys7535 4 года назад

    ጀዛ ከላህ ወንድም

  • @etagumusse2001
    @etagumusse2001 4 года назад

    በጣም ደስየሚል ትምህርት ነው

  • @alemkonjo6219
    @alemkonjo6219 4 года назад +8

    እናም በራሳችን ሰው በአረቡ ዘንድ ስለአየዋቹ ደስ ብሎኛል ግን ደሞ በጣምም አዝኛለው ተመልካች የለውም ።እጅግ ያንሳል ። ፈለጠኝ ቆረጠኝ ብሎ ውርንጭላ ይመስል ሲፈራገጥ ሲዘፍን ግን በለቀቅ በሁለተኛ ቀኑ ሪከርድ ሰበር ትላላቹ ይሄን ግን አነስተኛ ሰው ነው ሚታየኝ እና ልናስተውል ይገባል ህሊናችንን እናሰራው በተረፈ እኛን ወክላቹ ይሄንን ትግል ከአረቡ ዘንድ ስለታያቹ ደስ ብሎኛል ስለአረብ አመለካከት ብዙ አመት ሆኜ አውቃቸዋለው ቢሆንም ግን በርቱ እኛም ሸቃሎች ለበጎ ነው ብለን ስራችን እንቀጥል ድል ለአገራችን እመኛለው የናንተው እህት ከስደት

  • @ufhjfj1941
    @ufhjfj1941 4 года назад +16

    እንደዛሬው ተደስቸ አላውቅም አልሃምዱሊላህ ኢትዮጵያ አላህ አላት እኛም ሰበብ

  • @tigistgebertsadik9224
    @tigistgebertsadik9224 4 года назад +2

    ሰላም ላንተ ይሁን በጣም እናመስግናለን እባክህን ይህን ምስክርነት በኢትዮጵያ ቴሌቭዝን እንዲቀርብ አርግ

  • @user-su3bk7mi9b
    @user-su3bk7mi9b 4 года назад +1

    አልሀምዱሊላህ ያረብብብብብ ጀዛከላሁ ኸይረን ባረከላሁ ፊክ ያ ኡስታዙና

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ

    እግዚያብሔር አምላክ ስለህሊናቸው ስለኡነት የሚኖሩ ሰውችን ያብዛልን በኡነት እናመሰግናለን ወድማችን

  • @kikiyanmahmmed9389
    @kikiyanmahmmed9389 4 года назад +12

    ብዙ ነገር ነው እያሳወከን ያለከው ኡስታዝ
    ጀማል በሽር አላህ ይጨምርልክ ኢትዮጵያ
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ኢትዬጵያ ዘላለም ኑሪልኝ ኑሪልኝ ዘላለም ።
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @taibahtaibah7776
    @taibahtaibah7776 4 года назад +1

    ማሻአላ ጀዛክ አላህ ኸይረን
    አላህ ሁሉንም እዴሚበጅ ያርገዉ

  • @ኡምሀሲናዋኢስላማ
    @ኡምሀሲናዋኢስላማ 4 года назад +14

    ይበቃል ጨለማ ለመብራት እንብቃ
    ወገን ተረባርበን አባይን እናብቃ
    ለኔ ብቻ አልልም ጥቅሙ የጋራ ነው
    ዲሮም ባህላችንን ተካፍሎ መብላት ነው ።

    • @qawaqwa4938
      @qawaqwa4938 4 года назад +1

      ትክክል አባይ የሁለም ተስፋ ነው

    • @ኡሙሷልህ
      @ኡሙሷልህ 4 года назад +1

      ማሻአላህ ግጥም ውስጢነው ውዲ ትክክል ነሽ አባይ ከተጀመር ውድህ ነው ስደቱም ችግሩም የበርታብን ሁሉነግራችን ነው

  • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ

    ኡስታዝ ውንድሜ አርፍጅም ብሳማው አምላክ ያበርታልን በእውነት ደስ ብሎኛል እንትን መከተል ሥጀምር አባይን አወኩት እግዚአብሔር ያበርታክ በርታልን ለሀገር ሰላም ያድርግልን አላህ ክብርና ሞገስ ይሁንክ

  • @emanMtytube
    @emanMtytube 4 года назад +4

    ኡስታዝ ጀማል በሽር በርታልን አንትና ሙሀመድ አል አሩሲ በርቱልን ሊልም ይገደባል ኢትዮጵያ ታድጋለች ኢንሻአላህ

  • @umminas6947
    @umminas6947 4 года назад +1

    ሙስሊም ና ክርስቲያኖች በደንብ እንስማ ሰላም ግድ ይለናል ሀገራችን ላይ የሌለ ታሪክ ቤተክርስቲያን ማቃጠል መስጅድ ማቃጠል ከዛም አልፎ እርስ በርስ መተራረድ ይብቃን ለሰላም በአንድነት እንቁም እንቃቃቃቃ።

    • @zinetamuhammd2463
      @zinetamuhammd2463 4 года назад

      በትክክልእኛ እኝ ነን እባከችው ሸር እይጋችው የለሰማው እንድሰማው ማእረገ ነው

  • @samirahyasen5796
    @samirahyasen5796 4 года назад +12

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ሀቅ ጥሎ አይጥልም አላህ ይጨምረለት

  • @purpleflower5764
    @purpleflower5764 4 года назад +6

    በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ያዉ አንተ እንዳልከዉ ሰላምታዬ በእምነትህ እንደሚደርስህ ተስፋ አደርጋለሁ በርታ በርታ።

  • @ufhjfj1941
    @ufhjfj1941 4 года назад +4

    አሏህ የስራቸውን ይስጣቸው ያረብ

  • @mediyoutube7983
    @mediyoutube7983 4 года назад +8

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ውድ ኡሰታዙና አላህ ያበርታህ

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 4 года назад +2

    ምን አይነት አቀኛ ሰው ነው ባአላህ ተባረክ አተሰው እትዮጲያ አገረ ሀቀኛ ምድር ማንም የማይበደል ሀገርናት ብለው ነብዩ ሙሀመድ ሰላላአለህ ወሰለም መስክረዋሉ አገሬ 🇪🇹🇪🇹ሂለም እኮራብሻለው

    • @nadizeezee6727
      @nadizeezee6727 4 года назад

      ምናለ።እደርሰወ።ሀቀኛ።ኢትዮጵያ።ቢኖር።ዉነተኛ።ሰዉ።አድሽ።አመት።ይኑር።እደኔ።አይነት።ዉሸታም።አገር።የሚሸጥ።አለምላይ።ይጥፋ።ኢትዮጵያየ።መግብየ።ቤቴ።ሁለመናየ።ለዘላለም።ኑሪልኝ።የጠላሽ።ይጠላ።ብድሩ።ይሰዉ።ማማየ።ኢትዮጵያየ

  • @meskerimshiberv4850
    @meskerimshiberv4850 4 года назад +1

    በእውነት ውስታዝ ይህንን ቪዲዮ ከመጀመሪያ እስከመጫረሻ እያለቀስኩኝ ነው የጨረስኩት እውነት ተናጋሪን ያብዛልን አገራችንም ውስጥ ያሉትን አገር አጥፊዎች እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጥልን

  • @samiradesalegnyoutube7746
    @samiradesalegnyoutube7746 4 года назад +5

    በጣም ይገርማል የሰው አቅ ያልፈለገ አቁም ይጋለጣል ሱባሃን አላህ ሁስታዝዬ አላህ ይጠብቅክ አላህ ቅዋ ይስጥክ ያረብ ሀቢቢ

  • @fikerabi9151
    @fikerabi9151 4 года назад +3

    _ይሄን ነገር ለኛ ተደራዳሪወቻችን_ _መስመት ይኖርበታቸዋል ከምር_
    _ስለአባይ ጉዳይ የሚመለከታቸው_ _በሙሉ ይሄን ማወቃቸው ግድ ይላል_
    _ነገሩ ያቃሉ ለዛም ነው ይሄን ያክል_ _እየተደራደሩ ያሿቸው አባ_ #ለቸግኖቻቸው 👍💪💪
    💚💛❤👈

  • @slimabntejemlvip8671
    @slimabntejemlvip8671 4 года назад +14

    ወአለይኩም አሰላም ወራህማቱለሂ ወበረከቱሁ አህላን ኡስታዝ የኘ ጃግና አላህ ይጣበቅ ማሻአላህ

  • @workabebaketema173
    @workabebaketema173 4 года назад

    እናንተ ሁለት የኢትዮጵያ እንቁዎች ኡስታስ ጀማልና መሀመድ አላሩሲ እናንተን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ

  • @nesriyahussain846
    @nesriyahussain846 4 года назад

    ይገርማል ምገርመኝ ለእውነት የሚሰራ መስር ስላለ ጌታን አሜሰግናለሁ

  • @ቲጁከመርሳቡሆሮወለተሐና

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን እደ ዛሬ አልተረጋጋሁም

    • @ufhjfj1941
      @ufhjfj1941 4 года назад

      ጠጣም ውደ አላህ ይጠብቃቸው ሀገራችንንም

    • @seidmohammed9728
      @seidmohammed9728 4 года назад

      መረጋጋትሽ ጥሩ ቢሆንም በፀሎት በዱአ መበርታት አለብን እንዳንዘናጋ

  • @nure9852
    @nure9852 4 года назад +6

    ማሻአላህ ኡስታዝ ደስ የሚል ትምሀርት ያለው ነው የማናቀውን ነው ያሳወቀን አላህ ይጠብቀው

  • @tigatig457
    @tigatig457 4 года назад

    Yihe yitnagrwe ewente nwe yi Ethiopia telate yiwedme yitefa wendmachene enwdhale berta🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪

  • @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ
    @ሁሉምያልፋል-ቀ9ቀ 4 года назад +6

    አቦ አሏህ ዱኒ አኼራውን ያሳምርለት

  • @hayaatmuhamad2330
    @hayaatmuhamad2330 4 года назад

    ኡስታዝዜ ጀዛህ አላህ ህይር ጀዛ ያረብ
    አላህ ይጠብቃችሁ ያአላህ ሁለየም በዱአ ተጎናችሁ ነኝ አላህተናተ ይሁን ያረብ ያአላህ ድሉንም ተናተያርግልን

  • @AfeworkTesfaye-s2q
    @AfeworkTesfaye-s2q 4 месяца назад

    ኡስታዝ እናመሠግናለን ኢትዮጸጵያ ለዘላለም ትኑር ተንታኙን ግን ግብፅ... ለሡም ምስጋና አቅርበናል

  • @genetabera1155
    @genetabera1155 4 года назад +1

    ኡስተዝ በእውነት በጣም ሊመሰገኑ ይገባዎታል
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @jemalali3772
    @jemalali3772 4 года назад +4

    ይህንን ብሮግራም ግን የተከበሩት የውጭ ጉዳይ ሚንስተር ደጉ አንዳርጋቸው ቢያዩት በጣም ጡሩ ነው

  • @denkiesile3954
    @denkiesile3954 4 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል ተረጉምህ ለምታቀርብልን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ
    እንዲህነው ለሀገር መስራት ለህሊና መስራት
    አሉ እንጂ ለሆዳችው ይሚስሩ ለጊዜው ሆዳችውን ለሞምላት ሀገር የሚተራመስ
    ለሀገሩ የሚቁረቁር ስው ደስ ይለኝል ከምንን በላይ እነሱንም ልባችውን አስተሳሰባችውን
    ይመልስላችው ፈጣሪይ

  • @eilham2682
    @eilham2682 4 года назад

    በርታ ወድሜ አላህ ይገዝህ ሌላው ሀገር ያስጨርሳል እናተ ለሀገር ትለፍላችሁ እኮን የኔ የሆናችሁ።

  • @lakomenzadessea6019
    @lakomenzadessea6019 4 года назад

    ያረብ ሀገራችንንና ህዝቦቻችንን አላህ ከግብፁ ተኮል ይጠብቃቸው እነዚህ በላወች

  • @kala8839
    @kala8839 4 года назад

    ሰላማለኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያረብ አላህ እድሜን ጤናን ይስጥህ ለሙሀመዲ አላሩሲም ያገራችን ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @zedtube6407
    @zedtube6407 4 года назад +13

    ግማሽ ሠኣት ይቀረዋል ላይክ ና ሼር አድርጉ

  • @ehittesfaye6657
    @ehittesfaye6657 4 года назад

    ጉድ በል ጎንደር አለ ያገሬ ስው
    ግብጽ እንደዚህ በተንኮል የተሞላች መሆኗን አሁን ነው ያወኩት. ተባረክ ወንድሜ

  • @saraknoojo253
    @saraknoojo253 4 года назад +6

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ አላህ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ መጨረሻውን አላህ የሳምረው የማናውቀውን ነገር ሁሉ አወቅን ከኣህ በታች የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ የተመኝነውን ያሳካልን

  • @aymana1552
    @aymana1552 4 года назад

    مشاء الله تبارك الرحمن الله يحفظك 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ትኑየናታልጅ
    @ትኑየናታልጅ 4 года назад +1

    ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ነው የጠበቃት ልጆቻም ክደዋታል አሁን ላይ የውስጥ ችግራችን ያሳስባል ከውጭው ይልቅ

    • @umminas6947
      @umminas6947 4 года назад +1

      ትክክለኛ አስተሳሰብ ያለው ሙስሊምም ይሁን ክርስቲያን ሀገሩን አይከዳም ኢንሻአሏህ ከምን ጊዜው በላይ ሰላም ያድርጋት ወላሂ ሀገር የምትፈልገው መተሳሰብና መከባበር ብቻ ነው።

  • @abkiyaabera9026
    @abkiyaabera9026 4 года назад +10

    እኔ በጣም እይ ፈራው ነበር ግን አሁን ታራገጋው ተመስገን አምላኬ

    • @haeah0203
      @haeah0203 4 года назад +1

      ወላሂ እኔም ፈራት ይዞኛል ግደቡን ይመቱት ይሆን እያልኩ ነው አላህየ ሀገራችንን ግድቡን ይጠብቅልን

    • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
      @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 4 года назад

      መፍራት የለም እኛ እንደ ውርቅ ፈትነውን የቆምነው በአምላክ ነው እንሻገራላን ከእግዚአብሔር ጋር

    • @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
      @ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 4 года назад

      @@haeah0203 እህቴ አትፍሪ ውሬ እንጅ ተግባር የላቸውም የዚን ሰውዬ ከክፍል አንድ ስሚ እዳትፈሪ ዱአ አርጊ

  • @noranuro5530
    @noranuro5530 4 года назад +7

    አላህይገዝህ፡ኡሥታዘና፡ይረብሀይት፡ይሥጥህ፡አብሽር

  • @zahradxb5398
    @zahradxb5398 4 года назад

    የኔ ልዩ ጀግና ኡሥታዝ አይዞህ በረቱልኘ
    አላህም ይጠብቅልኘ ሁላችንም

  • @seadi5740
    @seadi5740 4 года назад

    ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ኡስታዜ ኑርልን

  • @seadinew2424
    @seadinew2424 4 года назад

    ዋአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካሁ ጀግናው

  • @abdesta9355
    @abdesta9355 4 года назад

    ደፋር ለእውነት የቆመ ሰው ነው ብዙ ነገር አሳወቀን ኡስታዝ አንተም ለአገርህ ኢትዮጲያ ትልቅ ስራ እየሰራህላት ነው ልትመሰገን ይገባል በርቱልን

  • @saramarye7227
    @saramarye7227 4 года назад

    ኡስታዝ ጀማል ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @الحمدلله-ج6ض3ل
    @الحمدلله-ج6ض3ل 4 года назад +1

    ማሻአሏህ

  • @አላሀምዱሊላህአላሀምዱሊላ

    اثتز جزك الله خير 💪💪💪💪

  • @mrvip4606
    @mrvip4606 4 года назад +4

    ماشا الله تباركلله

  • @geletawaka1703
    @geletawaka1703 4 года назад +1

    እኔ መቼስ በግብፅና በኢትዮጵያ መሀከል ያለውን ነገር ይህን ያህል ልናውቅ አለመቻላችን ገርሞኛል : ይህ ለውይይትህም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን!!!

  • @nabilaaalii372
    @nabilaaalii372 4 года назад

    Walayikum Assalam Wa Rahmatullahi Wa Barakatuh Jzk

  • @نجاتمحمدآحمد
    @نجاتمحمدآحمد 4 года назад

    ጀዛከ አሏሁ ኸይር ኡስታዙና አላህይጠብቅህ
    አላህየ ሀበሻንና ህዝቦቿን የከሸርኞች ወዳጂ መስለው ጠላቶች ይጠብቃት ሀበሻንስል ሁልጊዜ ኢትዬ ብቻ አይደለችም ኤሬምናት እነሱ መንትያ እህት ወንድሞቻችን መሆናቸውን አንርሳ የእናታችን ልጆች ናቸው በግብፅና በውጪ ሀይሎች የተነጠቀቻቸው ልጆቿ ናቸው የወላጂቸውን ጥቃት እነሱም አይፈልጉም ቤታችንን እንለይ ቢሉና ቢለዩም
    የእኛን ክፉ አይተው የሚደሰቱ ጪራሽ አይመስሉኝም እናም አላህየ ኤሬንና ህዝቦቿንም የጠብቃቸው የሚጠቅሟቸውንም መሪወች ይፍጠርላቸው ያሉትንም ደጎችና ለሀገር ለወገን አዛኝ ጠቃሚወች ያድርግልን ከመጥፎነገሮች አላህ ይሰውርልን አሚሚሚን

  • @ሀናደምለው
    @ሀናደምለው 4 года назад +10

    እኛ በቅኝ ግዛት ያልተያዝን ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነን የአሁኑ ትውልድ ግን የዱሮዎቹን ነገስታት የሚሳደቡ ሆነዋል የአባቶቻችን ጀግንነት ኩራታችን ነው አለም ሳይሞክረን ገና ይፈሩናል ጥበበኛ የጥበበኛ ልጆች ነን በቃ ግድቡ የኛ ነው

    • @AaBb-xt2op
      @AaBb-xt2op 4 года назад +1

      አዎሀያቲ ሁሉም ሁሉም ጥሩ ሰርተው የሄደወል

    • @zeinebamohd4203
      @zeinebamohd4203 4 года назад

      በይ በድሮው በአባይ ላይ አያገባንም ብለው የተፈራረሙት መስሎኝ ይህን ሁሉ ዋጋ ያስከፈሉን አፄዎቹ የምን ማለባበስ መለስ ብለሽ/ህ አንብብ ከዛ ወሬህ የተጣራ ይሆናል ዝም ብሎ መቀባጠር መሀመድ አል አሩሲ የከፈለው መስዋእትነት ማንም አልከፈለም ሀቅ ሀቅ ነው አሞግሱት የወቅቱ አስደናቂ ጀብድ የሰራ የኔ ጀግናዬ እሱ ነው ከፕሮፌሽን ጋ

  • @gebremedhintesfay4461
    @gebremedhintesfay4461 4 года назад +12

    እንዴት ያለ ሀቀኛ ስው ነው ምስጋና ይድረስው ና

  • @lulutube2614
    @lulutube2614 4 года назад

    የአላህ ይሄ መስሪ ተመቸኝ አላህ ያቆይህ ሀቀኛ ነው ቂቤ ነው ያጠጣን እነዚህ ጉረኞች ኡስታዝነ አንተም ጀዛከላህ ኸይር

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 4 года назад

    Tebarek ante mesry

  • @MDTube-xp2ub
    @MDTube-xp2ub 4 года назад

    ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዛችን አላህ ያስደሳህ ፊዱንያ ወል አኸይራ። መሀመድ አል አሩሲንም እንድናገኝና እንድናቀው አደረከን ስለሀገራችንም ጉዳይ ብዙ ግንዛቤወችን እየወሰድን ነው የአረቡ አለምንም ለሀገራችን ያላቸውን ግንዛቤ እያስቀየራችሁ ነው አይዟችሁ አላህ ከናተጋር ይሁን ሁሉም ሰው እንደዝህ መስሪ ሀቅን ቢከተል አለም የት በደረሰች ነበር

  • @jemalseid9032
    @jemalseid9032 4 года назад +1

    ወአለኩሠላ ወራህመቷላህ

  • @fadetube2578
    @fadetube2578 4 года назад +5

    الله يحفيظك استاذ جمال

  • @kamenbashager3996
    @kamenbashager3996 4 года назад

    ኡስታዝ ጀማል በሽር የምታመልከው አምላክ ብርታቱን ይስጥህ ዘርህ ይባረክ ሰውየው ግን ምን አይነት ሀቀኛ ነው በጌታ!!!

  • @azebweldearegay339
    @azebweldearegay339 4 года назад +8

    እውንማኝችን ኡስታዝ ጀማል በሽር እንትን ና ቤተሰብህን ድግም ይህንን እውነተኛየግብጽ ወንድማችንን እግዝእብሄር ይባርካችሁ እናንተ የኢትዮጵያን አይን ግላጮች ናችሁ።ኮሜንቴን የምታነብ ከሆን የአመታት ሴራግብጽ በኢትዮጵያ ላይ ብለህ ከዚህ ከሰውዬ ጋር ሆነህ ለመጻፍ ብትምክርና በአምርኛ ብአረብኛ እንግሊዝኛ ጽፈህ እለም እውነትን ቢያውቅ?

  • @serkie.t9814
    @serkie.t9814 4 года назад +2

    ይሔሰውዬ እውነት ተናግሮ ጥሩ እንቅልፍ ይተኛል። እናመሰግናለን ኡስታዝ።

  • @xhhdhhdhd6714
    @xhhdhhdhd6714 4 года назад

    ሱበሀን፣አላህ

  • @haals1503
    @haals1503 4 года назад

    ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ እናመሰግናለን

  • @امجميل-ح6ي
    @امجميل-ح6ي 4 года назад +7

    جاءك الله خيرا🇪🇹🇪🇹🤝

    • @jdgjbfgh311
      @jdgjbfgh311 4 года назад

      አወመልኩና ንግግሩ ይመስላል

  • @እሙሂክማ-ሐ3ረ
    @እሙሂክማ-ሐ3ረ 4 года назад +1

    በርታ ጀግናችን

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 года назад +3

    Hi Ustash ! That's all true , Thank God we got the truth ! & We don't need to Sabotage on any country 's belongings or shears!
    & also we r not given up on ours !👍👂👂✋️👂

  • @ማድነየሁራልዓይንጃግንት

    ማሻአለህ ወለህ አለህ ከእዉናታኞች አድርግልን

  • @saraal-ani9191
    @saraal-ani9191 4 года назад

    ያአላህ. በጣም የሚገርም የማናቀው በደልን ተበድለናል አሁንም በሀይማኖት የሚገቡ. ሰዎች አሉ እነሱም ሊሆኑ. ይችላሉ

  • @kadestdesalegn3762
    @kadestdesalegn3762 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል ኡስታዝጀማል እናመሰግናለን

  • @ሰብሪነኝቢንትእንድሪስእኔ

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡዝታዝ አላህ ይጠብቃችሁ እናተ ቀን ከሌት እየሰራችሁ እነዝህ አፄዎች ሲተቹችሁ ሳይ ልቤ ደምቷል ወላሂ የአረብ ድቃላ ሙስሊም መጤዎች እያሉ ሰሞኑን በየ ሜዳው እያጨናነቁት ነው እራሳችሁን ጠብቁ አስቡበትም ምን ሴራ እየተሰራ እዳለ

  • @hayaatmuhamad2330
    @hayaatmuhamad2330 4 года назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ

  • @iloveallah4197
    @iloveallah4197 4 года назад +4

    Salam alikum ustaz Allah yiqeblen balhebt berqyiew ye Ethiopa jegna Mashallah 💐💐💐💐💐💐💐💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @وصلىاللهعلىنبينامحمد

    ጀዛከላ ኽይን ኡስታዝ የ አረብኛዉን ሊንክ ብታስቀምጥልን

  • @elbirhanuababeabdulrahman5730
    @elbirhanuababeabdulrahman5730 4 года назад

    እነኳደህነመጠህወነደማቸነጀግነኢ፡ትድል፡ኢትዮጵያዊ፡🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍🌷🌷

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 4 года назад +1

    አላህ የግዘን

  • @محمداحمد-ذ6ز7ل
    @محمداحمد-ذ6ز7ل 4 года назад +3

    ኡዝታዝጀማል፣በርታ

  • @tamimajamal4784
    @tamimajamal4784 4 года назад +2

    السلام.

  • @sittieahmad884
    @sittieahmad884 4 года назад +3

    Walyekume Salam worahimatullhi wobarkatuhu
    Allah yechmerelhe
    Masha Allah
    Jazakallah kayerane

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 4 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ፣ አሊኩም ሰላም