#ዝቅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • #ዝቅብሎ-መስራት-ትልቅነት እንጂ ትንሽነት አይደለም
    Abay-tube- የዩቱብ ቻናል ከፖሎትካ ነፃነው

Комментарии • 19

  • @ABGe-sr8yk
    @ABGe-sr8yk 4 дня назад

    አግዚአብሔር ይመሰገን ውድ በክርስቶስ ፈቅረሰለም ብዙ ለሀገራችን ለህብረተሰቡ ፈቅረብዝ በረች

  • @ZaharaMengasha
    @ZaharaMengasha 3 дня назад

    Selam selam enkon dehna maxashi selamishi yibiza wudii desi yamili qoyita naber berchi allah agerchinanimi selam, yafekri yamatesasabi ,yamtezazaini yadinati yadirigilini berchiliñ abayiyee wudi bertu jagnanashi yane wudi allahi yigazishi❤❤❤

  • @ZemenayWerke
    @ZemenayWerke 3 дня назад

    Selam selam enqan denavmexashi wede ehtachin arif koyita nebern berchilegni teri koyita neberen berchilen❤❤❤❤❤

  • @AminaTube-dx3jy
    @AminaTube-dx3jy 3 дня назад +1

    ሰላም ሰላም ጤናዬስጥልኝ ውዴ የሀገሬልጆች እንኳን ደህናመጣህ በነገራችን ላይ የድሮ አኗኗር በጣም አድካሚ ነበር ነገርግን ሰው ተቻችለው ተፋቅሮ ይኖር ነበር በአሁን ሰኣት ግን የተሻለ አኗኗር በተሻለ ቴክኖሎጂ ብንኖርም ነገርግን የሰለም ሁኔታ ግን ያሳስባል በጣም አሪፍ ቆይታ ነበረ በርቺልን

  • @ananiyatube1852
    @ananiyatube1852 3 дня назад

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ዉድ እህታችን እንኩዋን ደህና መጣሽልን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን እህታችን የምወድሽ አባይዬ የኔ ድምቀት በርችልን አሪፍ ቆይታ ነበር በቀጣይ በሌላ አስተማሪ ቢድዮ ያገናኘን ፈጣሪ

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 3 дня назад

    ሰላም ሰላም እህቴ አባይዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽና አሪፍ ጥሩ ደስስስስ የሚል ቆይታስላደረግን ከልቤ አመሰግናለሁ ርዕስሽም አሪፍና አስተማሪ ነበር ተማማርንበት እውነትነው መስራት ያስከብራል ምስራት ትልቅ ሰው ያደርጋል

  • @TadelechT
    @TadelechT 2 дня назад

    Selam selam yene wud abayiye inkuwan selam qoyeshn ken tanash wendimish iwunet newu ziki bilo mesrat begizeeu bigodam kegize bohala kaf inilibetalen

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 4 дня назад

    ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልን እንካን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ቀጣይ ሰላም ያገናኝን መልካም ቀን መልካም ምሽት ቻው በርች ውድ ጎበዝ ነሺ

  • @almaz1207
    @almaz1207 3 дня назад

    ሰላም እህታችን እንኳንም ደህና መጣሽ እህቴ መጣችሁ ልበል እናመሰግናለን ወድማአችን እህታችንን ስለአገስክልን አሁንም ይልመድብህ ወንድማችን

  • @kidu_media
    @kidu_media 3 дня назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን በሰላም መጣሽ አባይ እህታችን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን አርፋ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን🎉🎉

  • @Samrawit6
    @Samrawit6 3 дня назад

    Selam kanchi yhun abay enquan dena metash betam des yemil koyta nebere banchi fanta wedmsh bedb asnagdo nal enamesgnalem be kety video entebkshalen❤

  • @AsetarBerkete
    @AsetarBerkete 4 дня назад

    ሰላም ሰላም አባይ እኝኳን ደሕና መጣሸል በያለሸበት ሰላምሸ ይብዛልኝ በረችልኝ ውዴ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሕዝባችን እንዲሆን ተመኝ ወንድሜ አሪፈ ቆይታ ነበረን❤❤❤

  • @martahailu4634
    @martahailu4634 4 дня назад

    ሰላም ሰላም አግዚአብሔርይመሰገንአንዃን.ደናመጣሸአህታችንበርችበጣምደሰያሚልቆይታነበርንአናመሰግናልበርችልኝ

  • @SeadaAhmed55
    @SeadaAhmed55 3 дня назад

    ሠላም ሠላም አባይየ እንደት ነሽ ጥሩ ቆይታ ነበረን እህታችን እናመሠግናለን በርች ጠንክሪ ወንድምሽንም ስላወቅነው ደስ ብሎናል ጠንክሪ በርች ❤❤

  • @salamahkarkaba3475
    @salamahkarkaba3475 4 дня назад

    ሠላም ሠላም አባይና ወንድሞአ በጣም ደስ እሚል ጊዜ ነበር ያሳለፍነው ዉዶችየ በርቱልኝ በጣም ደስ ይላል መተጋገዝ ባህላችን ነው ዋውው በርቱልኝ ፈጣሪ የልፋትሽን ይቁጠርልኝ❤❤❤

  • @WubeSisay-kb7gc
    @WubeSisay-kb7gc 4 дня назад

    ሰላም ሰላም አባይየ እንኳን ደናመጣሽልኝ እጅግ ያማረ ጥሩ ቆይታ ነበረኝ እናመሰግናለን በሌላ ጊዜ እስክንገናኝ መልካም ጊዜ ተመኘውልሽ❤🎉

  • @ሠላምየድንግልማርያም-ሠ2ሐ

    እግዚአብሔር ይመስገን ማሬ ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ የነበርን ቆይታ በጣም ደስ ይል ነበር የኔዋ በርች ❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaregTube256
    @HaregTube256 3 дня назад

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ዉድ እንኳን ደሔና መጣሽ ነዉ መጣክ ልቤል ግራ ገባኝ እኮ😂😂 በጣም ጥሩ ግዜ ነቤር ያሳሌፍነዉ በነገራችን ዛሬማ ሰራሽን ስራ ፈተን ሆሆሆ ብሌን ነበር ያዳመጥነዉ ደሞ ድምፁ ስያምር 😜😂😂😂😂 ቆይ ላንች✊ 😅😅

  • @Toyiba76
    @Toyiba76 4 дня назад

    ሰላም