ቀላል ፓስቲ አሰራር / ቁርስ አሰራር / የፆም Pasty aserar / yesom / kelal qurs aserar / breakfast / donut / bread
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- እንዃን ወደ ዩቱብ ቻናሌ በሰላም መጣቹ🙌
welcome to my youtube channel🙌
Thank you for watching this video! Please share and subscribe for more quality homemade foods and excellent crafts.
======================================
Subscribe: / @hidaya-kitchen-
======================================
ቪድዮውን ስላያቹልኝ በጣም አመሰግናለሁ:: ሌሎች ስራዎቼን ለማየት ቻናሌን ሰብስክራይብ በማረግ ይተባበሩን
======================================
ሰብስክራይብ: / @hidaya-kitchen-
=========
Ingredients
Flour 420 gr
sugar 2 tbsp
salt 1 tsp
active dry yeast 1 tbsp.
vegetable oil 2 tbsp
water 250 ml
vegetable oil for frying
1 የሾርባ ማንኪያ እርሾ
1 ኩባያ ውሀ
2 የሾርባ ማንኪያ ስዃር
2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
1 የሻይ ማንኪያ ጨው
420 ግራም ዱቄት
እናመሰግናለን🌹
enamesegnalen
Sfdhffvv
😊
ዱቄት ስንት ብርጭቆ ነው የምንጨምርው
በትክክል አስተማሪ ነሽ በተለይ እርጋታሽን አቀራረብሽን ወድጄዋለሁ 👍
Betam👌
በጣም አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥይ እኖድሻለን
በእውነት ቅልል ያለ የፈጠነ በጣም አሪፍ በርቺ በጣም ነው የምወድልሽ አገላለጵሽ አሰራርሽ 👍እጅሽ ይባረክ
አሚን የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ😘❤
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤️❤️❤️👌👌🥰🥰🙏🙏
ከላይ ዘይት ብትቀቢው ኩፉ ሲል ከዳኑ አይዝብስሽም ነበር ያምራል በጣም
በጣም ጎበዝ ነሽ ለልጆች ለት/ት ቤት የሚሆኑ ቶሎ ቶሎ ልቀቂልን
እናመሠግናለን እህታችን እጅሽይባርክ
Remind me off my childhood when my mom made it for me thank you for sharing❤️
ማሻ አላህ❤
እጅሸይባረክአሰራርሸንወድጀዋለሁበርችጉበዝ❤❤❤👍👍
በጣም ደስ ይላል
ዋው ደስ ይላል
ዋው👍👍👍👍
❤በጣም ደስ ይላል❤❤❤
በጣም ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ብዙ ነገር ካንቺ ተምሪያለሁ TANKS 🙏🙏🙏🤗🤗
የኔ ውድ በጣም አመሰግናለሁ😘❤
ማሻ አላህ
ደስእሚልአሰራር ቆይልነሳና ልስራ መዳምታፋጥጥ👀👀
አመሰግናለሁ ማሬ😘❤
ማሻ አላህ 👌👌👌👌ብዪ የኔ ውድ ብል አፍያ
ዋው እንዳየሁት ነው የሰራሁት ያበደ ነው ከምር እግዚአብሔር ይስጥሽ ይልመድብሽ በርቺ
በርቺ እህታችን እጅሽ ይባረክ
አሚን የኔ ውድ😘❤
በጣም ቆንጆ ነው ❤❤❤❤
Wow wow moyshi dase yelala
ማሸአላህ
ዋው
Good food
ማሻአላህ ጥዋት ቪዲዮሽን እንዳየሁት አሁን ሰራሁት በጣም ጣፋጭ ድገሙኝ የሚል በዛ ላይ ቀለል ያለ አሰራር👍🏻👌 እናመሰግናለን ❤️ሰብስክራይብ አርጌሻለው
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ😘❤
ጎበዝ ነሽ በርች እናመሰግናለን ስክንያለችሴት ደስስስትለኛለች የጤናምግብዪድርግልሽ
Yene konjo bexam arif new wedjewalew ❤❤❤
Masha Allah ❤❤❤❤
እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው እህት
Betame arif nwe
እናመሠግናለን እጅ ይባረክ
አሚን የኔ ውድ😘❤
የኔ ቆንጆ እርጋታሽ ብቻ በቂ ነዉ ከሙያሽ ጎን ለጎን❤
ተባረኪ እናመሰግናለን
ጎበዝ በርቺ ማሻአላህ
እጥር ምጥን ያለይ አሰራር ብለ አፊያ እህት ኢትዮጵያዊነት መሆን መታደል ነው አብሮ መብላት ያስደስተዋል
ሰዉ ስብስክራይብ አርጌ አላቅም አችን አረኩሽ የኔ ዉድ ቅልል ያለ አሰራር እርቦኝ ነበር አችን አይቸ ስርቸ በላሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤ዋውውውውውው 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤እጅሽ ይባርክ በርቺ
ማሻአላ
Masha Allah
Bershi
እጀሽ ይባርክ ውድ እህቴ በርቺ
ማሻአላህ 👍👍👍እጅሽን አይቆርጥምሽ
አሚን የኔ ውድ😘❤
በጣም ደስ ትያለሽ እርግት ያልሽነሽ
አመሰግናለሁ😘❤
ውዶችየ ወላሂ በጣም ቆንጆ ነው ከምላቹሁ በላይ እኔ ሞክሬዋለሁ እጂሺን አይቆርጥመው
በጣም ያስጎመጃል
መምጣት ይቻላል☺😉
@@Hidaya-kitchen- ቢሆንልኝ አልጠላም ነበር ላሟ አንድ አገር ሳሩ አንድ አገር ሆነብኝ እንጂ😁😁😂
እናመሰግናለን ❤❤
እናመሰግናለን እጂሽ ይባረክ እህቴ
አሚን የኔ ቆንጆ😘❤
Nice 👍
Egzisbhier abzto ybarksh ehte ewnet abresh eyeserahu nen . Gobez yene mar betam amesegnalehu lelam astemrn entebkalen . Egzisbhier tena ystesh.
Wendmsh Eritrawi ❤❤❤❤
ያምራል
አመሰግናለሁ❤
ዋዉ የኒ ልዩ በመዳም ቤት ምን ሰርቼ ልብላ እያልኩ ሳስብ የሚሰራ እያለ ሙያ ማፊ😅😅ድንገት አገኘሁሽ በጣም ነው የወደድኩት ሽኩራን ካሁን በኋላ ከቤትሽ አልወጣም ሞያሽን እሰሰርቃለሁ 🥰
😂😂አይዞሽ
edezi proses yalbezabet aserar edet edemimecheg ❤
Yihe letena tanki new betam zayit tatitoal
አምሮኝ ነበር ፓስቲ እናመሰግናለን
😍😍😍
መሻአላህ ሲያምር ሰሞኑን እሰረዋለሁ
አመሰግናለው ማሬ ሞክሪው ትወጅዋለሽ😍😘
🎉🎉🎉🎉😊
እናመሰግናለን❤ ይባረክ
Masha Allah wde
Shukiren😘❤
እርጋታሽ ደ ሲ ሲል በአዛኝቷ❤
wow❤😋😋
ወዲጀዋለሁ ሞክሬዉ🥰🥰🥰👌👌
Gobez tebareki
እጆችሽ ይባረኩ
ሰላም ለእናንተ ይሁን በጣም ትላላችሁ በጣም ታምራላችሁ አውቆ ልጆች ናችሁ አሁን በጣም የምከታተላቸው ጣም ደስ ስለምትችሉ ፈጣሪ አምላክ ይባርካችሁ
thanks keep it up
ውይ አሳመርሽኝ ግን ትንሽ ጥቁር አዝሙድ በድርጊት የበለጥ የሚጣፍጭ ይመስለኛል ጎበዝ ነሽ በርች
Dasilale tabaraki
እናመሰግናለን
1st as always. supper yummy!!
Thanks yene wid husband😘❤
Mata abkiche tuwat bi sera chigr alow ende ema❤
ማሻአላህ
Waw
Wowwww yene konjoootnx
Thankyou so much ❤️💗💕😘😘😘😘 my love sister ❤❤❤❤ good 👍👍👍👍👍
betam yemewdew beskute nw
እጂሽ ይባረከ እማ🥰🥰🥰
አሚን የኔ ውድ😘❤
Woww betam gobz enem emokeralehu ke metalegne enda anchi
ዋዉዉዉዉ በጣም እናመሰግናለን አምሮን ነበር ተባረኪ ❤❤❤
ፅድት ያልሽ ቆንጆ
መልካም ቁርስ ይሁንልሽ እህት አለም ይጣፍጥሽ🙏
ደምሪኝ ውደ❤
Betam wefere
በርችእህትእጂሽይባረክ❤❤❤ 3:44 3:46
🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤
wow😍😍😍😍
Wow arefe nw 👌👌
አመሰግናለሁ😘
ዋውው😍😍🙏
ደምሪኝ እማ❤
Wa'aleykum salam warahmatulah wabarakatuhu masha allah tabarakalah ❤ 6:47
እጅሽ ይባረክ ❤❤❤❤
አሚን😘❤
God bless you for sharing my sister 🙏🏾💕
Yummy 😋 from Pakistan 🇵🇰
Thanks dear❤
ወይኔ አገሬ እንዴት እንደናፈቀኝ thank you
You welcome dear😍💕
አብሽሪ ትገቢያለሽ🥰🥰🥰🥰
👍👍👍👍👍
❤🎉
ሠላም እህቴ እባክሽን የክለብ ሳንድዊች አሠራር ብታሳይን ብትነግሪን ደስ ይለኛል እባክሽ
tnx my dear
በጣም ቆንጆ 🙏
ስወድሽ ደምሪኝ❤
ዱቄቱን በኩባያ ብትለኪው የተሻለ ነው
የኔም ጥያቄ ነው
ምርጥ ሴት
Alah.ychemrlsh❤❤❤❤❤