Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ነዋይ ቆሞ ያጨብጭብላት የምትሉ ✌
ለምን ብሎ😂
Yigebatl
በጣም
እኔ ሞክራለሁ ማራያምን እንደማራያም ፈቃድ አረገዋለሁ.::
@@teddytube8203💋
ይሄን ገራሚ ስራ ንዋይ ደበበ ሰምቶት ይሆን 🤔🤔🤔🤔 ሰላምሽ ይብዛልሽ
የሆነ የሚያሳዝን ፊልም አይቼ ፊልሙ ሲያልቅ የምሰማው ሀሪፍ ማጀቢያ ያህል መሰጠኝ!
ፋና ምርጥ 3ቱ ላይ ሳትገቢ በመቅረትሽ በፋና ላምሮት ባዝንም አሁን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ያውም ከነበርሽበት ከፍ ብለሽ በርቺልኝ
የሚገርም ድምፅ ነው ።ከንዋይ ግጥሞች በጣም የሚገርመኝ እና የሚመስጠኝ ነው፤ክበርልኝ ንዋይ ደበበ።
አሁን ቲክቶክ ላይ አይቼ ነው የመጣውት ሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ ዋውውው
እኔም
እኔ እራሱ የምር 😍😍😍
Me too
😂እኔም
በናትሽ ላኪልኝ ቲክታክ ላይ
ፍቅሬም ትርጎም አጣ 😭😭😭
ብሬ በእውነት ነው ምልክ ሁሌም ታስገርመኛለክ ከየት ነው ምታገኛቸው እነዚህን ወርቅ የሆኑ ልጆችን እድሜክ ይርዘም ከጤና ጋር
ruclips.net/video/A4mvinUWY24/видео.html
ይቺ ከዘማሪነት ነው የተገኘችው
@@hanlove412 yasaznal!
@@hanlove412 ዋናው መገኘቷ ነው
እኔ ድሮ ሳውቃት አይን አፋርና ዝምተኛ እንደሆነች ነበር የማውቃት🤣ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የተዋጣላት ድምፃዊ እንደሆነች አወኩ በርቺ ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን የሰፈርሽ ልጆች
ዘማሪም ነበርች ያሳዝናል😒
@@selammesganaw3899 ለምንድን ነው ያሳዘነሽ ዘፈን ሀጥያት ስለሆነ ነው ያንን ከተረዳሽ ሁላችንም እዚህ ተገኝተናል መስማቱም ሀጥያት ነው ስለራሳችን ሀጥያት እያሰብን ብናዝን መልካም ይመሥለኛል ጌታችን እየሱስ እንደተናገረው ስለ ዘማዊቷ ሴት ሲከሷት ንፁህ የሆነ በድንጋይ ይውገራት እንዳለው ።
አሁንም አጨፍና ነው የምዘፍነው 😅😅
Derom tmhrtbet minimidia lay tzefn neber gobez lij nat
@@fatimamuham😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ነው ዘፈኑ የሚገርመው ትክክለኛ ነው ዘፈኑ የጠዋት ጤዛ ነህ የሰመመን እንቅልፍ የህልም እንጀራ ነህ ማስመሰል አይወድም እውነትና ፍቅር
እኔም ቲክቶክ ላይ አይቼ ነዉ የመጣሁት በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነዉ ያለሽ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን
ለነዋይ ትልቅ ክብርና መውደድ አለኝ ይህን ሙዚቃ ግን ባንቺ ድምፅ ሰምቸ አልጠግበውም በጣም እየደጋገምኩ ነው የማዳምጥሽ ስወድሽ በርችልኝ እህቴ
Five minutes into this song, you're my new favorite voice. ድምፅሽ ከማማሩ የቃላት አጠራርሸ ተሰሚነት 👌
Wawwwww demets
ማመን የማቻል ጉድ የሆነ አዘፋፈን እኔ በነዋይ ነው የምወደው ታሪክ አድርገሽ ዘፈንሽው!የኔ ሒወት ነው ይሄ ዘፈን ሚስቴ ከድታኝ ሄዳ በትዳሬ ላይ ሌላ ትዳር ይዛ አይሄ እያየ 2 ልጅ ወልዳለች ውስጤ በክህደት በጣም የተሰበረ ነው! በዚህ ምክንያት ተለያተናል እኔም በማንም እምነት ስሌለኝ ብቻዬን ነው የምኖረው!"በዳይ ሰው ከመሆን መቀጣት አይከፋም!!!"
አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው
ያማል💔💔ግን ሂወት ይቀጥላል እሽ,,,,
ሰላምሰው ወርቅዬ የእትዬ ደስታ ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ አስካለ ነኝ ከቤላ ማን እንደሆንኩ እናትሽን ጠይቂያቸው በርቺ ጎበዝ ነሽ 👍👍👍
ጥርት ያለ ውብ ድምፅ ከጥሩ ጡዑመ ዜማ ጋር:: በርቺ የኛ ልጅ እንዳትረቺ
በማስከፍት ተፅናኝ ተደሳች ባይጠፍምበዳይ ሰው ከመባል መቀጣት አይከፍምዋሽቶ አስማሚም ጠፍ ከሰላም ያደረ ፀብ ወደ ቤት ገብቶ ፍቅር ደጅ አደረ 💔🥲💔ዋው አመሰግናለሁ ሰላም ሰው ❤️🙏🏻
ንዋይ ደበበ ግን ከባድና ረቂቅ ናቸው ግጥሞቹ ፤ እሱ ራሱ ሲናገር በጣም ቀላል ውስብስብ ሊል ቀርቶ ዘርዘር አድርጎ እንኳን እያወራም ባጠቃላይ እሱና ስራዎቹ ይለያያሉ ለማለት ነው የልጅትዋ አዘፋፈንና ድምፅ ደግም አንደኛ ነው .👌
በስማም ድምፅሽ ወደር የለዉም ነዋይዬ እወድሃለዉ ግን የበለጠ በሷ ድምፅ አማረ❤❤
ወይኔ እኔ አልቻልኩም እንባ ይቀድመኛል የሚገርም ድምፅ ፣የሚገርም ዜማ Wow, I can't put it into words, it's so, so beautiful Bire, we thank you very much, we love you.#🙏🙏🙏
ድምፅ ይሉሀል ይሄነው።ሰውነቴን እኔን ብቻ አይመስለኝም የወረረኝ...❤...the sweetest voice ever
ይሄ ትክክለኛ ለሴቶች ህመምን የሚገልፁ ነው😢😢😢😢
የራሴ ህይወት ይገልፅል
እውነት ነው በተለይ ለእኔ ሳላስበው እስከ ልጆቸ ትቶኝ ሄደ በክህደት የተጎዳሁ ለተስበረው ልቤ በትክክል የእኔን ህይወት ይገልፀዋል 😭😭💔💔😭😭
@@smarthabesha3170 እደሞተ ሰው እሰቢው እኔም ከባድ ህይወት ነው ያሳለፍኩት ግን የባሰ አለ የኔ ውድ እካንም አልበደልን
ሴትማ ለጊዜው ነው እንጂ ጠንካራ ናት ሁሉን ችግር ታልፋዋለችግን ግን በሱስ እና በዝሙት ምክንያት ትዳራቸውን ላፈረሱ ልጃቻቸውን ለበተኑ ወንዶች ምርጥ መልክት ነው፡፡
የኔን ህመም ግጥሙ 😢😢😢😢💔💔💔
በጣም የምወዳት ሴት ድምጿ ዋው
ሰላምዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ተጫውተሽዋል ❤ በርቺ
እንደዚህ አይነት ድምፅ ያላችሁ ጎበዝ ልጆች ያላችው እነ በዳዳ ጥበብ ን ቀበሯት
ዎውውውው ድምፅሽ ያነዝራል wow wow በእውነት ነዝሮኝ አያውቅም ከአስቴር ዘፈን ብስተቀር ያንቺ ግን ልዬ ነሽ በርቺ እህት❤❤
ንዋይ ደበረኝ እእእእእእ ምትለው የቅላፄ ፓርት 🙌😍
ንዋይ ደበበም ሠላማዊትም ድንቅ ተጫውተውታል። ድምፅ አለሽ። ንዋይ እኮ ገጣሚም ነው። ለዚያውም ከቅኔ ጋር። እዚህም "በዳይ" በሚል ሰምና ወርቅ አቅርቦታል። ደጋግማችሁ አዳምጡት።
ዋው አንቺ ስትዘፍኝው ነው ዘፈኑ ነብስ የዘራው 🥰🙏👍 I wish I could be there to see while you sing 🎤
በእውነት በእዉነት ግጥሙ ግን የማነው??????????????
ትችያለሽ 👏 ነዋይ ደግሞ ከልቡ ገጣሚ ነው ዘፈን ድሮ ቀረ የሚስብለን እንዲህ አይነት ዘፈኖች ናቸው❤❤❤
ምርጥ ድምፅ አለሽ ያለ ያለ ድምፅ የአንጋፋ ሰዎችን አምጠው የወለዱትን ለሚያቦኩ ትምህርት ነው..
🥺🥺🥺 እኔ ግን አሁንም እጠብቅሻለሁ
Wow wow wow ሚገርም ድምዕ እባክሽ እንዳጠፊ ብሬማን ክብር ላንተም አቦ በጣም ምርጥነሽ 😍😍😍😍
ይቅርታ አድርጉልኝ እንጂ ከነዋይ በላይ ነው የወደድኳት ሚገርም ነው
Bireman ላይ ገራሚ ድምጽ ያላቸውን አዳዲስ ሙዚቀኞች እናያለን ።
ድምፅሽ በጣም መስጦኝ ስላንቺ ኢንፎ ሰርች ሳደርግ መዝሙር አገኘሁ,የቱ ተሽሎሽ ነው ያስፈራል!!!
አንቺስ የትኛው ተሽሎሽ ነው ? ለሱዋ የሚያሳፍር ከሆነ አንቺስ ዘፈን መስማት አያሳፍርሽም? መጀመሪያ ራስን በመስተዋት ካዩ በሁዋላ ነው ሌላው ላይ መፍረድ::
እግዚአብሔር ሁላችንንም ወደ ቤቱ ይመልሰን ሁላችንም በሴጣን ተገዝተን ዘፈን ነው የምንሰማው
@@hanlove412 100% ልክ ነሽ
ብሬ ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ:: ብዙ ታለንት ያላቸውን ድምፃውያን መድረክ ወይም ቦታ (platform) በመስጠት ወደ ህዝብ በማቅረብ ኢንዱስትሪውንም ሆነ ሀገርህን በማግልገል የግል አሻራህን እያኖርክልን ነውና እናመስግንሀለን::
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊😢😮😮😢😊😊😊😊😊
በጣም ከዘፋኞቹ በለጡ ጉድ እኮ ነው።።።።።
እኔ ቃላት አጣሁ በቃ ምን እደምልሽ አላቅም ብቻ ከሁሉም በላይ ጤና ነዉ እና ፈጣሪ ጤናሽን ደርቦ ደራርቦ ይስጥሽ እህቴ በራስሽ ስራ እጠብቃለን በጉጉት❤👌
ሰላምዬ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ውዴ 🥺🥰🥰🥰🙏🙏🙏
🙆🙆🙆 እንደው ከየት ነው የምታመጣቸው ትችላለች አይገልፀውም የሚገርም ድምፅ 🔥🔥🔥🔥
ከእንቅልፌ ስነቃ የሰማሁሽ ልጅ ዉድድድድድ አንደኛ ነሽ የኔ ቆንጆ WOOO❤❤❤❤መልካሙን እመኝልሻለሁ🙏🙏🙏
ይህ ዘፈን ለኔ ልዩ ትርጉም አለው ቸባረካ
ዋዉ የሚገረም ድምፀ በረች ቆጄ❤
ነዋይዬ መቼም ማትሰለች ቆንጆ ድምፅ አለሸ በርቺ
እጂግ በጣም ከምልሽ አደነኩሽ በርችልኝ በከፋኝ ወቅት ነው ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
የቤተክህነት አይነት ነው ድምፅሽ.. .ትችያለሽ በጣም
Zemari neberech leza nw
ዘማሪ አልነበረችም መዝሙር ግን አውጥታለች ዘማሪ የሚባለው የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ የነበረ ሲኮን ነው
የምትወጂው ዜማ መሆኑ ይበልጥ አሳመረው ብሬ ማን ጎበዝ ነው
ምን አይነት ድምፅ ነው ከ10አመት የታቀፈኩትን የኸኸ ትዝታ ኸኸኸኸኸኸ😍😍💔💔💔💔
ዋዉ በጣም ጡር ድምጵ ነዉ ያለሸ በርቺ ብሬማን በርታ የምትሰራዉ ስራ በጣም አሪፍ ነዉ ለአዲሶች ሞራን ሆነሀቸኋል እናመሰግናለን በረታ
ህመሜ ህመ ~~~~~~ መምህ በጣም ቅላፄ በዛበት!!ህመሜ ህመ ~____ ምሺ ."ትክክለኛውን በዚህ ነው የሰማሁት!!!
ጥሩ ግጥምና ዜማ ካገኘሽ በድምጽ በኩል ፈጣሪ ኣድሎሻል
አቤት ይሄ ድምፅና ዜማ ለ ኢየሱስ ቢሆን እንዴት መልካም ነበረ 😢😢❤❤❤
ውብ ለዛ ያለው ድምፅ!!! ውስጥን የመኮርኮር ኃይል አለሽ። በርቺ!!!
Wow አቤት ጦታ 😘 ብሬ ማን ደግሞ ይህንን የተደበቀ ስጦታ ፈልጎ ማውጣት ያውቅበታል እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ!
ሰው እንዴ በዚህ ድምፅ ዘምሮ ዘምሮ ይዘፍናል ለምን ከከፍታ ይወርዳል በጣም ያሳዝናል ልቦናችንን ፈጣሪ ይመልሰው 😓😓😓😓
ዘማሪ ነበረችደ🥺
የሰመመን እንቅልፍ የህልም እንጅራየሚገርም ቃልትና ድምፅ ❤❤❤
ዋውውውው ድምፅሽ አንደኛ ነው በርች ቆንጆ
Believe or not ከፍ አድርጋ ነው የሰራችው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም የሚገርም ድምፅ ነዉ ያለሽ
Niwaye le hagere Eritrea 🇪🇷 sile zfnikie betam ewdehalennn nakbirhalennnn ❤❤❤
betam gerami dimts new yalesh❤
Bire man እነዚህን ልጆች ግን ኬት ነው የምታመጣቸው??? 👏👏👏
This is the best song ever!!!
አቤት ድምጽ😍 ወንድ ዘፍኖልኝ ነው ምን ማለት ነው ብየ እስከመጨረሻ ለመስማት በሰርች የገባሁት በርች❤🙏
ወንድ ብርቋ
ኢሄን ዘፈን እየወደድኩህ ለፈታሁህ ባሌ ለልጆቼ አባት ጋበዝኩህ
እኔ የንዋይ እንደዚህ የሚያምር ግጥምን በአንቺ ነው ያጣጣምኩት የሚገርም ድምፅ ኘው ያለሽ !አመሰግናለሁ !
ንዋይ ደበበ በውል በማናውቀው ላልተመዘነ ትችት ተጋላጭ ቢሆንም ሥራዎቹ የስነ ግጥሙ ወጥነት ፣የዜማ ቅንብሩ እና ጣእም የጊዜ ሂደት የማያለዝባቸው የልዩ ተሰጥኦ ወጤት መለኪያ መሆናቸው ግንዛቤ ማግኘት ይኖርበታል።
#ይሉኝታም የሌለህ 💔 ይሉኝታም የሌለህ የማታውቅ ነውር 💔ለካ እንዲ ጨካኝ ነህ አንተ ምግባረ ስውር ፍቅሬም ትርጉም አጣ ለተረት ተመቸ 💔አንተምበዚ ይብቃህ እኔም እስከመቼ እንግዲያው ከእንግዲህ ከእንግዲህእንግዲያው ከእንግዲህ ከእንግዲህ የጎጇችን በሩ ክፍት አደረ በል 💔አንተም ቀረህ ወዲያ እኔም ቀረሁ ወዲ ህመሜ ህመምህ 💔💔ሞቴም ሞት ላይመስልህ (×3)ለምን ደጅ ልፅና ለምን ልከተልህ (×3)💔 ቅጥ ያጣ በደልህ ተው አልፈቅድልህም 💔በስጋዬ ይብቃህ በአጥንቴ አትቀልድ በማስከፋት ተፅናኝ ተደሳች ባይጠፋም በዳይ ሰው ከመባል መቀጣት አይከፋም (×2)💔 የባህር ውሽንፍር የጠዋት ጤዛ ነህ( ×3)የሰመመን እንቅልፍየህልም እንጀራ ነህ(×3) መፈቀርን እንጂ ማፍቀርን አትለምድም አንተው ሆነህ ቀረህ ተወዳጅም ከጅም 💔ዋሽቶ አስማሚም ጠፋ ከሰላም ያደረ ፀብ ወደ ቤት ገብቶ ፍቅር ደጅ አደረ ይሉኝታም የሌለህ የማታውቅ ነውር ለካ እንዲ ጨካኝ ነህ አንተ ምግባረ ስውር ፍቅሬም ትርጉም አጣ ለተረት ተመቸ አንተም በዚ ይብቃህ እኔም እስከመቼ 💔 እንግዲያው ከእንግዲህ ከእንግዲህእንግዲያው ከእንግዲህ ከእንግዲህ የጎጇችን በሩ ክፍት አደረ በል 💔አንተም ቀረህ ወዲያ እኔም ቀረሁ ወዲ 💔 አንተም ቅር ከዎድያ 💔እኔም ልቅር ወዲ (×3)ማስመሰል አይወድምእውነት እና ፍቅር (3) እንግዲያ ፆም ልደር ባልበላም ግድ የለም ፍስግ በስጋ ነው በፃም ነው ፅድቅ ያለው በስንቱ ልቀጣ ልከፋስ በከምቱ ልጣህ ደህና ሰንብት ካላግባባን ወቅቱ ልጣህ ደህና ሰንብት ካላግባባን ወቅቱ 💔
ewnt btam nw des milew her voice😞🤗bcha arf sera nw
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ገለፅሽልኝ የኔን ታሪክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow......what a great song!!!...one of the best performances that I ever saw!!!
የሙዚቃውን ንጉስ ነዋይ ሙዚቃ በዚህ መልኩ ስስማው በጣም ነው ደስ ያልኝ ድምፅ መርዋ ነሽ መልካም እድል ከሁሉም እንደኛ ነሽ
ምን አይነት ተዓምር የሆነ ድምጽ ነው፣ በርቺ
ወይኔ ድምፅ የፈጣሪ ያለህ እንደት ደስ እንደሚል ሰርስሮ ውስጥ ይገባል ድምፅሽ
💔💔 የረሳሁትን የፈታሁትን ትዳሬን ወደሁሃላ አስታወሰኝ እያለቀስኩ ጨረሱክ ጎበዝ ነሽ በርቺ💙
Atalkshe
ayzosh Atalkshi
እውነት ነው ውዶ እኔ እራሱ የደለኝን የከዳኝን የልጀን አባት አስታወስኩ
ትክክል እኔ ለራሱ ብዙ መሰዋት የከፈልኩለት ....ሁል ጊዜ ነው የምሰማት
እግዳው ከእድህ ከግድህ የጎጃችን በሩ ክፍት አደር በል አተም ቀርህ ወድያ እኔም ቀረሁ ወድህ❤❤❤ህመሜም ህምምህ ሞቴም ሞት ላይመስልህ ለምንደጂ ልፅና😂😂😂
Thanks for bireman production .
The first time to comment The best music ever. Thank you . I was about to stop listen Amharic music, but today I get you, and I listen you more than 10 times.
ሰሊዬ የኔ ቆንጆ ስንቴ እንደ አዳመጥኩት 😍😍 በጣም የሚገርም ድምፅ 👍👏👏👏
ዋው የሚገርም ማግኔት የሆነ ድምፅ እረ ገራሚ ነሽ።
Wow......... kale atwelshe eko 1gna nesh ewnet
በጣም ነው ምወደት ልጁም ጨዋ ይመሰለላል የተወዋዱ ይመስለላሉ ❤
በጣም ውብ ነው ድምፅሽ ተባረኪ አቦ
እኔም ቲክ ቶክ አይቼ ነው የመጣሁ አንደኛ ነሽ
ንዋይዬ አንተ ታላቅ ሰው ግጥምና ዜማህ እመነኝ ባህር ነው
አቤት ግጥም ነዋይ ግጥሞቹ እንዴት እንሚመቸኝ
በዳይ እንደመሆን የሚጎዳ ነገር የለም😭😭😭😭
Bire, the most underrated professional, always adding beautiful and unique flavors to the music industry. Thanks
Thanks
Bire you are creating an amazing impact and doing unforgettable history in Ethiopia's modern Music industry.
@@biremanfilmproduction ሰላም ብሬ በምን መንገድ ላገኝህ እንደምችል አላቅም ፈቃድህ ከሆነ ግን ድምፄን ሰምተህ ብታግዘኝ ደስ ይለኛል
@@betelhemdamtew6962 0913358863Use zis no ( telegram)
@@biremanfilmproduction በጣም አመሰግናለሁ
wow!! ሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ የእውነት እህት
ማርያምን ለመዝሙር የሚመጥን ቅላጼ
በርቺ የኔ ልጅ በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በትጋት በፍቅር ስራሽን ስሪ መልካም ብለናል።
አቤት እግዚአብሔር ብሎ ብትዘምሪበት እንዴት ደስ ይላል::
Wow betam migrme demte nw yalse yena enat😘😘 berceln❤❤❤
ዋው የኔ ጀግና ድምፅሽ አንደኛ ነው በርቺልኝ 💖 ስሰማሽ ልቤ ድንግጥ ነው ያለው
Beautiful song and wonderful voice. Love it ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ ብትይ
እኔም😢😢
ስላወኩሽ የሰፈሬ ልጅ ስለሆንሽ እጅግ ትልቅ ኩራት ተሰምቶኛል።
😲😯 ዋው ድምፅ። በርችልን። 💚💛❤️ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
የሚገርም ድምፅ ነው ያላት በርች እህትየ
ይገርማል 15 ግዜ አዳመጥሁት
This song describes my life ….I get emotional every time I listen to it
I feel you honey
የእዉነት ትለያለሽ ክበሪልን 👌👌👌
ምን ጉድ ነስ በፈጣሪ !? ስታምሪ+ድምፅሽ 👏🏻👏🏻👏🏻❤❤❤Bravo
It’s so sad 😭 for many of couples.You done a great job 👏
ነዋይ ቆሞ ያጨብጭብላት የምትሉ ✌
ለምን ብሎ😂
Yigebatl
በጣም
እኔ ሞክራለሁ ማራያምን እንደማራያም ፈቃድ አረገዋለሁ.::
@@teddytube8203💋
ይሄን ገራሚ ስራ ንዋይ ደበበ ሰምቶት ይሆን 🤔🤔🤔🤔
ሰላምሽ ይብዛልሽ
የሆነ የሚያሳዝን ፊልም አይቼ ፊልሙ ሲያልቅ የምሰማው ሀሪፍ ማጀቢያ ያህል መሰጠኝ!
ፋና ምርጥ 3ቱ ላይ ሳትገቢ በመቅረትሽ በፋና ላምሮት ባዝንም አሁን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ያውም ከነበርሽበት ከፍ ብለሽ በርቺልኝ
የሚገርም ድምፅ ነው ።
ከንዋይ ግጥሞች በጣም የሚገርመኝ እና የሚመስጠኝ ነው፤
ክበርልኝ ንዋይ ደበበ።
አሁን ቲክቶክ ላይ አይቼ ነው የመጣውት ሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ ዋውውው
እኔም
እኔ እራሱ የምር 😍😍😍
Me too
😂እኔም
በናትሽ ላኪልኝ ቲክታክ ላይ
ፍቅሬም ትርጎም አጣ 😭😭😭
ብሬ በእውነት ነው ምልክ ሁሌም ታስገርመኛለክ ከየት ነው ምታገኛቸው እነዚህን ወርቅ የሆኑ ልጆችን እድሜክ ይርዘም ከጤና ጋር
ruclips.net/video/A4mvinUWY24/видео.html
ይቺ ከዘማሪነት ነው የተገኘችው
@@hanlove412 yasaznal!
@@hanlove412 ዋናው መገኘቷ ነው
እኔ ድሮ ሳውቃት አይን አፋርና ዝምተኛ እንደሆነች ነበር የማውቃት🤣ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ግን የተዋጣላት ድምፃዊ እንደሆነች አወኩ በርቺ ብዙ ካንቺ እንጠብቃለን የሰፈርሽ ልጆች
ዘማሪም ነበርች ያሳዝናል😒
@@selammesganaw3899 ለምንድን ነው ያሳዘነሽ ዘፈን ሀጥያት ስለሆነ ነው ያንን ከተረዳሽ ሁላችንም እዚህ ተገኝተናል መስማቱም ሀጥያት ነው ስለራሳችን ሀጥያት እያሰብን ብናዝን መልካም ይመሥለኛል ጌታችን እየሱስ እንደተናገረው ስለ ዘማዊቷ ሴት ሲከሷት ንፁህ የሆነ በድንጋይ ይውገራት እንዳለው ።
አሁንም አጨፍና ነው የምዘፍነው 😅😅
Derom tmhrtbet minimidia lay tzefn neber gobez lij nat
@@fatimamuham
😂😂😂😂😂😂😂
በጣም ነው ዘፈኑ የሚገርመው ትክክለኛ ነው ዘፈኑ የጠዋት ጤዛ ነህ የሰመመን እንቅልፍ የህልም እንጀራ ነህ ማስመሰል አይወድም እውነትና ፍቅር
እኔም ቲክቶክ ላይ አይቼ ነዉ የመጣሁት በጣም ደስ የሚል ድምፅ ነዉ ያለሽ በርቺ ብዙ እንጠብቃለን
ለነዋይ ትልቅ ክብርና መውደድ አለኝ ይህን ሙዚቃ ግን ባንቺ ድምፅ ሰምቸ አልጠግበውም በጣም እየደጋገምኩ ነው የማዳምጥሽ ስወድሽ በርችልኝ እህቴ
Five minutes into this song, you're my new favorite voice. ድምፅሽ ከማማሩ የቃላት አጠራርሸ ተሰሚነት 👌
Wawwwww demets
ማመን የማቻል ጉድ የሆነ አዘፋፈን እኔ በነዋይ ነው የምወደው ታሪክ አድርገሽ ዘፈንሽው!
የኔ ሒወት ነው ይሄ ዘፈን ሚስቴ ከድታኝ ሄዳ በትዳሬ ላይ ሌላ ትዳር ይዛ አይሄ እያየ 2 ልጅ ወልዳለች ውስጤ በክህደት በጣም የተሰበረ ነው! በዚህ ምክንያት ተለያተናል እኔም በማንም እምነት ስሌለኝ ብቻዬን ነው የምኖረው!
"በዳይ ሰው ከመሆን መቀጣት አይከፋም!!!"
አይዞን ሁሉም ለበጎ ነው
ያማል💔💔ግን ሂወት ይቀጥላል እሽ,,,,
ሰላምሰው ወርቅዬ የእትዬ ደስታ ልጅ በጣም ጎበዝ ልጅ ነሽ በርቺ አስካለ ነኝ ከቤላ ማን እንደሆንኩ እናትሽን ጠይቂያቸው በርቺ ጎበዝ ነሽ 👍👍👍
ጥርት ያለ ውብ ድምፅ ከጥሩ ጡዑመ ዜማ ጋር:: በርቺ የኛ ልጅ እንዳትረቺ
በማስከፍት ተፅናኝ ተደሳች ባይጠፍም
በዳይ ሰው ከመባል መቀጣት አይከፍም
ዋሽቶ አስማሚም ጠፍ ከሰላም ያደረ
ፀብ ወደ ቤት ገብቶ ፍቅር ደጅ አደረ 💔🥲💔
ዋው አመሰግናለሁ ሰላም ሰው ❤️🙏🏻
ንዋይ ደበበ ግን ከባድና ረቂቅ ናቸው ግጥሞቹ ፤ እሱ ራሱ ሲናገር በጣም ቀላል ውስብስብ ሊል ቀርቶ ዘርዘር አድርጎ እንኳን እያወራም ባጠቃላይ እሱና ስራዎቹ ይለያያሉ ለማለት ነው የልጅትዋ አዘፋፈንና ድምፅ ደግም አንደኛ ነው .👌
በስማም ድምፅሽ ወደር የለዉም ነዋይዬ እወድሃለዉ ግን የበለጠ በሷ ድምፅ አማረ❤❤
ወይኔ እኔ አልቻልኩም እንባ ይቀድመኛል የሚገርም ድምፅ ፣የሚገርም ዜማ Wow, I can't put it into words, it's so, so beautiful
Bire, we thank you very much, we love you.#🙏🙏🙏
ድምፅ ይሉሀል ይሄነው።
ሰውነቴን እኔን ብቻ አይመስለኝም የወረረኝ...
❤...the sweetest voice ever
ይሄ ትክክለኛ ለሴቶች ህመምን የሚገልፁ ነው😢😢😢😢
የራሴ ህይወት ይገልፅል
እውነት ነው በተለይ ለእኔ ሳላስበው እስከ ልጆቸ ትቶኝ ሄደ በክህደት የተጎዳሁ ለተስበረው ልቤ በትክክል የእኔን ህይወት ይገልፀዋል 😭😭💔💔😭😭
@@smarthabesha3170 እደሞተ ሰው እሰቢው እኔም ከባድ ህይወት ነው ያሳለፍኩት ግን የባሰ አለ የኔ ውድ እካንም አልበደልን
ሴትማ ለጊዜው ነው እንጂ ጠንካራ ናት ሁሉን ችግር ታልፋዋለች
ግን ግን በሱስ እና በዝሙት ምክንያት ትዳራቸውን ላፈረሱ ልጃቻቸውን ለበተኑ ወንዶች ምርጥ መልክት ነው፡፡
የኔን ህመም ግጥሙ 😢😢😢😢💔💔💔
በጣም የምወዳት ሴት ድምጿ ዋው
ሰላምዬ በጣም ቆንጆ አርገሽ ተጫውተሽዋል ❤ በርቺ
እንደዚህ አይነት ድምፅ ያላችሁ ጎበዝ ልጆች ያላችው እነ በዳዳ ጥበብ ን ቀበሯት
ዎውውውው ድምፅሽ ያነዝራል wow wow በእውነት ነዝሮኝ አያውቅም ከአስቴር ዘፈን ብስተቀር ያንቺ ግን ልዬ ነሽ በርቺ እህት❤❤
ንዋይ ደበረኝ እእእእእእ ምትለው የቅላፄ ፓርት 🙌😍
ንዋይ ደበበም ሠላማዊትም ድንቅ ተጫውተውታል። ድምፅ አለሽ። ንዋይ እኮ ገጣሚም ነው። ለዚያውም ከቅኔ ጋር። እዚህም "በዳይ" በሚል ሰምና ወርቅ አቅርቦታል። ደጋግማችሁ አዳምጡት።
ዋው አንቺ ስትዘፍኝው ነው ዘፈኑ ነብስ የዘራው 🥰🙏👍 I wish I could be there to see while you sing 🎤
በእውነት በእዉነት ግጥሙ ግን የማነው??????????????
ትችያለሽ 👏 ነዋይ ደግሞ ከልቡ ገጣሚ ነው ዘፈን ድሮ ቀረ የሚስብለን እንዲህ አይነት ዘፈኖች ናቸው❤❤❤
ምርጥ ድምፅ አለሽ ያለ ያለ ድምፅ የአንጋፋ ሰዎችን አምጠው የወለዱትን ለሚያቦኩ ትምህርት ነው..
🥺🥺🥺 እኔ ግን አሁንም እጠብቅሻለሁ
Wow wow wow ሚገርም ድምዕ እባክሽ እንዳጠፊ ብሬማን ክብር ላንተም አቦ በጣም ምርጥነሽ 😍😍😍😍
ይቅርታ አድርጉልኝ እንጂ ከነዋይ በላይ ነው የወደድኳት ሚገርም ነው
Bireman ላይ ገራሚ ድምጽ ያላቸውን አዳዲስ ሙዚቀኞች እናያለን ።
ድምፅሽ በጣም መስጦኝ ስላንቺ ኢንፎ ሰርች ሳደርግ መዝሙር አገኘሁ,የቱ ተሽሎሽ ነው ያስፈራል!!!
አንቺስ የትኛው ተሽሎሽ ነው ? ለሱዋ የሚያሳፍር ከሆነ አንቺስ ዘፈን መስማት አያሳፍርሽም? መጀመሪያ ራስን በመስተዋት ካዩ በሁዋላ ነው ሌላው ላይ መፍረድ::
እግዚአብሔር ሁላችንንም ወደ ቤቱ ይመልሰን ሁላችንም በሴጣን ተገዝተን ዘፈን ነው የምንሰማው
@@hanlove412 100% ልክ ነሽ
ብሬ ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ:: ብዙ ታለንት ያላቸውን ድምፃውያን መድረክ ወይም ቦታ (platform) በመስጠት ወደ ህዝብ በማቅረብ ኢንዱስትሪውንም ሆነ ሀገርህን በማግልገል የግል አሻራህን እያኖርክልን ነውና እናመስግንሀለን::
😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊😢😮😮😢😊😊😊😊😊
በጣም ከዘፋኞቹ በለጡ ጉድ እኮ ነው።።።።።
እኔ ቃላት አጣሁ በቃ ምን እደምልሽ አላቅም ብቻ ከሁሉም በላይ ጤና ነዉ እና ፈጣሪ ጤናሽን ደርቦ ደራርቦ ይስጥሽ እህቴ በራስሽ ስራ እጠብቃለን በጉጉት❤👌
ሰላምዬ ትልቅ ደረጃ ደርሰሽ እንደማይሽ እርግጠኛ ነኝ ውዴ 🥺🥰🥰🥰🙏🙏🙏
🙆🙆🙆 እንደው ከየት ነው የምታመጣቸው ትችላለች አይገልፀውም የሚገርም ድምፅ 🔥🔥🔥🔥
ከእንቅልፌ ስነቃ የሰማሁሽ ልጅ ዉድድድድድ አንደኛ ነሽ የኔ ቆንጆ WOOO❤❤❤❤መልካሙን እመኝልሻለሁ🙏🙏🙏
ይህ ዘፈን ለኔ ልዩ ትርጉም አለው ቸባረካ
ዋዉ የሚገረም ድምፀ በረች ቆጄ❤
ነዋይዬ መቼም ማትሰለች ቆንጆ ድምፅ አለሸ በርቺ
እጂግ በጣም ከምልሽ አደነኩሽ በርችልኝ በከፋኝ ወቅት ነው ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
የቤተክህነት አይነት ነው ድምፅሽ.. .ትችያለሽ በጣም
Zemari neberech leza nw
ዘማሪ አልነበረችም መዝሙር ግን አውጥታለች ዘማሪ የሚባለው የሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ የነበረ ሲኮን ነው
የምትወጂው ዜማ መሆኑ ይበልጥ አሳመረው ብሬ ማን ጎበዝ ነው
ምን አይነት ድምፅ ነው ከ10አመት የታቀፈኩትን የኸኸ ትዝታ ኸኸኸኸኸኸ😍😍💔💔💔💔
ዋዉ በጣም ጡር ድምጵ ነዉ ያለሸ በርቺ ብሬማን በርታ የምትሰራዉ ስራ በጣም አሪፍ ነዉ ለአዲሶች ሞራን ሆነሀቸኋል እናመሰግናለን በረታ
ህመሜ ህመ ~~~~~~ መምህ በጣም ቅላፄ በዛበት!!
ህመሜ ህመ ~____ ምሺ ."ትክክለኛውን በዚህ ነው የሰማሁት!!!
ጥሩ ግጥምና ዜማ ካገኘሽ በድምጽ በኩል ፈጣሪ ኣድሎሻል
አቤት ይሄ ድምፅና ዜማ ለ ኢየሱስ ቢሆን እንዴት መልካም ነበረ 😢😢❤❤❤
ውብ ለዛ ያለው ድምፅ!!! ውስጥን የመኮርኮር ኃይል አለሽ። በርቺ!!!
Wow አቤት ጦታ 😘 ብሬ ማን ደግሞ ይህንን የተደበቀ ስጦታ ፈልጎ ማውጣት ያውቅበታል እግዚአብሔር ስራህን ይባርክልህ!
ሰው እንዴ በዚህ ድምፅ ዘምሮ ዘምሮ ይዘፍናል ለምን ከከፍታ ይወርዳል በጣም ያሳዝናል ልቦናችንን ፈጣሪ ይመልሰው 😓😓😓😓
ዘማሪ ነበረችደ🥺
የሰመመን እንቅልፍ የህልም እንጅራ
የሚገርም ቃልትና ድምፅ ❤❤❤
ዋውውውው ድምፅሽ አንደኛ ነው በርች ቆንጆ
Believe or not ከፍ አድርጋ ነው የሰራችው 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም የሚገርም ድምፅ ነዉ ያለሽ
Niwaye le hagere Eritrea 🇪🇷 sile zfnikie betam ewdehalennn nakbirhalennnn ❤❤❤
betam gerami dimts new yalesh❤
Bire man እነዚህን ልጆች ግን ኬት ነው የምታመጣቸው??? 👏👏👏
This is the best song ever!!!
አቤት ድምጽ😍 ወንድ ዘፍኖልኝ ነው ምን ማለት ነው ብየ እስከመጨረሻ ለመስማት በሰርች የገባሁት በርች❤🙏
ወንድ ብርቋ
ኢሄን ዘፈን እየወደድኩህ ለፈታሁህ ባሌ ለልጆቼ አባት ጋበዝኩህ
እኔ የንዋይ እንደዚህ የሚያምር ግጥምን በአንቺ ነው ያጣጣምኩት የሚገርም ድምፅ ኘው ያለሽ !
አመሰግናለሁ !
ንዋይ ደበበ በውል በማናውቀው ላልተመዘነ ትችት ተጋላጭ ቢሆንም ሥራዎቹ የስነ ግጥሙ ወጥነት ፣የዜማ ቅንብሩ እና ጣእም የጊዜ ሂደት የማያለዝባቸው የልዩ ተሰጥኦ ወጤት መለኪያ መሆናቸው ግንዛቤ ማግኘት ይኖርበታል።
#ይሉኝታም የሌለህ 💔
ይሉኝታም የሌለህ የማታውቅ ነውር 💔
ለካ እንዲ ጨካኝ ነህ አንተ ምግባረ ስውር
ፍቅሬም ትርጉም አጣ ለተረት ተመቸ 💔
አንተምበዚ ይብቃህ እኔም እስከመቼ
እንግዲያው ከእንግዲህ ከእንግዲህ
እንግዲያው ከእንግዲህ ከእንግዲህ
የጎጇችን በሩ ክፍት አደረ በል 💔
አንተም ቀረህ ወዲያ እኔም ቀረሁ ወዲ
ህመሜ ህመምህ 💔💔
ሞቴም ሞት ላይመስልህ (×3)
ለምን ደጅ ልፅና
ለምን ልከተልህ (×3)💔
ቅጥ ያጣ በደልህ ተው አልፈቅድልህም 💔
በስጋዬ ይብቃህ በአጥንቴ አትቀልድ
በማስከፋት ተፅናኝ ተደሳች ባይጠፋም
በዳይ ሰው ከመባል መቀጣት አይከፋም (×2)💔
የባህር ውሽንፍር
የጠዋት ጤዛ ነህ( ×3)
የሰመመን እንቅልፍ
የህልም እንጀራ ነህ(×3)
መፈቀርን እንጂ ማፍቀርን አትለምድም
አንተው ሆነህ ቀረህ ተወዳጅም ከጅም 💔
ዋሽቶ አስማሚም ጠፋ ከሰላም ያደረ
ፀብ ወደ ቤት ገብቶ ፍቅር ደጅ አደረ
ይሉኝታም የሌለህ የማታውቅ ነውር
ለካ እንዲ ጨካኝ ነህ አንተ ምግባረ ስውር
ፍቅሬም ትርጉም አጣ ለተረት ተመቸ
አንተም በዚ ይብቃህ እኔም እስከመቼ 💔
እንግዲያው ከእንግዲህ ከእንግዲህ
እንግዲያው ከእንግዲህ ከእንግዲህ
የጎጇችን በሩ ክፍት አደረ በል 💔
አንተም ቀረህ ወዲያ እኔም ቀረሁ ወዲ 💔
አንተም ቅር ከዎድያ 💔
እኔም ልቅር ወዲ (×3)
ማስመሰል አይወድም
እውነት እና ፍቅር (3)
እንግዲያ ፆም ልደር ባልበላም ግድ የለም
ፍስግ በስጋ ነው በፃም ነው ፅድቅ ያለው
በስንቱ ልቀጣ ልከፋስ በከምቱ
ልጣህ ደህና ሰንብት ካላግባባን ወቅቱ
ልጣህ ደህና ሰንብት ካላግባባን ወቅቱ
💔
ewnt btam nw des milew her voice😞🤗bcha arf sera nw
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
ገለፅሽልኝ የኔን ታሪክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow......what a great song!!!...one of the best performances that I ever saw!!!
የሙዚቃውን ንጉስ ነዋይ ሙዚቃ በዚህ መልኩ ስስማው በጣም ነው ደስ ያልኝ ድምፅ መርዋ ነሽ መልካም እድል ከሁሉም እንደኛ ነሽ
ምን አይነት ተዓምር የሆነ ድምጽ ነው፣ በርቺ
ወይኔ ድምፅ የፈጣሪ ያለህ እንደት ደስ እንደሚል ሰርስሮ ውስጥ ይገባል ድምፅሽ
💔💔 የረሳሁትን የፈታሁትን ትዳሬን ወደሁሃላ አስታወሰኝ እያለቀስኩ ጨረሱክ ጎበዝ ነሽ በርቺ💙
Atalkshe
ayzosh Atalkshi
እውነት ነው ውዶ እኔ እራሱ የደለኝን የከዳኝን የልጀን አባት አስታወስኩ
ትክክል እኔ ለራሱ ብዙ መሰዋት የከፈልኩለት ....ሁል ጊዜ ነው የምሰማት
እግዳው ከእድህ ከግድህ የጎጃችን በሩ ክፍት አደር በል አተም ቀርህ ወድያ እኔም ቀረሁ ወድህ❤❤❤ህመሜም ህምምህ ሞቴም ሞት ላይመስልህ ለምንደጂ ልፅና😂😂😂
Thanks for bireman production .
The first time to comment The best music ever. Thank you . I was about to stop listen Amharic music, but today I get you, and I listen you more than 10 times.
ሰሊዬ የኔ ቆንጆ ስንቴ እንደ አዳመጥኩት 😍😍 በጣም የሚገርም ድምፅ 👍👏👏👏
ዋው የሚገርም ማግኔት የሆነ ድምፅ እረ ገራሚ ነሽ።
Wow......... kale atwelshe eko 1gna nesh ewnet
በጣም ነው ምወደት ልጁም ጨዋ ይመሰለላል የተወዋዱ ይመስለላሉ ❤
በጣም ውብ ነው ድምፅሽ ተባረኪ አቦ
እኔም ቲክ ቶክ አይቼ ነው የመጣሁ አንደኛ ነሽ
ንዋይዬ አንተ ታላቅ ሰው
ግጥምና ዜማህ እመነኝ ባህር ነው
አቤት ግጥም ነዋይ ግጥሞቹ እንዴት እንሚመቸኝ
በዳይ እንደመሆን የሚጎዳ ነገር የለም😭😭😭😭
Bire, the most underrated professional, always adding beautiful and unique flavors to the music industry. Thanks
Thanks
Bire you are creating an amazing impact and doing unforgettable history in Ethiopia's modern Music industry.
@@biremanfilmproduction ሰላም ብሬ
በምን መንገድ ላገኝህ እንደምችል አላቅም ፈቃድህ ከሆነ ግን ድምፄን ሰምተህ ብታግዘኝ ደስ ይለኛል
@@betelhemdamtew6962
0913358863
Use zis no ( telegram)
@@biremanfilmproduction በጣም አመሰግናለሁ
wow!! ሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ የእውነት እህት
ማርያምን ለመዝሙር የሚመጥን ቅላጼ
በርቺ የኔ ልጅ በርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ በትጋት በፍቅር ስራሽን ስሪ መልካም ብለናል።
አቤት እግዚአብሔር ብሎ ብትዘምሪበት እንዴት ደስ ይላል::
Wow betam migrme demte nw yalse yena enat😘😘 berceln❤❤❤
ዋው የኔ ጀግና ድምፅሽ አንደኛ ነው በርቺልኝ 💖 ስሰማሽ ልቤ ድንግጥ ነው ያለው
Beautiful song and wonderful voice. Love it ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔስ ብትይ
እኔም😢😢
ስላወኩሽ የሰፈሬ ልጅ ስለሆንሽ እጅግ ትልቅ ኩራት ተሰምቶኛል።
😲😯 ዋው ድምፅ። በርችልን። 💚💛❤️
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።
የሚገርም ድምፅ ነው ያላት በርች እህትየ
ይገርማል 15 ግዜ አዳመጥሁት
This song describes my life ….I get emotional every time I listen to it
I feel you honey
የእዉነት ትለያለሽ ክበሪልን 👌👌👌
ምን ጉድ ነስ በፈጣሪ !? ስታምሪ+ድምፅሽ 👏🏻👏🏻👏🏻❤❤❤Bravo
It’s so sad 😭 for many of couples.
You done a great job 👏