Комментарии •

  • @qedamawi2489
    @qedamawi2489 2 года назад +28

    ይሄን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ይበል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @muntaham8513
    @muntaham8513 2 года назад +84

    እንኳን ብቻህን የቲክቶህ ህብረተሰብም አልቻላት😂😂

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 года назад +8

    ይቺ እብድ ልጅ ደስ ትለኛለች😂😂የሆነች ግርግር ነገር❤

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 2 года назад +15

    ልጅትዋን ቀለል ያለች ነች በሳቅ ገደልሽኝ እኔም እዳች ጠላ ጠጅ እወዳለሁ

  • @badoegirtube7629
    @badoegirtube7629 2 года назад +17

    አረ በፈጣሪ ስንት ምላስ 😛 ነው ያላት በፈጣሪ ይችን የጠበሰ በሳምንቱ እራሱን ያጠፋል

  • @zewditu4643
    @zewditu4643 2 года назад +11

    I Love her energy

  • @makitube608
    @makitube608 2 года назад +4

    አቤል እንደዚህ የተረጋጋ ልጅ ነዉ ለካ

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 2 года назад +4

    I love this girl💟

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +3

    በፈጣሪ እብድ ነሽ ደህና ነካ ያረጋት ትመስላለየ😂😂😂😂😘😘😘😘

  • @zekeriajibrael7607
    @zekeriajibrael7607 2 года назад +3

    ልጅቱ በጣም ጥባራም ንቀቷ ገደብ የለውም የሌለ መቀወጥ ትወዳለች አቤላ ግን ዋው ነው

  • @kibi9721
    @kibi9721 2 года назад +3

    አቤላ ምርጥ ሰው

  • @yareddejene9705
    @yareddejene9705 2 года назад +9

    Abela yetmechew aymeslim

  • @suraman6512
    @suraman6512 2 года назад +8

    ለሷ አለመጣቱ ነበር ቅጣቱ መሆን የነበረበት😂😂😂 ግን የሌለ ትመቺኛለሽ

  • @whatiwant3672
    @whatiwant3672 2 года назад

    My fav episode so far ..kelale aznanugh

  • @mahderfente1172
    @mahderfente1172 2 года назад +10

    ለካ አረቄ እየጠጣሽ ነው ቲክቶክ ላይ እንደዚያ ሚያስወነጭፍሽ

  • @neemakebir5373
    @neemakebir5373 2 года назад +9

    አቤላ ረጋ ያልክ ሰው ነክ… …

  • @user-kp1ht7ql8h
    @user-kp1ht7ql8h Год назад +2

    ለገንዘብ ብላችሁ ፥ የምትጋብዟቸው እንግዶችን .. በመጠጥ .. ጤናቸውን ባትጎዱባቸው መልካም ነው፡፡
    እኛን ለማስደሰት እንግዶችን ማሰቃየት አይጠበቅባችሁም!
    መጠጥ ምንድነው መልዕክቱ?
    ሁሉም ወጣት ፥ የፍቅር ጅማሬውን .. በመጠጥ እንዲያደርግ ነው?
    በዚያ ላይ ፥ ለኛ ትምህርት ሊሰጡ የማይችሉ ፥ የእንግዶችን ገመና .. ማስተላለፉ ተገቢ አይደለም፡፡
    ሁላችንም ፥ ልናስታውሳቸው የማንፈልጋቸው ፥ አስቀያሚ ያለፈ ታሪክ ይኖረናል፡፡
    ያንን ታሪክ ደሞ ፥ ተጋባዡ እንግዳ ካላወራው ፥ ትቀጡታላችሁ... ልክ ነው?
    ሀገራችንን እንዴት ሰላም ማድረግ እንደምንችል ፥ ሕዝቡን ሊያነቃ የሚችል program ማዘጋጀት በቻላችሁ ነበር፡፡
    ከመሐል ከተማ ብዙ ሳይርቅ የሚኖር ወጣት .. እንደቅጠል እየረገፈ ፥ ለሀገር እየሞተ!
    መሐል ከተማ ላይ ያለው ወጣት ደሞ .. በየሚድያው ፥ ራሱን ሲያጀዝብ እንመለከታለን፡፡
    በ youtube ገንዘብ ስላገኛችሁ ብቻ ፥ .. የሀገር ሕመም አይሰማችሁም?
    ቢሰማችሁ ኖሮ .. አንድነትን የሚሰብኩ + ዘረኝነትንና ብሔርተኝነትን የሚያወግዙ ፕሮግራሞችን ባዘጋጃችሁ ነበር፡፡
    ስትመከሩ ፥ አዋቂ ነን + ሕፃናት አይደለንም ትላላችሁ..
    ይህ ነው ብስለት..?
    ለመብሰል መሸበት አይጠበቅባችሁም!
    ወጣትነት ማለት ፥ ራስን መካድ ማለትም አይደለም!
    ሕዝቡ ስለሀገሩ ሕመም እንዳይሰማው ፥ በእንደዚህ አይነት program እያደነዘዛችሁት እንደሆነ ፥ እንዴት ማስተዋል አቃታችሁ?

  • @Zahra-ly3gv
    @Zahra-ly3gv 2 года назад +3

    ሴትልጂእረጋሰትልነው እረወዳ

  • @emnetassefa2001
    @emnetassefa2001 2 года назад +6

    አቤሎ !! አይናፋር ነህ !!

  • @melkamumeron4303
    @melkamumeron4303 2 года назад +3

    Bemnet ❤

  • @hermela6810
    @hermela6810 2 года назад +1

    ስወደው ይሄን ልጅ አ ቤ ላ አዝግ 😀

  • @samtube9926
    @samtube9926 2 года назад +1

    Tleyalesh anchi

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад

    እስኪ ልያችሁ 💚💛❤️💚💛❤️

  • @Z_great
    @Z_great 2 года назад

    Part 2 pls

  • @hamu143
    @hamu143 2 года назад +1

    ወይኔ በእምኔ ተሾመ😂😂😂

  • @selamhalefom3298
    @selamhalefom3298 2 года назад +19

    I was crying when I watch this 🤣🤣🤣 she is funny!

  • @aregmulu4573
    @aregmulu4573 2 года назад

    Wawa. Timutii abela,timecheghalachuu

  • @emaouskumlachew8730
    @emaouskumlachew8730 2 года назад

    I love abella

  • @hitanyabetenagurage1669
    @hitanyabetenagurage1669 2 года назад +1

    ብራቮ ወድጄሻለሁ

  • @mesfinamde7853
    @mesfinamde7853 2 года назад +1

    ልጅቷ ደሰ ትላለች እራሷን ሆና ነው የቀርበችው

  • @sapphirejensen1149
    @sapphirejensen1149 2 года назад +2

    አርብለት 🤣🤣🤣ስወዳት

  • @yegnakitab3336
    @yegnakitab3336 2 года назад

    Betam nebere des yemitilut😂😂😂thank u

  • @user-mb7vo1bu8s
    @user-mb7vo1bu8s 2 года назад +4

    አትጃጃይ

  • @zadimitew9238
    @zadimitew9238 2 года назад +2

    ገና አሁን አረጋገጠሁ መጨለሏን

  • @user-bt8cu2lv8p
    @user-bt8cu2lv8p 2 года назад +1

    ቀላል ሴት ፎ

  • @almzaadank8020
    @almzaadank8020 2 года назад +1

    Rofam school I know u😇

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +7

    ልጅቱ ቀውጤ ናት

  • @Abbyhabeby
    @Abbyhabeby 2 года назад

    Abelo kemer you are so funny bro

  • @Ethiopia4516
    @Ethiopia4516 Год назад

    ኸረ ሰከሩ እኮ 😇😇

  • @user-bi2xd4zj1y
    @user-bi2xd4zj1y 2 года назад +2

    Manat gn

  • @coziyidnekachew9966
    @coziyidnekachew9966 2 года назад

    getan temechteshgal 😄😂😂😂😘lat be tifi😅

  • @user-mh7xb4wo5l
    @user-mh7xb4wo5l 2 года назад

    yetesasate bota new yemetachut..abela yizehat wita

  • @neymudin7527
    @neymudin7527 2 года назад

    Das teyalesh😍

  • @immawogane.65.9k
    @immawogane.65.9k 2 года назад +1

    Wowwww wwwwowwwwwo ባጣም ባጣም አሳቁይ ካምር 2የኔ ውዶቺ wwwwwddd

  • @lilian-uk6oj
    @lilian-uk6oj 2 года назад +3

    Des sitil eswa

  • @1MINUTEbOOSTeNGLISH
    @1MINUTEbOOSTeNGLISH 2 года назад +1

    Sekiralech 😄

  • @tsegadancer1091
    @tsegadancer1091 2 года назад

    Er contcatwan lakilgn betam temchegnalche felgulgn yarda ljoche

  • @md8505
    @md8505 2 года назад

    Weya aenci lij aetimechignm neber gin zara desi new yalishign

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 Год назад

    ያለ ሜካፕ ያለ ዊግ ቆንጆ ነሽ የምር መሽኛሽ ወርቅን ደሞ ጠበቅ አርጊያት

  • @dagmsolomon4842
    @dagmsolomon4842 2 года назад +1

    weye migerm nw yezarew bemniii minm alwedatim neber zare gn yelele nw yewededkush

  • @sololom3427
    @sololom3427 2 года назад

    የምር ሰክረዋል

  • @bereketgtsadik524
    @bereketgtsadik524 2 года назад

    Beza Lay simesilegn wustu eina wuchu yemiyamir konjo Nesh

  • @lartiz3313
    @lartiz3313 2 года назад

    i thought she turned 18

  • @addisalem21
    @addisalem21 Год назад

    እኔንም ጥሩኝ እስኪ

  • @bereketgtsadik524
    @bereketgtsadik524 2 года назад

    Asimesay ayidelechim berasu yemitamin eiminetu lesewu yemigerim yenitsu bahiri balebet nat

  • @quickistgirl922
    @quickistgirl922 Год назад

    ልጅ አይናፋር ይመስላል ልጅቷም ዴስትላለች

  • @etsuetsuti3680
    @etsuetsuti3680 2 года назад +1

    Ds tilalachu

  • @alexkb1980
    @alexkb1980 2 года назад +3

    እዚህ ፒሮግራም ለመሳተፈ አንታደ

  • @eyobhabesha9710
    @eyobhabesha9710 Год назад

    ልጇ ትመየኛለች

  • @dawitbelew4890
    @dawitbelew4890 2 года назад

    Ketatu yabede naw
    Lejochu eko kes ba kes moke alachaw betly abel hahhahaaa
    Eso gen bet arif lemed agegnita naw yamatachiw...
    Tamachitognal....

  • @shallomperets962
    @shallomperets962 2 года назад +1

    ሳይጠጡ የሠከሩ ናቸው

  • @dioskorosfisseha5618
    @dioskorosfisseha5618 2 года назад +1

    Ende echi lej endezih neche ende

  • @tigistgetenete3139
    @tigistgetenete3139 2 года назад +5

    የሴት ገልብጥ ኦኦኦ 🤣

  • @kerrykm5237
    @kerrykm5237 2 года назад +1

    Siwedish begeta

  • @pawlos1105
    @pawlos1105 2 года назад

    achi sitqebx des tilengalech

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 Год назад

    abel btame ytnadedy ymslal hodu bskoal kmera tdeknobet now anje woy msken tktel😂😂🤣

  • @hanabelay9896
    @hanabelay9896 2 года назад

    aref new

  • @hiwibirhanu7527
    @hiwibirhanu7527 2 года назад +1

    Yemchesh

  • @Dawrotube
    @Dawrotube 2 года назад

    re wuuuu eytetetachu

  • @king-yq5xj
    @king-yq5xj 2 года назад

    Entertaining!

  • @yemisracheshetu3346
    @yemisracheshetu3346 Год назад

    ene rasu menem alteredahuatem actwa hulu ya kid naw menem kum nager alayehubatem

  • @mizan1990
    @mizan1990 2 года назад

    Adebadbwachew enezin

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Год назад

    አረ ልጅቱ ቅሌትዋ ሲያስጠላ ቀላል

  • @zemedgitahaw9790
    @zemedgitahaw9790 2 года назад

    ናጅ ወንድ ልጀ አይደለህ 😂

  • @hanatad3038
    @hanatad3038 Год назад

    Eche lej gn mcha nwe xnaya ymthonwe

  • @roismaryam9267
    @roismaryam9267 2 года назад +2

    Lijtu betam tasetalalche ufff 👹

  • @sebli5024
    @sebli5024 Год назад +1

    ገራሚ ናት የኔ ቀበጥ የሌለ ነዉ የተመቸቺኝ 😂😂😂

  • @msoni1132
    @msoni1132 2 года назад +5

    This episode is stunning 😂😂😂😂😂

  • @feriabshiroferiabshiro3292
    @feriabshiroferiabshiro3292 Год назад

    😃😃😃😃

  • @ermiasdesta947
    @ermiasdesta947 2 года назад

    Abeda yemetasabede chick nat

  • @user-ty4zj6gq3m
    @user-ty4zj6gq3m 2 года назад +9

    ልጂቷ አልተመቸኚም ከይቅርታጋ

  • @amanibelay6199
    @amanibelay6199 2 года назад

    ጭራሽ ኮክቴል እየሰራች መጠጣት ጀመረች እቺንማ ባሬስታ ማረግ ነው

    • @Powerof7
      @Powerof7 2 года назад +1

      😂😂😂😅👌👍

  • @mkmarket672
    @mkmarket672 2 года назад

    Gn merkate nberbat

  • @sunnyhussein4673
    @sunnyhussein4673 2 года назад

    Esu yelele sekruwal 🤣

  • @elshadayzebene7814
    @elshadayzebene7814 2 года назад

    Ufff ds atyim getan tklebelbiyalsh

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 2 года назад

    🤣🤣👌👌

  • @tigistdebela2187
    @tigistdebela2187 2 года назад

    🤣🤣🤣

  • @ymerymer7184
    @ymerymer7184 2 года назад +1

    ከምር ሰክራለች

  • @mihlet1483
    @mihlet1483 Год назад

    the worst blind date ever😁😁

  • @yareddejene462
    @yareddejene462 2 года назад

    Insecure in her own body.

  • @user-ge8dt9ug6p
    @user-ge8dt9ug6p 2 года назад +2

    እረምንአይነት ቀልቃላነሺ ቱ ሴትልጂ ስከንስትል ነውደስእሚለው

  • @bint4181
    @bint4181 2 года назад +1

    ጠጭ ናት ልጂቶ አይይይ ትለያለች

  • @novaentertainment9081
    @novaentertainment9081 2 года назад

    🛑የ ባለሀብቱ ጉድ እና የሳምንቱ ጨዋታ🛑
    ፀጋ ተልከሰከሰች
    ruclips.net/video/ct4DEPPHpM4/видео.html