TPLF planned to start 1280 Operation soon by deploying 1.5 millions tigray invader troops to invade Amhara including bahirdar and Gonder cities and all afar in one week. Anyway it was reported TPLF was training more than 1,000,000 new tigray forces, " as 2 weeks back. Achamyeleh Tamiru reported"
በለጠ እና በላይ ማንዬ በርቱ
እልል ፡ እግዚአብሔር ፡ ይመስገን ፡ ስለ ፡ ላሊበላ ፡
አማራ ሁሌም አሸናፊ ነው በርቱልን ethio news
በርቱ የኔዎቹ
ድል ለመከላከያ ሰራዊት እና ለልዩ ሀይል ለአማራ ሚንሻ ፍኖ ድል ለኢትዩጵያ ህዝብ ኢትዩጵያ ታሸንፍለች ኢንሻአላህ
በርቱ አይዞችሁ እያሸነፍን ነው
Egeziyabehair yemesegen kidus lalebela ❤❤
ደስ ይላል አገላለፅቹሁ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችነን ሰላሞን መልስልን
አቀራረባችሁ ጥሩ ነው ሰዎች በቀላሉ ይረዱታል እናመሰግናለን
ሠላም አማራዬ
በርቱ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
በለጠ እና በላይ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች አይዟችሁ በርቱ ወንድሞቸ እግዚአብሔር ሀይልና ጉልበት ይሁናችሁ በርቱልን
እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ዜና ነው በረቱ
እየሰራቹሁት ያለው ስራ እጅግ ድንቅ ጥሩ ስራ ነው
አልሀምዱሊላህ ይህ ሁሉ የአላህ እርዳታ ነው አላህ ያግዛቸው ያረብ
Good job Ethio News 👏
እሰዪዪዪዪዪዪ ላሊበላ እግዚአብሔር ይመሰገን እልልል ሰለ ዉልድያ ሰላምን ያሰማን ጌታሆይ ተመሰገን 💪😅😅😅😅 ኢትዮጵያዊ አንበሳወቺ 💪🇲🇱✍️
ላስታ ቅዱስ ላሊበላ!!!
በጣም ደስ ይላል፤እንኳን ወጣ፤
Amara💚💛❤👈👈👈🤲🤲🤲🤲🤲
እናመሰግናለን ወድሞቸ በርቱ እጥር ምጥን ያለች መረጃ
በላይ እና በለጠ ካሳ ጊዜ ሰዉታቹሁ ትኩረት በመስጠት ለትግሉ የአምበሳዉን ድርሻ ትይዛላቹሁ
በርቱ እስቲ ጌታ ያዉቃል
@Ethio news በላይና በለጠ በርቱ በርቱ
እናመሰግናለን ወገኖቼ። ዘገባችው ጠቃሚ ነው።
አመሰግናለሁወሎአገሬሊጂወች
በቱወዲሞቸ
ፋትህቤጏላፋቶወድy
ፈጣሪ አማራን ነፃ ያርገው በአግባቡ እርዳታኳ ቢያገኙ😭
አማራነት ይለምልም
ህውሀት የሚባል ድርጅት አይደለም ስሙን የሚጠራው ሁሉ መውደም አለበት።
This is a real source of information. We need to share this RUclips website to friends people
ጥሩ ትንታኔ ነው።ማወቅ ያለብን እና ማዝገንዘብ ያለብን የትግራይ ህዝብ ተደራጅቶ ነው የመጣብን እናም በአማራ በኩል መንግስትን ሁሌም መውቀስ ብቻ ዋጋ አይኖረውም። ስለሆነም ህዝቡን ማንቃት ተገቢ ነው።
እየሰራቹሁት ያለው ስራ እጅግ ድንቅ ጥሩ ስራ ነው በርቱ ውሸት የለለበት ትክክለኛ መረጃ ፣ በጉጉት ነው የምንጠብቃቹሁ ።
በርቱ
ድል ለአመራዬ ❤
በርቱ ማሮቸ
Bravo
very clear and imformative keep going
በርቱ ወንዲሞቸ ወሽት ሰልችቶኝ ከትልቅ እስከትንሽ ሚድያ ማየት አቁሚ አለሁ ህመመም ላይ ህመም ነው ትርፉ ትግል ተለዋዋጭ ቢሆንም ነፍስንታሳርፋላችሁ በዚሁ ቀጥሉ ግን አደራ ወሎ ህዝብ እየተሰቃየነው ከወርባቦ እስከ እራያ ድምፃ መሆ እንዳትሰለቹ
bertuuuuuuuu
The way you present, content of the news and all are interesting.
እልልልል ፍትህ ለአማራ
እንኳን ደኒ መጣች ወድሞቻችን ስለመረጀወቻችሁ እናመሰገናለን በርቱልን ፍትህ ለጋይንት ሕዝብ ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ አማራየ ያሸንፋል
አቤት አቀራረብ🙆♂️ከቦታው ያለሁ እስከ ሚመስለኝ ! በርቱልኝማ ድል ለጭቁኑ አማራ እናሸንፋለን✊✊✊✊
እንኳን ደና መጣችሁ
ስራቹሁን ይበልጥ ለማሳመር አንድ ኤዲተር ቢኖራ ቹሁ በፎቶ ግራፍና በቢዲዮ የተደገፈ ስራ ብትሰሩ ፣ በርቱ ።
ጤና ይስጥልኝ
ሰላም ETHIO NEWS❤
Egezabehare yimasegan delu yekatelale
ወድሙቻችንበርቱ
የምታቀርቡት መረጃ እውነተኛ በመሆኑ ሁሌ ጠብቄ እከታተላለሁ።
በራያም በፀለምት ዋልቃይት ያለህዝብንም አማራም ፍቃድንም ቦታችሁንም እቄጣጠርም አለሁይል በህዝባችሁንም ላይም አደጋም ጣይም የትግርየም ወታደርም ጋርም እገባለሁይም በህዝባችሁንም ላይም እቄጣጠራለሁይንም የመንግስትም። ወራሪነ ስራም በግልዉንም ህዝባችንም አፍኚንም ከህዝብንም አማራም ለይቸም ይዛለሁይም ካለም ባስቸካይም ምትዉት እያካበባችሁንም። በልወፕት እረሽንዉት የተያዘዉንም ግማታም ወታደርዉንም ጭንቅላት ጭብቅላትዉም በልዉልን ላንድንም ባለግየም መርይም ጥእዛዝም ሊፈፅምንም ያማራም ጠልነትዉም የላከዉም ጤርንም መትታችሁንም የያዘዉንም ጤርም መሳርያም ተቀበልዉት ወዳማራም ክልልም ከትፕበተነም በልዉት እያሳደዳችሁንም ንም እረሽንዉል ይህንም የግማታም መርይም ጤርንም ቡሄርዋም ሰብስቦንም የላክፕዉም በልዉት እሽይ
መርሳስ
ጥሩ ላይ ነች
All Amhara & real Ethiopian not for gate to contribute Amhara emergency fund to solve many problem in case of this war
የሰረቁትን ሠርቀው ወጡ በራሣቸው ይሖናል 😭😭😭
ወሎ አማራ አርበኞች አንዲ ነው ግን በነገሮች ውስብስብነት እድል አልቀናውም ከባድ ዋጋ እየከፈለነው ይህን ቀን እንደሚያልፍ አልጠራጠርም ግን ጊዜ በርዘመ ወቅት ግፉ እየበዛ ነው በትንሽ ድል አንዘናጋ
በላይ እና በለጠ እናመሠግናለን. ትክክለኝ መረጃ ስለምሠጡን በርቱ. ሀራ አለወሀ ሀሮ. በብዛት አሉ ካባቸው ከዛ ነው ፋትህ. ለሚመለከተው አካል አድርሡልን
አደራችሁን ምንም ይፈጠር ምንም እውነተኛ መረጃ እንፈልጋለን
ይህንን ሚዲያ የሚከታተሉት አብዛኞቹ ጁንታወች ናቸው ፣ ምክንያቱም ። ላይክ ያረገው ሰው ቁጥር ተመልከቱ ጁንታ ካልሆናቹሁ ላይክ ሸርአርጉ ፣ ኢትዮጰያ ትቅደም ።
ደምሩኛ በቅንነት
Bretu
እግዜአብሔር ይድረስልን አምላክ መንግስት እግዜአብሔር ይፍረድበት
እናንተ ሲቪሎች ናችሁ ስለ ወታደር እንቅስቃሴ ሳታቁ መረጃ እንዳታቀረቡ እስጋለሁና ስለ ወገን ጦር እንቅስቃሴ ባትናገሩ መልካም ነው።
tiru merja eyakeblachihun slehone beretuln wendimoche
እባካችሁን አንድ ነገር ልለምናችሁ። አንድ ቪዲዮ ከዚህ በፊት አይቼ ነበር። ወያኔዎች ለልጇ ለምና የጋገረችውን እንጀራ ከምጣዱ ሳይቀር ወስደውባት ልጅዋን አንጠልጣላ በድቅድቅ ጨለማ ከላሊበላ ተንስታ በእግር ተጉዛ ወልዲያ ከዚያም ደሴ የገባችው የሚያትት ቪዲዮ ካላችሁ እባካችሁን ሊንኩን አቀብሉኝ። በጣም እፈልገዋለሁ።
TPLF planned to start 1280 Operation soon by deploying 1.5 millions tigray invader troops to invade Amhara including bahirdar and Gonder cities and all afar in one week.
Anyway it was reported TPLF was training more than 1,000,000 new tigray forces,
" as 2 weeks back. Achamyeleh Tamiru reported"
ኧረ እናንተ ሰዎች ተው ለጠላት ይሄን መረጃ አታቃብሉ??? እንትን ብርጌድ እንትን ጦር እያላችሁ ምንድነው እንደዚህ የምትዘረግፉት.... በስንቱ እንቁሰል::
አንድ ነገር ማወቅ ፈለግሁኝ ደሴ ዛሬ ተኩስ ነበረ እንዴ
የደስታ ተኩስ
የደስታ ተኩስ ነበር።የድል ነው።መተኮስ የለበትም ።ግን የደስታ ነው
@@beletekassa2026 ወያኔዎች ደግሞ ተከባለች እያሉ ያወራሉ 🤣
@@beletekassa2026 እሽ አመሰግናለሁ
አዎ ዘመቻው ሳያልቅ ዘመቻ ደረሰን መጣን ያሉ ፈሪዎች ናቸው ጀግና ጀግና ተሰምቷቸው የተኮሱት።ግን እቤቱ ቁጭ ብሎ በጫት ከደነዘዘው እነርሱ ይሻላሉ