የልቤን በልቤ ይዤ ከፊትሽ ቆሚያለው || በእንባ የምዘምር || በዘማሪት ናርዶስ ካሳሁን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Ethiopian Orthodox Tewahedo Spiritual RUclips Channel Content
    #Subscribe
    #እነዚህንና የመሳሰሉ ተተኪ ዘማሪያንን ለማበረታታት ከፈለጋችሁ ከዚህ በታች ባለው አድራሻ አበረታቱ:-
    +251911828072
    #ተተኪ የቤተክርስቲያናችን ዘማሪያንን በተለያዩ ዝማሬዎች በ21ሚዲያ ብቻ ያገኛሉ #Subscribe በማድረግ አገልጎሎቱን ይደግፉ
    #የልቤን በልቤ ይዤ ከፊትሽ ቆሚያለው የመዝሙሩ ባለቤት ሙሐዘ ስብሐት ዘማሪ ልዑልሰገድ ጌታቸው
    • ♦️የልቤን በልቤ ይዤ 📍 Yelibe...
    21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ኦርቶዶክሳዊ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን 21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደ ሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።

Комментарии • 355

  • @nahomteklay2480
    @nahomteklay2480 Год назад +95

    እኔ ልቤ ውስጥ ገብታ በቃ ተስፋ ምትሰጠኝ እመ ብርሃን ድንግል ማርያም እናቴ ነሽ እንደኔ ካላቹ like

  • @taregatsega8834
    @taregatsega8834 Год назад +210

    ድንግል እናቴ ብርታቴ,ስፈራ ሰጨነቅ መደበቂያዬ መቼም ማልሰለችሽ እንኳን ለሚወድሽ ለሚጠላሽ እንኳን እናት ነሽ😭😭😭😭

  • @tigistmulugeta1568
    @tigistmulugeta1568 25 дней назад +1

    ሰምቼ የማልጠግበው የውስጤን የሚገልፅ መዝሙር ,ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @TesfaneshMekonnen
    @TesfaneshMekonnen 6 дней назад

    በጣም የምወደዉ የዉስጤን ብሶት ጭንቀት የምፅናናበት መዝሙር ነዉ

  • @tigckfhtouched4573
    @tigckfhtouched4573 Год назад +14

    😭😭😭እማ የክፉ ቀኔ መሸሸጊያዬ ኃጢአቴ ቢበዛም እባክሽ እናቴ ካለሁበት ሁኔታ አውጪኝ በቃሽ በይኝ አዲስ ሒወትን ስጪኝ አሁንስ ምርርርርር ብሎኛል እናቴ😭😭😭

  • @tushadaditusha1967
    @tushadaditusha1967 Месяц назад

    የማይሠለች ሁሌ የሚሠማ የድንግል ልመና ይድረሥልን

  • @user-pr5fj8dy5f
    @user-pr5fj8dy5f Год назад +47

    ይሄን መዝሙር በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ብሆን በቀን 1ዴም እሰማዋለሁ አጅግ በጣም የምወደው የሚያፅናናኝ የሚያበረታኝ መዝሙር ነው🙏
    የኔ ናርዲ የኔ ቅመም አሁን ደግሞ አንቺ ላይ ስሰማሁ ምን ያህል ደስ እንዳለኝ ማርያምን 😭😭 የፃድቃኔ ንግስት ሁሌም ከፊትሽ ትቀደም ሁሌም እመብርሃን ትጠብቅሽ የኔ መልካም መጨረሻሽን እመቤቴ ታሳምረው🙏🙏🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የካው ንጉስ ይጠብቅሽ😍😍😍🙏🙏🙏

  • @AbrehamWubie
    @AbrehamWubie Месяц назад

    በምድር ጸጋን በሰማይ ገነትን ያውርስልን።❤❤❤

  • @Haben54
    @Haben54 3 месяца назад +2

    በ ስም አብ በ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽አኔም ይሄ መዝሙር በ ናቴ ክድስት ድንግል ማርያም ተደፍቼ አያለቀስኩ አሰማወለው የ ፅሎቴ ቁጥር አንድ ስለሆነ አናም አግዚአብሔር ጥንካሬ ይስጣችሁ 21ሚዲያ ያገልግሎት ዘመናችሁ ያርዝምልን ይባርከው ይፈፅሙላችሁ አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ethiotube6460
    @ethiotube6460 Год назад +8

    የልብን የምታውቀው ድንግል ማርያም በዘመንሽ ሁኑ ትጠብቅሽ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @luletkabadekabadegabrmaram2112
    @luletkabadekabadegabrmaram2112 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-qq6wy5mu1z
    @user-qq6wy5mu1z 2 месяца назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🎉❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Год назад +95

    በቤቱ ያፅናሽ እህታችን ዉብ ድምፅ ዉብ ፀጋ የእኔ ቆንጆ ቤቤቱ እንደ ዝግባ ለምልሜ የተዋህዶ ልጆች እመብርሀን ትጠብቃችሁ በነገር ሁሉ ኢየሱስ ለዘላለም ይክበር በዘላለም ሄወት የወለደን እግዚአብሄር

  • @tube5209
    @tube5209 Год назад +51

    ናርዲ እህቴ ፀጋውን ያብዛልሽ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን 🙏

  • @LidetuAster
    @LidetuAster Год назад +5

    በእውነት የድንግል ማርያም ምልጃ ያልረዳው የለም ድንግል ባትኖር ምን እንሆን ነበር ? ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን

  • @mekdi805
    @mekdi805 Год назад +8

    እመ ብረሀን
    እመ ብዙሃን
    እመ አምላክ እናቴ
    ፍቅርሽን ለቀመስነው ነው የሚገባን ካይን ጥቅሻ ቀድመሽ የምሰሚን ያምላካችን እናት

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Год назад +19

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እማምላክ ዝማሬቸሁን ትቀበልልን

  • @woybilaMedia
    @woybilaMedia Год назад +30

    እንኳን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ለዚህ ክብር አበቃችሽ።በቤቱ ታጽናሽ።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @berte12345
    @berte12345 6 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @yared1624
    @yared1624 Год назад +6

    የምር አስለቀሰችኝ ፀጋውን ያብዛለሽ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
    ኪዳነምህረት
    ኪዳነምህረት
    ኪዳነምህረት

  • @bayutesfaye3493
    @bayutesfaye3493 6 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል በቤቱ ያጽናሽ

  • @HabtamGetu
    @HabtamGetu 7 месяцев назад +2

    ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለሁ እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጅኝ እላለሁ ❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaSolomon-kn8bo
    @hanaSolomon-kn8bo Год назад +9

    ወይኔ ድምፅሽ እንደ አሾህ ይዋጋል እመቤቴ በቤቱ ታቆይሽ🙏🙏🙏

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 Год назад +4

    አሜን አሜን አሜን 😢😢😢ዝማርየ መላይክት ያስማልን 😢😢😢ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን 🌻😢😢😢

  • @habtamuaaman6049
    @habtamuaaman6049 Год назад +11

    አጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን 🙏

  • @saraa3434
    @saraa3434 Год назад +10

    ሱስ የሆነብኝ መዝሙር ነዉ🙏❤ እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን አሁን ላይ ከባድ ዘመን ነዉ ያለነው 💪🙏🙏🙏🙏

    • @Eftah13
      @Eftah13 4 месяца назад

      Amen ❤❤❤

  • @WekilAbrha
    @WekilAbrha 3 месяца назад

    እመብርሀን እናታቺን 🤲🤲🤲

  • @meselechwodajo8497
    @meselechwodajo8497 Месяц назад

    እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጅኝ እላለሁ።

  • @user-sn4xn6nk4z
    @user-sn4xn6nk4z 9 дней назад +1

    😢😢😢በባዕድ አገር ይከብዳል ያዉም በሙሲሊም ቤት መሆን 😊😂በፀሎት አስቡኝ በማሪያም ከበዶኛል

    • @user-sn4xn6nk4z
      @user-sn4xn6nk4z 9 дней назад +1

      ለቤታቹ አዲስ ነኝ😢😢🎉

  • @ella.6110
    @ella.6110 Год назад +6

    ካለኝ ነገር ሁሉ አንቺን መርጫለው እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጂኝ እላለው 🙏🙏🙏

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 Год назад +24

    ዝማሬ መላእክትን እንዲሁም አጥንትን የሚያለመልመውን የሕፃናትን ዝማሬ ያሰማልን እማምላክ ዝማሬቸሁን ትቀበልልን አሜን አሜን

  • @hagyemane5264
    @hagyemane5264 4 месяца назад +2

    U r really a blessing for our people, keep doing your gospel based mezmur, God bless you.

  • @meronabayneh3114
    @meronabayneh3114 Год назад +5

    ልጅ ናርዶስ እንደስምሽ የህይወትን ናርዶስ ያላብስሽ የእመቤቴ ፍቅር ይብዛልሽ እደጊ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ

  • @crazy.2188
    @crazy.2188 Год назад +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎትሽ ይባርክልሽ እህቴ 🥰እኔ ብቻ ነኝ ግን ይህን መዝሙር ስሰማ ከእመብርሀን ጋር ማወራ ሚመስለኝ

  • @alazarasfaw5965
    @alazarasfaw5965 Год назад +1

    ምን አይነት ድምጽ ነው ያለሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @user-xg6gu7kh4e
    @user-xg6gu7kh4e 7 месяцев назад +1

    እመቤት ቅድስት ድንግል ማርያም ከቶ እደት ታረጊኝ አለሽ😢😢😢😢😢

  • @user-nd7if7oe2i
    @user-nd7if7oe2i Год назад +2

    በዉነት ዝማሬ መላክትን ያሰማሸ ዉድዋ እህታችን

  • @khaledkhalidi7013
    @khaledkhalidi7013 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያስማልን🙏🙏🙏

  • @sealitseblemekonen3798
    @sealitseblemekonen3798 Год назад +35

    በዉነት ለእህታችን እመ አምላክ ዝማሬ መላክት ታሰማልን በፀቤቷ ታፅናሽ እደዚህ አይነቶችን እህትና ወድሞች ታብዛልንአሜን🤲🤲🤲 !!!✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 11 месяцев назад +2

    እኔ ሁሌ የሚሰማኝ ጥያቄ አለኝ እመብርሃንን ያልያዙ ያላመኑት እንዴት ይሆን የሚኖሩት? በቃ የእሷን ጣዕሟንና ፍቅሯን እናትነቷን የቀመሰ ያለ እመቤታችን መኖር እንደማይችል ያውቀዋልና:: እመብርሃን እመ አምላክ በነገራችን ሁሉ ትግባልን አስራት ሀገሯን ትጠብቅ::

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Год назад +3

    እሰይይይ እልልልልል ነብሴ የረካችበት ደስስስስስ ከሜል ድምፅ ጋር ተባረኪ የኔ እህት

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx Год назад +7

    😢😢 😢 እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን 😢😢 እናቴ እኔ ኃጢአተኛ ልጅሽ ማስተዋል ስጭኝ እናቴ እመፍቅር ማሪን

    • @Eftah13
      @Eftah13 4 месяца назад

      Amen ❤

  • @user-qu5jd3on4q
    @user-qu5jd3on4q Год назад +1

    እልልልል 👏👏👏👏👏በእውነቱ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 💚💛❤️❤️❤️እልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏

  • @moshdrah
    @moshdrah 4 месяца назад

    What a soothing glorious song and sound. May God bless you. Love from 🇷🇼

  • @yashwaraqwallyashiwarqawal8419
    @yashwaraqwallyashiwarqawal8419 Год назад +1

    አቤት መታደል እልልልልል

  • @user-fg1fb4zh7q
    @user-fg1fb4zh7q 10 месяцев назад

    አሁንያለሁበት❤

  • @mekdeshussen7924
    @mekdeshussen7924 Год назад +1

    እናቴ እመብቴ በዚህ ዝማሬ እባየን መቆጣጣር አልቻልኩም

  • @user-uy8oz8pc2b
    @user-uy8oz8pc2b 2 месяца назад

    አሜን(ን)😢😢😢😢😢

  • @user-bn1qi1pn2j
    @user-bn1qi1pn2j 5 месяцев назад

    እናቴ ሆይ ስምኝ ኣማልጅኝ እላሎዉ ስደተኛ ልጅሽ ጨንቆኛል 😢😢😢😢😢😢

  • @ethioaddis339
    @ethioaddis339 Год назад +6

    በእውነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማችሁ

  • @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb
    @WeriqyeyemariyamLij-lo9lb Год назад +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያጽናሽ ጅማሬሽን ሳይሆን ፍጻሜሽን ያሳምርልን❤❤❤

  • @mistregirma8881
    @mistregirma8881 Год назад +3

    ናርዲዬ የህይወትን ቃል የመላእክቱን ዝማሬ ያሰማልን በርቺ ቃል የለኝም በቤቱ በአገልግሎት ያፅናሽ

  • @user-cy2is2di2u
    @user-cy2is2di2u 8 месяцев назад

    እመ አምላክ ትጠብቅሽ

  • @yordigeze4062
    @yordigeze4062 Год назад +3

    ፀጋውን ያብዛልሽ እህትዬ ኦድሻለሁ🙏❤️🥺🥺🥺

  • @dagemawiaboneh4354
    @dagemawiaboneh4354 Год назад +2

    እንባ ይቀድመኛል ስሰማው✝️✝️)

  • @hielenyemaryamlij6998
    @hielenyemaryamlij6998 Год назад +4

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን
    የልቤ በልቤ ይዤ የሆዴን በሆዴ ይዤ ከፊትሽ ቆሜአለሁ ቆሜ ስራመድ ጤነኛ እመስላለሁ የውስጤን ጎደሎ እኔ አውቀዋለሁ እናቴ😢😢😢😥😔😔እናቴ ጎዶሎዬን ሙይልኝ😔😢😢😢🙏

  • @lijashu2519
    @lijashu2519 Год назад +6

    መንፈስን የሚያንፅ ውብ ድምፅ እና መዝሙር ❤️❤️❤️
    በርቺልን እህታችን ናርዲ🙏🙏🙏🙏

  • @yo-cb4lz
    @yo-cb4lz Год назад +2

    አሜን አዎ በእርስዋ መቼም ተስፋ አልቆርጥም እማምላክ የኔ ብርሀን ትስፋ ናት እማ እን በማላውቀው አንቺ በምታውቂው ማሪኝ አሜን😢❤😢🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼😢😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @selam8348
    @selam8348 Год назад +2

    ውድ የተዋህዶ ልጆች ነገ ቅድስጊዮርጊስ ነው እንኳን አደረሳችሁ ባለንበት ሁሉ በረከቱ ረድኤቱ አይለየን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤💚💚💚💚💚

  • @bettymoha4844
    @bettymoha4844 8 месяцев назад

    አምላኬ ሆይ እጠብቅሀለዉ አንተ ልክ ነህ መሸሸጊያዬ አንተ ነህ
    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያዝሎት

  • @AlemtsehayZewdu
    @AlemtsehayZewdu 5 месяцев назад

    Kale hiywetn yasemaln🙏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад +6

    የልቤን በልቤ ይዥ ከፊትሽ ቆማለው
    ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለው
    እናቴ ሆይ ስምኝ አማልጅ እላለው
    ኡፍፍፍፍፍ 😥😥😥 የኔ እናት
    አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን
    ዝማሬ ያሰማልን በእውነት

  • @zenebechdesta1580
    @zenebechdesta1580 Месяц назад

    እደከፋኝ አለሙት ቀና አድርጊኝ እናቴ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልኝ

  • @Maqdes-ox4lk
    @Maqdes-ox4lk 6 месяцев назад

    እምየ እመብርሃን ምነኛ ብፅእትነሽ የአለም መድሀኒት የወለድሽ እናቴ አበርቺ ባንቺ ድጋፍ ብዙ ነገሮችን አልፌአለሁ

  • @seki6100
    @seki6100 Год назад +9

    ካለኝ ነገር ሁሉ አንቺን መርጫለው 😥🙏
    እናቴ ሆይ ስሚኝ አማልጂኝ እላለው ❤️🙏

  • @tsegennetterune3821
    @tsegennetterune3821 Год назад +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ፈጣሪ በቤቱ ያጽናሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒⛪⛪⛪

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልአክት ያሰማልን አሜን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ እመቤቴ ማርያም ትቁምልሽ🙏

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 Год назад +1

    ተዋህዶ ብዙ ተሰጥኦ ያላቸው ልጆች ኣላት።በጣም ደስ ብሎኛል ናርዲ በርቺ።የዘርፌን ጨምሮ ሌሎች ሀይማኖታቸውን የካዱ ዘማርያንን መዝሙር እንድትዘምርልንና ድ በናርዶስ ስም እንዲጠራ እንፈልጋለን።

  • @WekilAbrha
    @WekilAbrha 3 месяца назад

    ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን እመብርሀን የልብሽን መሻታ ትሙላልሺ 🤲🤲🤲

  • @DanielAmanuel-xq2zx
    @DanielAmanuel-xq2zx Год назад

    አኔ እመቤቴ ምንላት ነገር ብዙ ነገር ግን ቃላት ኣይበቃኝም።እመቤቴ በውነት እናቴ ናት ከስጋ እናቴ በላይ ናት።ተመስገን ዋስ ጠበቃየ❤❤❤

  • @salamsiyum3179
    @salamsiyum3179 Год назад +3

    እልልልልልልል....ማርያም መፅናኛችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ እማ አምላክ ትጠብቅሽ

  • @Kummaa7120
    @Kummaa7120 2 месяца назад

    ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤ የህይወቴ መሰላል አንቺ ነሽ እናቴ

  • @user-td9dm6kg7x
    @user-td9dm6kg7x 7 месяцев назад

    😭😭😭🙏 እንዴካፋኝ አልኑር ቀና አርግኝ እናቴ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @yehunezeleke1129
    @yehunezeleke1129 Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እማምላክ ዝማሬቸሁን ትቀበልልን

  • @tesfuyeadey
    @tesfuyeadey 9 месяцев назад

    ድንግልእወድሻለው

  • @tsionasnake3257
    @tsionasnake3257 Год назад +2

    ናርዲዬ የኔ እህት እመብርሃን ጸጋውን ታብዛልሽ🥰🥰🥰🥰

  • @user-xe6kc4zb1x
    @user-xe6kc4zb1x 7 месяцев назад

    ሁሉም ነገር ከብዶኛል እመብርሃን ቅረቢኝ 🥺🥺

  • @Amahush
    @Amahush 5 месяцев назад

    እማምላክ ለሁላችን ትድረስልን

  • @user-fe6sj5lh1m
    @user-fe6sj5lh1m 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤

  • @user-bj3dt7jr7n
    @user-bj3dt7jr7n 5 месяцев назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @user-mw2yb4ij3o
    @user-mw2yb4ij3o 5 месяцев назад

    kalehiwet yasemaln ehtachen emebrehan hulachenm tamalden aman

  • @meseretsorsa7514
    @meseretsorsa7514 8 месяцев назад

    የልቤን በልቤ ይዥ ከፊትሽ ቆማለው
    ካለኝ ነገር ሁሉ አንችን መርጫለው
    እናቴ ሆይ ስምኝ አማልጅ እላለው
    ኡፍፍፍፍፍ 😥😥😥 የኔ እናት
    አጥንትን የሚአለመልም የመላእክት

  • @zemarittigestsileshi8386
    @zemarittigestsileshi8386 Год назад +1

    ግሩም ነው!!!! እያለቀስኩ ሰማሁት!! ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!!

  • @DhngDgbb
    @DhngDgbb Год назад +1

    አሜን ፫ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤

  • @Mesi-to3wu9fn2m
    @Mesi-to3wu9fn2m 5 месяцев назад

    ዝማሪመላእክት ያሰማልን የልቤን በልቤ ይዤ ከፌትሽቆሚያለሁ ድግል እናቴ አማልጅኝ😭😭😭😭😭😭

  • @mollanigatuwa
    @mollanigatuwa 8 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @feben.tesfaye3120
    @feben.tesfaye3120 Год назад +3

    Enat hulem enat nat Dengael mariam gen kezam belay nate hulem kebereshe kef yebel enatachen

  • @addisabera6268
    @addisabera6268 Год назад +1

    እመብርሃን ትባርክሽ የኔ ቆንጆ በርቺ የራስሽ መዝሙር እንጠብቃለን❤❤❤❤

  • @almasalmas8364
    @almasalmas8364 Год назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @sehenejigu4666
    @sehenejigu4666 Год назад

    ወድጄዋለሁ

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Год назад

    እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t 6 месяцев назад

    የጭንቅ አማላጃ ልቦናዬን አብሪልኝ

  • @user-ko1bx5to7l
    @user-ko1bx5to7l 2 месяца назад

    እማምላክ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fentayismaw1591
    @fentayismaw1591 Год назад +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @hannagetachew3826
    @hannagetachew3826 Год назад

    zemari melaket yasemalen bebetu yatsnan

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 Год назад +1

    ዝማሬ መለሀክትን ያሠማልን

  • @user-iu4ug7jz3x
    @user-iu4ug7jz3x Год назад +1

    የኔ ልዩ ተባረኪ

  • @user-hh4ii2bh3u
    @user-hh4ii2bh3u 7 месяцев назад

    በርቱ ግን ተቀምጦ የምዝሙር መሷዋት አይቀርብም ይታረም።

  • @user-fr4qs3ss5i
    @user-fr4qs3ss5i 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢እናተሖይ ሰሚኝ ዘማሬ መላክት ያሰማልን

  • @sihenamariam9416
    @sihenamariam9416 Год назад

    አመኒ አሚን አሚን