ዮኒ ማኛ እውነቱ ወጣ ኪሩቤል ልጆቹ😭ልጅቷ አበደች😳

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024

Комментарии • 140

  • @sewkbur123
    @sewkbur123 Год назад +14

    አንተም የልጅችህም እናት ፀበለ ተጠመቁ መንፈስ ነው የሚጫወትባቹ።

  • @سعادةاثيوبيا
    @سعادةاثيوبيا Год назад +3

    በእዉነት በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ይርዳሕ ወንድም አቤቶ አምላኬ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን 💔💔💔😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 Год назад +10

    ልጆቹ ሲያምሩ ኦግዚአቤሔረ ያሳድግልህ የኔ ዉንድም❤❤

  • @hargewoinamare3810
    @hargewoinamare3810 Год назад +16

    ውይይይ ልጁስ ተቃጥሎል የእውነት የእኔ ቤተሰቦቼ እሱ የሚኖርበት አካባቢ ነው የሚኖሩትኚ እናም ሁሌም ሰው በጣም ይስጋል እንዳትገለው እያለ አሁን ደግሞ አፍነዳችሁ እሱ ትእግስተኛ ነው እግዚአብሔር ይርዳክህ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад +9

    እውነትነው እሱ ያለው አለ ተስፋ አለ ፈጣሪ ያንተ ያለው አለ ወንድማችን ዋናው ንጹህ ልቦና አላህ ያተያለውአለ

  • @birtukangeberu9995
    @birtukangeberu9995 Год назад +1

    ምናለ አብሮ ተዋልዶ ገበናንን ውጭ ባንዘረግፈው እኛ ይሄን ብንሰማ ሰው ቢሰማ ምን ትርጉም አለው አይከብድም የልጆችን እናት ክብር ማሳጣት

  • @weynisht6513
    @weynisht6513 Год назад +8

    አላወቀችም ጎደሬ እኮ ጨእዋ የጨእዋ ዘእር ነእው❤❤❤❤❤❤

  • @asmarech591
    @asmarech591 Год назад +2

    የተባረክህ ነህ ወንድማለም አይዞህ መገፈት ጥሩ ነው የተባረከ ሒወት ይሰጥሀል ልጆችህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ ኪሩ ወንድማችን ችግረ እንዳለባት ትታወቃለች

  • @user-ym1xt6tm8c
    @user-ym1xt6tm8c Год назад +2

    እውነት አማራ እኮ ልቡ ንፁህ ነው❤ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ይቺ አጋሜ አቃጥላ ከምገልህ እንኳን ገላገለህ እውነት🥰

  • @mershayetilahun2457
    @mershayetilahun2457 Год назад +3

    ውይ. ግን ልጆቹ በጣም ያሳዝናል. በተለይ ወዱ. አጀቴን. ነው. የበላኝ እረ ቀለል. አድርጋችሁ. መላ. በሉ

    • @user-bs1tk9ij1d
      @user-bs1tk9ij1d Год назад

      በጣም ልጆቹ ያሣዝናሉ ዉይይይ

  • @Hayimi6536
    @Hayimi6536 Год назад +3

    ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ናርዲዬ እነሱ ተዋደው ተጋብተው ትዳር ተመሰረቱ ልጅ ተመጣ በኋላ አለምግባባት ሺ ሚቆጠሩት ላይ ይከሰታል ነገር ግን እነሱ ሲጣሉ ህፃናቶችን አደባባይ ላይ ማውጣት ምን አይነት አረመኒነት ነው ቪዲዮ ስትቀርጥ ስትጮህባቸው እንደት እንደሮጡ እፍ በጣም ነው ልጆቹ አንጌቴን የበሉት 😢😢 አምላኬ ሆይ ዘረኝነትን ከምድረ ገጥ አጥፋልን 😣 ክሩቤል የኔ ጀግና አይዞህ በዚች አለም እስካለህ ድረስ ሰዎችን አታስቀይማቸው እንጅ የሰውን ☝️☝️☝️ ዋጋችንን ይሰጠናል

  • @arditube5698
    @arditube5698 Год назад +3

    እኔ አልፈርድም ወዳአይደለም እግዚአብሔር መረጋጋቱን ይስጣት እሷም የሰው ልጅ ናት

  • @alemdemise1242
    @alemdemise1242 Год назад +4

    ፀበል ትግባ ልጂቷ በስማም እዴት ያረጋታል በማሪያም

    • @teferiwoldegiorgis2941
      @teferiwoldegiorgis2941 Год назад

      በመጀመሪያ ላንቺ ጥያቄ አለኝ፡፡ በስማም አልሽ "አም" ማነው? እኛ የምናውቀው "አብ" ነው፡፡ አንቺ ያልሽውን "አም" ግን አናውቀውም፡፡ ዘልማዳዊ አባባሎችን እናስወግድ!

    • @alemdemise1242
      @alemdemise1242 Год назад

      በስመ አብ ወዉልድ ወመፈንስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን፫

  • @user-zm3wh4rw9o
    @user-zm3wh4rw9o Год назад +3

    ዬእኔ ውድ ወንድም ዬእኔ ጄግና ጄግና ነክ እናትክ ን እወድካለሁኝ አማራዬ ይችን ወደዛ ደነዝነች !!!አስፈላጊ አይደለችም እንኳን ወንድ. ሴትን.ታሳስታለች. .እሺ.ለጠልጣለሁኝ.ካለች በህግም .ሆነ በምንም. እርምጃ .መወሰድ. ያስፈልጋል. በቃ.ሰርቶ ይኑርበት.ወንድሜ. በደንብ.ይችን.ለፓሊስ አመልክቶ.እስር .ቤት.ትግባ.በቃ

  • @asute_tube
    @asute_tube Год назад +4

    ሰለም ሰለም ነርድዮ እንከን ደና መጠሽ አይ የዘንድሮ ትደር ከበድ ነው❤❤❤

  • @ya-mariam-setuta
    @ya-mariam-setuta Год назад

    የኔናት( ኪሩቤል ) በስነ ሰርዓት እንደአደክ ያስታዉቃል እርሳት እግዝአብሔር ገላገለህ እቺ መቼም አትመለስም። አንተ አይዞህ እግዘብሔርን ይርዳህ።

  • @zteshome75
    @zteshome75 Год назад +2

    ዬኒ የሚባል ቀውስ ኢሉሚናቲ ሰው ነው ብለህ ትነግረዋለህ

  • @emebetyoutube
    @emebetyoutube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ናርድዬ እንኳን ደህና መጣሺ ሠላምሺ ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅር ሠላም ለኢትዮያዩ ይሁንልን መከራ ስደቱ በቃቺሁ ይበለን

  • @user-ig4fk4wv7h
    @user-ig4fk4wv7h Год назад +6

    የኔ ጀግና አማራዬ ጊታ እግዚአብሔር ይጠይቃል በርተ❤❤❤

  • @emutube818
    @emutube818 Год назад +7

    ይቺ ሴትዮ ጤነኛ አመስለኝም የምር

  • @AlganeshSeostao-hv3hy
    @AlganeshSeostao-hv3hy Год назад

    የኔ ጀግና እናት እግዚአብሔር አጀታቸው አሯል እውነትነው አማራ በቀለኛ አደለም ትክክል እማዬ ጀግናልጅ አላችሁ ያገሬልጅ ለዛውም ቀብራራ ጎንደሬ እማዬ ውድድድድድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AMOOTUBE
    @AMOOTUBE Год назад +3

    አህለን ማማየ እኮን ሰላም መጣሺ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
    አንተ መኖርህን ለማሳወቅ ብለህ አትጩህ አንተን የሚፈልግ ስው ካለ በጨለማም ውስጥ ብትሆን ፈልጎ ያገኝሀልና ።ራስክን አክብረው ያንተው ነውና፦
    ራስክን አትጣል የሚያነሳይ የለምና ፤
    ጠንካሬህንና አቋምህን አስተካክል በዙሪያህ ውድቀትህን የሚመኙ አይጠፉምና፥
    ለራስህ ቦታ ስጥ ያንተው ነህና፤
    አንድ ቀን ከምትወደው ስው ጋር ጓደኝነታችሁ ካበቃ ፍቅሩን በልብህ ውስጥ አኑረው ታሪኩን ሚስጥሩን ደብቅለት ጓደኝነት ማለት መልካምነት ማለት ነው ።ለራስህ ቦታና ክብር ስትሰጥ የሌሎች ክብር ይገባሀል ።

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y Год назад +2

    ድል ለፋኖየ💚💛❤💪💚💛❤💪💚💛❤💪💚💛❤💪💚💛❤💪💚💛❤💪💚💛❤💪💚💛❤💪💚💛❤💪💚💛❤💪💚💛❤💪💚💛❤💪ድል ለአማራየ

  • @salammengasha7327
    @salammengasha7327 Год назад

    የኔ ውንድም አይዞህ አምላክ ያንተን የግራ ጎን አለች ግን እሶ ግን ልቦና ይሰጣት ፀልይላት ጤነኛ አትመሰልም

  • @user-zm3wh4rw9o
    @user-zm3wh4rw9o Год назад +2

    እራስክን ጠብቅ ወገኔ .ዬእኔ ጄግና

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 Год назад +4

    ሰው ጥራ ቢሉት አሉ ..... አይይ ሰው ጠፍቶ ነው ዮኒ ማኛ አማካሬ የሆነው ኪኪኪኪ😂😂😂

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 Год назад +7

    ይች ጠበል እሚወስዳት ያጣች ነች ኩሩቤል ሀገር ወዳድ ነህ 🎉🎉🎉

  • @mekdesyefikirsewuababa7710
    @mekdesyefikirsewuababa7710 Год назад +2

    የዘረኝነት ጥግ ይነው ልጅ አለባት ማስቀረት እሄነው እግዚኦ

  • @fanotube6056
    @fanotube6056 Год назад +1

    አሁን በሰውሂወት ገብታችሁ ከምታገቡ ይልቅ ለሚታረደው በድሮን ሳይቀር ለሚቀቀለው ያማራህዝብ ድምፅ ብኮኑስ አይ አለመታደል

  • @ritayearsema8028
    @ritayearsema8028 Год назад

    የእውነት ትልቅ ሰው ነህ አይዞን እግዚአብሔር ያግዝህ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Год назад +2

    💚💛❤ወይ ተው ሥንልሕ በቃ ሚዲያ ወጣሕ በል አሥደበን መሥማትም ማየትም አልፈልግም 💔💔💔💔😭😭😭

  • @edenayele1720
    @edenayele1720 Год назад

    አማራየ በርታ ምን ማለት ነዉ? አማራ የሚያኮፍሰዉ አማራ ማግባት ነበረበት!!

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Год назад +3

    ወይ ዘንድሮ የማይሰማ ነገር የለም

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw Год назад +1

    ኪሮቤል በጣም አዝናለሁ አሁን ባንዳው ዮኒን ሠው ብለህ ስለትዳር ታሪክህን ስታወራ እጭ አሁን በፈጠረህ ዮኒ ሠው ነው ኪሮቤን በጣም አስጠላኸኝ ዉይይይይይይ

  • @tigetadess6832
    @tigetadess6832 Год назад +1

    ትትክክል. ተባረኬ. እቴ❤❤❤❤❤

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 Год назад +2

    ፀበል ቢዎስዱዋት ይሻላታል በጣም በለጌ ነች ስድቡዋ

  • @maryemendirsyoutube2251
    @maryemendirsyoutube2251 Год назад +3

    ናርድየ👍👍👍😍🌹

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 Год назад +1

    So sad to hear that you will be okay just pray 🙏 🤲

  • @cocob7788
    @cocob7788 Год назад

    የሄወድም አይዞክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amyrrhj4444
    @amyrrhj4444 Год назад +1

    አላህ ሰላሙን ያምጣላችሁ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +1

    መድሀንያለም አባቴ... ቶሎ ና
    ቶሎ ና... ቶሎ ና.... ያለቀ ዘመን :: ያማል... ሺ አመት ላንኖርባት ምድር... እንዲህ መጨካከን ለምን አስፈለገ
    ጌታ ሆይ ቶሎ ና
    ማኛው በስላም ነው ወንዶች
    ምን አይነት እብድ ሴቶች ነው እምታገቡት አላለንም ማኛው
    ያንተስ ከፋ...አረ አላበድንም መስሎህ ነው 🤣🤣🙏🙏🙏

  • @heedasheedas3422
    @heedasheedas3422 Год назад +1

    እኔ እምለው እውር ብትል ለምንድንነው ስራሽይብቃሽ እማትለው አረጋግተህ የማትይዛት የሰውነገር አትስማ

  • @aynalemearega5826
    @aynalemearega5826 Год назад +7

    አይ ዮኒ ምን አይነት ቀዉስ ሴቶች ነዉ የምታገቡት አላለም

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 Год назад

      አያቃትም ለአሜሪካ ብሎ ነው የቤተክርስቲያን አገልጋይ ነኝ ብሎዋት

    • @asemerttilahuntilahun5225
      @asemerttilahuntilahun5225 Год назад

      ክክክክክክክክክልልልልል

  • @user-bc4um3zu2l
    @user-bc4um3zu2l Год назад +2

    አሰላም ናርዲየ እኳን ሰላም መጣሽ ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም እና ፍቅር ለምየ ሀገራቹን ያድርግልን ፈጣሪ ሰላሙን አምጣልን ፈጣሪ የሰውን ሂወት የሚያመሰቃቅሉ ፈጣሪ የሳችውንም ያመሳቅለው

  • @farismuhammad8421
    @farismuhammad8421 Год назад +1

    አለን እዚሕጋ መቶ ያለፈውን በቤታችሑ የሆነውን ማውራት ምን ይጠቅማል??ነገ ልጆች አሉ እባካችሑ አሉባልታ ተቆጠቡ

  • @tube3498
    @tube3498 Год назад +2

    እረ በስመአብ ናርድ ምንድነው😢😢

  • @mesi2112
    @mesi2112 Год назад +2

    ወይ ዘድሮ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад

    ወገን የሆነ ፀበል አስጠምቋት ጤናአይለችም

  • @weynisht6513
    @weynisht6513 Год назад +1

    እውነት ነው ተእባአረኪ

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i Год назад +4

    በመቤቴ ስም ኬሩቢል እንደዛይነት የረከሰች ሴት ነበረች ሚስቱ በጣም ነው ያሳዘነኝ እግዝያብሔር እስከመጨረሻው ይገላግልክይቺ ለማንም አቶንም ይቺ ዘረኛ የውሻ ልጅ በጣም ነው የምታናድደው

  • @አሊያ
    @አሊያ Год назад +1

    አማኑኤል ውሰዶት ቀውስናት አይምሮዋ አይሰራም አኡዚቢላህ አላህ ገለገለህ

    • @አሊያ
      @አሊያ Год назад +1

      ፈጣሪ ገለገለህ ሚጥሚጣ ናት ማን ይቃጠላል አኡዚቢላህ

  • @user-eh8yk8cn5h
    @user-eh8yk8cn5h Год назад +1

    እኳን ደና መጣችሁ❤❤❤

  • @nunu-pt1jc
    @nunu-pt1jc Год назад +1

    እና የመናዊ እኮ ስርአትና ባህል ማንነት ያለው ህብረተሰብ ነው

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Год назад +2

    ሳት ተዋወቁ ትዳር አትመስራቱ ከዋላዋ ያለውን ነገራ ሳታጣራ አገባካት ወንድም በስሜት ሴቱም በስሜት ልጆች ይወለዳሉ ትዳራ ይበተናል ያሳዝናል እውነት ይህን እያየው ትዳር መያዝ እየፈራው ተቸገራኩ

  • @wanty874
    @wanty874 Год назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @hayatuu
    @hayatuu Год назад +1

    ሰላም ብያለሁ እንኳን በሰላም መጣሸ🎉🎉🎉

  • @aynalembeyabl9636
    @aynalembeyabl9636 Год назад +1

    አይይይ ዘንድሮ

  • @edenayele1720
    @edenayele1720 Год назад

    ማናት የምትናገረዉ?? አማረ ነኝ እነሱ የመሰትለዉስ ለሜን ነዉ?? አማረ ምንድነዉ ሌላዉ ምኝድነዉ!!ደግሞ ያገባት እሱ ነዉ ወይስ እናቱ ነዉ?? ያሳበደቻት አማች ሳትሆን አትቀርም!! አማራ አኮፍሳ ሌላዉን ዘር እነሱ የሚያደርጉት ብላ የሚታወራ አማች አደገኛ ናት!! ልጅትዋ ምንድናት ተጋሩ ወይ ኦሮሞ መሆን አለባት ምክንዬቱ አማች ተብየዉ መርዝ ናት!!

  • @sikosilo-xr3ph
    @sikosilo-xr3ph Год назад

    አብሸረ አላህ አላህ ሒውት. የቀጥላል

  • @zawdazawda6978
    @zawdazawda6978 Год назад +1

    ❤️❤️😭😭😭

  • @hayatymemam6567
    @hayatymemam6567 Год назад

    አይዞህ ወድም ሲያስኑ ልጆቹ

  • @mikaelasyoumetube1499
    @mikaelasyoumetube1499 Год назад +1

    ዬኒ እራሱ እቡድ ነው መጀመሪያ ከራሱ ጋር ይታረቅ።

  • @metimeti2656
    @metimeti2656 Год назад

    ውይ አሁንም እሱ ይርዳክ

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 Год назад

    አይዞህ ወንድማችን ልብ ይስጡት

  • @ZiyadaNapomziyada
    @ZiyadaNapomziyada Год назад

    Wendmiye ante betam melkam nek gin beante bekul yalu family mlkam aymeslujium slezi ante leljoch menor alebeh

  • @user-ts5ys9mp3o
    @user-ts5ys9mp3o Год назад +1

    Lejtewa yezerm ceger albate

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 Год назад +1

    She is love him if you are in Australia government will give you half castedy child care support so she is beautiful woman but madness so I think she have to get help you don't go to ethnic groups both you have to take responsibility please the children they will grow up one day they will see what are you talking and doing on media TV so please stop madness .it your both matter not all Ethiopian to involve so please stay safe

  • @mikaelasyoumetube1499
    @mikaelasyoumetube1499 Год назад

    ቤተሰቡ የሚገባበት ትዶር ዋጋ የለውም። አንተ አሁን አናትህን ምሰክር አድረገህ የአንተን ንፅህና መመሰከረ እና ሰለዘረነኝነት እኔ ጒንደሬ ነኝ ማለት ለምን አሰፈለገ ? የሷም አናት ወይም ቤተሰቡ ቢኖር ይከራከራል። አንድሰው በሌለበት እራሱን መከላከል አይችልም። የሀይማኖት አባት የለም?

  • @user-dl8yr8dc2y
    @user-dl8yr8dc2y Год назад

    Fetaryi be selam yigelagelh abate sew bezu nger be heyiweth yimetal yihedal fetenawochum yalfalu yetages ferewan yibelal hulum be westu kusel alew gen fetaryi mechalun yiseth abezeto

  • @እኔስየማርያምነኝ
    @እኔስየማርያምነኝ Год назад +1

    ወድሜ እዳማራነቴ ሳይሆን ማለት ያለብህ እንደ ኢትዮጲያውነቴ ማለት አለብህ እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ልጅትዋ አለኛ ያወድ ዛር መፈስ አለባት ለዚ መድሀኒቱ ፀበል ንስሀ ፀ ፆም ፀሎት ብቻ ነው ። በደብ አስብበት አይንዋ ይናገራር የሚጫወትባት መፈስ አለ

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 Год назад

    Please save the kids before to let 😭 😢

  • @سلامهسلامه-ض2ص
    @سلامهسلامه-ض2ص Год назад

    💪💪💪💪💪🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sadamu
    @sadamu Год назад +3

    ምን ያንጨረጭራታል ስታስጠላ ግም 😮

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 Год назад

      Ateferad yeferadebehale weda ayedelam Egizabhr yemarate new yemibalewe

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Год назад

    Ewunet Ewunet Geta Eyesus Yechin mistehenm Tedarehenm Yefewusal Church yezehat na

  • @gamerandfamilyguyfunnymome9578

    እባካቹ ይሄ ሰሜናዊ ናፍቀ የጤና ችግር አለ ይህ ሊሆን ይችላላ ታገሥ ከተቻለ ህእርዳት የሰማይን ድካምህ ያያል

  • @hiwotg.yifter
    @hiwotg.yifter Год назад +1

    Endenesu meseri aydelehum telalech ende echi ekekam

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Год назад

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበርካቱ ው እለሽይሙወዳሽ በራችማር ሰላም ፍቅር ለእገራችናእሜን❤❤😢😢😢እፍፍፍፍ❤❤🎉 በትክክል❤❤🎉🎉

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Год назад +1

    ምን አይነት እብድ ነው ምታገቡት አላለም?እናን ቤት ደሞ እሷ ብትጠየቅ ያንተን ቀውስነት ታወራለች እሷንስ ማን አያት መቀወሷን ያው አማርኛ ስለማታውቅ እንጂ

  • @rabeaseid3507
    @rabeaseid3507 Год назад

    በውስጥ ምከሩት መምከር የምትፈልጉበትን

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 Год назад +1

    She is love him I think so now you are going so far so better divorce please mather don't say they because you are amhar stop it is not ethnic matter Ethiopian you have children from Arabian or anther African citizens or European so stop madness you can't live together so she have to find some one both don't be for messengers cap of coffee and don't came to media she is love you and she don't know how to control it so just the children don't bring to the public please please

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 Год назад

      አማርኛ ብትፅፊው ይሻልሻል.

  • @user-fx2sd5pf2e
    @user-fx2sd5pf2e Год назад

    Menfi new endehe yemechawetibachu

  • @user-rh3nv8mo6y
    @user-rh3nv8mo6y Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህቴ አይ ሴት ልጅ በራሷ ጊዜ ውርደት

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu Месяц назад

    Selam egzabher yrdaki hulum labaguo new enam endata neg batidar bakul altadelkum yehun lebaguo new

  • @EyobMls-kf8hj
    @EyobMls-kf8hj Год назад

    በውስጥ አውሩ

  • @adismikenen3090
    @adismikenen3090 Год назад

    ያሳዚዚናል😮😮😮😭😭

  • @jejealgarbi990
    @jejealgarbi990 Год назад

  • @hmigod659
    @hmigod659 Год назад +1

    Melkam sera endalserachu amhara ytawekal enante melkam sewoch adelachuhum tewaschalachu weshet men endeaderekat aytawekem

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a Год назад

    ሰላም ናርዲዬ ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደህና መጣሽ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ለህዝባችን ፍቅርን ያብዛልን
    የቤተሰብ ብጥብጥ ወይንም ፀብ
    ባልናሚስት በአደባባይ ገበና ማውጣትና ታሪክ ዝርዛራ ላይ ናቸው 🙄🖋🖋
    ግን ለምን ታዳጊ ልጆቻችሁን ይህን ነገር ወደፊት አድገው ያዩታል እና ጥንቃቄ ቢደረግበትስ
    እናቴን ይህን አለቻት እስዋ እንድህ ናት ብለህ ላለማውራት ሞክር ምክንያቱም ሶሾል ሚዲያ ትዳርን ያፈርሳል እንጂ አያስታርውም አንዱ አንዱን ሲቀባበል ይበጣበጣል ከቻላችሁ የቤተሰብ ገመናችሁን እዛው ተወያያዩበት ተጋሽ ሁኑ በትዳራችሁ ሁሉን ለሶሻል ሚዲያ ትውውቅ አታድርጉ
    ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ያሳድግላችሁ
    እናንተንም የተመሰቃቀለውና የፈረሰው ትዳራችሁን ሰላም ይስጣችሁ

  • @user-xm1jx7cp7f
    @user-xm1jx7cp7f Год назад

    ልጂቱ ጤኔኛ አያዴለችም

  • @abbyabby5785
    @abbyabby5785 Год назад +1

    ዝምበላትቦታአትስጣት

  • @bertukantesfaye3611
    @bertukantesfaye3611 Год назад

    የፈረንጅ ደም አላት እንዴ??? እንዴት ታምራለች

  • @abelb5604
    @abelb5604 Год назад

    ዮኒ ማኛ ጨካኚ አረመኔ ዘርአጥፍ ባንዳ በገንዘብ ብቻ የሚያምን ቦዘኔ ዮቱብን መዝጋት ማየትም አያስፈልግም

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 Год назад

    Meskelu men yaklal? Anat mefenketcha sayhon aykerm. Yihe be meskelu meknyat mengste semay first class new bota yemisetew. 😂😂😂😂😂😂

  • @luhamlulu1210
    @luhamlulu1210 Год назад

    Lemni atiteykime esiwa menidini new chgiriwa kesewa andbti

  • @adu319
    @adu319 Год назад

    Ene lelejetwa betam azenkulat cos temsasay tarik awkalhu.

  • @hirutgirma3499
    @hirutgirma3499 Год назад

    እኔምለው አደባባይ የወጣችሁት ጥቅሙ ምንድነው? የሷ አልገረመኝም አብዛኛውን ጊዜ ሴቶች ላይ የለመደ ነው ወንድ ደግሞ ቆፍጣና ነው ንቆ ይተዋል አንተ ዝም ስትል አዳማጭ ስታጣ ብላ ብላ ትተወዋለች

  • @user-ts5ys9mp3o
    @user-ts5ys9mp3o Год назад

    Lejetewa tenegna adlechm edategodah

  • @samiramir6719
    @samiramir6719 Год назад

    ምንብለህ ልጆ መዊስድ ኣትችልም

  • @tsiongebrmedhen8118
    @tsiongebrmedhen8118 Год назад

    ታረቁ

  • @adu319
    @adu319 Год назад

    Ayatoch tesmamtachu lejochum aterfu.