Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል 🤍🤍🤍ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!! 🙏
May you hear the hymns of angels🙏
ዪለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል ❤❤ ዝማሬ መላዕክት የሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤🙏🙏
ዝማሬ መላእክት የሰማልኝ ቅዱስ ሚካኤል ይብቅህ🙏🙏🙏
አሜን
ጠብቆ አሳድጎ ከልጅነቴአባት እየሆነኝ ሚካኤል አባቴይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል(፪)በክንፉ ሸፍኖ በቤቱ አሳድጎኛል (፪)አያምርብኝ ብዘነጋው ታሪኬን ሚካኤል ነው ያስጌጠልኝ ህይወቴንአረሳብኝ እርሱ አትርሳብኝ ያልኩትንለካስ ሰምቶኝ ኖሯል የልጅነት ጸሎቴንሚካኤል ያን ሁሉ ዘመን የታገሰኝሚካኤል===ፍሬ ጠብቆ ያልቆረጠኝሚካኤል===የከፍታዬ መሰላልሚካኤል===መነሻዬ ሆነሀል አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► እንዳይከፋኝ እንዳልደፋ አንገቴንእንዳላለቅስ እንዳለፈስ እንባዬንእንዳይርቀኝ ደስታ በመንፈሴ እንዳልዝልካጠገቤ አይርቅም ያሳደገኝ ሚካኤልሚካኤል ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህሚካኤል===ና ድረስልኝ ሳልልህሚካኤል===እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬንሚካኤል===አሳምረው ፍፃሜዬን አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► ውድቅ አረገው የጠላቴ ክፉ እቅድአራመደኝ በከፍታዬ መንገድ ሊያስቀረኝ አልቻለም ሊጎትተኝ ባላጋራተጥሎ ስላለ በእግዚአብሔር ድንቅ ስራሚካኤል===እሳታዊ ነው ነበልባልሚካኤል===ጠላቴ ፊትህ ይቀልጣልሚካኤል===ለኔ አይኔ ነው መከታዬሚካኤል===የዘለዓለም ጠባቂዬ አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸► እንዳይከፋኝ እንዳልደፋ አንገቴንእንዳላለቅስ እንዳለፈስ እንባዬንእንዳይርቀኝ ደስታ በመንፈሴ እንዳልዝልካጠገቤ አይርቅም ያሳደገኝ ሚካኤልሚካኤል ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህ ሚካኤል===ና ድረስልኝ ሳልልህሚካኤል===እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬንሚካኤል===አሳምረው ፍፃሜዬአሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለእናታችን ቅድስት አፎሚያ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ከቅዱሱ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ፣ ከእናታችን ቅድስት አፎሚያ በረከት ተካፋይ ያድርገን
አሜን አሜን አሜን ፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I love this song
May you hear the hymns of angels ♥️🙏🏻 my guardian angel ST.MICHAEL my father ♥️👏🏻
ጎበዝ በርቱ ውጭ ያላችሁ ልጆች በርቱ ካለው ክፉ ለማምለጥ እናንተ ወደ ቤተክርስቲያን መቅረብ ያስፈልጋል ቤተሰብም ይህንን መደገፍ ያስፈልጋል❤❤❤
እውነት ነው!
Wow this is amazing wow. Tha jnyou very much . Please we expect more from you Diakon.
እልል እልል እልል...ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!💚💛❤️
እግዚአብሔር አምላክ በጸጋው ክልል አድርጎ ይጠብቃችሁ።ጸጋውን ያብዛልህ ማትያስ በርታ ጎበዝ ተባረክልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Amen! Kidus Michael yibarken!❤❤❤
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ትንሹዬ እድግ በልልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ደስታው ልዩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen may you hear the hymns of Angels ❤❤❤ ST.MICHAEL Protect all of us❤❤❤❤
ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል ❤
May you hear the hymns of the Angels, ወንደሜ!! እግዚአብሄር በቤቱ ይጠብቀህ። Thank you Ahadu Studios for bringing out a gem: our brother.
ዝማሬ መላእክት ያማልን 🤲❤
እልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
Natured me with guidance the swift protector my guardian angel St.Michael my father
Amen Amen Amen Zmari melakti yesmolna
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን
አሜን ዝማሬ መላእክታት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወደከፍያለ ደረጃ ያድርሥህ ለክህነት ❤❤❤,
ይለይብኛል ይለብኛል ቅዱስ ሚካኤል
May you hear the hymns of angels❤❤❤
ዝማሪ መላአከትን ያሰማልን❤❤❤ ቅድስ ሚካኤል ይርዳን
Glory be to GodMay you hear the hymn of angels
ዲያቆን ማቲ እግዚያብሄር አገልግሎትህን ይባርክ
Zmare melaekt yesmealna 😊😊😊
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በርቱ
Amen 🙏🏾 May you hear the hymns of Angels 😇
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !! ቅዱስ ሚካኤል በክንፍ እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቃችሁ ጎበዝ በርታ (ትንሹ)❤❤🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት የሰማልኝ ቅዱስ ሚካኤል ይብቅህ
ማቲዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልLet all of you hear the hymns of all the angles.ST.Michael is always set apart!
እሰይ እልልልልልልልል🙏🏾 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
God bless you 💝
Amen❤❤❤ eyhenn ymtayo kunacho ybra,, ❤❤❤,,
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤️🙏🏽
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🇪🇹
beautiful song
Beautiful ❤ Zemare melakt yasemalin 🙏
The fact the picture is from the St. Michael church I was raised in ❤
እልልልልልልልል አሜን ለእኔስ ልዩ ነው ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤
May you hear the Hymns of the Angels my brother. Keep shining!
ዲ/ን ማቲያስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ቅን ወንድም
May God bless you forever
May you hear the hymns of angels ululate to the host of Lord...
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ትንሹዬ እድግ በልልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ደስታው ልዩ ነው
God Bless you !Reach out children's in their language .
May God hears the voices of angels
Zmare melaekti yesmialna
I love this haym.
May you hear the hymns of Angels!
May you heart the hymns of angles
May you hear the hymns of the angels Dn Matthias 🙏
So beautiful!Yasadigih!🙏🙏🙏
You are the best
Ow it's great full ❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen❤❤❤
segawin yabizalih❤❤❤
Kale hiwot yasemalen
zimare melahikt yasemaln
My you hear hymns of the Angels
ማትዬ ጎበዝ፤ በርታልኝ።
keep shining
My favorite ❤❤❤❤❤❤
I love the song ❤ 🎉🎉
We need more and more please keep up making 🙏
I love you and this song I love this song I love this go go this is the best
This is a blessing❤❤❤🎉
I love u guys u sing so good
May you hear hymns of angels. God bless you
ትኑሽዬ ዝማሪህ ውስጤ ዘልቆ ነው የገባው ቀዱሰ ሚካኤል ይባርክህ!!
እልልልልል❤❤
May you hear the hymns of angels
Amen amen 🙏
❤❤🙏👍👍👍🙏🌹🌹
May you hear the hymns of the angels 😄😃😀😁🙂👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤😊
God team ❤❤😇😇
Zimari melaekt yasemaln mengiste semayat yawarsilin
Amen🙏
Zemare Melaaket yasemelaen
Bless you❤❤❤
May You Hear The Hymns Of The Angels.❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉❤❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤😊❤😊❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤
Eleelllleeeeeeeee ❤
❤🎉🙏🥇
አዳድስየእንግልዘኛ ሙዝሙሮችን በብዛት ፈልጋለው
እልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
እደግልኝ ልጄ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤ Michael
😊😊😊
ዘመኑን ዋጁ በሚለው አምላካዊ ቃል መሠረት በሁሉም ቋንቋ ተደረሳሽ መሆኑ ጥሩ ነው ። language remixing መደረጉ ሊበረታታ ይገባል ነገር ግን ዜማው የዘማሪውን ሙሉበሙሉ ሊሆን ይገባል ። በተጨማሪ አዝማቹ በሁለተኛው ደረጃ በአማርኛ ቋንቋ ሊደገም ይገባል ።በተረፈ ቸሩ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል 🤍🤍🤍ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን!!! 🙏
May you hear the hymns of angels🙏
ዪለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል ❤❤ ዝማሬ መላዕክት የሰማልን አሜን አሜን አሜን❤❤🙏🙏
ዝማሬ መላእክት የሰማልኝ ቅዱስ ሚካኤል ይብቅህ🙏🙏🙏
አሜን
ጠብቆ አሳድጎ ከልጅነቴ
አባት እየሆነኝ ሚካኤል አባቴ
ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል(፪)
በክንፉ ሸፍኖ በቤቱ አሳድጎኛል (፪)
አያምርብኝ ብዘነጋው ታሪኬን
ሚካኤል ነው ያስጌጠልኝ ህይወቴን
አረሳብኝ እርሱ አትርሳብኝ ያልኩትን
ለካስ ሰምቶኝ ኖሯል የልጅነት ጸሎቴን
ሚካኤል ያን ሁሉ ዘመን የታገሰኝ
ሚካኤል===ፍሬ ጠብቆ ያልቆረጠኝ
ሚካኤል===የከፍታዬ መሰላል
ሚካኤል===መነሻዬ ሆነሀል
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
እንዳይከፋኝ እንዳልደፋ አንገቴን
እንዳላለቅስ እንዳለፈስ እንባዬን
እንዳይርቀኝ ደስታ በመንፈሴ እንዳልዝል
ካጠገቤ አይርቅም ያሳደገኝ ሚካኤል
ሚካኤል ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህ
ሚካኤል===ና ድረስልኝ ሳልልህ
ሚካኤል===እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬን
ሚካኤል===አሳምረው ፍፃሜዬን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ውድቅ አረገው የጠላቴ ክፉ እቅድ
አራመደኝ በከፍታዬ መንገድ
ሊያስቀረኝ አልቻለም ሊጎትተኝ ባላጋራ
ተጥሎ ስላለ በእግዚአብሔር ድንቅ ስራ
ሚካኤል===እሳታዊ ነው ነበልባል
ሚካኤል===ጠላቴ ፊትህ ይቀልጣል
ሚካኤል===ለኔ አይኔ ነው መከታዬ
ሚካኤል===የዘለዓለም ጠባቂዬ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
እንዳይከፋኝ እንዳልደፋ አንገቴን
እንዳላለቅስ እንዳለፈስ እንባዬን
እንዳይርቀኝ ደስታ በመንፈሴ እንዳልዝል
ካጠገቤ አይርቅም ያሳደገኝ ሚካኤል
ሚካኤል ቀኔም ቀን አይሆን ሳልጠራህ
ሚካኤል===ና ድረስልኝ ሳልልህ
ሚካኤል===እንዳስጀመርከኝ ጅማሬዬን
ሚካኤል===አሳምረው ፍፃሜዬ
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
እንኳን ለመልአኩ ቅዱስ ሚካኤል ለእናታችን ቅድስት አፎሚያ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ከቅዱሱ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ፣ ከእናታችን ቅድስት አፎሚያ በረከት ተካፋይ ያድርገን
አሜን አሜን አሜን ፡፡
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I love this song
May you hear the hymns of angels ♥️🙏🏻 my guardian angel ST.MICHAEL my father ♥️👏🏻
ጎበዝ በርቱ ውጭ ያላችሁ ልጆች በርቱ ካለው ክፉ ለማምለጥ እናንተ ወደ ቤተክርስቲያን መቅረብ ያስፈልጋል ቤተሰብም ይህንን መደገፍ ያስፈልጋል❤❤❤
እውነት ነው!
Wow this is amazing wow. Tha jnyou very much . Please we expect more from you Diakon.
እልል እልል እልል...
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!!
💚💛❤️
እግዚአብሔር አምላክ በጸጋው ክልል አድርጎ ይጠብቃችሁ።
ጸጋውን ያብዛልህ ማትያስ በርታ ጎበዝ ተባረክልኝ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
Amen! Kidus Michael yibarken!❤❤❤
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ትንሹዬ እድግ በልልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ደስታው ልዩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen may you hear the hymns of Angels ❤❤❤ ST.MICHAEL Protect all of us❤❤❤❤
ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል ❤
May you hear the hymns of the Angels, ወንደሜ!! እግዚአብሄር በቤቱ ይጠብቀህ። Thank you Ahadu Studios for bringing out a gem: our brother.
ዝማሬ መላእክት ያማልን 🤲❤
እልልልልልልልልል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
Natured me with guidance the swift protector my guardian angel St.Michael my father
Amen Amen Amen Zmari melakti yesmolna
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲያቆን
አሜን ዝማሬ መላእክታት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወደከፍያለ ደረጃ ያድርሥህ ለክህነት ❤❤❤,
ይለይብኛል ይለብኛል ቅዱስ ሚካኤል
May you hear the hymns of angels❤❤❤
ዝማሪ መላአከትን ያሰማልን❤❤❤ ቅድስ ሚካኤል ይርዳን
Glory be to God
May you hear the hymn of angels
አሜን
ዲያቆን ማቲ እግዚያብሄር አገልግሎትህን ይባርክ
Zmare melaekt yesmealna 😊😊😊
አሜን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በርቱ
Amen 🙏🏾 May you hear the hymns of Angels 😇
❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን !! ቅዱስ ሚካኤል በክንፍ እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቃችሁ ጎበዝ በርታ (ትንሹ)❤❤🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክት የሰማልኝ ቅዱስ ሚካኤል ይብቅህ
ማቲዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልLet all of you hear the hymns of all the angles.ST.Michael is always set apart!
እሰይ እልልልልልልልል🙏🏾 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
God bless you 💝
Amen❤❤❤ eyhenn ymtayo kunacho ybra,, ❤❤❤,,
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤️🙏🏽
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🇪🇹
beautiful song
Beautiful ❤ Zemare melakt yasemalin 🙏
The fact the picture is from the St. Michael church I was raised in ❤
እልልልልልልልል አሜን ለእኔስ ልዩ ነው ቅዱስ ሚካኤል❤❤❤
May you hear the Hymns of the Angels my brother. Keep shining!
ዲ/ን ማቲያስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኔ ቅን ወንድም
May God bless you forever
May you hear the hymns of angels ululate to the host of Lord...
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ትንሹዬ እድግ በልልን ፈጣሪ ይጠብቅልን ደስታው ልዩ ነው
God Bless you !
Reach out children's in their language .
May God hears the voices of angels
Zmare melaekti yesmialna
I love this haym.
May you hear the hymns of Angels!
May you heart the hymns of angles
May you hear the hymns of the angels Dn Matthias 🙏
So beautiful!
Yasadigih!🙏🙏🙏
You are the best
Ow it's great full ❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen❤❤❤
segawin yabizalih❤❤❤
Kale hiwot yasemalen
zimare melahikt yasemaln
My you hear hymns of the Angels
ማትዬ ጎበዝ፤ በርታልኝ።
keep shining
My favorite ❤❤❤❤❤❤
I love the song ❤ 🎉🎉
We need more and more please keep up making 🙏
I love you and this song I love this song I love this go go this is the best
This is a blessing❤❤❤🎉
I love u guys u sing so good
May you hear hymns of angels. God bless you
ትኑሽዬ ዝማሪህ ውስጤ ዘልቆ ነው የገባው ቀዱሰ ሚካኤል ይባርክህ!!
እልልልልል❤❤
May you hear the hymns of angels
Amen amen 🙏
❤❤🙏👍👍👍🙏🌹🌹
May you hear the hymns of the angels 😄😃😀😁🙂👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤😊
God team ❤❤😇😇
Zimari melaekt yasemaln mengiste semayat yawarsilin
Amen🙏
Zemare Melaaket yasemelaen
Bless you❤❤❤
May You Hear The Hymns Of The Angels.❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉😊🎉❤❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤😊❤😊❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤
Eleelllleeeeeeeee ❤
❤🎉🙏🥇
አዳድስየእንግልዘኛ ሙዝሙሮችን በብዛት ፈልጋለው
እልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏
እደግልኝ ልጄ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤ Michael
😊😊😊
ዘመኑን ዋጁ በሚለው አምላካዊ ቃል መሠረት በሁሉም ቋንቋ ተደረሳሽ መሆኑ ጥሩ ነው ። language remixing መደረጉ ሊበረታታ ይገባል ነገር ግን ዜማው የዘማሪውን ሙሉበሙሉ ሊሆን ይገባል ። በተጨማሪ አዝማቹ በሁለተኛው ደረጃ በአማርኛ ቋንቋ ሊደገም ይገባል ።
በተረፈ ቸሩ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን 🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቱልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉