ህያው ምስክር ክፍል 2 እንጸልይልሽ ብለው የአጋንንት መንፈስ ሞልተውብኝ የሉሲፈር ሚስት አደረጉኝ፣ Melat Faver

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 148

  • @epheremendale9997
    @epheremendale9997 2 года назад +29

    ሌሎች እንዲድኑ ስማቸው የገለጥ ይንን ባታደርጉ
    ጌታ ይጠይቃችዋል ያአገልጋዮቹ ስም ይገለጥ

    • @mekedesmezmur4057
      @mekedesmezmur4057 2 года назад +3

      እኔም ይህንን ሀሳብ በጣም ነዉ የምድግፍው እባካችሁን ለሌሎችም መዳን ይሆን ዘንድ እውነት አትሽፈን ለነሱም የንስሐ መንገድ ይሆናልና ይህንን ብታደርጉ ነፍስ ታድናላችሁ ጌታ ይባርካችሁ

    • @marry6186
      @marry6186 2 года назад

      አጋነት መጫን ብቻ ሳይሆን ነጋዴ ዘይት ቤቶች አደሉም እንዴ ስንት ጉድ እና ወንጀል አይተናል ከሀጢያት ጋር የተባበረ ደግሞ የእግዚያብሄር ጋር ምን ትብብር አለው ሂወታችን በቃሉላይ እናድርግ እንጂ የኝቤት ጉድ ጠጋብሎ ላየው ስንት ጉድ አለ

    • @amblessed8657
      @amblessed8657 2 года назад

      በትክክል ምንም ትርጉም የለውም ስማቸውን ካልተናገሩ። ለሌሎች አገልጋዬች መጠራጠር ይሆናል ። እንትና ናት: እንትና ነዉ ከመባል። ለሰዎች መጠንቀቅ ከሆነ የፖሮግራዉን ሃሳብ: በግልጽ በስም መናገር አለባቹ።

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 Год назад

      Bitikill yehulacvynm haseb new

  • @meseretbirru2889
    @meseretbirru2889 2 года назад +4

    ወንድም ተስፈዬ ጌታ ይባርክህ! ጠይቀህ መስማት ብቻ ሳይሆን ክሊር የልሆኑ ነገሮችን ዝም ብለህ አታልፍም ሰሚውንም ግራ አታጋባም ። ተባረክ በብዙ! እ/ር ፃድቅ ነው!

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 2 года назад +10

    እባክሽ እነዚህን የሀሰት ነቢያቶችን ለእነሱ እንኳን ንገሪያቸው ብዙ ሰው በክለዋል እኮ ጌታ ቅንነትሽን አይቶ ሳትፈልጊ በእህትሽ አማካኝነት ስለሆነ በጣም እረዳሽ አጋንንትን ማጋለጥና የእየሱስን ነፃ አውጪነት መመስከርሽ ትክክል ነሽ ተባረኪ

  • @raheltedla6882
    @raheltedla6882 2 года назад +22

    ስማቸውን ስትገልጡት ነው ትውልድንም ማትረፍ ጌታንም ማስከበር የሚባለው:: ባለመግለጣችሁ ተጠያቂ እንዳትሆኑ

  • @muluyezelalem8832
    @muluyezelalem8832 2 года назад +12

    ሀሉም ሰው ወደ እግዚአብሔር ቃል ማዘንበል አለበት ። በቃሉ ላይ ያልተመሰረተ ህይወት በአሸዋ ላይ እንደተሰራ ቤት ነው።

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 2 года назад +7

    እንካን ጌታ ደረሰልሽ ! ግን ስማቸውን ብትናገሪ ጥሩ ነበር ሌላው መጠንቀቅ እንዲችል ! Please

  • @asratasfaw7194
    @asratasfaw7194 9 месяцев назад +1

    ይህንን ድርግት ለምሰሩ ነብያት ነን ለምሉ ባዮች እግ/ር ማስተዋልን ይስጣቸው እኛም እንጠነቀቅበት

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 2 года назад +2

    እንኳን ከዚህ ሁሉ ስቃይ ነፃ ወጣሽ እግዚአብሔር እንደ ሰው አይደለም ሰው ጥሎ አያውቅም ልብሽን አይቷል ራራልሽ

  • @getnetmekonnen7185
    @getnetmekonnen7185 Год назад +2

    ሰላም ተስፋዬ፣
    እንደዚህ አይነት ነብያት ነን የሚሉ ሰዎች መጋጥ አባቸው። ህዝቡ መማር አለበት፣ አነሱም በንስሃ መመለስ እንዲችሉ መደረግ ቢችል ጥሩ ነው።

  • @bethelihemreta3465
    @bethelihemreta3465 2 года назад +4

    አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ ጌታ ይባርክሽ

  • @SaudiArabia-d6v
    @SaudiArabia-d6v 5 месяцев назад

    በእውነት ያስፈራል እንኳን ጌታ ደረሰልሽ

  • @nardoesmezmur8582
    @nardoesmezmur8582 2 года назад +2

    ጌታ ኢየሱስ ከእስራት ባርነት ነፃ ስላወጣሽ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው ክብሩን እሱ ይውሰድ ተባረኪ ዘመንሽ በምትወጅው ጌታ ቤት ይለቅ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад +5

    አዎ ጋዜጠኛው እግዛብሄር ይባርክህ የልቤን ነው የጠየ ካ ት ማጋለጥ ነው ያለባቸው

  • @demessiebelachew
    @demessiebelachew 6 месяцев назад

    ይህን ምስክርነት የሰማሁት ከአንድ ዓመት በኃላ ቢሆንም የአዲስ ኪዳን አገልጋዮች ሃዋሪያው ጳውሎስ በመንገዱ ላይ አላስኬድ ብሎ ያለውን የትርፍ ማግኛቸውን እንዳዋረደው መንፈሱን የሚያገለግሉትን በስማቸው በመግለፀ ማዋረድ ያስፈልጋል በዕብ ፥ 5 - 8 ሌሎች ለማጥፋት ታማኝ ስይጣን ነፍሰ ገዳዩ አገልጋዮች ናቸውና ነው ።

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 2 года назад +17

    ክርስቲያን መፍራት ያለበት ሃጢያት እንዳይሰራና ጌታውን እንዳይበድል ነው እንጂ ዲያቢሎስን ክርስቲያን መፍራት የለበትም። ኢየሱስ ያለበት መንፈስ ቅዱስ ያለው ህዝብን የሚያክል ብርቱ ህዝብ የለም።

  • @mamamhd2366
    @mamamhd2366 2 года назад +3

    በነገራችን ላይ እግዚአብሔር በዚህ በመጨረሻው ዘመን በወንድ እና በሴቶች ላይ ከመንፈሱ ያፈሳል ብዙ ያልተጠበቁ ይነሳሉ። ታላቅ ሪቫይቫል እግዚአብሔር ሊያስነሳ ነው። ጠላት ደግሞ ይሄ እንዳይሆን የማይፈነቅለው ድንጋይ የለም። እህቴ ምናልባት የእግዚአብሔርን ቤት ከሚያጠለሹት ሁሉም ነብያትን በጥርጣሬ እንድናይ የሚየደርግ ነው። ነብያች እያለች በደፈናው ነው የምታወረው። ይሄ ደግሞ ስም ማጠልሸት ነው። ትክክለኛ ከሆነ እከሌ ጋር ነው እንዲህ የሆንኩት ማለት እንጂ በደፈናው አያስኬድም።

    • @marry6186
      @marry6186 2 года назад

      ዘይት ቤቶች አደሉም እንዴ ምን ከዚህ በላይ ስንት ዝሙት እና ሌብነት የሚሰራ ለምን በቃሉ ላይ እና በአምላካችን አንደገፍም ለነሱ ከመከራከር እኔ በግሌ በቅርብ የማቃችው አገልጋዩች ላይ ከባባድ ነገር ስላየሁ አልደነቅም ባለችው ነገር

  • @rosegomez1279
    @rosegomez1279 2 года назад +6

    ለምንድነው ስማቸውና የቤተክርስያቱ ስም የማትናገሩት ምክንያት ,ታዲያ እንዴት መለየት ይቻላል ካለዛ ምስክርነት ሙሉ አይሆንም, ከየትኞቹ ነው መጠንቀቅ ያለብን ,ህዝቡን ማዳን የሚቻለው የተሟላ information በመስጠት ነው ወይንስ ሌላ ምክንያት አለ, ይቅርታ አልገባ ሰላለኝ ነው

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 2 года назад +38

    ኒቆዲሞስ በዝርዝር ስላላወራች ትንሽ ጥያቄ ሚፈጥር ነገር ነበር። አሁን ግን ተስፍሽ ከልጅነቷ ጀምሮ የነበራትን ሂዎት ስትጠይቃት፣ አባቷ ላይ የነበረ ከፍተኛ አጋንንታዊ የአምልኮ ስርአት በሷ ሂዎትም አብሯት ያደገ ነው። እሚፀልይ ና የሚፃም ክርስቲያን ላይ በምንም አይነት ሁኔታ አጋንንት አይገባበትም ኢየሱስ ልባችን ውስጥ ካለ እሱን ገፍቶ አስወጥቶ እሚገባ ማን ጀግና ኣለ? Never!

    • @asmeretsahle9271
      @asmeretsahle9271 2 года назад +3

      That is correct 👍👍👍

    • @metitadesse8409
      @metitadesse8409 2 года назад +4

      በየገዳሙ የሚፆሙ የሚፀልዩ አኮ አሉ..... ፆምና ፀሎት አጋንንትን ያባርራል እንዴ ??? 🤔 ኢየሱስ ብቻ ነው ስልጣን ያለው.... ሜላት ትክክለኛ ሰው ናት, በየ ነብይ ቤት መሮጥ ሀሄ..... አስቡበት
      እኔኮ ምለው ጌታን አኮ ያለትንብትም ተከትለንወዋል, መልክት ግዴታ ነው, ጌታ አኮ ላንተም. ለኔም ይናገራል.... አረ ተዉ የትንቢት ጉዳይ አስቡበት....

    • @marry6186
      @marry6186 2 года назад +2

      የሚፅም የሚፅልይ ላይ ብቻ ሳይሆን ከአገልጋይም ከነብያትም አጋንት ሲወጣ አይቻለሁ

    • @hermyejigu6089
      @hermyejigu6089 2 года назад

      Everything lies up on,when do we really say we are saved? Christian slehonn weym haymanot slekeyern be menfes kidus tetemkenal weym dinenenal males aydelem!enji yeewnet yedane sew ye geta menfes maderiya yehone sew.yekfu maderiya ayhonm!aylm Kalu! Endittsom yaderegat eyetseleyechm yeneberew le chelema gezi enji le geta alneberem!

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад

      ለመውቀስና ለመተቸት አትድፈሪ
      የአጋንንት መንፈስ በሰው ውስጥ ይሞላሉ:::መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ

  • @beletuasefa5884
    @beletuasefa5884 2 года назад +9

    ለምን እውነቱን አትናገሩም እነማን ናቸው?

  • @ranashatara7938
    @ranashatara7938 Год назад +1

    ብዙዎች ውድ ስኦል እየመሩ ስለሁና ስመቸሁንና ስልከችውን ንጋርን እማ

  • @eliasabebe5789
    @eliasabebe5789 2 года назад +8

    ሐሰተኛ ነብያቱን በስም፤ የቤተክርስቲያኑን ስም እና ሙሉ አድራሻቸውን ማጋለጥ አስፈላጊ ይመስለኛል፡፡

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 2 года назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርሽ እባካችሁ ግለጡት እባካችሁ ሕዝባችን አድኑት

  • @elamyosef243
    @elamyosef243 2 года назад +13

    ለምን ማንነታቸውን አትገልፁም ?

    • @טדיטייאציאו
      @טדיטייאציאו 2 года назад

      ወደ ሀይምሮ ህክምና ሚወስዳቸው ዘመድ የላቸውም

  • @Sabdusha
    @Sabdusha 2 года назад +3

    በ እየሱስ ክርስቶስ ስም
    የተሠበረ ይሁ ወጋው በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም

  • @hundemarro4480
    @hundemarro4480 2 года назад +1

    Thank you for your testimony God bless you!

  • @Comfort2005-x4u
    @Comfort2005-x4u 4 месяца назад

    ሁላችንንም ጌታ ይርዳን

  • @sofoniaszewde740
    @sofoniaszewde740 9 месяцев назад

    Yemaytlen ashenfiw geta eyusu semu yeker amen!

  • @Iamblessedman
    @Iamblessedman 2 года назад +6

    ቅዱሱ መንፈስ እንደሚተላለፍ እርኩሱም እንዲሁ ስለዚህ በመንፈሳዊ ፍሬው እና ክርስትናው በደንብ የማታውቁት ሰው በዘይት መጸለይ እንኳን ይቅርና እጅ እንዲጭንባችሁ አትፍቀዱ። እሷ ይህ የሆነባት ልቧ ሙሉ በሙሉ በመስጠት በትጋት በመፈለጓ እና በዚህ ጊዜ በአጋንንቱ መንፈስ በተቀቡ ስለተቀባች ነው። ጌታ ዘመናችሁ ይባርክ።
    ጌታ ምድራችን ሊከድን ዘንድ ያለውን ይህ የጨለማ ስራ እንዲነቅል እንጸሊይ።
    ለዚህም ደቡብ አፍሪካ ናይጄሪያ እና ሌሎችም ሃገራት ሆኖ ያለፈው አሁን በሃገራችን እንዳይደገም። የቤ/ክ ማፈያዎች የሚለው መጻህፍ አንብቡት።

  • @fikirufishea6684
    @fikirufishea6684 2 года назад

    mesmerizing ...shocking ...marvellous ...it remineds me when i was AAUstudents...fake prophets tries to deceive us ...God has saved us

  • @betelhemshimeles-yz4bp
    @betelhemshimeles-yz4bp 2 месяца назад

    ወይ ጉድ የሚገርም ነው ጌታ ከእደዚስ ይጠብቅ

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 2 года назад +3

    እኔ ምለው እነዚያን ሀሰተኛ ነብያት ስማቸውን ጠርተሽ አጋንታዊ ስራቸው መፍረስ አለበት ስማቸው መታወቅ አለበት መጥራት ምን አስፈራሽ አንዳች ብዙወቹን አስተዋል እኮ የብዙ ሰወች ህይወት እያበላሹ ይሆናል

  • @meronmero7966
    @meronmero7966 2 года назад +1

    Thank You all ... we learn a lot from it... blessings

  • @TeferaQwabc
    @TeferaQwabc 2 года назад +2

    ወንድም ፡ ተሰፊሸ ፡ ሌሎች ፡ እድድኑ ፡ ስማቸው ፡ ይገለጥ ፡ ኒቆዲሞስ ፡ ሲትጠይቃት ፡ ማንነታቸውን ፡ አልጠየቀቻትም ፡ ለምን ፡ እዳላደረጋችሁ ፡ አልገባኝም ፡ በእግዚአብሔር ፡ ዘንድ ፡ ተጠያቅ ፡ ናቸሁ ፡ ተባረኩ ፡

  • @betikonjobetikonjo6466
    @betikonjobetikonjo6466 2 года назад +2

    እነኚ ሠዎች ጋር ሌላም ሠው ሄዶ እንዳይጎዳ ማንነታቸውን መናገር ነበረብሽ

  • @iworldapp6955
    @iworldapp6955 Год назад +2

    ስማቸውን ግለጡት የነብየት

  • @tessemamizer9907
    @tessemamizer9907 Год назад +1

    ስልክ ቁጥርዋን ለምን አላስቀመጣቹህም ከቻላቹህ አስቀምጡልን በኮመንት መስጭያው ላይ

  • @cocovides60
    @cocovides60 2 года назад +2

    Ebakish smachew tenagerina lela sew lai endayidegem

  • @FrehiwotFrehiwotyesuneh
    @FrehiwotFrehiwotyesuneh Год назад

    ጌታ ሆይ ጠብቀኝ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад

    Shalom !

  • @mahlettadesse7656
    @mahlettadesse7656 Год назад

    Ebakesh sewochun negerign

  • @tsegahewa547
    @tsegahewa547 2 года назад +15

    እሺ ቤተክርስቲያን እንዳትመሰክሪ ከከለከሉሽ ለምን እዚ ሙሉውን አትመሰክሪም ስማቸውን ቢጠቀስ ጥሩ ነው

  • @helengeremew810
    @helengeremew810 2 года назад +1

    I'm so grateful that God brok your chain, God is gracious, but please announce who are those people are. So we all can be safe from this people.

    • @timechange7478
      @timechange7478 2 года назад

      They don't exist: the way you know
      She did not hide the Switzerland church ,because it exist
      It is a make over story
      She got what she had from her dad

  • @endytek4866
    @endytek4866 2 года назад +3

    አንድ ዓይን ሉሲፌር ነው።

  • @seifumekuria6207
    @seifumekuria6207 Год назад

    አሪፍ ስጥንግዲህ ነው።

  • @endytek4866
    @endytek4866 2 года назад +2

    እነዚህ አጋንቶች ነው በእየሱስ ስም እያሉ የሚያላግጡት።እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ።

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 Год назад +1

    Semachwen teksy

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 6 месяцев назад

    ሃሰተኛ ነብዩ ማን ይባላሉ?

  • @samooia
    @samooia 2 года назад +1

    I hope there is someone can see spirit and see beyond the word she speak. Who you preach who you serve. First she was oppressed with devil even before she went to Ethiopia.
    She went to receive the desire of her heart. She increases power instead of being free from oppression. That is the truth.
    The spirit of God always reveal Christ within us not mystery of the spiritual reality. They move with spiritual guidance not Christ spirit. The Holy Spirit always glorified God and transformed us to Jesus.

  • @nahomabiy-dk3cr
    @nahomabiy-dk3cr 6 месяцев назад

    Geta yebrekesh zeit yemishtu , be wuha yemiamenu , miracle genzeb yemilu, letseleyenbet genzeb yemilu alu

  • @samtsi2319
    @samtsi2319 2 года назад

    Wow our sister God delivered you from the spirit of pride, let's pray for abiy ahimed too, your prim m. needs
    Deliverance

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 2 года назад

    በዚህ ዘመን ነብይ የሚባል ነገር የለም ብዬ ማመኔ ከንደዚህ አይነት ጉድ ጠበቀኝ።

    • @Muluken-xi9gm
      @Muluken-xi9gm 5 месяцев назад

      Ebakachihu orthodox hoyimanotin atikubin yenate hayimanot bicha tikikili edehone yemitasibu weladet amilak keliju ga tigesitachihu

  • @eyaelteferi181
    @eyaelteferi181 2 года назад

    Elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel elelelelelelelel Eyesus geta new

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 2 года назад

    Tata atabzu yeabatshe gude newe! Ahuneme ye Awasawe sewche meneme aladergume. Betame tesasteshal. Liredushe yasebuten eyewekshe newe. Enesu zelaleme abroshe yenorwen keseksuet enje. Antem satatara sewochu endaderegute adrghe mekeblhe. Ewnetun EGZABHER yawetawe.

  • @ana8712
    @ana8712 2 года назад +1

    ye pastorochene seme betenagere teru newe sewun eyatefute newe semachewene tenagre

  • @markosbelachewtome4133
    @markosbelachewtome4133 2 года назад +2

    በእየሱስ ስም

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад

    ባለበትሽም እግዛብሄር ይባርከው አለመፍታቱ ያውም የዉጭ ዜጋ ሆኖ

  • @meseretnigussie5999
    @meseretnigussie5999 2 года назад

    ብዙዎች እንዲህ ነው የተሸወዱት

  • @all1747
    @all1747 2 года назад +2

    Thank you for your testimony!
    We believe you 100%.
    God Bless you now for telling.
    It will help others

  • @getehabetmariam4101
    @getehabetmariam4101 2 года назад +7

    I just don't see the point to tell half truth 😕 and hide the identity of the person who is doing this to other people as we speak 🤷. Wouldn't you want some one atlist warn you before you did this mistake 🤔 and go through all this?

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад +5

    ዝም ተብሎ iእነዛ ሰዎ በማለት እኮ ሰው አያቅም እንዴት ሰው እዛ መሄድ ያቆማሉ ?

  • @weldrufwase733
    @weldrufwase733 2 года назад

    tadya min titebkalchu hsetgna nebyatoch ethoipa yalutn agaltu inji sew sayalk new iko. hizbun adinut zim atibelh.

  • @manyalush6163
    @manyalush6163 2 года назад

    ኘኔዳንዶች እየተበሳጩ ነው የተነኩ ይመስላል

  • @amblessed8657
    @amblessed8657 2 года назад +2

    ምንም ትርጉም የለውም ስማቸውን ካልተናገሩ። ለሌሎች አገልጋዬች መጠራጠር ይሆናል ። እንትና ናት: እንትና ነዉ ከመባል። ለሰዎች መጠንቀቅ ከሆነ የፖሮግራዉን ሃሳብ: በግልጽ በስም መናገር አለባቹ።

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere7843 2 года назад +3

    ነቢይ የሚባል በሙሉ አላምንም። ሽባው ሲነሳ አይተን አናውቅም።
    ደሞ ይሄ የሰው ፀጉርና ጥፍር ምን ያደርግልሻል? ከዘፋኞችና ከጠንቁዋዮች አለባበሳችን መለየት የለበትም? ሀናን ለማስተዋወቅ በየሚዲያው እየዞራችሁ ነው? እረ እኔ ምንም አልገባኝም። አንቺም ከሀሰተኞቹ ትሆኚ ይሆን? አላውቅም።
    ደሞ ያላመነ ማግባትዋን ራስዋም ሆነ ሀና ሀጢያት መሆኑን መናገር አልፈለጉም። ጠያቂው የሚችለውን ታግሎአል። ሴቶቹ ግን የሰውየውን ጥሩነትና ገንዘብ ሰጭነት ያስጮኹታል። ምህረት ይብዛልን።

  • @eyaelteferi181
    @eyaelteferi181 2 года назад

    Man endehonu egemitalehu mikiniyatum swiss new minorewu melat ye enate guadagna nat

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z 2 года назад +4

    አቤት ጉድ ፔንጤ ድሮ ቀረ ጌታ ይፈርዳል

  • @fadumedia5571
    @fadumedia5571 2 года назад +1

    ውይ ስዊዘርላንድ እየኖርሽ እዚ ጥግ ጅልነት ምን ይባላል ያሳዝናል።

  • @abrahamabay4056
    @abrahamabay4056 2 года назад

    MENGIST TEGEBIW YRMIGA KALWESEDE HAGERUM HIZBUM HAIMANOTUM IMNATUM HULU DEFERESE MALET NOW ETIOPIA YE AGANINT MEDINA HONECH MALET NOW

  • @teshomeassefa9248
    @teshomeassefa9248 2 года назад

    ታይቶ የማይታወቅ ፀጋ?

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 года назад

    አሁንም ይልቀቅ በአእየሱስ ስም ይፍረስ የተደበቀ በነብያት ስም የተሸፈነ የሉሲፈር አሰራር

  • @TarekegnHailu-e4n
    @TarekegnHailu-e4n 8 месяцев назад

    Ebkachu.manch.legnm.rerauln.kehaws

  • @እግዚያብዬርይወደኛል
    @እግዚያብዬርይወደኛል 11 месяцев назад

    ታድያ ማን ተረፈ 😢😢

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 года назад +2

    ደቡብ አይደል ምንጩ የኛ ነብይ ተብየዎች

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 2 года назад

    Ene edemimeslge be abatshe setera yenorwe menfese weyeme agante abroshe yenorwe enga sewoche setselu ena sekebushe tekeskeso newe. Abrosh yadege newe ye Awasa sewoche kanche mene felga yehenene yadergalu? Bebetachu yekoywe kefu menfese newe Johova beneberesh geze Getan selemaykebelu be meskel ena bekebat selemayamnu seweta abroshe nore. Enghe sewoche bunches yadergute neget yeleme aymeslgeme. GETAYE EYESUSE KERSTOSE enkwan mareshe.

  • @ለላይቤትበምድር
    @ለላይቤትበምድር 2 года назад

    ፈጣሪ ከላካቸው በግዜው ከመፅሀፋ ከገለፃቸው ውጭ ነብይት ነብይ የሚባል ነገር የለም ሲጀመር የወንድ እንጅ የሴት ነብይ የለም
    እህቴ እንደዚህ የበደሉሽን ሀሰተኛ አጭበርባሪ እንስሶች ለምን አትናገሪም ?

  • @desalegngaruma9012
    @desalegngaruma9012 2 года назад +1

    please make everything clear. Do not generalize everything. Clearly indicate who did what? Otherwise, you are telling us to suspect all prophets. This is the technique of devil.

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 2 года назад

    Wow. G. B. U

  • @meseretnigussie5999
    @meseretnigussie5999 2 года назад

    ሀሰተኛውን ኢየሱስ ነው የሚጭኑባችሁ

  • @tessema2
    @tessema2 2 года назад

    ወይ ሉሲፈር!

  • @AbrehetGebru-k7q
    @AbrehetGebru-k7q 6 месяцев назад

    Are gudii honenalyihin miskirnet sayewu IRAS mitat yazegni

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478 2 года назад +6

    እንኳን ጌታ ፈታሽ ቢሆንም ግን ሰው ንፁህ የሆኑትን አገልጋዬችና ቤተክርስቲያንን እንዳይፈሩ ማድረግ ያስፈልጋል። መንፈሱ አብሯት ያደገ ጌታን ስትቀበል ነፃ ያለመውጣት ችግር ነው የነበረባት። ታላቅ ህቷም ከአጋንንት ነፃ ወጣች ግን አዋሳ አልሄደችም መንፈሱ እህቷ ላይ እንዴት ገባ ቢባል ከዘር የመጣ ነው እንጂ ነብይ ከተባሉት የመጣ አደለም።

    • @haymidenbel223
      @haymidenbel223 2 года назад +1

      የበአል ነብያት ትብቅና መቁሙ ነው😫

    • @kingdom-channel478
      @kingdom-channel478 2 года назад +2

      @@haymidenbel223 ኢጪ ጌታ ይገስፅሽ። እንዳንች አይነት ቅንነት ከጎደላቸው እነሱ ይሻሉኛል። ይሄኔ ትርጉሙን እንኳ ማስረዳት አትችይም ሲሉ ሰምተሽ ነው። ይሄ ለጤነኞች አገልጋዬችም እንቅፋት ሊሆን ይችላል ይሄኔም የእነሱ ፀሎት ይሆናል በሷ ላይ የነበረውን አጋንንት የበጠበጠው።

    • @haymidenbel223
      @haymidenbel223 2 года назад +1

      @@kingdom-channel478 ምነው ትርፋቸው እንደተነካባቸው ጌቶች አንጨረጨረክ። የበአል ነብያትን ለመቃውም ቅን መሆን አያስፈልገኝም

    • @timechange7478
      @timechange7478 2 года назад +1

      ትክክል
      እህትዋ ለምን ጓደኛዋን ፎቶ አስይዛ ላከቻት?
      ሁሉ ካላቸው የጎደለ ከሌላ ምን ፈልገው ፎቶ ላኩ ?
      ዉሽተኛ ነብያት እንዳሉ : ውሽተኛ ምእመናንም አሉ
      አብረው ከዚች አገልጋይ ጋ ቤ/ክ ስለ ከፋቱ ማስታወቂያ እየተሰራ ነው
      ይሄን ዘመን ጌታ ያሳልፍልን

  • @agnewyelma9048
    @agnewyelma9048 Год назад

    Well remember those demons which you are talking about where they have to live?? They have to live some place they like you and came to live on you . Don't make it big deal.

  • @meseretnigussie5999
    @meseretnigussie5999 2 года назад +2

    የአንቺስ ቁልፍ ሰይጣን ላለመስጠቱ ምን ያህል እርግጠኛ ነሽ ሁላችሁም ተነስታችሁ ነብይ ነኝ ትላላችሁ የነብይ ትርጉም ያልገባችሁ ናችሁ

    • @yfantaye3977
      @yfantaye3977 2 года назад

      ሲጀመር ነብያት የሚባል ነገር አያስፈልገንም ። ኢየሱስ ብቻውን በቂ አይደል እንዴ ?

  • @timechange7478
    @timechange7478 2 года назад +1

    አይተው የሚያቃት ፀጋ ነው እኔ ላይ ያለዉ
    ቁልፍ ሠጠኝ
    ጉድ ጉድ ጉድ

  • @mamituhailu3032
    @mamituhailu3032 2 года назад

    Ene erase gera gebetognal yeEgziabhair Kal yemilew benetsa tekebelachihualena benetsa setu matiyos wengel 10: new yemilew yenebiyinetun setota kegeziabehair benetsa seletekebelu lehezbum benetsa new mesetet yalebachew ende metsehaf kidus tezaz aseratna meba endihum befekadeginet yebetekeresetian meseria metyek bicha new yemigebachew. Enesu yemilut gin temezgebachihu birr yizachihu legust house kefelachu kalhone birr lelelew bota yelenem yemilu nachew. Selezih yehe neger kegeziabehair kalwechi new Eyesusm Hawariayem bemeder lay beneberw agelgelotachew kemanem genzeb sayekebelu lehabtamum.ledehawm bekul yetseleyou neber ahun gin yemisazen neger metoalena Egziabhair selesemu sil yenesa elalhu.

  • @meseretnigussie5999
    @meseretnigussie5999 2 года назад

    ሰይጣናዊ ባል ነው የሚባለው

  • @zemetayeyegletwe2475
    @zemetayeyegletwe2475 2 года назад

    Derama! Abete mezebarke! Getane yekolo guwadega adergshwe. Enkwane 6 kulfe andeme alsetsheme.

    • @ruthboaz3984
      @ruthboaz3984 2 года назад

      I don’t think so that’s drama but they didn’t tell us all truth! I’m asking why? I’m very confused

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 2 года назад +2

    ነብይ ሀና ኮልኮሌሽን አውልቂ ጥፍርሽ ፀጉርሽ ሁሉ አያስፈልግም

  • @yirgedugebrehiwot2048
    @yirgedugebrehiwot2048 Год назад

    እንዘህ ነብይ የሚባሉት ስማቸዉን ያልገለታቹት ፈርታችሁ ነው አይደል የኛ ጌታ ግን ለሕዝቡ እንዲህ ይዋጋል አይፈራቸዉም የምስክርነቱ አላማ ሌሎችን ማትረፍ ይመስለኛል ታዲያ ለምን ስማቸዉን ደበቃቹ?

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 года назад

    Maybe she is posseses by the evil spirit , mistakely they gave wrong prophecy ?

  • @mussieeyob6009
    @mussieeyob6009 2 года назад

    ሓቀኛ ምስክርነት አለው ተብሎ ለማመን 1000000000++++ ይከብዳል 1ኛ ክርስትናን በገንዘብ ለመግዛት የምትሻ ልክ ድብቅ ምኞት ልክ እንደ ንጉስ ሳኦል እንዳላት እራስዋን በራስዋ አጋልጣለች 2 ኛ ውሽታም የሚያሰኛት አውሮፓ ነች ያለችው ለምን አፍርካ ያሉትን አላጋለጠችም ። 3 ኛ በምንም በማንም የጨለማ ጥቃት ላይ ብትኖር የእግዚ'አብሔር ቃል እያነበበች ካቃል በላይ የለም እና ቃሉን አልፎ ማንም በምንም ዓይነት ማጥቃት አይችልም ። በጣም የገረመኝ ግን የጨለማው ባለቤትዋ ጥሩ አድርጎ በወስቢ እብዳረካት ለመናገር 000 -- ድግር ቅር አልተሰኘችም ህዝብንና አገርን ድሃን የሚያወድሙ የውሸት ነቢያትን ለማጋለጥ ግን አፈረች በተጨማሪ የቡዙ ቸርቾች አገልጋዮችን አማኣች አግረመረመች እንጅ አልመሰከረችም ። የኒቢዋ ጉዳይ ደግሞ እንዴት እንዴት ተብሎ ነው ** በቃ ጌታ ሆይ ላንተ ቦታ ስለልሰጡ ልባቸውን ስለ ዘጉ ጨረስኩኝ "" አልኩት አለች ። በነገራችን ላይ ሙሴ ቀይባህር ላይ ሕዝቡ ኡኡኡኡ ድልበት "" በቃ ኡኡኡኡ ብለዋል ህዝቡ ስለዚህ ወደ ፎሮኦን ይመለሱ ነው ያለው ለጌታ ወይስ ለጠላት ጨለማ ለአማኝ ብርሃን ነው ያደረገው? ንስክርነታችን እናስተካክል ። አጎልግሎታችን ልክ እንደ ትንቢተ ኤርሚያስ 4፥1--2 ይሁን።

  • @SABA-zj3ze
    @SABA-zj3ze 6 месяцев назад

    ነብይ ይገርማል

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 2 года назад +1

    እረስልክ የታለ

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 2 года назад +2

    ነብያት ተብዬዎቹን መናገር ነበረብሽ አለበለዚያ እንዴት ትውልድ ይድናል?
    ማንን ፈርተሽ ነው? አለበለዚያ ይሄ ወሬ እንጂ ምስክርነት ሊሆን አይችልም:::

  • @mulukenkidanemariam3445
    @mulukenkidanemariam3445 2 года назад

    አቤት እቤት ይሄን ሁሉ ህዝብ እየሰበሰቡ የሚያፈዙት ያለምክንያት ነው

  • @timechange7478
    @timechange7478 2 года назад +3

    ዲያስፕራ አላጠመጹም
    እህትዋ አስጠንቁይላት ለእህቴ ብላ ጓደኛዋን ላከች
    ስትታመም ምንም ሳትሆን ለምን ፎቶ ተላከ ?
    እራስዋ ንጹህ ከሆንክ መንፈስ ይገልጥልሀል አለች ፤ ያልፀዳች ስለ ነበረች ነው መንፈስ አብሮዎት ያደገው
    አሁንም ድራማ ነው

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 2 года назад +1

      ነገሩ እውነት ነው ወንድሜ ለራስህ ተጠንቀቅ !! እግዚአብሔር ልጅትዋን አድኖአታል ! ዋናው ይህ ነው አንተም ጸልይ እግዚአብሔር እንዲገልጥልህ የብዙዎች ህይወት ኢትዮጵያን ውስጥ በዚህ የክፋት ስራ የተያዘ ነው እግዚአብሔር ለምድራችን እውነተኛ እረኞችን ቃሉን የሚያስተምሩ ህዝቡን የሚወዱ የሚመሩ ያስፈልገናል ነብያት መጽሀፍ ቅዱስም ይነግረናል ብዙ ሀሰተኞች እንደሚበዙ !!ዘመኑ ክፋ ነው ዘመኑን ለመዋጀት እውነተኛ ወንጌል ያስፈልገናል !!!

    • @timechange7478
      @timechange7478 2 года назад

      @@tigistschelling3584 የግድ የነብያት ስም መነሳት የለበትም : ውሽታም ነብይ ዝም ብሎ አልመጣም : ውሽታም ምታመን ፤ ዳቆን ሽማግሌ መሪ ፖስተር ከዛ ነብይ
      ክትትል ትምህርት ስትማር ሳትጠመቅ ነው ማይክ የጨበጣችው ስከዚህ መንፈስ ተደብቆ ይኖር ነበር
      መንፈስ ደግሞ ከነብያት ስለ ማይደበቅ : ከውጣም በውሃላ የነብይ ስም ነዉ የሚያጠፋው (ከወጣ ) ነው ለዚያውም
      ከተፈወች ተፈወስኩ በቂ ነው
      አምላካችን ዛሬም ነገም ለዘላለምም ያድናል

  • @timechange7478
    @timechange7478 2 года назад +7

    ያሳዝናል ይሄ ምስክርነት አይደለም ለዚችኛው ሃና ለተባላቸው ማስታወቂያ ነው
    ያባትዋ መንፈስ እንዳለባት ሂቆዲሞስ ሾ ላይ አልተናገረችም
    ሲጀመር ካልታመመች በምን ምክንያት ፎቶዋ ለአገልጋይ ፎቶዋ ለምን ይላካል
    ነገሩ ጠንቀሉልኝ ነው
    የሲወዝን ቤ/ክ መግለጥ አልከበዳትም ግን አንዴ ውሽታም አንዴ የበአል ነብይ የምትላቸውን መግለጥ አልፈለገችም : ለምን
    ውሽት ስለሆነ ስለሌሉ
    ሁሉ የተፈጠረ ወሬ ነው
    ድራማ እየሰሩብን ነው
    አቆዲሞስ ሾ ላይ እዘምራለሁ እንጂ ቃል አላነብም አላውቅም ነበር ነው ያላቸው
    አሁን ደግሞ ነብይ ሀና ናት እስዋ ያያቸውን የሞታስታውሳት
    እዉነት አይረሳም
    መለኮታዊ ፀጋ ያልዎት ነብያቶቹ ነበሩ ኒቆዲሞስ ሾ ላይ
    ኦረ ወንድሜ ወዴት እየሄድን ነዉ

    • @zemetayeyegletwe2475
      @zemetayeyegletwe2475 2 года назад

      Tebarekulge! Tekekel. Kehoneme abroad yenorwe newe yetekesekswe.

    • @mekedesmezmur4057
      @mekedesmezmur4057 2 года назад

      እነዚህ ጥያቄዎች መመለሱ ለሁሉም ነገር ግልጽ ይሆናል

    • @timechange7478
      @timechange7478 2 года назад +1

      በሌላ አገር ህግ ጠያቂው ሌሎቹንም ፈልጐ እድል የመስጠት ግዴታ አለበት : እነሱ እንቢ ካላሉ
      ሁሌ ውሽተኛ ነብይ ከምንል ለውሽታም ምእ መናንም የገደል ማሚቶ መሆን ማቆም አለብን : ብዬ አስባለሁ
      ጠያቂዎቹ የኛንም ጥያቄ መመለስ ግዴታ አለባቸው
      ስልክዋን ይኸው አለ ግን ስልክዋን አልተናገረም
      ይሄ ለትውልድ ለአገር ለቤ/ክ መርገም ነው
      እነሱም ይሄን ሠርተው መርገም ይበላሉ ያሳዝናል

    • @asefadagne3199
      @asefadagne3199 2 года назад +1

      በትክክል እኔም እንደዛ ነው የገባኝ :: ሌላ ቦታ ደግሞ እህትማማቾቹ ከሃና ጋር ሆነው ቤተክርስቲያን እየገነቡ እንደሆነፕ ሲናገሩ ሰምቻለሁ ስለዚህ ማስታወቂያ እየሰሩ ነው::

    • @timechange7478
      @timechange7478 2 года назад

      @@asefadagne3199 true true true

  • @endytek4866
    @endytek4866 2 года назад

    በዘመናችን የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስን ስም እየጠሩ የአጋንንትን መንፈስ የሚከናውኑ ቆሻሻ ግለሰቦች እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ።

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 2 года назад

    አንደዚህ ኣይነቶቹ ናቸው ሰውን የሚያሰናክሉት።በነሱ የተነሳ ሁሉም ጴንጤ ይባላል።

  • @Simontadeke
    @Simontadeke 2 года назад +2

    ፕሮቴስታንቶች ያሳዝኑኛል በሉሲፈር ተይዘው ክርስቶስን የሚያመልኩ ይመስላቸዋል በስጋ ዘመናችሁ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አምናችሁ ንስሀ ካልገባችሁ ፕሮቴስታንት ሆናችሁ ብትሞቱ የዘላለም ሞት አለባችሁ በዛም ሆናችሁ የኦርቶዶክስን እውነተኛነት በእውነት ታውቃላችሁ መመለስ ግን አትችሉም በፀፀት ትቃጠላላችሁ ፍፃሜያችሁ ይሄነው

    • @misgesami4241
      @misgesami4241 2 года назад +1

      ላንቺ እምነት ሳይሆን ሀይማኖት ነው የሚያድነው ? አስቂኝ ነው፣ አርፈሽ ጠንቁይ ጠንቋይ