በጣም ይገረማል ይህን ያክል ታምራት ያለበትን ቦታ ለማየትና ለመሠማት የአሁኑ ትውልድ ከኔ ጀምሮ ችግረ አለብን የስው ሃገረና ታረክ አድናቂ ከመሆን ልባችን በሃገራችንንና በእምነታችን የምንመካበት ፀናት ይስጠኝ እንዲህ አይነት ቦታዎችንም ለማየት ያብቃን እላለሁ
በጣም አሁንም እያንዳዳችን ሰው መሆን አገረ መውደድ ትውልድን በጥሩ ስነምግባረ ማነፅ ይኖረብናል የሰው ወረቅ አያደምቅ እንደሚባለው እኔኮ ግረም ሚለኝ ችግራችንን በራሳችን መንገድ መፍታታ ያቃተን ለምንድነው?ሃገረን ጥለን መሰደድ ሆነ ስራችን በጣም እናሳፈራለን እኮ
ትክክል አሜን ለማየት ያብቃን
Amen
I am the way the through and the life
@@user-wl6zn3hk9q እራስህን ቻል ማንም ምከረኝ ብሎ የጠራህ የለም
እናመሰግናለን ስንት የማናዉቃቸዉ አስደናቂ ገዳማት አሉን እኛ መሄድ ባንችል እንኳን እደዚህ ባማረ መልኩ ወደእኛ ስለምታደርሱን እግዚአብሔር ያክብርልን✝️✝️✝️💓
የቅዱስ አባቴ ዜናማርቆስ ረድኤት በረከት አይለን ለደጁ ያብቃን✝💒😭😭💚💛❤🙏
ከስደትስመለስይህንታምረኛገዳምለማየትእግዛብሔረአምላክእደጁለመድረስአብቃኝየአባታችንቅዱስዜናማርቆስረድኤትናበረከትይደርብን
አሜን፡አሜን፡ አሜን፡
ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ✝️💒💖🤲🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
ሕያው ቃል 1ኛ ቆሮንቶስ 123፤ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
ውይ እንዴት መታደል ነው እዚህ ቅዱስ ቦታ መርገጥ እመብርሀን አንቺ የልብን እምታውቂ ሁሉን አሳልፈሽ ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቂኝ የኔ እናት
እውነተኛዋ፣ ቀጥተኛዋ፣ ያልተበረዘች፣ ብሉይን ከሀዲስ አስማምታ የያዘች፣ የቅዱሳን መፍለቂያ፣ በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ማዕበልና ወጀቡ የማያናውጣት ፀኑና ርትዕት ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን፡፡ ለእናንተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመሥገን
እውነት 😍ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው😘 ከስደት መልስ እንደዚህ አይነት ተአምራት ሚደረግበት ቦታ ለመሄድ ያብቃን🙏❤
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen!!
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት ይህን ሁሉ መካራሽ የደረሰብሽ አዘክሪ ለጻድቃን አይደለም አኮ ለሃጥኣን😢😢😢
የአባታችን የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን ለደጃቸው ያብቁን አሜን
አቤቱ አምላኬ ከስደት መልሰህ ለዚህ ለተባረከ ቅዱስ ቦታ በረከት አገኝ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን አሜን።
አቤቱ፣አምላኬ፣ሆይ፣ ከስደት፣መልሰህ፣ለዚህ፣ለተባረከ፣ቅዱስ፣ቦታ፣በረከት፣አገኝ፣ዘንድ፣ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን፣አሜን፣አሜን፣አሜን።
@@jonigebral4785 አሜን አሜን አሜን
አሜን ያብቃን ያደረሠን
@@merhabaassefaw2352 አሜን
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሰም ይሄን የዳቢሎስ ገዳም ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ይነቀል የመንፈስ ቅዱሥ እሣት ያቃጥለው ስመ ዝክሩ ይደምሰስ አሜን
በጣምእናመሰግናለን አንደዚህ በተረጋጋ መነፈሰ ሰለገለፅክልን የአመቤታችን የድንግል ማርያም አመላጅነት ከወዳጆቿ ከመላው ሕዘበ ክርሰቲያን ጋር ይሁን አሜን
😭😭😭😭😭የእኔ እናት እመቤቴ የጌታዬ እናት ስቃይሽን አስቤ አምርሬ አንባው 😭😭😭እኔ ልጅሽ ደካማ ነኝ ሀጢያተኛም ነኝ እባክሽ ከሀጢያት እንድነጻ አስታርቂኝ ከልጅሽ ድጊቱ አዛኚቱ እናቴ እባክሽ ለደጅሽ አብቂኝ😭😭🙏🙏
ሱባሀንክ ያረቢ ሁሉም ሰው እውን ያለውን ነገር የመከተል መብት አለው ነገር ግን እንደት ፈጣሪ በሴት ልጅ ማህፀን ይወጣል ተብሎ ያስባል በማሀፀን የወጣ እትብቶ ተቆርጦ ምናምን ከዛ ያድጋል ይበላል ይጠጣል ጌታ ፈጣሪ ደግሞ ከዚህ ነገር የተጥራ ነው ጥራት ይገባው ። አልሀምዱሊላህ አለ ኒእምቱል ኢስላም ኢሳ እየሱስክ ክርስቶስ የመሬም አለይሂ ሰላም ልጅ የተከበረ የአላህ ነብይ እንጅ አምላክ አይደለም። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ሙስሊም ነው ነገር ግን ከተወለዱ በዋላ ከተወሰኑ ቀኖች በሇላ ትጠመቃላችሁ አንድ ሰው አልተጠመቀ ግን ቢሞት እንኳን ከክርስትና ቀብር አይቀበርም ሱበሀን አላህ የሰው ልጅ ሲወለድ ተዋሂዶ ነው ብላችሁ ካመናችሁ መጠመቅ ምን አስፈለገ??? ሰው ወይ ልብ በል ኢሳ አለይ ሰላም የአላህ ባሪያ ና ነብይ ከተአምራቱም አንዱ ያለ አባት የተወለደ የአላህ ታአምር እንጅ ጌታ አይደለም ጌታ አይደለም ጌታችን አንድ አሏህ ነው ሰው ሆይ ልብ በል!! ዱኒያ ጠፊ ነች አስተወል
@@elhemseid5049 ሲጀመር ምን አገባክ ወይም ምን አገባሽ ሲቀጥል ደግሞ የሰው ቤት ምን ያርመጠምጥሻል ሄደሽ የእራስሽን ቤት አሙቂ የእኔን ለእኔ ተይልኝ በስማም እናንተ ሙስሊሞች ግን ለሰላም ያርግላቹ እንዳለ ኦርቶዶክስ ቤት እየገባቹ የምትሳደቡ እናንተ ናቹ ለምን የእራሳቹን አትኖሩም እኛ ወደ እናንተ አንመጣም ለምን ትመጡብናላቹ
ለመየት የብቃን መዳኒአለም
ምን አለ አህዛቦች ከሰው ቤት ባገቡ አላህ ማን ነው? 1 እግር ባንድ ጎኑ ሁለት እጅ ያለውን ጣኦትሽን ግራች ግዠለት(ግዛለት ዝርክርክ
@@elhemseid5049 ሰገጤ ምን አገባሽ
እኔም ከስግደት ስመለስ እንደዚ አይነት ገዳማትን እንደማይ እግዚአብሔር አምላክ ያብቃኝ
A!a11
በሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ
@@tanamedia1 አሜን
@@dawitberhanu7498 አሜን
እሜን:
እማምላክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በመሰደድሽ አስቢን አማልጅን ከልጅሽ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ከስደት መልሶ ደጇን ለመርገጥ ያብቃን እግዚአብሔር ደጉ ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የአለሙ ገዢ ነች 🙏🙏🙏💚💛❤አክሱሞች በርቱ 👍👍
ግሩም ነው ይህ የመሰለ አገር እያለን ተመስገን ወንድሞች ቃለ፡ሂወት ያሰማልን።እኛም የሰማ ነው በልቦናችን ያሳድርብን።ከስደት።መልስ ለደጁ፡ያብቃን🙇🙇🙇
አሜን (3)
አሜን አሜን አሜን🤲👏😭😭😭
ክብርና ምስጋና እና አምልኮት ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን !!!!
👎🏿👎🏿👎🏿አቤት አቤት በፍጹም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ትርእክት በየዋሽው የሚሰራ አጩናባሪ መናፍስት እግዚአብሄር ስራውን ያፍርስ:: ስለሀጢያት ስለ አለም የሚውቅሰው ምንፈስቅዱስ ሲሆን መዳን በእየሱስ ብቻ ነው መጽሀፍ ቅዱስ ይነበብ::
አረ ኣምልኮ ኣይባልም
አሜን💕🙏💕
@@ዋይዜማሰላም ለምን አይባልም ዉደ አምልኮት ለአብ ለድንግልጅ ካልሆነ ለማን ይሆናል ከይቅርታ ጋር 🙏
@@ethio-code6509be eyesus chrstos sem kezih wta ✝️✝️✝️
አሜን ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ እስበንየአቡነ ዜና ማርቆስ በረከት እረድኤት ያሳድርብን እድሜ ለንስሀ ያድለን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አክሱሞች ለምታቀርቡልን መርሀ ግብር በጣም እናመሰግናለን አምላኬ ሆይ ይሄን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን😭🤲
እደኔ ላለው ኃጢአተኛ ነው ይህ ገዳም እግዚአብሔር የሰራው የአምላኬ ፍቃድ ቢሆን በዚህ ገዳም ሄጄ ኃጢአቴን መናገር እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ ! አሜን
አሜን እንደዚህ አይነት ታአምረ እግዚአብሄር ያለበት አገር ዛሬ የሰይጣንና የግብረ ሰዶም መነሃሪያና የዳቢሎስ ልጆች መዝናኛ ሆናለች አቤቱ እግዚአብሄር አምላክ ሆይ አገራችንን አንተ ጠብቅልን ማረን ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን በቦታው ሆደን አንድምባረክ እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይመስገን የዚህ ቅዱስ ገዳም ገድል እድሰማ ስላረከኝ ስምህ ይባረክ አባ ዜና ማርቆስ ሆይ ገዳምወትን እድረግጥ ፈቃድዊዊወት ይሁን አሜን ሁሌም ያማልዱኛል
አባቴ ዜናማርቆስ ዳግም ለደጅሁ አብቁኝ ዛሬ የደረስኩት በአባቴ አቡነ ዜናማርቆስ ፀበል ባባቴ የገዳሙ ፂም እና ፀበል ነው ለኔ የደረሱ አባቴ ለናንተም ይድረሱላችሁ ከስደት በሇላ ለደጃቸው ሱባኤ ለመያዝ ያብቁን ሁላችንንም
ፈጣሪ የባርክህ ውንድሜ የማናውቀውን እንድናውቅ ሥላደረከን ቃለህይውትን ይሠማልን ተባረክ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድማችን ዕድሜ ይስጥልኝ በጸሎትዎ አስቡኝ
አቤቱ ጌታ ሆይ፣ብርታትን ሰጥተኸኝ ለዚህ ለተባረከ ቦታ አብቃኝ…
ፈጣሪ ለእኛም ከአባታችን አባ ማርቆስ በረከት ፈጣሪ ያሳድርልን ስለ አምላከ እናት ብለው።
በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ስራው እፁብ ድንቅ ነው አምለከ ቅዱስ ዜና ማርቆስ ለደጅ ያብቃን
በእንባ ነው የሰማሁት የእናቴን የስደቷን ነገር አሰብኩ😓እጅግ በነብስን የሚያረካ ቃል ኪዳን የተሰጣቸው አባት በረከት እረድኤታቸው በኛ ይሁን ለንስሀ እድሜን አድሎና ስሙ ይክበር ይመስገን
በእወንት እመቤቴ በገብፅ በርሀ ሰትንክራትች ያጋጥምሽን ገፍና መክራ ክለጀሽ አሳሰብሽ ለእናት ሀገራችን ሰላሞን አሰወርገለን አሜን በእወንት እኛም ክሰደት መልሰ ክገዳሚ ሔደን የብርክቱ ተካፋይ እንደንሆን አምላክ ቅዱሳን የርዳን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እምዬ ማርያም አንችን የያዘ አያፍርም አዎ ስለአደረግሽልኝ ሁሉ ክብር ምስጋና ይድረስሽ እመቤቴ ያለአንቺ ባዶ ህይወቴ ባዶ ነው በቤቴም በስራዬም በምሄድበት ሁሉ አትለይኝ !! እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ መከራሽ ቢበዛም ትነሻለሽ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን የድንግል ማርያም ልጅ አኔም ውዳቂ ልጅሽን አመቤተ ማርያል ለቅዱሳን ቦታዎች አንድበቃ አኔ ሓጥያተኛ ልጅሽን ኣሳስቢልኝ አምየ አትዮጽያ የጻድቃን ቅዱሳን ማረፍያ አኮ ነሽ አናቴ
እግዚአብሔር ይመስገን👏የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው!አቤቱ ከስደት በሰላም ወደሀገራችን ተመልሰን ይህን ቅድስት ስፍራ ለመባረክ ያበቃን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን
ቃለህይወትን ያሰማልን ከናታችን ከድንግል ማርያም በረከት እንዲሁም ከአባታች ከአባ ዜና ማርቆስ ቃልኪዳን ያሳትፈን ።
በረከታቸው በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይሁን አሜን አሜን አሜን
በጣም ይገርማል ይህን ስፍራ ማየት ቢቻል እንዴት መታደል ነው
ክብር ና ምስገና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
እባክህ አምላኬ እኔም ከስደት ስመለስ ይሄን ይትባረክ ቦታ እንዳይ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን።
እመቤቴ ከስደት በጣም ወደ ሀገሬ አስገብታኝ ይሄን ደስ የሚል ሰላም የሚሰጠውን ቦታ ማየት እፈልጋለሁ
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀሎታቸው በረከታቸው ይደርብን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
አቤቱ አምላኬ የንስሀ እድሜ ሰተህኝ ቀን ሰተህኝ ከስደት መልሰህ ቤትህ ገብቸ ትባርከኝ ዘንድ ፍቃድህ ይሁን😥😥😥ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲😭😭
ተባረኩ አክሱም ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ደይ ዜና መርቆስ የአያቴ አገር ነውእግዚአ ብሄር በረከታ ቸው ን የሳድር በን
ዲ/ ኃይለማርያም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ላንተ ያደለህን ፀጋና በረከት ለኛም እንዲአድለን ፀልይልን ዘርዐብሩክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በጣም የሚማርክ ተአምር ነው።በሃገራችን ውስጥ ሆነን ብዙ የማናቀው ተአምራት አሉ እነርሱን ለማየት ያብቃን።ይህንን መስማት በጣም ደስ ይላል በሀገራችን እንኩራ።
Fetari yitebkih Berta enamesegnalen berketu yiderbn ledegu yabkan
ባባቶቻችን ፀሎት ይማረን በረከታቺው ይደርብኝ በፀሎታችው አስቡኝ ደካማ ስለምሆን እህታቺው ሰብለ ማርያም እያላቺው አስብኝ😢😢😭😭😭
የፃዲቁ አባቴ አቡነ ዜና ማርቆስ ረዴታቸው በረከታቸው ቃል ኪዳናቸው ይደርብን አባቴ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
አቤት!!! ተዋህዶ እምነቴ ቢተረክ ቢገለጥ የማያላቅ የቤተ መዛግብት ባለቤት ።ተመስገን ተመስገን
አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን!!! የአባታችን ምልጃ በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!
እሚገርም ታሪካዊ ቦታ ነው ደጃቸውን ለመርገጥ ያብቃን አሜን(3)
በእውነት እድሜ ለንሰሀ ካበቃነኝ ከሰደተት ሰመለሰ እንደነዚህ አይነትገዳሞችን ለማየት አብቃኝ🤲🤲🤲
በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልንየቅዱስ ኑ በረከት አይለዬን የገዳሙ በረከት ይደርብን
በረከታቸው በሁላችንም ይደር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ድንቅ ነው።እኛም ወደ ቦታው ሔደን በረከታቸውን ለመቀበል ያብቃን።
እናመሰግናለን ጥሩ ነው ድንቅ ነገር አለን ታሪክ የማይሸረው።
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በጆሮ እንደ ስማነው በአይን እንደናይ ያብቃን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን የአባቶቻችን እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን
የምታደርሱን መረጃ በጣም ደስ የሚል፡ትምህርት ሰጪ ነውና በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡የኢትዮጵያ አምላክ ትንሣኤዋን ያሳየን ዘንድ ተግተን እንጸልይ ? @N.Y
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መድሃኒታችን፡እየሱስ ክርስቶስ በሰላም ስደትን በቃችሁ ብሎ በፍቃዱ ይህን ገዳም ለማየት ያብቃን
ቃለ ሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር እኛንም ከበርከቱ ያሳትፈን. እመብርሀን የኛንም እንባ ታብስልን አሜን አሜን አሜን
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን፣እንደ ምህረትህ ብዛት መተላለፋችን ደምስስልን
አቤቱ መሀረነ ክርስቶስ የምንሰራውና የምንናገረውን አናውቅምና አባሆይ ይቅር በለን
እኛ ኦርተደጉሳውያን ለዚህ ሁሉም ቁዱስ ቦታዎች ለማየት የብቃን ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ✝️💒💖🤲🙏
እግዚአብሔር ይርዳን ወንድም እህቶቼ! የበረከት ተካፋይ ያድርገን!! እኛም በቻልነው እናንተም በቻላችሁት ተጋግዘን የቤተክርስቲያንን ድምፅ እናስተጋባ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።ደጀ ሰላም ቲዩብ 2013 ዓ.ም
አምላኬ ሆይ እሂን ቦታ እንድርጥ ፍቃድህ ይሁን አሜን አሜን አሜን
ከስደት መልስ እግዚአብሔር አምላኬ ለዚህ ለተቀደስ ቦታ አብቃኝ ድንግል እናቴ ምልጃሺ አይለየኝ
ቃለሕይወት ያሰማልን የእቤታችን በረከት ይድረሰን አሜን
ቃልሂወት ይስማልን አሜን በረክታችው የድረብን አሜን ለድጁ ያብቃን
ኢትዮጵያን የሚጠብቃት የነዚህ በየገዳሙ ያሉ የአባቶች የእናቶች ጸሎት እኮነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
አሜን ቃለ ህይወት. ያስማልን በጣም ድስ ይላል ቃሉ ነብስን ያለመልማል በርቱ!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንማችን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም ክርስቶስ በቤቱ ያፅናህ
የፃዲቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብንና ሳይገባኝ ይህን የበረከት ቦታ አይቼዋለው ከእህት ከወንድሞቼ ጋር በጣም ነፍስን ይማርካል በእውነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ-ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
አሜንንን ቃለህወት ያሰማልን የአባ ታችን ዜና ማርቆስ በረከት አማላጅነት አይለየን አሜንንንን እኛንም ለደጃቸዉ ያብቃን አሜን
ወይ እምዬ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የሶ አርጋ ነው የአቆመቻት ይሔ ሑሉ ታምር እያለ ጠላቶች መመኘታቸው የእኛ የሐጤተኛ ጠባቂ ነቸው
የቅዱስ አባቴ ዜናማርቆስ ረድኤት በረከት አይለን ለደጁ ያብቃን ቃሌ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ድግል ሆይ ስለአምስቱ አዘኖችሽ እለምንሻለሁ ከልጅሽ ከወዴዳጅሽ ምህረትን ለምኝልኝ ጌታ ሆይ ስለናህ ስለቅድስት ማርያም ስለአምስቱ አዘኖ ስትን ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን አሜን አሜን
የሚታይ የሚዳሰሰ የሚተረክ ያልተበረዘች ብሉይና ሓዲስን አሰማምታ የያዘች ሓዋርያዊት ጥንታዊት ሰንዱ እመቤት ቅድስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት አቤት መታደልልልልልልልልል እኔ እላለሁ እመዬ ኦርቶዶክስ እንቺ እናት ዓለሜ ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
አባታችን አቤቱ ፀሎት ልመናዊት ይደርብኝ ይሀንን ለእኔ ለሐጣተኟዋ ነው አቤቱ ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ
Amen haleluya haleluya haleluya
የዚህ ፕሮግራሞች አዘጋጅ ምስጋናየ ይድረስህ ያየኌን በድምፅ ብቻ ከምታስቃኘን ቦታውን በምስልል ብታስደግፈው ምንኛ ደስ ይላል
እመቤታችን የአምላክ እናት ወደ ጌታ አሳስቢልን!!!በአንች ልመና እና ፀሎት ነው የምንድነው እመ ብዙሀን ወለላይቱ እመቤት ጊዜው ከፍቷል እና እባክሽን ለምኝልን አሜን አሜን አሜን!!@
አሜንአሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ይገርማል እዛው ሆኜ እስካሁን አላየሁትም 😥😥
ቃለሂወትን ያሰማልን። ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ይቀድስ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአባታችን የዜና ማርቆስ በረከት ይደርብን አማላጅነታቸው አይለይን
እግዚኣብሄር ይመስገን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኣባቶቻችን በረከት የእመቤታችን የቅድስተ ቅድሳን ድንግል ማርያም ምልጃ ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይኹን ኣሜን ለወንድሞቻችን የኣገልግሎት ዘመናቹ ይጨመርላቹ ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
እግዚአብሔር ክብርላንተይሁን
የእምዬ የቅድስት ድንግል ማርያም የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እንደዚህ ነፍስን የሚያለመልም ዝግጅት ለምታቀርቡልን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ መንግስት ሰማያትን፣ ያውርስልን። የአቡነ ዜና ማርቆስ ረድኤትና በረከት እንደስራችን ሳይሆን እንደተገባላቸው ቃል ኪዳን ይደረግልን። ፍቅራቸው በልዑል እግዚአብሔር ቸርነት በላያችን ላይ ይታተምልን፣ ምልጃቸው አይለየን፣ መሻታችንንና ጉጉታችንን አይተው፣ ቅዱሱ አቡነ ዜና ማርቆስ በምልጃቸው ለደጃቸው ያብቁን። የብፅእት የመቤታችን የቅድስት ድንግል ፍቅር፣ ምልጃና፣በረከት ፣ከሁላችን ጋር ይሁን። ወስብሀት ለእግዚአብሔር።
ኦ አምላኬ ሆይ ከስደት በሰላም መልሰህ ሀጥያቴን ለመናዘዝ አብቃኝ
የባቶች በረከት ረድኤት ይደርብ ከመልካሙ ስፍራ እግራችን ይረግጥ ዘንድ የምላክ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለህወይት ያሰማል አሜን የአባታችን በረከት ይደሪብን አሜን እኛንም ለደጅሁ ያብቃን አሜን
እግዚአብሔር ይምሥን የቅዱሣን አባቶቻችን በረከት ለህዝብከረሥታን ሁሉ ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭
አሜን ፀሎት በረከታቸው በእኛ ላይ ይደር
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ተባረኩ
የናታችን የድንግል ማርያም ርድኤት በረከትዋ ይደርብን አሜን፫ ወላዴተ አምላክ በሰላም ከስደት መልሳችን የስዋን ረድኤት የቅዱሳኑን በረከት ታካፍለኝ አሜን አሜን አሜን
ምን ያክል የከበሩ አባቶች ቢኖሩ ይሁን አቤቱ አምላክ ስምህ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ይሄ ኢትዮጵያ ውስጥ በመሆኑ ደስ ብሎኛል ቦታውን ለማየት ናፍቂያለሁ ከሳምን ቦኋላ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገሬ ኢትዮጵያ እገባለሁ ስደተኛ ነኝ
ቅድስር ሆይ ይህን ሁሉ መከራሽን አሳስቢ ይቅርታን አስጭን ያስራት አገርሽን ከጭንቀት አውጭልንያባቶች በረከት ይደርብን
ለደጅሽ ያብቃን እመብርሃን!! ጤናዬን ሰታኝ ለሀገሬ እንድታበቃኝ በፀሎታቹ አስቡኝ!!!
አሜን የአባታችን በረከት ይደርብን አቤቱ በቸርነትህ ለዝህ ባታ አብቃን
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕወት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለደጁ ያብቃን
በጣም ይገረማል ይህን ያክል ታምራት ያለበትን ቦታ ለማየትና ለመሠማት የአሁኑ ትውልድ ከኔ ጀምሮ ችግረ አለብን የስው ሃገረና ታረክ አድናቂ ከመሆን ልባችን በሃገራችንንና በእምነታችን የምንመካበት ፀናት ይስጠኝ እንዲህ አይነት ቦታዎችንም ለማየት ያብቃን እላለሁ
በጣም አሁንም እያንዳዳችን ሰው መሆን አገረ መውደድ ትውልድን በጥሩ ስነምግባረ ማነፅ ይኖረብናል የሰው ወረቅ አያደምቅ እንደሚባለው እኔኮ ግረም ሚለኝ ችግራችንን በራሳችን መንገድ መፍታታ ያቃተን ለምንድነው?ሃገረን ጥለን መሰደድ ሆነ ስራችን በጣም እናሳፈራለን እኮ
ትክክል አሜን ለማየት ያብቃን
Amen
I am the way the through and the life
@@user-wl6zn3hk9q እራስህን ቻል ማንም ምከረኝ ብሎ የጠራህ የለም
እናመሰግናለን ስንት የማናዉቃቸዉ አስደናቂ ገዳማት አሉን እኛ መሄድ ባንችል እንኳን እደዚህ ባማረ መልኩ ወደእኛ ስለምታደርሱን እግዚአብሔር ያክብርልን✝️✝️✝️💓
የቅዱስ አባቴ ዜናማርቆስ ረድኤት በረከት አይለን ለደጁ ያብቃን✝💒😭😭💚💛❤🙏
ከስደትስመለስይህንታምረኛገዳምለማየትእግዛብሔረአምላክእደጁለመድረስአብቃኝየአባታችንቅዱስዜናማርቆስረድኤትናበረከትይደርብን
አሜን፡አሜን፡ አሜን፡
ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ✝️💒💖🤲🙏
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
አሜን አሜን አሜን
ሕያው ቃል
1ኛ ቆሮንቶስ 1
23፤ እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥
ውይ እንዴት መታደል ነው እዚህ ቅዱስ ቦታ መርገጥ እመብርሀን አንቺ የልብን እምታውቂ ሁሉን አሳልፈሽ ለዚህ ቅዱስ ቦታ አብቂኝ የኔ እናት
እውነተኛዋ፣ ቀጥተኛዋ፣ ያልተበረዘች፣ ብሉይን ከሀዲስ አስማምታ የያዘች፣ የቅዱሳን መፍለቂያ፣ በክርስቶስ ደም የተመሰረተች ማዕበልና ወጀቡ የማያናውጣት ፀኑና ርትዕት ሃይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር አሜን፡፡ ለእናንተም ቃለ ህይወትን ያሰማልን፡፡
Amen
አሜን፫ እግዚአብሔር ይመሥገን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
Amen
እውነት 😍ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው😘 ከስደት መልስ እንደዚህ አይነት ተአምራት ሚደረግበት ቦታ ለመሄድ ያብቃን🙏❤
ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ✝️💒💖🤲🙏
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Amen Amen Amen!!
አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ እናት ይህን ሁሉ መካራሽ የደረሰብሽ አዘክሪ ለጻድቃን አይደለም አኮ ለሃጥኣን😢😢😢
የአባታችን የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከታቸው ይደርብን ለደጃቸው ያብቁን አሜን
አቤቱ አምላኬ ከስደት መልሰህ ለዚህ ለተባረከ ቅዱስ ቦታ በረከት አገኝ ዘንድ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን አሜን።
አቤቱ፣አምላኬ፣ሆይ፣ ከስደት፣መልሰህ፣ለዚህ፣ለተባረከ፣ቅዱስ፣ቦታ፣በረከት፣አገኝ፣ዘንድ፣ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን፣አሜን፣አሜን፣አሜን።
@@jonigebral4785 አሜን አሜን አሜን
አሜን ያብቃን ያደረሠን
@@merhabaassefaw2352 አሜን
በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ሰም ይሄን የዳቢሎስ ገዳም ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ይነቀል የመንፈስ ቅዱሥ እሣት ያቃጥለው ስመ ዝክሩ ይደምሰስ አሜን
በጣምእናመሰግናለን አንደዚህ በተረጋጋ መነፈሰ ሰለገለፅክልን የአመቤታችን የድንግል ማርያም አመላጅነት ከወዳጆቿ ከመላው ሕዘበ ክርሰቲያን ጋር ይሁን አሜን
😭😭😭😭😭የእኔ እናት እመቤቴ የጌታዬ እናት ስቃይሽን አስቤ አምርሬ አንባው 😭😭😭እኔ ልጅሽ ደካማ ነኝ ሀጢያተኛም ነኝ እባክሽ ከሀጢያት እንድነጻ አስታርቂኝ ከልጅሽ ድጊቱ አዛኚቱ እናቴ እባክሽ ለደጅሽ አብቂኝ😭😭🙏🙏
ሱባሀንክ ያረቢ ሁሉም ሰው እውን ያለውን ነገር የመከተል መብት አለው ነገር ግን እንደት ፈጣሪ በሴት ልጅ ማህፀን ይወጣል ተብሎ ያስባል በማሀፀን የወጣ እትብቶ ተቆርጦ ምናምን ከዛ ያድጋል ይበላል ይጠጣል ጌታ ፈጣሪ ደግሞ ከዚህ ነገር የተጥራ ነው ጥራት ይገባው ። አልሀምዱሊላህ አለ ኒእምቱል ኢስላም ኢሳ እየሱስክ ክርስቶስ የመሬም አለይሂ ሰላም ልጅ የተከበረ የአላህ ነብይ እንጅ አምላክ አይደለም። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ሙስሊም ነው ነገር ግን ከተወለዱ በዋላ ከተወሰኑ ቀኖች በሇላ ትጠመቃላችሁ አንድ ሰው አልተጠመቀ ግን ቢሞት እንኳን ከክርስትና ቀብር አይቀበርም ሱበሀን አላህ የሰው ልጅ ሲወለድ ተዋሂዶ ነው ብላችሁ ካመናችሁ መጠመቅ ምን አስፈለገ??? ሰው ወይ ልብ በል ኢሳ አለይ ሰላም የአላህ ባሪያ ና ነብይ ከተአምራቱም አንዱ ያለ አባት የተወለደ የአላህ ታአምር እንጅ ጌታ አይደለም ጌታ አይደለም ጌታችን አንድ አሏህ ነው ሰው ሆይ ልብ በል!! ዱኒያ ጠፊ ነች አስተወል
@@elhemseid5049 ሲጀመር ምን አገባክ ወይም ምን አገባሽ ሲቀጥል ደግሞ የሰው ቤት ምን ያርመጠምጥሻል ሄደሽ የእራስሽን ቤት አሙቂ የእኔን ለእኔ ተይልኝ በስማም እናንተ ሙስሊሞች ግን ለሰላም ያርግላቹ እንዳለ ኦርቶዶክስ ቤት እየገባቹ የምትሳደቡ እናንተ ናቹ ለምን የእራሳቹን አትኖሩም እኛ ወደ እናንተ አንመጣም ለምን ትመጡብናላቹ
ለመየት የብቃን መዳኒአለም
ምን አለ አህዛቦች ከሰው ቤት ባገቡ አላህ ማን ነው? 1 እግር ባንድ ጎኑ ሁለት እጅ ያለውን ጣኦትሽን ግራች ግዠለት(ግዛለት ዝርክርክ
@@elhemseid5049
ሰገጤ ምን አገባሽ
እኔም ከስግደት ስመለስ እንደዚ አይነት ገዳማትን እንደማይ እግዚአብሔር አምላክ ያብቃኝ
A!a11
በሰላም ለሐገርሽ ያብቃሽ
@@tanamedia1 አሜን
@@dawitberhanu7498 አሜን
እሜን:
እማምላክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በመሰደድሽ አስቢን አማልጅን ከልጅሽ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን
ከስደት መልሶ ደጇን ለመርገጥ ያብቃን
እግዚአብሔር ደጉ ንጉሥ ቴዎድሮስን ያምጣልን
የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያቅርብልን
ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን የአለሙ ገዢ ነች 🙏🙏🙏💚💛❤
አክሱሞች በርቱ 👍👍
ግሩም ነው ይህ የመሰለ አገር እያለን ተመስገን ወንድሞች ቃለ፡ሂወት ያሰማልን።እኛም የሰማ ነው በልቦናችን ያሳድርብን።ከስደት።መልስ ለደጁ፡ያብቃን🙇🙇🙇
አሜን (3)
አሜን አሜን አሜን🤲👏😭😭😭
ክብርና ምስጋና እና አምልኮት ለቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን !!!!
👎🏿👎🏿👎🏿አቤት አቤት በፍጹም መጽሀፍ ቅዱሳዊ ያልሆነ ትርእክት በየዋሽው የሚሰራ አጩናባሪ መናፍስት እግዚአብሄር ስራውን ያፍርስ:: ስለሀጢያት ስለ አለም የሚውቅሰው ምንፈስቅዱስ ሲሆን መዳን በእየሱስ ብቻ ነው መጽሀፍ ቅዱስ ይነበብ::
አረ ኣምልኮ ኣይባልም
አሜን💕🙏💕
@@ዋይዜማሰላም ለምን አይባልም ዉደ አምልኮት ለአብ ለድንግልጅ ካልሆነ ለማን ይሆናል ከይቅርታ ጋር 🙏
@@ethio-code6509be eyesus chrstos sem kezih wta ✝️✝️✝️
አሜን ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ግዜ እስበን
የአቡነ ዜና ማርቆስ በረከት እረድኤት ያሳድርብን እድሜ ለንስሀ ያድለን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አክሱሞች ለምታቀርቡልን መርሀ ግብር
በጣም እናመሰግናለን አምላኬ ሆይ ይሄን እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን አሜን😭🤲
እደኔ ላለው ኃጢአተኛ ነው ይህ ገዳም እግዚአብሔር የሰራው የአምላኬ ፍቃድ ቢሆን በዚህ ገዳም ሄጄ ኃጢአቴን መናገር እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ይርዳህ በሉኝ ! አሜን
አሜን እንደዚህ አይነት ታአምረ እግዚአብሄር ያለበት አገር ዛሬ የሰይጣንና የግብረ ሰዶም መነሃሪያና የዳቢሎስ ልጆች መዝናኛ ሆናለች አቤቱ እግዚአብሄር አምላክ ሆይ አገራችንን አንተ ጠብቅልን ማረን ይቅር በለን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን በቦታው ሆደን አንድምባረክ እግዚአብሔር ይርዳን
እግዚአብሔር ይመስገን የዚህ ቅዱስ ገዳም ገድል እድሰማ ስላረከኝ ስምህ ይባረክ አባ ዜና ማርቆስ ሆይ ገዳምወትን እድረግጥ ፈቃድዊዊወት ይሁን አሜን ሁሌም ያማልዱኛል
አባቴ ዜናማርቆስ ዳግም ለደጅሁ አብቁኝ ዛሬ የደረስኩት በአባቴ አቡነ ዜናማርቆስ ፀበል ባባቴ የገዳሙ ፂም እና ፀበል ነው ለኔ የደረሱ አባቴ ለናንተም ይድረሱላችሁ ከስደት በሇላ ለደጃቸው ሱባኤ ለመያዝ ያብቁን ሁላችንንም
ፈጣሪ የባርክህ ውንድሜ የማናውቀውን እንድናውቅ ሥላደረከን ቃለህይውትን ይሠማልን ተባረክ
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድማችን ዕድሜ ይስጥልኝ በጸሎትዎ አስቡኝ
አቤቱ ጌታ ሆይ፣ብርታትን ሰጥተኸኝ ለዚህ ለተባረከ ቦታ አብቃኝ…
ፈጣሪ ለእኛም ከአባታችን አባ ማርቆስ በረከት ፈጣሪ ያሳድርልን ስለ አምላከ እናት ብለው።
በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ስራው እፁብ ድንቅ ነው አምለከ ቅዱስ ዜና ማርቆስ ለደጅ ያብቃን
በእንባ ነው የሰማሁት የእናቴን የስደቷን ነገር አሰብኩ😓እጅግ በነብስን የሚያረካ ቃል ኪዳን የተሰጣቸው አባት በረከት እረድኤታቸው በኛ ይሁን ለንስሀ እድሜን አድሎና ስሙ ይክበር ይመስገን
በእወንት እመቤቴ በገብፅ በርሀ ሰትንክራትች ያጋጥምሽን ገፍና መክራ ክለጀሽ አሳሰብሽ ለእናት ሀገራችን ሰላሞን አሰወርገለን አሜን በእወንት እኛም ክሰደት መልሰ ክገዳሚ ሔደን የብርክቱ ተካፋይ እንደንሆን አምላክ ቅዱሳን የርዳን አሜን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እምዬ ማርያም አንችን የያዘ አያፍርም አዎ ስለአደረግሽልኝ ሁሉ ክብር ምስጋና ይድረስሽ እመቤቴ ያለአንቺ ባዶ ህይወቴ ባዶ ነው በቤቴም በስራዬም በምሄድበት ሁሉ አትለይኝ !! እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ መከራሽ ቢበዛም ትነሻለሽ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናቹ ያርዝምልን የድንግል ማርያም ልጅ አኔም ውዳቂ ልጅሽን አመቤተ ማርያል ለቅዱሳን ቦታዎች አንድበ
ቃ አኔ ሓጥያተኛ ልጅሽን ኣሳስቢልኝ አምየ አትዮጽያ የጻድቃን ቅዱሳን ማረፍያ አኮ ነሽ አናቴ
እግዚአብሔር ይመስገን👏
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው!
አቤቱ ከስደት በሰላም ወደሀገራችን ተመልሰን ይህን ቅድስት ስፍራ ለመባረክ ያበቃን ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን
ቃለህይወትን ያሰማልን ከናታችን ከድንግል ማርያም በረከት እንዲሁም ከአባታች ከአባ ዜና ማርቆስ ቃልኪዳን ያሳትፈን ።
በረከታቸው በህዝበ ክርስቲያን ላይ ይሁን አሜን አሜን አሜን
በጣም ይገርማል ይህን ስፍራ ማየት ቢቻል እንዴት መታደል ነው
ክብር ና ምስገና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን
እባክህ አምላኬ እኔም ከስደት ስመለስ ይሄን ይትባረክ ቦታ እንዳይ ቅዱስ ፍቃድህ ይሁን።
እመቤቴ ከስደት በጣም ወደ ሀገሬ አስገብታኝ ይሄን ደስ የሚል ሰላም የሚሰጠውን ቦታ ማየት እፈልጋለሁ
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ፀሎታቸው በረከታቸው ይደርብን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
አቤቱ አምላኬ የንስሀ እድሜ ሰተህኝ ቀን ሰተህኝ ከስደት መልሰህ ቤትህ ገብቸ ትባርከኝ ዘንድ ፍቃድህ ይሁን😥😥😥ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲😭😭
ተባረኩ አክሱም ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ደይ ዜና መርቆስ የአያቴ አገር ነውእግዚአ ብሄር በረከታ ቸው ን የሳድር በን
ዲ/ ኃይለማርያም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ላንተ ያደለህን ፀጋና በረከት ለኛም እንዲአድለን ፀልይልን ዘርዐብሩክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በጣም የሚማርክ ተአምር ነው።
በሃገራችን ውስጥ ሆነን ብዙ የማናቀው ተአምራት አሉ እነርሱን ለማየት ያብቃን።ይህንን መስማት በጣም ደስ ይላል በሀገራችን እንኩራ።
Fetari yitebkih Berta enamesegnalen berketu yiderbn ledegu yabkan
ባባቶቻችን ፀሎት ይማረን በረከታቺው ይደርብኝ በፀሎታችው አስቡኝ ደካማ ስለምሆን እህታቺው ሰብለ ማርያም እያላቺው አስብኝ😢😢😭😭😭
የፃዲቁ አባቴ አቡነ ዜና ማርቆስ ረዴታቸው በረከታቸው ቃል ኪዳናቸው ይደርብን አባቴ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
አቤት!!! ተዋህዶ እምነቴ ቢተረክ ቢገለጥ የማያላቅ የቤተ መዛግብት ባለቤት ።ተመስገን ተመስገን
አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን!!! የአባታችን ምልጃ በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!
እሚገርም ታሪካዊ ቦታ ነው ደጃቸውን ለመርገጥ ያብቃን አሜን(3)
በእውነት እድሜ ለንሰሀ ካበቃነኝ ከሰደተት ሰመለሰ እንደነዚህ አይነትገዳሞችን ለማየት አብቃኝ🤲🤲🤲
በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
የቅዱስ ኑ በረከት አይለዬን የገዳሙ በረከት ይደርብን
በረከታቸው በሁላችንም ይደር
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
የእግዚአብሔር ስራ እጅግ ድንቅ ነው።እኛም ወደ ቦታው ሔደን በረከታቸውን ለመቀበል ያብቃን።
እናመሰግናለን ጥሩ ነው ድንቅ ነገር አለን ታሪክ የማይሸረው።
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን በጆሮ እንደ ስማነው በአይን እንደናይ ያብቃን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወድማችን የአባቶቻችን እረድኤት በረከት ይደርብን አሜን
የምታደርሱን መረጃ በጣም ደስ የሚል፡ትምህርት ሰጪ ነውና በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ፡፡የኢትዮጵያ አምላክ ትንሣኤዋን ያሳየን ዘንድ ተግተን እንጸልይ ? @N.Y
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መድሃኒታችን፡እየሱስ ክርስቶስ በሰላም ስደትን በቃችሁ ብሎ በፍቃዱ ይህን ገዳም ለማየት ያብቃን
ቃለ ሒወት ያሰማልን እግዚአብሔር እኛንም ከበርከቱ ያሳትፈን. እመብርሀን የኛንም እንባ ታብስልን አሜን አሜን አሜን
በጣም ይገርማል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረን፣እንደ ምህረትህ ብዛት መተላለፋችን ደምስስልን
አቤቱ መሀረነ ክርስቶስ የምንሰራውና የምንናገረውን አናውቅምና አባሆይ ይቅር በለን
እኛ ኦርተደጉሳውያን ለዚህ ሁሉም ቁዱስ ቦታዎች ለማየት የብቃን ኣሜን, ኣሜን, ኣሜን ✝️💒💖🤲🙏
እግዚአብሔር ይርዳን ወንድም እህቶቼ! የበረከት ተካፋይ ያድርገን!! እኛም በቻልነው እናንተም በቻላችሁት ተጋግዘን የቤተክርስቲያንን ድምፅ እናስተጋባ ዘንድ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን።
ደጀ ሰላም ቲዩብ 2013 ዓ.ም
አምላኬ ሆይ እሂን ቦታ እንድርጥ ፍቃድህ ይሁን አሜን አሜን አሜን
ከስደት መልስ እግዚአብሔር አምላኬ ለዚህ ለተቀደስ ቦታ አብቃኝ ድንግል እናቴ ምልጃሺ አይለየኝ
ቃለሕይወት ያሰማልን የእቤታችን በረከት ይድረሰን አሜን
ቃልሂወት ይስማልን አሜን በረክታችው የድረብን አሜን ለድጁ ያብቃን
ኢትዮጵያን የሚጠብቃት የነዚህ በየገዳሙ ያሉ የአባቶች የእናቶች ጸሎት እኮነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
አሜን ቃለ ህይወት. ያስማልን በጣም ድስ ይላል ቃሉ ነብስን ያለመልማል በርቱ!!
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንማችን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም ክርስቶስ በቤቱ ያፅናህ
የፃዲቁ አባታችን በረከታቸው ይደርብንና ሳይገባኝ ይህን የበረከት ቦታ አይቼዋለው ከእህት ከወንድሞቼ ጋር በጣም ነፍስን ይማርካል በእውነት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ-ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
አሜንንን ቃለህወት ያሰማልን የአባ ታችን ዜና ማርቆስ በረከት አማላጅነት አይለየን አሜንንንን እኛንም ለደጃቸዉ ያብቃን አሜን
ወይ እምዬ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት የሶ አርጋ ነው የአቆመቻት ይሔ ሑሉ ታምር እያለ ጠላቶች መመኘታቸው የእኛ የሐጤተኛ ጠባቂ ነቸው
የቅዱስ አባቴ ዜናማርቆስ ረድኤት በረከት አይለን ለደጁ ያብቃን ቃሌ ህይወትን ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እጅግ ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ድግል ሆይ ስለአምስቱ አዘኖችሽ እለምንሻለሁ ከልጅሽ ከወዴዳጅሽ ምህረትን ለምኝልኝ ጌታ ሆይ ስለናህ ስለቅድስት ማርያም ስለአምስቱ አዘኖ ስትን ማረኝ ይቅር በለኝ አሜን አሜን አሜን
የሚታይ የሚዳሰሰ የሚተረክ ያልተበረዘች ብሉይና ሓዲስን አሰማምታ የያዘች ሓዋርያዊት ጥንታዊት ሰንዱ እመቤት ቅድስ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት አቤት መታደልልልልልልልልል
እኔ እላለሁ እመዬ ኦርቶዶክስ እንቺ እናት ዓለሜ ብረሳሽ ቀኝ ትርሳኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭
አሜን
አባታችን አቤቱ ፀሎት ልመናዊት ይደርብኝ ይሀንን ለእኔ ለሐጣተኟዋ ነው አቤቱ ፈጣሪዬ ይቅር በለኝ
Amen haleluya haleluya haleluya
የዚህ ፕሮግራሞች አዘጋጅ ምስጋናየ ይድረስህ ያየኌን በድምፅ ብቻ ከምታስቃኘን ቦታውን በምስልል ብታስደግፈው ምንኛ ደስ ይላል
እመቤታችን የአምላክ እናት ወደ ጌታ አሳስቢልን!!!በአንች ልመና እና ፀሎት ነው የምንድነው እመ ብዙሀን ወለላይቱ እመቤት ጊዜው ከፍቷል እና እባክሽን ለምኝልን አሜን አሜን አሜን!!@
አሜንአሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን ይገርማል እዛው ሆኜ እስካሁን አላየሁትም 😥😥
ቃለሂወትን ያሰማልን። ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክ ይቀድስ አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የአባታችን የዜና ማርቆስ በረከት ይደርብን አማላጅነታቸው አይለይን
እግዚኣብሄር ይመስገን ቃለ ሂወት ያስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኣባቶቻችን በረከት የእመቤታችን የቅድስተ ቅድሳን ድንግል ማርያም ምልጃ ከሁላችን ህዝበ ክርስትያን ይኹን ኣሜን ለወንድሞቻችን የኣገልግሎት ዘመናቹ ይጨመርላቹ ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
እግዚአብሔር ክብርላንተይሁን
የእምዬ የቅድስት ድንግል ማርያም የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
እንደዚህ ነፍስን የሚያለመልም ዝግጅት ለምታቀርቡልን ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን፣ መንግስት ሰማያትን፣ ያውርስልን። የአቡነ ዜና ማርቆስ ረድኤትና በረከት እንደስራችን ሳይሆን እንደተገባላቸው ቃል ኪዳን ይደረግልን። ፍቅራቸው በልዑል እግዚአብሔር ቸርነት በላያችን ላይ ይታተምልን፣ ምልጃቸው አይለየን፣ መሻታችንንና ጉጉታችንን አይተው፣ ቅዱሱ አቡነ ዜና ማርቆስ በምልጃቸው ለደጃቸው ያብቁን። የብፅእት የመቤታችን የቅድስት ድንግል ፍቅር፣ ምልጃና፣በረከት ፣ከሁላችን ጋር ይሁን። ወስብሀት ለእግዚአብሔር።
ኦ አምላኬ ሆይ ከስደት በሰላም መልሰህ ሀጥያቴን ለመናዘዝ አብቃኝ
የባቶች በረከት ረድኤት ይደርብ ከመልካሙ ስፍራ እግራችን ይረግጥ ዘንድ የምላክ ፍቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃለህወይት ያሰማል አሜን የአባታችን በረከት ይደሪብን አሜን እኛንም ለደጅሁ ያብቃን አሜን
እግዚአብሔር ይምሥን የቅዱሣን አባቶቻችን በረከት ለህዝብከረሥታን ሁሉ ይድረሰልን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭
አሜን ፀሎት በረከታቸው በእኛ ላይ ይደር
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን ተባረኩ
የናታችን የድንግል ማርያም ርድኤት በረከትዋ ይደርብን አሜን፫ ወላዴተ አምላክ በሰላም ከስደት መልሳችን የስዋን ረድኤት የቅዱሳኑን በረከት ታካፍለኝ አሜን አሜን አሜን
ምን ያክል የከበሩ አባቶች ቢኖሩ ይሁን አቤቱ አምላክ ስምህ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን ይሄ ኢትዮጵያ ውስጥ በመሆኑ ደስ ብሎኛል ቦታውን ለማየት ናፍቂያለሁ ከሳምን ቦኋላ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ሀገሬ ኢትዮጵያ እገባለሁ ስደተኛ ነኝ
ቅድስር ሆይ ይህን ሁሉ መከራሽን አሳስቢ ይቅርታን አስጭን ያስራት አገርሽን ከጭንቀት አውጭልን
ያባቶች በረከት ይደርብን