Aba Yohannes Tesfamariam Part 1278 A ''እግዚአብሔር ግን አገዘኝ''

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 сен 2024
  • ''እግዚአብሔር ግን አገዘኝ''
    ስብከት በርእሰ ባሕታውያን ሊቀ አእላፍ ቆሞስ አባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት
    ድኅረ ገጻችን ይጎብኙ= abayohannes.com/
    በ Facebook Live ይከታተሉ፡፡ / aba-yohannes-tesfamari...
    ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRUclips እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
    Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.

Комментарии • 330

  • @Hifg-ct6fi
    @Hifg-ct6fi 6 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ለመከሩን ላስተማሩን ቃለሂወትን ያሰማልን እፁፍድንቅነዉ በዉነት አባታችንን ሺሺሺሺ አመትያኑርልን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ

    ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን የሂወት ቃልን ለመገቡን ለበረሀዉ መናኝ ለወጌል ገበሬዉ ለኛ😢ለስደተኞች መፅናኛ 🌱ለአባታችን ለአባታለሜ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሠማልን ረድኤት በረከታችሁ ይደርብን ሺሺ አመትያኑርልን እግዚአብሔር አምላክ🌱💒አሜን🍀አሜን🌱🕊አሜን🌱🕊👐🍇🍇 ። ሠደል🍇እህተሚካኤል

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 6 месяцев назад +1

    የበረሐዉ ለምለም የተዋህዶ ግርማ መጎስ💚💛❤የስደበኞች አባት እንኳን ደና መጡልን🎉ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና በፀጋ እግዚአብሄር ይጠብቅልን እኛንም የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን አሜን😢

  • @AlemBahiru
    @AlemBahiru 6 месяцев назад +2

    የኛባት ዩሐንስ ጀግናው ባህታዊ ልዩነው ስጦታህ ዘላለም ኑርልን እስከመጨረሻው እንወዶታለን ❤❤❤

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    📚📚📖#አቤቱ ጌታ ሆይ የወንጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን
    📚📚📖ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካ ችን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም ስለየተመሰገነ የከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን📚🕯️✝️
    📚እኛም ቃሉን ሰምተን ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የእርሱ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን🕯️✝️#Egzibher yimsgen abatachn enkuan beselam metulen kale hiwot yesemalen berketewo yiderbin AMEN tslotewo ayleyen yene abate 🤲 wolde tekelhaymanot bemefes kidus libonawun kifetulet abatachn 🤲💚💛❤

  • @heuteheute3812
    @heuteheute3812 Год назад +16

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን በእውነት ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእውነት አባታችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የእኛ ልዩ አባት ሺሺሺ አመት ያኑርልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

    • @samiramohamad8111
      @samiramohamad8111 Год назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን

    • @johnatantesfaye
      @johnatantesfaye Год назад

      አባየ የንታየ መምህሬ ሽ አመት ኑርልን

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 6 месяцев назад +1

    ለመከሩን ላስተማሩን ለገሰፁን ለአባታችን ቃለህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን🤲ለኛም የተማርነውን በልቦናችን ያሳድረው 30,60,100,ፍሬ የምናፈራ ያድርገን 🤲🤲🤲

  • @AlamAlam-gs2dt
    @AlamAlam-gs2dt Год назад

    አባታችን፡የሰላም፡የፍቅር፡አባት፡የጫካው፡አበሳ፡የወጌል፡ገበሬ፡እኳን፡ደህና፡መጡልን፡የኛ፡የድሆች፡መጠጊያ፡የስደተኞች፡መፅናኛ፡ባሉበት፡ቦታ፡የራማው፡ቅዱስ፡ገብርኤል፡ይጠብቅልን፡እድሜ፡ማቱሳላ፡ይስጥልን፡የድግል፡ማሪያም፡ልጅ፡ጠላቶትን፡ከእግሮት፡ስር፡ይጣልሎት፡የእግሮት፡መረገጫ፡ያርግልን፡አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @BulchaZenebech-fl9mb
    @BulchaZenebech-fl9mb Год назад

    ለአስተማሩንለመከሩንለአባታችንቃለህይወትያሠማልን,አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን

  • @MsrtDmsei-yz8cx
    @MsrtDmsei-yz8cx 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን የህይወት ቃልን ለመገቡን ላባታችን ቃለህይወት ያሰማልንፀጋበረከቱንያብዛላችሁአባዬ እግዚአብሔር በእድሜበፀጋያቆይልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በርከታቹህ ይደርብን አባዬ ፍጣሬ እርዥም እድሜና ጤና አብዝቼ እመኝሎታለሁ አባ በፀሎት ያስቡኝ አፀደገብሬኤል ብለው እስከነቤተስቡቼን አሜን

  • @merymryana-oy3sz
    @merymryana-oy3sz Год назад

    አሜንአሜንአሜን እግዚአብሔርይመስገን ያችየመከራቀን በእግዚአብሔርቸርነትአለፈ ከዚህምደረሱልን አባታችን ሰይጣንአፍሮተመለሰ የበረሀዉመናኝ ሺአመትኑሩልን እዲህእደማር እደወተትየሚጣፍጥ ትምረት የሚያስተምሩንየሚመክሩን እሩሩአባት ኑሩልንሺአመት 💐💐💐💐💐
    በረከተወይደርብን አባቴፀሎተወአይለየን

  • @addismana5153
    @addismana5153 6 месяцев назад

    አሜን ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሺ አመት ያኑሩልን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @aragashdabele7691
    @aragashdabele7691 Год назад

    አሜነ.አሜን.አሜን
    አባታችን.ቃለ.እይወትን.ያሰማልን.በእድሜ.በጸጋ.ያኑርልን.ላስተማሩን.ለመከሩን.በረከቶት.ይደርብን

  • @Hdgyghjx
    @Hdgyghjx 5 месяцев назад

    አባታችን በፀሎውት አትርሱኝ ልጅውት ነኝ ባሉበት ሰላምውት ይብዛልን አሜን

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Год назад +1

    አሜን አዎ ፍቃድህ ይሁን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን. የሰማይ መሪ እና ሁሌም ጠንካራ ሰው !!! ፅድቅ አላት 👆🙏📖🕎 እግዚአብሔር አባ ዮኒየስ ተስፋ ማርያም ባርከኝ ክብር ይገባኛል የዚህ ጉዳይ መጨረሻ ምንም ይሁን ምን የሎተሪ ጨቅላ ህፃናት / ቤቢ 🤱!!!! ቀላል አይደለም ነገር ግን ሁሉንም ነገር ለማለፍ እንጸልያለን።

  • @user-ff5cv1zj5g
    @user-ff5cv1zj5g Год назад +5

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኮን ደህና መጣችሁ ስለሁሎም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ገዳማችን ሀገራችን ሠላም ያርግልን

  • @ugyugyytgty9690
    @ugyugyytgty9690 Год назад

    በእዉነት ሰለ ማይ ነገር ሰጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን የህይወት ቃል ለመገቡን ቃል ህይወት ያሰማልን በረከታቸዉ ይደረብን አባታችን በእድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን የኛ ልዬ አባት ሺ አመት ያቆይልን አሜን ጠላታቸዉ የእግራቸዉ መረገጫ ያድርገልን እኛም የሰማነዉ ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ያሳደረብን አሜን አባታችን ገዳማችን እግዚአብሔር አምላከ አሜን ይጠብቅልን

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኔን ደና መጡልን አሜን አሜን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለታላቁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ከሚድኑት አድርገኝ የወንቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል

  • @አገሬታርቀጉንደሬዋነኝአገ

    ሰለማይነገርሰጦታውእግዚአብሔርይመሰገን ለአሰተማሩንለመከሩንአባታችን ቃለህይወት ቃለበርከትያሰማልን እድሜማቱሳላንይሰጥልን አሜን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአስተማሩ ለመከሩን በእወነት ለአባታችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን በእወነት የኛ ልዩ አባት ሺአመት ያኑርልን

  • @jsb6824
    @jsb6824 4 месяца назад

    አሜን ላባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት አስቡን፡ለደጁ እንዲያበቃኝ፡ለምስክርነት ያብቃኝ

  • @Donia23qDonniaa
    @Donia23qDonniaa 3 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማል አባታችንን ሺ አመት ያኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አባታችን በፆሎትወ ያስቡኝ🙏

  • @satgraway292
    @satgraway292 6 месяцев назад

    የኛ ልዩ አባት ከትምህርትህ ዚናህ ከዚናህ ትምህርትህ አሜን አሜን አሜን ቃለሂውት ያስማልን በጸሎት እስቡኝ እኔስ እህቴ በትዳርየ ጣልቃ እየገባች እየረበሽችኝ ነው 😢😢😢

  • @ወለተመስቀል-መ4ዠ
    @ወለተመስቀል-መ4ዠ Год назад +5

    ውድ አባታችን እንኳን ደህና መጡ ። እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ።❤

    • @rikizarfa4997
      @rikizarfa4997 Год назад +1

      אָמֵן כֵּן יְהִי רָצוֹן 🤲📖🕎🗝️ אָמֵן כֵּן יְהִי רָצוֹן!!!!!!לחופש אמת🌍✍️אבא יהוניס תספה מרים אדם רוחני גדול רק רק צריך להיות רגוע מול השמיים כמו שהיה בעבר מנהעג ותמיד איש חזק ‼️‼️‼️‼️‼️‼️

    • @rikizarfa4997
      @rikizarfa4997 Год назад

      Amen yes be your will 🤲📖🕎🗝️ Amen yes be your will!!!!!! For true freedom 🌍✍️ Abba Yonis Tesfa Miriam a great spiritual man just needs to be calm in front of the sky as he was in the past Menhaag and always a strong man ‼️‼️‼️‼️‼️‼️

  • @user-ne9qv1eu3x
    @user-ne9qv1eu3x Год назад

    ✝️እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏🎤👏👏👏🎤👏👏👏🎤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏🎤👏👏👏🎤👏👏👏🎤በእውነት ሺ አመት ያኑርልን አባታችን 🤲አሜን አሜን አሜን 🤲🕊 ጥላታቼውን ከምድር ገፁ ያጥፋልን 🤲✝️

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад

    አባዬ ዘላለም ኑሩልን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን የሰላለም የፍቅር አባት የወንጌል ገበሬ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @rany709ejdhcyhdtsjbb
    @rany709ejdhcyhdtsjbb Год назад +4

    አባታለሜ እችን ቀነ ለማየት በጣም ስንናፍቅ ነበር ❤ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገነሰ እንኳን ለዚዘዝ አበቃዎት የኛ ስጦታ የክብር እኮነዎት

    • @Mimi-kc3km
      @Mimi-kc3km Год назад

      አባታለሜ እንኳን ደና መጡልን ሰሰታችን❤❤

    • @amaamm7487
      @amaamm7487 Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
      ገዳማችንን እስከ ምፅአት አይፍታብን አሜን

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን እዎደዎታለሁ በእርስዎ ስብከት መዝሙር ምህላ ፀሎት ሰው ሆኛለሁ ፈጣሪዬን እግዚአብሔርን አውቄአለሁ

  • @addismana5153
    @addismana5153 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ሰለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ሰሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋዎትን ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላኬ ያሰረዝምልን መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን የታሪክ አባት የበረሀው መናኝ የተዋህዶ ፋና እንቁ አባት የወንጌል ገበሬ አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሰጥልን አሜን ሸሸሸ አመት ያኑሩልን የኔን የሃጢአተኘዋን እድሜ ቀንሶ ለእርሰዎ ይሰጥልኝ አሜን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን አባታችን ገዳማችን አገራችን ህዝባችን እግዚአብሔር አምላኬ ይጠብቅልን አሜን አባዬዬ በፀሎትዎ አትርሱኝ አሜን

  • @sofialove635
    @sofialove635 Год назад +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባዬዬዬ አባታችን እንኳን አብሮ ስላም መጡልን በውይይት አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን እህታችን ፀጋዉን ያብዛልን አሜን🤲✝️🕊💐💐💐

    • @kwtkwt6841
      @kwtkwt6841 Год назад

      Amen AmenAmen kalewot yasemaleng Abatachn gedamachn fexar yoxebek Amen

  • @user-sy5bh4um9p
    @user-sy5bh4um9p Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን

  • @خديجه-خ5ض
    @خديجه-خ5ض Месяц назад

    እዉነት፣ነዉአባቴእግዚያብሄር፣አይለየንሁሉበሱ፣ይሆናል፣እሱን፣ያመነአይወድቅም❤❤❤

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Год назад +1

    אָמֵן כֵּן יְהִי רָצוֹן 🤲📖🕎🗝️ אָמֵן כֵּן יְהִי רָצוֹן!!!!!!לחופש אמת🌍✍️אבא יהוניס תספה מרים אדם רוחני גדול רק רק צריך להיות רגוע מול השמיים כמו שהיה בעבר מנהיג רוחני שמים ותמיד איש חזק!!! לצדק יש 👆🙏📖🕎אלוקים כי אבא יהוניס תספה מרים ברך אותי מגיע את הכבוד לא משנה מה הסיכום של סוף של העניין הזה לוטו תינוקות /תינוק 🤱!!!! זה לא קל אבל מתפללים לעבור הכל 👆🤲📖🕎⭐🌟✨👁️🌍👂🦻🤙!ההיסטוריה🤏👈 משחק מדינה דיקטטורים‼️‼️‼️

  • @AdisalemJiru
    @AdisalemJiru 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በድሜበፅጋ ይጠብቅልን❤

  • @ሃይማኖትወለተሚካኤል
    @ሃይማኖትወለተሚካኤል 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን ውድ አባታችን በረከትዎ ይደርብን ያስተማሩን የመከሩን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን❤

  • @georgehaddad1810
    @georgehaddad1810 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    አሜን እግዚያብሄር ይመስገን ላስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @baftahadas1264
    @baftahadas1264 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ላስተመረን ለመክረን ልአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @Almas-nf7jb
    @Almas-nf7jb Год назад

    አባታችን ዘላለም ኑሩልን የኛ ልዩ አባት በጽሎት አስቡን ወለት ማርያም እያሉ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Год назад

    እኳንሰላም:መጡልን:አባታቻን:አባቴ:ጪቅላይነኝ:በፀሎትአስቡኝ:ወለተኪዳንብለው:ወድሜ:የመን በረሀ ላይ:ብዙብር:ተጠይቆ:እያለቀስኩነው:አባ:አደራ:እዳይረሱኝ

  • @user-il7ps9pg7z
    @user-il7ps9pg7z 6 месяцев назад

    የኔ ህይወት አባቴ ህመሜን ታመምክልኝ እንባዬን አበስክልኝ አባቴ

  • @user-jo8bc8fn3d
    @user-jo8bc8fn3d 6 месяцев назад

    እግዚያቢሔር ይመስገን
    አባታችን በእውነት ቃለሒወት ቃለ በረከትን ያሰማልንበእድሜበፀጋ ያቆይልን
    አባታችን ስለአቱ እንባፀሎት ብሎ አገራችንን ሰላሙንያምጣልን ፀሎትልመናሁ አይለየን አባዬ እኔስሰምቼ ከቱነኝ😢😢😢😢😢😢

  • @MenberWaleling
    @MenberWaleling Год назад

    አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን እድሜና ጤናን ያድልልኝ የኔአኝታ የኔግርማሞገሥ ሽአመት ኑሩልኝ

  • @ማረግየቅዱስሚካኤልልጂ

    አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን የኛ መፆናኛ እንቁ አባቴ ፀሎቶት አይለየኝ ከነ ቤተሰቦቼ ከነ ጓደኞቼ አይርሱኝ እሕተ መድሕን አባዬ👏👏👏

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላስተማሩን ለመከሩን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤

  • @khngkhan7289
    @khngkhan7289 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባዬ በፀሎት ያሰቡን ወንድሞቼ ለጦርነት ከወጡ ኣልተመለስም ወልደ ገብረማርያም ሓጎስ ዉልደ ስላሴ ሁሉም ቤተ ሰቦቼ 😢

    • @yesharug4578
      @yesharug4578 Год назад

      አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ሺሺሺ አመት ኑሩልን

  • @Passity
    @Passity Год назад +5

    አባዬ ቃለሂወት ያሠማልን በድሜ በጠጋ ያቆይልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @Nigatu-jx7su
    @Nigatu-jx7su 10 месяцев назад

    አባቴ እኔ ሀጢያቴ የበዛ ሰው ነኝ በፀሎትሁ ያስቡኝ የልቤ መሻት ይፈፀምል ዘንድ ፀልዩልኝ

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ፀሎትዎ አይለየኝ አባዬ
    ቃለህይወትን ያሰማልን እውነት ደጁን ረግጨ ከሆነ ፈተናየን ያቅልልኝ

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 Год назад

    እባታቺን የሀያሀንደኝው ሺ ሀዋርያት የስደተኞቺ ተስፋ እንኳን ወደነፈስሁ መለስልን ህያው ጌታ አሁንም ሺ ሺ ሺ አመት ነሩልን ወለተ ስንብት ጥዳለ ግብርየል ከነቤቱስቦቻቺን ብርክትወ ይደርብን አሜን

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u Год назад

    ❤❤❤አባቴአባታችን እግዚአቢሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጡታው ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን በርከተዎ ይደርብን ፀሎትው አይለየኝ በፀሎት ያስቦኝ እስከቤተሰቦቸ እኔን አፀተኛዋ ልጁዎንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንን አሜን ሺሺሺሺ ዘመን ኑሩልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @rikizarfa4997
    @rikizarfa4997 Год назад +1

    Amen yes be your will 🤲📖🕎🗝️ Amen yes be your will!!!!!! For true freedom 🌍✍️ Abba Yonis Tesfa Miriam a great spiritual man just needs to be calm in front of heaven as he was in the past a spiritual leader of heaven and always a strong man!!! Righteousness has 👆🙏📖🕎 God because Father Yehonis Tespa Miriam bless me I deserve the honor no matter what the conclusion of the end of this matter lottery babies / baby 🤱!!!! It's not easy, but we pray to get through everything

  • @Abel-rg1uc
    @Abel-rg1uc Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ።አባታችን ❤❤❤ቃለህይወትያስማልን።አሜንአሜንአሜን።አሜንአሜንአሜን

  • @user-ew9ic4kn9n
    @user-ew9ic4kn9n Год назад

    የሥምንተኛው ሺይ ሀዋርያ ሊቀ አእለፍ ቆሞሥ አባዮሀንሥ ተሥፋ ማሪያም እርጅም እድሜና ጤና ያድልልን ያገልግሎቶወን ዘመን ያሥርዝምልን ይበርቱ አባየ ከጎነወነን የኛ ሥሥት

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 Год назад

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰላም አባታችን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኝ አይዞት የሚጠብቆት አይተኛም አትርሱን ከነቤተሰቤ የራማው ቅዱስ ገብርኤል የሰላም አባታችን የበረሀው መናኝ አምላከ ዮሐንስ ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidanfkr9172
    @kalkidanfkr9172 11 месяцев назад

    አባ በረከት ረዴትዎ ልመና ፀሎትዎ ለኛ ለአጢያተኞች ይደርብን ያገልግሎት እድሜዎትን ያርዝምልን አሜንንን🙏

  • @sentayawyoutue965
    @sentayawyoutue965 Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልንአባታችን
    አባየ ፍቅርተ ገብርኤል በፆለት ያስቡኝ አሞኛል በስደት

  • @mariyamchala5979
    @mariyamchala5979 Год назад

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኛም የሰመኔውን በልቦናችን ያሳድርልን ጥላቶትን ክእግሮት ስር ይጠልልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-pq1lx6mt6e
    @user-pq1lx6mt6e Год назад

    እሜን እሜን እሜን ያስተማሩን የምከሩን እባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለዘላለም ኑሩልን ኩፍ እይንካብን እባታችን እሜን
    እኛም የሰማነው የተማርነው በልቦናችን ያድርብን እሜን
    የእባታችን እንባና ፀሎታቸው በርከታቸው እይለየን እሜን
    እባታችን በፀሎት እይሩሱኝ እስካለ ማርያም ወልደ መድህን ዉለተ ማርያም እያሉ ሰነቤተስቦችይ ህይወት ለንይ እንቅፋት ሁነብኝ እለች ሃገርየ መግባት እፈልጋሎህ ግን የስብክት እይሳክልኝም ሁሉም ህልም ብቻ ሆነበኝ በእውነት. እምላክ ዩዉሃንስ የወንቅሸቱ ቅዱስ ሆይ እንተው ህልምየን እስካለኝ የእባትይ የበራሃው መናኝ እምላክ ዩዉሃንስ እርዳኝ

  • @samriathuobi5288
    @samriathuobi5288 6 месяцев назад

    ሰላም የሉል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን ዋላቹህ አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አነ ❤❤❤በፆለተውት ያሰቡኝ ወለተ ስላሴ እያሉ

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 Год назад

    አባታቺን የበርሀው አንበሳ የስደተኞቺ ተስፋ ሺ ሺ ሺ አመት ኑሩልንን ወለት ስበት ጠዳለ ግብርየል ከነቤተስቦቻቺን በጥሎትው እስቡን አሜን አሜን አሜን

  • @user-gx4rn2yd5e
    @user-gx4rn2yd5e 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቅለህይወትን ያስማልን አሜን አሜን

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Год назад

    አሚን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሄር አምላክ ዕድሜዎን ያርዝምልን በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-vy8yw1pv2r
    @user-vy8yw1pv2r Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አባየ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እግዚአብሄር አምላክ አሜን በፆሎት አይርስኝ ወለተ ሰላሴ አባታችን

  • @አባዮሐንስአባቴወቅሸትሂወ

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ጥላቶቻችሁን ያጥፋልን በእዉነት ጌታየሚሳነዉ የለም አባታለሜ ክፉአይካብን እድሜያችሁን ሳብረዘም ያድርግልን አሜን🍀➕አሜን🍀➕አሜን🍀➕አሜን🍀➕አሜን🍀➕አሜን🍀➕ሠደል🌱እህተሚካኤል😢ረድኤታችሁ በረከታችሁ ፀሎት ልመናችሁ ከኛአይለዬን ለኛለስደተኞቹ የተዋህዶ🌱መብራት የኛልዩ አባት🌱🍀🌱🍀🌱🍀👐

  • @צבצהחחבח
    @צבצהחחבח Год назад

    አባታችን ቃለ ህይወትንን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @zewudineshnegus7919
    @zewudineshnegus7919 Год назад

    አባታቺን የበርሀው መናኚ ኑሩልን ለዘላለም ከፉወትን አያስሜን ወለት ስበት ጠዳለ ግብርየል ከነቢተስቦቻቺን በጥሎተወ አስቡን አሜን አሜን አሜን

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የኛልዩ አባት ዝነኛው ባህታዊ የበረሃው መናኛ የወንጌል ገበሬ የስምንተኛው ሺ ሃዋርያ ሺአመት ያኑርልን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @Kasr-r6g
    @Kasr-r6g 2 месяца назад

    የኛ ውድ አባት ለአስተማሩን ለመገቡን ቃለ ህወት ያሰማልን እግዚአብሔር ለዘላለም ያኑርልን አሜን🙏🙏🙏

  • @zebiba7563
    @zebiba7563 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባዬ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የኛ እንቁ አባታችን
    አሜን አሜን አሜን ❤️🤲

  • @user-mb8zn1zq4c
    @user-mb8zn1zq4c 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን። 🤲🕊🌷🕊🌷🌷

  • @workeworke4373
    @workeworke4373 Год назад

    እልልልልልልልልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ልል
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ❤❤❤❤❤❤

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ

    አባዮ ወለተ ጨርቆስ እያሉ ያስብኝ በእንባውት ምግብ እንዳልበላ የዛር እና የድግምት መንፈስ የምስጥር መተት ስቃይ ሆነብኝ አይ ስደት ከባድ ነው የጫካው አንበሳው ልዩ ባህታዊ ያስብኝ

  • @mairym766
    @mairym766 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሰድርብን🤲

  • @user-ho6vg3di8e
    @user-ho6vg3di8e Год назад

    ❤ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ለዘለዓለም ያኑርልን ባሉበት ይጠብቅልን ገዳማችን ይጠብቅልን አሜን ❤ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን አሜን በጸሎት አትርሱኝ ወለተኪዳንን ከነ ቤተሰቦች አባታችን አምላከ ዮሐንስ አምላከ ገብርኤል ሠው አድርገኝ ጸሎት ልመናችሁ አይለየኝ አባቴ ዮሐንስ ደካማነኝ አሜን❤ የአባታችን ጠላታቸውን የእግራቸው መረገጫ ያድርግልን አሜን።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 Год назад

    እልልልልልልልልልል አሜን አቤታችኝ በረኸኛው አሁንም ጨርሶ ይማርልን እረጅም እድሜና ለሀገሮት ለቅድስት ኢትዮጵያና ለኛም ሲል እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ያለሰው አይተወን☝️☝️☝️ በዚህ በክፋ ጊዜ ከእግዚያብሄር የተሰጡን ልዩስጦቷ ነዎት ቃለህይወት ያሰማልን ጠላትዎትን ያሳፍርልን ከእግርዎ በታች ይጣልልን የጀመሩትን በሰላም ያስፈፅምልን ሀሳቦትን ሁሉ ያከናውንሎት አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💐💐💐💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿

  • @user-gx4rn2yd5e
    @user-gx4rn2yd5e Год назад

    እግዚብአሔር ይመስገን አሜን አባታችንቅለህይወትን ያስማልንአሜንአሜን

  • @saharm119
    @saharm119 Год назад

    ❤እግዚአብሔር 🎉ይጠብቅልን🎉አባታችን🎉ለደጁ ያብቃን🎉በሥደት🎉አለም🎉ሁነን🎉መሥማት ብንታደልም🎉ደጁን🎉እረግጠን🎉ለመዳን🎉ያብቃን🎉የምንናገረው 🎉ብዙአለና🎉አባታችን🎉እድሜ🎉ይሥጥልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🧡🧡🧡🧡🧡

  • @እኔየማሪያምልጅነኝ-የ2ፈ

    አሜን አባዬ ቃለህወት ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብኝ ለኢትዮጲያ ለህዝበክርስቲያን ተግተን እንፀልይ በርቱ እወዳችሐለሁ 💓💚💛💒💒💒💒💒💐💐💐💐💐

  • @hananma6884
    @hananma6884 Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ላስተማሩን ለመከሩን ቃለህይወት ያሠማልን የራማው ቅዱስ ገብርኤል የሠማሁትን ያስተማሩኝን በዝነልቦናይ አሳድርብኝ አባቴ አባዬ ሺሺሺሺሺሺ አመት ያኑርልን የአባዬ እንባ ፀሎት ድረስልኝ ሰው አድርገኝና ሰው ይግረመው እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-kp5kq8ed1z
    @user-kp5kq8ed1z Год назад

    ተሰፋችን እንኳን ብሰላም መጡልን የእኛ መመኪያ
    ገባ ገባ በሉ እንከታተል ሼር አድርጉ የበረሃዉ መናኝ ሰብከት የህይወታችን መሠረት

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад

    እግዚአብሔርን አመሰግኑ አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አባዬ ሺአመት ኑሩልን አሜን

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h Год назад

    ስለ ማይነገር ስጠታው እግዙኣብሔር ይመስገን ኣባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ለለውጥ ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ከሚድኑት ያድርገን ኣሜን

  • @yewonkeshtukidusgebralante8990
    @yewonkeshtukidusgebralante8990 Год назад +3

    ቅዱስነትዎ እንኳን በሰላም መጡልን ዉድ አባታችን ስጦታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋወትን ያብዛልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን

  • @hiachoolmooiliyam2431
    @hiachoolmooiliyam2431 6 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-qw9xc5uz3y
    @user-qw9xc5uz3y 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬዬዬዬ አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን❤

  • @ታድላየገብርኤልልጂ-ከ3ቀ
    @ታድላየገብርኤልልጂ-ከ3ቀ 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ለአስተማሩን ለመከሩን ለገሰፁን የሕይወት ቃልን ለመገቡን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያወርስልን አሜን የአገልግሎት ዘመነዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያስርዝምልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የስደተኞች የድሆች አፅናኝ ልዬ ባህታዊ የበርህዉ መናኝ ሺ አመት ያኑርልን አሜን የኔን የሀፂተኛዋን እድሜ ቀንሶ ለርስዎ ይስጥልን አሜን ጠላታቸዉን የእግራቸዉ መርግጫ ስር ይጣልልን አሜን እኛም የሰማነዉን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @mulu5487
    @mulu5487 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አባየ የተዋህዶ አንቁ ቃለህይወት ያሰማልን የስደቶኞች አባት❤❤❤የቅዱስ ገብሪኤል ተራዳኢነት አይለየን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @erbth8165
    @erbth8165 Год назад

    አባዬ የስላም የፍቅር የትህትና አባታችን እንኳን ደህና መጡልን የስላሴ ባርያ የወንጌል ገበሬ የበረሀው መናኛ የስደተኞች ተሳፍ ሺ አመት ኑርልን አባዬ አሜን አሜን አሜን

  • @GiasBd-rh7bj
    @GiasBd-rh7bj Год назад

    የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ልቦናየን ንፁህ አድርግልኝ

  • @kuwkk759
    @kuwkk759 Год назад +1

    አባታችን እንኮን ደህና መጡልን ስስታችን ናፍቆታችን በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን አሜን አባዬ ፀሎትዎ አይለየን ወለተ ሀና ነኝ ወንድሜ ለትዳር በቅቶልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ

  • @elfeneshamenu3322
    @elfeneshamenu3322 Год назад

    አባቴ እስቲ ሀፅያተኛዋ ልጆትን እኔም እህቴም በስደት አሞብኝ ተንገላታችብኝ ምንም መልካምነት ባይኖረንም ጌታዬን በምረቱ እንዲጎበኘን ዳብሱልኝ ቤተሠቦቼ ሁሉ እንዲምርልኝ እንዲባርክልኝ እንዲምረን እንዲባርከን በመንፈስ ቅዱስ ይድረሱልን ለምስክርነት እንድበቃ

  • @werkyserebe7797
    @werkyserebe7797 Год назад

    አባታችን እንካን ደና መጡልን አቤቱ ፀሎቶ ይድረስልን ሃገራችን😥 ከባድ ሁኔታ ናት

  • @yeshitube4752
    @yeshitube4752 Год назад

    አቤት መታደል እኳ ነዉ እዴሜና ጤና ይስጥልን ላስተማረን ለመከረን እግዚቢሔር ይክበር ይመስገን❤

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Год назад

    አሜን አሜን አሜን አባዬ ቃለህይወት ያሰማልን አባዬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @ተዋህዶነፍሴኢትዮጵያስጋዬ

    እንኳን ደህና መጡልን አባዬ የበረሀው መናኝ እንባ ፆለታቸው አይለየን ሺ አመት ኑሩልን እሳቸውን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ከሚድኑት ያርገን እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @melishemalishe4620
    @melishemalishe4620 Год назад

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ
    ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን

  • @MastewalJenberu
    @MastewalJenberu 6 месяцев назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ማይነገር ስጦታው
    ላስተማሩን ለመከሩን ለገስጹን የህይወትን ምግብ ለመገቡን ለአባታችን ለበርሀው መናኝ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
    እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን የቃሉ ተጠቃሜ ያድርግን አሜን