broccoli and carrot soup/አሪፍ የብሮክሊ እና የካሮት ሾርባ አሰራር ለረመዳን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024

Комментарии • 33

  • @netsitube
    @netsitube Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ባለሙያ 👌👌

  • @sadamu
    @sadamu Год назад +1

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ ማሻአላህ እወደዋለሁ ተጠብሶ ❤❤❤

  • @fetiyayabnetwa1612
    @fetiyayabnetwa1612 Год назад +1

    አሰላማሌኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ራቢ አሪፍ ነው የስለሙ የዲክ 🌹🌹

    • @rabiatube1167
      @rabiatube1167  Год назад

      ፈቱቲዬዬ ተናፍቀሻል ሁቢ 😍😘🌹

  • @ዜድከታሪ
    @ዜድከታሪ Год назад +1

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላ🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍ጎበዝ

  • @zinetanwaeryoutube4808
    @zinetanwaeryoutube4808 Год назад +1

    አሠላማአለይኩም ወራሕመቱላሒ ወበረከትሁ አህለንን እንኳን ዴህና መጣሺ አሪፍ አሠራር ነው

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ራቢዬ እንኳን ሰላም መጣሸ የእኔ በለሙያ ዋው እናመሰግናለን አሪፍ አሰራር ነው በጣም እናመሰግናለን እጀሸ ይባርክ ወዴ👍👍👍👍🙏🙏

  • @ሰሚራወሎየዋሁለተኛ

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ፌመስየ እዴትነሺ ውዴ ማሻአላህ ❤

  • @betitube1234
    @betitube1234 Год назад

    ሰላም ላንቺ ይሁን እንካን ደና መጣሽ ዋው ምርጥ የብሩክሊ እና ካሩት ሹርባ አሰራር ነው ያሳየሽኝ እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በርቺ

  • @yelbeamakary
    @yelbeamakary Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ፌሜ እንኳን ደህና መጣሸ ማሻአሏህ ይሄ አበባ ጎመን ይባላል በሀገራችን በሰጋ ተሰረቶ በእንጀራ ሲበላ ነው የማቀው የነበረው አንች ደሞ ሾረባ አረግሸው ጥሩ ነው እዚህ ከመጣው ተገሰቶ አያቅም አጠፈጥፈዋለሁ ብለሸ ዝም አልሸሳ ሙያውን እማ ጨረሸውጅ የሚፈልገው ይኖረ ይሆናል ተቋረጦብሸ መሰለኝ ግን ሳጨረሸ አለቀ በተረፈ ጥሩ አሰራር ነው የሚወደው ተጠቀሙት እኔ ከእነ ሰዎች የለንበትም መልካም የአበባ ጎመን ሾረባ ይሆንላችሁ

    • @rabiatube1167
      @rabiatube1167  Год назад

      የልብዬ ሳቀርብ ረሳሁት መቅረፁን 🤭😜

  • @-habsha-negn4848
    @-habsha-negn4848 Год назад +1

    አሰላም ወአለይኩም ወርህማቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሸ ማሻአላህ ማሻአላህ እጆችሸ ይባረኩ አላህ ሮመዳንን ፆመው ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን

  • @አሚናትTube2
    @አሚናትTube2 Год назад +1

    አሰላሙ አሊኩም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ እኳን ሰላም መጣሽ እኳን አደረሰሽ ዋውው በጣም ቆጆ አስራር ነው የኔ ባለሞያ ቀጣይም ክዚህ የበለጥ እጠብቃለን በርቸልኝ ወድ ቤተሰቦቹ በያላቹሁበት ሰላማቹሁ ይብዛልኝ መልካም የሮመዳን ወር በሰላም በፍቅር ፁመንየምጨረስ ያድርገን 🌹🌹🙏🙏

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል

    ሠላም ሠላም ውዴ እንኳን በሠላም መጣሽ ዋውውው👌👌👌😍

  • @lube525
    @lube525 Год назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔ ባለሙያ በጣም ያምራል ቆንጆ አሰራር ነው

  • @fentaye9663
    @fentaye9663 Год назад +1

    ፌመሳ ሰላምሽ ይብዛልን እህታችን እኳን ሰላም መጣሽ እናመሰግን አለን የኛ ባለሞያ እህት

  • @jabeltube.
    @jabeltube. Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርከቱሁ አህን ፌመሷ ጎበዝ ባለ ሞያ ነሽ አትክልትና ፍራፍሬ መጠቀም ጥሩ ነው ለሰው ልጅ ጠቃሚ ነው ቺግሩ ብዙወቻቺን አንወደውም

  • @Sofii_Jemal
    @Sofii_Jemal Год назад +1

    Aselamualykum warehemtulahi wberekatehu mashaa allah rabeye des yamil dhorba new berchilegn🥰🥰🥰

  • @tatektube7965
    @tatektube7965 Год назад +1

    Selam ekan dena metashi wida ulam selameshi yebzaaa❤

  • @የመርዬልጂyemeryelji
    @የመርዬልጂyemeryelji Год назад

    አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ማሻአላህ በርች እንኳን ኣብሮ አደረሰን ፁመው ተሚጠቀሙት ያድርገን

  • @rahmettube
    @rahmettube Год назад

    አሰላሙ አሌይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውዴ እህት አህለን ወሳህለን ማሻ አላህ ምርጥ እስራት ነው እጅሽይባረክ

  • @mammamimikitchen
    @mammamimikitchen Год назад

    ስላም ስላም ይሁንልኝ በጣም ጥሩ ለጤና የሚጠቅም ሾርባ ነው ልጄ

  • @kokiyoutube2762
    @kokiyoutube2762 Год назад

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁጀሚአን
    አህለን እህታችን ቀጥይበት ሰላቀረብሽለን
    እናመሰግናለን ባለሙያ ነሽሽ

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Год назад +1

    ውድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሀሳባችሁን ፈጣሪ ሞልቶ በሠላም በጤና ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችን ሠላም ያድርግልን🙏🙏🙏💚💛❤🎉🎉🎊

  • @mobarek-media
    @mobarek-media Год назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ሰላም ሰላም ሰላም ብያለሁ ውድ ያሃገሬ ልጆች በያላቹህበት አሏህ ይጠብቃቹህ እህት ወንድሞቼ ራቢ ስራሽም ያፈምሳል ደግነት ለራስ ነው ያላወቁ ይማሩበታል ቀጥይበት

  • @sofiatube3943
    @sofiatube3943 Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን የኔ ዉድ እኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ የኔ ባለ ሙያ👌ደስ የሚል ቆይታ ነበረንን እናመሠግናለን ቀጥይበት አላህ መልካም ስራ የምንሠራበት ያድርገንንን

  • @hawawussen
    @hawawussen Год назад +1

    አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለሁ🌹🌹🇪🇹🇪🇹

  • @MekedesYtub
    @MekedesYtub Год назад

    Selam lanchi yihun ehta berchilgni betam arife shoreba new yeserashi yasayeshin yegna balemoya keleb enamesgnaln

  • @tesfayoutube
    @tesfayoutube Год назад

    ዋለኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሂ#እራቢየ ሰላም ሀገራችንን ሰላም ጤና መተሳሰብ አድነት ፍቅር ያመጣልን ተመጣው በላይጠብቀን እርስበርስ እንረዳዳ መረዳዳት ኢትዮጵያ ባህል ነውእረመዳንንም ፆመን የምንጨርስ ያርገን ያረብ

  • @melatbekale
    @melatbekale Год назад

    የኔ ባለሞያ ነገ ሰርቼ እጠጣለው ሞያሽ ይታያል

  • @ibsashowG7
    @ibsashowG7 Год назад

    አሰለሙአሌኩም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሰላም ይብዛላችሁ 🎉🎉🎉🎉❤

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን መኩሸየ ሠላምሽ ይብዛ እንኮን ደህና መጣሽ እህቴ ማሻአላህ ደሥ የሚል አሠራር ነው ውዴ ሥላሳየሽን ከልብ እናመሠግናል