ሷሊህ ዩቱብ ምን አጋጥሞት ነው ላላችህ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 484

  • @sualihtube
    @sualihtube  2 года назад +36

    ውዶች ሁላችህም ላይ ሼር ሰብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ🙏🙏ruclips.net/video/73cu7qUDFKE/видео.html
    ሁላቹሁም ዱአ አረጉልን 🙏🙏🙏

    • @ሀሉምYoUTube
      @ሀሉምYoUTube 2 года назад

      አላህ ያሽርህ ከባድ ነው ወላሂ መኪና ተገለበጠ ሲባል እኔ አስቀድሜ ነብሴ ልትወጣ ነው የምደርሰው ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አሁንስ ሀሳቡ ገደለኝ

    • @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ
      @ኡሙማሂር-ፀ5ቈ 2 года назад +1

      አላህ ያሽርህ ወድሜ ሙሉ አፊህን ይመልስልህ

    • @hikemanaser7747
      @hikemanaser7747 2 года назад +1

      እንካን አላህ አተረፍህ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን እላህ ያሽሪህ

    • @ማሚ-ጨ6ቐ
      @ማሚ-ጨ6ቐ 2 года назад

      አብሽረ። ኢሻአላአ

    • @hayatmuhammed2267
      @hayatmuhammed2267 2 года назад

      ያረብ አላህ ያሽርህ ወድሜ

  • @زينتبنتبابا-ث5ع
    @زينتبنتبابا-ث5ع 2 года назад +37

    እንኳን አላህ አተረፈህ ወንድሜ አልምዱሊላ አልህ ከድንገተኛ ሞት ይጠብቀን ያረብ

  • @የአላህባሪያየአላህባሪያ

    አላህ ያሽርህ ወድሜ አላህን አመሥግን አላህምይወዳልአመሥጋኞችን አብሽር

  • @yyyyynvjv4657
    @yyyyynvjv4657 2 года назад +1

    እንኮነም አሏህ አዘነልህ ወንድሜ አላህ አፊያ ያዲርግህ።

  • @Amina-pi6fp
    @Amina-pi6fp 2 года назад +6

    እንኳንም አሏህ አተረፈህ ሷሊህ በሙዚቃ እያየሁዋችሁ ነበር እናንተ ምርጥ ስራ መስራት ትችላላችሁ ገና አድስ ናችሁ ለዚያ ነዉ ሞት በበዛበት በምን ሁኔታ ይችን ምድር እንደምንሰናበት አናዉቅምና መገንገዳችንን እናሳምር በመልካም እንደምትወስዱት ተስፋ አለኝ

  • @MaybarAcademy3526
    @MaybarAcademy3526 2 года назад +10

    እንኳ አላህ አተረፈህ ከድንገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን ሰላም ለሰው ልጆች በሙሉ ሰላም ለሀገራችን

  • @foziyoutube
    @foziyoutube 2 года назад +5

    ምን አልባት ጌታህ በዚህ ሊስተምረህ ነው የኔ ወንድም አብሽር ደጋግመህ አመስግነው አልሀምዱሊላህ

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 2 года назад

      እንኳን አላህ አተረፈህ አልህምዱሊላህ

  • @hayuweloyewtube542
    @hayuweloyewtube542 2 года назад +6

    እንኳን ፈጣረ አተረፈህ ወላሂ በጣምነወ የደነገጥክት
    ሁሌም እከታተላችሁለሁ ኬሜት በልፀፈም
    አላህ አፊያህን ይመልስልህ።

  • @لاالهالاالله-د9ش6و
    @لاالهالاالله-د9ش6و 2 года назад

    አብሽር ቀደረላህ ወማሽዓ እሱ የፃፈዉ ነዉ የሆነዉ ሠብር አድርግ

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ 2 года назад +2

    አብሽር በሙእሚን ላይ ፈተና አዳለብን በቁርአን ነግሮናል አላህ አፊያህን ይመልስልህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን እህ አዱኒያ አደየ ሳቅ አደየ ለቅሶ እደዚህ ናት የማይቋረጥ ደስታ ያለዉ ጀነት ብቻ ነዉ አላህየ ጀነትን ወፍቀን ያዱኒያን ጭቀት በቃ በለን እህ ያረብ

  • @user-6030
    @user-6030 2 года назад

    አላህ ያሺርህ ወዲም አብሺር ሱበሀን አላህ እኛ ምን እንደሚገጥመን አነዉቅም ብቻ አልሃምዱሊላህ

  • @halimamohammed6608
    @halimamohammed6608 2 года назад +1

    Alah yisharih wadime asazakany walah abshir tishiralah alah kadigat adaga yixabiqan yarabb

  • @zamzamsaed1189
    @zamzamsaed1189 2 года назад

    እኳን አላህ አተረፈህ ወድሜ አላህ ያሽርህ አብሽር አላህ ለኸይር ነገረው የሚፈትነን

  • @ፋፊ-ሠ7ዀ
    @ፋፊ-ሠ7ዀ 2 года назад

    ሚስኪን አላህ አፍያህን ይመልስልህ የመኪና አደጋ ከባድነዉ 2009 አ,ም አረሳዉም ወድሜ ከሞት አፋፍ ነዉ የተረፈዉ ብዙሰዉ ያለቀበት አደጋነበርአላህ ያልቆረጠባትነፍስ ይመልሳታል አብሽር አላህ ጨርሶ ያሽርህ ወድሜ ከባድነዉ

  • @mohammedayoushetube7587
    @mohammedayoushetube7587 2 года назад +3

    ሱብሀነሏህ የኛ ነገር እንድ ነን መስሎን እንለፋለን ግን ሁሉም ሲቀር ይቀራል ጨርሶ አፊያ ያድርግህ

  • @ኢክራምቲዩብ-ከ6ተ
    @ኢክራምቲዩብ-ከ6ተ 2 года назад

    ወንድሜዋየ እንኳንም አላህ አተረፈህ አልሀምዱሊላ አትሞክር አይባልም ትእዛዙ ከአላህ ስለሆነ አልሀምዱሊላ ብሎመቀበልነው አይዞህ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወንድሜ

  • @taibataibat8191
    @taibataibat8191 2 года назад +1

    አብሸሪ ወንድማችን አላህ ፊያህን የመለሰልህ ያረብ አተና ዳውድ በጣም ጠከራ ሰለሁነችሁ በጣምነው እመውድችሁ ወላሂ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 2 года назад +1

    ይኔ ይችን ባጃጃጂ ምንም አልወዳትም ድፍት ድፍት እያለች አላህ ያሽርህ

  • @alihmudlilaforeverything3046
    @alihmudlilaforeverything3046 2 года назад

    አልህምዱሊላህ ላተረፈኸ አላህ
    እንሻአላህ አላህ ሙሉ ጤንነትክ ይመልስልክ ያረቢ

  • @ghbn6479
    @ghbn6479 2 года назад

    አልሀምዱሊህ አልሀምዱሊላህ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልሥልህ አብሽር ዘግተህ ሊያሥታውሥህ ይሆናል አላህን ደጋግመህ አመሥግን በተቻለህም ያዘዘህን ተግብር

  • @woliyoushibru4011
    @woliyoushibru4011 2 года назад +15

    እኛ እንደዚሕ ነን የምንሞትበት ቀን አናቅም አሏህ ተብቆሃል

  • @rabitube5961
    @rabitube5961 2 года назад

    አብሽር ወንድም እንኳንም አላህ አተረፈህ የእውነት እኛ ሠወች ስንባል ደካማ ፉጡሮች ነንኮ ትናት እንደፈለገ ሲራመድ የነበረ ሰው ዛሬ በቁጥጥር ስር አዋለው ከሱፍቃድ ውጭ ምንም ማድረግ እንደማንችል ያሳየናል አልሐምዱሊላህ በል ወደዛኛው አለም የተሸኙም አሉ አይዞህ ትሽራለህ አላህ የሚወደውን ሰው ይፈትናል ታጋሽ ሁን ወንድም

  • @halimaali1185
    @halimaali1185 2 года назад

    ዎአለይኩምሠላምወራሕመቱሏህ በመጀመሪያጥያቄየን ስለመለስክልኝ ሽኩረን አሏህ እኳንም አተረፈሕ አፊያሕን ይመልስልሕ አሏህ አብሽር ወንድም

  • @mariam3292
    @mariam3292 2 года назад

    አልሀምዱሊላ እኮን ተረፍክ ጨርሶ አላህ ይማርህ ከዲምፅህ ነሽዳው ነው እሚሰማው እናደግሞ ከፋ ያለወንበር አቅርቡለት ለመቀመጥ ለመነሳት እዳይቸገር

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 2 года назад +4

    አሰላማለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ አላህ እኳንም አተረፈህ አልሀምዱሊላህ እሱ ምን ይሳነዋል ሰበብ አርጎ ይገላል ሰበብ አርጎ ያተረፋል ለቤታችሁ አድስ ነኝ ወላሂ የመጀሪያ የለቀዋችሁት ላይ ሳህ ወድሞች ድቅን አሉብኝ አብሽሪ ቁስልህን አላህ ያቅልልህ ወድሜ ባለቤትህም አይዞሽ የኔህት ደግቅሻል ፊትሽ ያስታውቃል ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቅን በስደት ያለነው በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

    • @rahmarahma4382
      @rahmarahma4382 2 года назад

      እኳንም አላህ አተረፈህ ወድሜ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቀን ያርብ

  • @addfadf1661
    @addfadf1661 Год назад +1

    አይዞህህህህህህህ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሠአዲ-ፈ6ቘ
    @ሠአዲ-ፈ6ቘ 2 года назад

    እኳንም አላህ አተርፈህ ይች ሶስት እግር በጣም ነው የምጠላት አላህ ያሽርህ ወንዲሜ

  • @fatmaibrahim7027
    @fatmaibrahim7027 2 года назад

    እሮዚ አብሽሪ እህቴ ይሽራል ጠንካራሴትነሽ ተከባከቢዉ ይሻለዋል ያረቢ

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ 2 года назад

    ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ እንካንስ አላህ አተረፈህ ወንድም አፊያህን አላህ ይመልስልህ ያረብብብ

  • @rukiyalove4805
    @rukiyalove4805 2 года назад

    እኳን አላህ አተርፍህ እኳንም አልቆርጠብህ ውይ ያአላህ ከባድ ነው ድገተኛ አድጋ አላህ ያሽርሽ ውድሜ

  • @mma9090
    @mma9090 2 года назад +3

    አልሀምዱልላ አልሀምዱልላ አልሀምዱልላ ወላሂ ዲምጥህን እደት እደምሰማው ነበር የጨነቀን አልሀምዱልላ ያረብ ላተምን ይሳንሀል አልሀምዱልላ

  • @ሉሉ-ኰ1ጠ
    @ሉሉ-ኰ1ጠ 2 года назад

    አላህ ያሽርህ ደሞ ጎንበስ አትበል ቢያምህም ቀጥ ለማለት ሞክር በተረፈ ከንዲህ አይነት አደጋ አላህ ይጠብቀን

  • @የሴቶችቅሬታሰሚሪም-ኈ7ሠ

    ወአለይክ ሰላም ወራህማ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወድማችን ሀቂቃ አሳዝነከኛል ግን መትረፍህ ደግሞ ትልቅ ደስታ ነው

  • @ummufaizz7977
    @ummufaizz7977 2 года назад

    Alhamidu lillah እኳን አላህ አትረፈህ ዉነድማቸን ጨረሶ አፊያህን ይምለስለህ አብሽረ

  • @ummasudcoha8466
    @ummasudcoha8466 2 года назад

    አብሽር አላህ ያሽርህ አላህ የቀደረው አይቀርም ዋናው ሶብር ነው አልሀምዱሊላህ ነው ቀደረላህ

  • @hawamohammed9231
    @hawamohammed9231 2 года назад

    አላህ በቶሎ ያሺርህ ወንድም አልሃምዱሊላህ ዋናው መትረፍህ ነው

  • @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ
    @ጦይባቢትሰማው-ዀ5በ 2 года назад

    እኳን አተረፈህ ወድም አላህ ይጠብቀን ሀድድገተኛ አደጋ

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 года назад

    ሡበሀናላህ አላህ መጨረሻችን አላህ ያሣምረልን ወድማችን እንኳን አላህ አተረፈህ

  • @xgghi5031
    @xgghi5031 2 года назад

    ያረቢ እንኳንአሏህአተረፈህ ወንዲሜአይዞህ አላህያሺርህ ከደንገተኛአዳጋ አላህይጠብቀን

  • @Nነኝእናቴንናፋቂዋ
    @Nነኝእናቴንናፋቂዋ 2 года назад +1

    ያአላህ እኳን አተረፈህ ወድሜ አላህ ያሽርህ አይ ዱኒያ

  • @sus2475
    @sus2475 2 года назад +2

    አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ አላህ ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቀን አይዞህ ወንድማችን

  • @Mirfa-jk9ui
    @Mirfa-jk9ui 2 года назад

    እኳን አላህ አተረፈህ ወንድሜ አይዞህ አላህ በቶሎ አፊያህን ይመለስልህ ያረብ

  • @seadaebrahim6145
    @seadaebrahim6145 2 года назад

    አብሽር አላይ ያሽርህ ወዴሜ አብሽር እኳን አላህ አተረፈህ ወላሂ በጣም ነው ያሳዘከኝ

  • @weryyweryyert6330
    @weryyweryyert6330 2 года назад

    እኳን አላህ አተረፈህ አልሀምዱሊላህ አላህዋየ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ ወድሜ ያረብ አብሽር ለበጎ ነው አላህ ያሽርህ ያረብ

  • @aesaaa1616
    @aesaaa1616 2 года назад

    እሽ ምን አጋጥሞትነው እረስ ብቻ አተናገሩም ወንደሜ
    አላህ ያሽረህ አብሽር

  • @ماريااسرار
    @ماريااسرار 2 года назад

    አይዞህ ወንድሜ አለሀ አፊያህን ይማልስልህ ያረብ አብሽር ትድናለህ እንሻ አለህ

  • @امبيلال-د3ذ
    @امبيلال-د3ذ 2 года назад

    አልሀምዱሊላህ እንኳን አላህ አተረፈህ አላህ አፊያህን ይመልስልህ

  • @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
    @ዙዙነኝየእነቴነፋቂ 2 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አላህ ያድንህ ወድሜ ሷሊህ አልሀምዱሊላህ በል መረቅ ተጠቀም ቶሎ ይጠግነል

  • @marinmarin9458
    @marinmarin9458 2 года назад

    አልሀምዱሊላህ ያተረፈህ ጌታ አሏህ ጨርሶ አፊያ ያድርግህ ለኸይር ነው አብሽር

  • @ኢነላሀማአሶብሪን
    @ኢነላሀማአሶብሪን 2 года назад +2

    እኮንአላህአተረፈህ ሶሊህ አላህሙሉ አፌያህንይመልስልህ

  • @ሠሠሠሠሠ
    @ሠሠሠሠሠ 2 года назад

    እኩንአላህአተረፈህ ሱበሀንአላህ የኛነገረ እደዚሁነዉ

  • @tube5648
    @tube5648 2 года назад

    በመጀመራ ኣልኸምዱሊላለአላህምንምአይሳነዉም አላህአፍያያድርግህ አብሽልወድሜሁለምለኸይርነዉ

  • @fatoomaasafa6419
    @fatoomaasafa6419 2 года назад +1

    አላህ እኳን አተረፈህ አብሽር አላህየሚወደዉንባሪያ ይፈትናል አላህያሽርህ

  • @Tube-if5xr
    @Tube-if5xr 2 года назад

    እንኮን አላህ አተረፍህ ወንዲም አብሺር ጨርሶ አላህ ያሺርህ ይለቅሀል አብሺርከባዲነው

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ 2 года назад +3

    እኳን አላህ አተረፈህ ሷሊህ 😭😭😭😭አብሽር ትሽራለህ አላህ ጨርሶ ያሽርህ ያረብ

  • @بنالن-ث6ث
    @بنالن-ث6ث Месяц назад

    አልሀምዱሊላህ መትረፍህ ነዉ ወዲሜ አይዞህ

  • @jamila3850
    @jamila3850 2 года назад

    እኮንአላህአተረፍህ።እኔብባሌ ወድቆከባጃጂ እግሩንአሞታን እኔም ዝም አልኩት ብዙግዜወደቀ

  • @ኡሙፋጡማነኝየአርጎባዋ

    አይዱኒያ ለቤታችሁ አዲስ ነኝ ግን በጣም አዘንኩ አሏህ ይደረስልህ አኺ ላበዕሰ ጦሁረን ኢንሻ አሏህ

  • @اميسرى-ظ1ه
    @اميسرى-ظ1ه 2 года назад +2

    ሱበሀናላህ ዲኒያ ይችናት እባካችሁ ባልችሁነገር አትኩሩ እህት ወድሞች

  • @fdddvvcf7297
    @fdddvvcf7297 2 года назад

    እኳንም አላህ አተረፈህ እኔ እዲያው ይሆን የባጃጅ ወይም የመኪናላይ ስራ በጣም ነው የምፈራው እዲህ ያለው የዛፍላ እቅልፍነው ወድሜም ባሌም ገዝተዋል ባጃጅ አላህ ይወከላቸው 🥺🥺

  • @maramemuhammed4809
    @maramemuhammed4809 2 года назад

    እንካንአላሕእተረፈሕአይዞየኔወንድምለኸይሩነዉ

  • @RoseRose-ik9nr
    @RoseRose-ik9nr 2 года назад

    እኳንም አላህአተረፈህወድሜ አሁንም ጨርሶ አፈያያድርግህ

  • @አይዱኒያ-ኘ3ሸ
    @አይዱኒያ-ኘ3ሸ 2 года назад

    አላህ እንኳንም አተረፈህ ወንድማችን አላህ አፊያድርግህ አብሽር ወንድሜ

  • @MMm-ty1wv
    @MMm-ty1wv 2 года назад

    ያሳትር. አሏህ. አፊያህን. ይመልስልህ. አሏህ ያሽርህ ያሩብ ከድገተኛ አዴጋ አንተጠብቀን

  • @kadiitube4366
    @kadiitube4366 2 года назад

    Subahan Allah inya sewoch tesbariwoch nen iko 😭😭😭 Allhmdulillah inkuwan terafkk Allah Afiyahin yimalisalah wandime

  • @ሀያትአወል.የወረባብዋነኝ

    .አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካተሁ አይዙህሕ ወድም አላህያሽርህ ያረብ

  • @neimatube4659
    @neimatube4659 2 года назад +1

    አላህ ጨርሶ ያሽርህ ከዲገተኛ አደጋ አላህ ይጠብቀን

  • @HawaSeid-o2f
    @HawaSeid-o2f 8 месяцев назад

    አላህ አፊያህን ይመልስልህ ወድም
    አብሽር ለኸይር ነው

  • @imuharun
    @imuharun 2 года назад

    ወድማችን እንኳን አላህ አተረፈህ አብሽር አላህን አትፈትነኚ አይባልም

  • @tawakaltualahii9852
    @tawakaltualahii9852 2 года назад

    Waleekum salaam warhmaatulaahi wabarakatuhuu heyzok suubaahaana,allaha alaah yeshfika inshaa,alah

  • @ማሚ-ጨ6ቐ
    @ማሚ-ጨ6ቐ 2 года назад

    አብሽረ። አላሕ። አፊያ። ያአረግሕ። ወንድሜ። 🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ
    @ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ 2 года назад

    አልሀምዱሊላህ እንኳን አሏህ አተረፈህ ወንድሜ

  • @ኩንፈየኩን-ኀ5የ
    @ኩንፈየኩን-ኀ5የ 2 года назад

    አለሀምዱሉላሂ እንኳንም አላህ አተረፈህ አላህ የሚወደው ሰው ይፈትነዋል

  • @ፋጡማ-ዠ8ቐ
    @ፋጡማ-ዠ8ቐ 2 года назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን አሏህ አተረፈህ አልሀምዱሊላህ አሏህ ይጠብቀን ከድንገተኛ አደጋ

  • @tube-ob9cn
    @tube-ob9cn 2 года назад

    አላህ አፌያህን ይመልስልህ ወንድሜ ይቺ ሶስት እግር ስንቱን ጨረሰችው አላህያሽርህ

  • @ሉሉነኝየብቴዋየጆሌዋሳቂታ

    እንኳን አላህ አተረፈህ አላህ ይጠብቀን ነጌ ምን እድንሆን አናቅም እኮ ያኢላሂ

  • @taibayemame3810
    @taibayemame3810 2 года назад

    ያአላህ የኛመጨረሻእደህነዉ. ዛሬ ደህናተታየን አላህያሸረህ ሱበሀንአላህ

  • @zzqm1uk8g
    @zzqm1uk8g 2 года назад

    አላህ ጨርሶ። ያሽርህ። ወዲሜ የባሰም አለ። አመስግን☝☝

  • @alinaalina212
    @alinaalina212 2 года назад

    በመጀመሪያ አልሐምዱሊላሕ እኳን አላሕ አተረፈሕ ሢቀጥል መዝሙሩ ወይም ሙዚቃዉ ምድነዉ ባልተቤትሕሥ ለምን አለባበሧን አታሥተካክልም ክዷ ይታያል ቆይ ከሽቲ ዉጭ ሠዉነትን የሚሞፍን ልብሥ ሐገራችን ላይ የለም እዴ ከሞት አላሕ አትርፎሕ እማትማረዉ ለምንድነዉ አኡዙ ቢላሕ

  • @user-ww6fy4hj9x
    @user-ww6fy4hj9x 2 года назад

    እኳንምአተረፈህ ወድሜሜሜሜአለሀምዱሊላህበለው

  • @Batibati380
    @Batibati380 2 года назад +1

    እንኳን አላህ አተረፈህ ቶሎ አገግመህ ወደ ቀድሞ ጤንነትህ ይመልስህ የኔም እህት ባጃጅ ተገልብጣ እግሩ ተጎድቶ ደሴ ሆስፒታል ተኝቷል😥

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 года назад

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ አፊያ ያርግህ ወዲሜ ዋናው ጤና ነው

  • @ashaaa4012
    @ashaaa4012 2 года назад

    ያረብ አልሀምዱሊላህ እኳን አላህ አተረፈህ ወድም አላህ ያሺርህ

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 2 года назад +3

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ እኳን ተረፍክ ጨርሶ ይማርህ ወንድም
    አልሃምዱሊላህ ረበናለሚን አዱኒያ ፈተና ናት አብሸር
    በሶብር ማለፍ ነዉ 💔🥺🤲

  • @zahrazeinu1624
    @zahrazeinu1624 2 года назад +1

    ያአላህ እንኳን አተረፈህ ወንድሜ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ያረብ

  • @naelaal_hallaq3235
    @naelaal_hallaq3235 2 года назад

    እንኳን ተረፍክ ወዲሜ አልሀምዱሊላ አይዞህ አላህ ያሽርህ ሙሉ አፊያህን ይመልስልህ

  • @እስልምነየየልቤትርታ

    የአላህአላህ ያሽርህወድም ወላሂአልስማሁምእኔ ያርህማን አላህጨርሶወ ያሽርህ

  • @geniyeshewalij
    @geniyeshewalij 2 года назад

    ወንድማችን እመብርሐን እንኳንም አተረፈችህ አይዙህጨረሱይማርህ

  • @aagg2229
    @aagg2229 2 года назад +1

    🤲🤲🤲🤲😭😭😭ያብረ

  • @user-qd7qe9jq1w
    @user-qd7qe9jq1w 2 года назад

    አሰላሙአሊኩም አላህ አፊሀንይመልስልህ ሙሉአፊሀን አብሽረ ወድም

  • @toybatoyba7375
    @toybatoyba7375 2 года назад

    አላህ አፊያህን ይመልሰልህ ሶሊህ ወድሜ

  • @እሙአኗር
    @እሙአኗር 2 года назад

    ወአለይኩም እሰላም አላህ ያሽርህ እንኳን ተረፍክ ወንድም

  • @fatma3189
    @fatma3189 2 года назад

    አላህ ያሽርህ ሳሊህ ቁስልህንም የውሻ ቁስል አላህ ያርግልህ

  • @ኡሙሀውለትYouTube
    @ኡሙሀውለትYouTube 2 года назад

    ሱብሃን አላህ የኛ ነገር አላህ አፊያ ያድርግህ ወንድሜ

  • @fatomafatom9370
    @fatomafatom9370 2 года назад

    አልሃምዱሊላህ እኳን አሏህ አተረፈህ ጨርሱ ያሽርህ

  • @yjjyuu864
    @yjjyuu864 2 года назад

    ሷሊህጥሩሠውነህ አላህ ይጠብቅህ የእናትህዱአ ነው የጠበቀህ ከአላህ በታች አብሺርወድሜሜ

  • @fatumaali1032
    @fatumaali1032 2 года назад

    እንኳ አላህ አተርፈህ ወድሜ

  • @zeharamohammed7155
    @zeharamohammed7155 2 года назад

    ayzoh wendema allah yishereh enkun tarafk

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 2 года назад

    እንኮን አላህ አተረፈክ ወደም አላህ እፈያያረገህ

  • @sadasada5288
    @sadasada5288 2 года назад

    alha afeya yadrgeke wondeme