74ኛA ገጠመኝ ፦ የእማሆይ እውነተኛ ማንነት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 307

  • @siparamedia2885
    @siparamedia2885 4 года назад +127

    መምህር ገጠመኝ 73ን ከመማረኬ የተነሳ ስንት ጊዜ ደግሜ ደግሜ እንዳመጥኩት ለካ እኛ የምኖረው በእነደዚህ አይነት አባቶች ፀሎት ነው በረከታቸው ይደርብን

    • @ፍቅርካለሁሉአለ
      @ፍቅርካለሁሉአለ 4 года назад +1

      እኔ ሳልዋሽ አየፈራሁ 3 አይቻለሁ ሴጣኑን አይሁ ሲል አብሶ ያይሁት እየመሰለኝ እየጠገረረኝ

    • @ፍቅርካለሁሉአለ
      @ፍቅርካለሁሉአለ 4 года назад

      እኔ ሳልዋሽ አየፈራሁ 3 አይቻለሁ ሴጣኑን አይሁ ሲል አብሶ ያይሁት እየመሰለኝ እየጠገረረኝ

    • @ageresileshi4369
      @ageresileshi4369 4 года назад +1

      በእዉነት ልክ ነው እኔ እራሴ ገጠመኝ 72እና73 በጣም ነው ደጋግሜ የማዳምጠው።

    • @meazasiltan748
      @meazasiltan748 4 года назад

      Sipara Samson me too

    • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
      @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 года назад

      ታድያ ማን ያምናል

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 Год назад

    ትክክል መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እያነቃሀን ነው

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail105 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን

  • @eldanaeldana9643
    @eldanaeldana9643 4 года назад +7

    መምህር የምታቀርብልን ገጠመኝም ሆነ ሌላ ትምህርቶችህ ባጣም ነው ልብ እሚማርከው እሚስተምረው ሁሉንም ትምህርቶችህን ዳውሎድ እያደረግሁ ነው ምሠማው ሀገሬም ሥገባ ለሌላ ሰው እያሳየሁ እዴማሩበት ብዬ ነው ዳውሎድ እማደርገው እግዛብሔር ይርዳኝ ብቻ መምህር በፀሎትህ አስበኝ ፅጌ ገብርኤል ብለህ እህት ውንድሞቸም በፀሎታችሁ አስቡኝ ስትበረከኩ እግዛብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @helenhelen349
    @helenhelen349 3 года назад +1

    በጣም ግሩም ነው መምህር. ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 4 года назад +23

    መምህራን ሰላም ይብዛ ገጠመኝ ትምህርት ነው በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk 2 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህርቻን 👏💒👏✝️👏💚💛❤️🤲

  • @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
    @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ 4 года назад +56

    ስላምህ በእግዚአብሔር ይብዛ ወንድሜ ገጠመኝ 73 ባለቤተን ስሚው ስላት እንቅልፍ እየወሰዳት ተቸግራ መጨርሻ ላይ ውስጣ መንፈሱ ተያዘ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 3 года назад +1

    መምህር ሰላምህ ይብዛልን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 года назад +4

    የሞሆይ በረከት ይደርብን
    እግዚአብሔር ለምህር ተስፍዬ ፀጋውን ያብዛል
    መልካም ዘመን ከነቤተሰባችህ የሁንልህ መምህር

  • @agaritigabu3669
    @agaritigabu3669 4 года назад +10

    መምህራችን እንኮን ደህና መጡልን የተዋህዶ ልጆች ይሄን ትምህርት የምትከታተሉ እህት ወንድሞቸ እንኮን አደረሣሁ በድንግል ማርያም ሥም መምህራችን እንዲሁም እህት ወንድሞቸ ወለተ ሥላሤ እያላችሁ በፀሎት አሥቡኝ ቤተሠቦቸ በዛር መንፈሥ ተሣሥረው ብዙ አመታትን አሥቆጠሩ እኔም በሥደት ሁኘ በጭንቀት ልሞት ነው እሥኪ ቤተሠቦቸን እንዴት ከዚህ ክፉ መንፈሥ እንደማወጣቸው በሀሣባችሁ አግዙኝ

    • @askalgebreselassieabay
      @askalgebreselassieabay 4 года назад +1

      Amen ehiti enem endanchi gn ayzosh segedi bedemb

    • @weleteeyesusweleteeyesus6243
      @weleteeyesusweleteeyesus6243 4 года назад

      እግዚአብሔር ይመስገን ፀበል እንዲሄዱ ምከሪ እኔ እናቴ እና ያሰደገኝ አባቴ ቡና ሱስ የተለያዩ ችግር አለባቸዉ እንደገና ያሳደገኝ አባቴ አባቱ አስልሞት ነዉ የገደለዉ እና ሀይለኛ ዛር አለባቸዉ እና ነገሩ ከባድ ነዉ እና ወቅሸት ገብረኤል ሄዱ ቡና ቦረትቻ ጭዳ ጠቋይ ቤት መሄድ ትተዋል አምልኮ የለዉም እግዚአቢሔር ይመስገን ደስተኛ ነኝ እናቴ ንሰሀ ገብታልኛለች ቁረብ እያልኩ ነዉ እሺ ብለዉኛል በፀሎት አስቡኝ ስጋዉ ደሙን እንዲቀበሉ ያሳደገኝ አባቴ ያልኩሽ የእንጀራ አባቴ ነዉ አሁን የወለደኝ አባቴ ነዉ ያስቸገረኝ ወንቅሸት ገብረኤል ገዳም ተተከፈተ እኖዲሄድ እግዚአቢሔር ይፍቀድ አያቶቹ አባት እናቶቱ ብዙ ነዉ የሚያመልኩት እና እህቴ እናቴ ድናልኛለች ይመስገን

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 4 года назад +5

    ተስፋ ሥላሴ እንካን አደረሰህ ጀግናዬ በፀሎት አስበኝ ወለተ መዲህን ነኝ

  • @burtekanamin9065
    @burtekanamin9065 4 года назад +4

    መምህር እንኳን ለአዲሰ አመት እንኳን አደረሰህ ወንድሜ ትልቅ ትምህር እያሰተማርከን ነው እድሜ ፀጋ በረከት ያድልህ ወንድሜ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ብዙ ለውጥ አለ እግዚአብሔር ለሁላችንም ይርዳን ❤❤

  • @etubete7825
    @etubete7825 3 года назад +1

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏

  • @ethiopiakabou6475
    @ethiopiakabou6475 4 года назад +41

    መምህራችን እንዲውም እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን መጪውን አመት የሰላም የጤና የፍቅር የንስሀ የድህነት ይሁንልን ሀገራችንን ኢትዮጵያ እምዬን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን እኛንም ከስደት መልሶ ለሀገራችን ያብቃን ለቅድስ ሀገራችን ያብቃን እህት ወንድሞቼ
    መምህር እውነት ነው ኤሮፕ ባጠቃላይ ከባድ ሀገር ነው እኔም ምኖረው ኤሮፕ ውስጥ ነው እኚ ዳቢሎሶች ልጄን አስለምውብኛል እኔንም ጆባዎች እቤቴ ድረስ መጥተው ብር እንሰጥሻለን ገነት በምድር ነው ብለው እኔንም ለመቀየር ሁለቴ እቤቴ ድረስ ተመላለሱ እኔ ቤት የእግዚአብሔር ነው ብዬ አሰገባዋቸው እና ቶሎ ብለው እኔን ወደ መስበክ ገቡ እኔም እሺ ግቡና በስራት እመፀልይበት ቦታ ሁኑና ስበኩኝ ብዬ የፀሎት ቤቴ ጋር ይዤ ገባው ከዛም እሺ ብለው ውስጥ ገቡ እናም እየተቀባበሉ ሲናገሩ ዝም አልኩኝ በልቤ ገብርኤል ሆይ መልስ ስጥ አልኩኝ አንደኛው በጣም ደነገጠና እንሂድ በቃ እስዋ ኦርቶዶክስ ናት ምትቀየር አይመስለኝም ብለው ውልቅ አሉ ከዛም እቤቴ ድርሽ ብለው አያቁም እና ውጭ ሀገር አው ብዙ እምነታችንን እንድንቀይር ያደርጋሉ

  • @ብሩክወልደሰላማ1826
    @ብሩክወልደሰላማ1826 4 года назад +4

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ ምርጥ ወንድም ። ተባረክ ።
    ስለ refugee የተናገርከው protestant ነን ብለው ምክንያት ይሰጣሉ ያልከው ደግሞ 100% right ነው ። ይቅርታ ኣማርኛ ብዙ ኣላወራም ። Eritrea ስለ ኣደኩት ነው ። እግዚኣብሔር ሙሉ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ።

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ነን ሰላምህ ይብዛልን መምህራችን

  • @ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ

    እንኳን ደህና መጣህ ውድ መምህራችን በእውነት መምህር ገጠመኝ 73 እንዴት ተመስጨ እንደሰማሁት እጂግ በጣም አስተማሪ ነው በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @lovebahrain176
    @lovebahrain176 4 года назад +2

    መምህር እንኳን አደርስህ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥልን ስሜ ፍቅርትህ ማርያም

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 4 года назад +4

    ሰላም እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳት መምህ ተሰፋዬ
    ሰለፕሮግራሙ አልጨረሰኩም ክ2እየሄድኩ ነው ሰላም ዘመን ጤና ፈቅር እግዚአብሔር ለሃገራችን ኢትዮጵያ በያለንበት የሂን አሜን

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 4 года назад +4

    እንኳን ለአዲሡ አመት በሠላም አደረሠን እግዚአብሔር ይመሥገን ላደረሠን ለከርሞ ያድርሠን መምህራችን እድሜ ይሥጥልን

  • @seniybini1805
    @seniybini1805 4 года назад +7

    መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልክ
    እህት ወንድሞቼ ከኔ የበረታ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሚካኤለ 🙏🙏🙏

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 4 года назад +3

    መምህር ተስፋ ስላሴ ተባረክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ ብዙ አስተማርከን በጣም እናመሠግናለን።

  • @ዝናሽኢትዮጺያ
    @ዝናሽኢትዮጺያ 4 года назад +1

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በጣም የሚገገርም አስተማሪ ታሪክ ነው እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @yohannesbelay4056
    @yohannesbelay4056 4 года назад +1

    አሜን እግዚአብሔር አምላካችን ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን

  • @ok-wj1zo
    @ok-wj1zo 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ብርቱ መምህራችን በጣም እየተለወጥን ነዉ ሰዉ በእዉነት ህዝቡ ሁሉ በተማረ

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን. እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር

  • @abitati
    @abitati 4 года назад +4

    መምህር ለእኛ በእዚህ ዘመን እደዚህ አይነት እንዳለ ማወቅ እንድንጠነክር ወደ እግዚአብሔር በፀሎት እድንተጋ ሁሌም ቢሆን የሚጠብቀን መለአክ እንዳለ .......... እኔ በበኩሌ ያገኛውትን ትምህርት ዘርዝሬ አልጨርሰውም ጥንካሬ ሆኖኛል እድሜ ይስጥህ ።

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад +7

    እግዚአብሔር ይመስገን መምሕራችን
    አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመስገን

  • @asteraster8219
    @asteraster8219 4 года назад +2

    እግዝያብሔር ይመስግን መምህር እንኩዋን በስላም መጣህልን በጉጉት የሚጠበቀው ትምህርት ነው እግዚአብሔር የነብስ ዋጋ ያድርግልህ በእውነት በጣም ይሚገርርም ነው ከምንም በላይ ልቡዋን ስውሮ ኤትትዮጵያ መጥታ መሄዷዋ በጣም የሚገርም ነው በዝህ አይነት ማንም ጤናማ አይኖርም እግዚአብሔር በችርነቱ ይርዳን አሜን

  • @ተዋህዶሀይማኖቴኢትዮጵያሀ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼 እንኳን ለአዲሱ ዓመት ዋዜማ አደረሳቹ የተዋህዶ ልጆች እንዲሁም መምህራችን አሜን ፫🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @kddkdbt2466
    @kddkdbt2466 4 года назад +1

    መምህር የምታቀርብልን ገጠመኞች ሁሉ ትምህርት ሰጪ ናቸው እግዝያብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ከነቤተሰብክ እናመሰግናለን

  • @ሶሊያናነይበደመና
    @ሶሊያናነይበደመና 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 4 года назад +2

    Amen amen amen egzybher yemsgen memiherachin Inkwan bselam betena metakilin bedeme betena yakoylini 🙏🙏🙏

  • @ethiopiaethiopia4404
    @ethiopiaethiopia4404 4 года назад +3

    እኔ የምኖረው London ነው ያልከው ነገር ሁሉ
    እውነት ነው መምህር በፀሎትህ አስበን 🙏🙏🙏

  • @mulualim7948
    @mulualim7948 4 года назад +3

    እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለአዲሱ አመት ከነቤተሰቦችህ አደረሰህ መምህር
    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 4 года назад +1

    መምህር ወለተ ገብርኤል እባላለሁ በፀሎትህ አስበኝ ሐብተ ስላሴ ገብረ ስላሴ ብለህ በፀሎትህ አስበን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን የሰዉ ነገር ይገሪማል እግዛብሄር ልቦና ይስጠን

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 4 года назад

    Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot Memehir ya ture

  • @betlemdafo8141
    @betlemdafo8141 4 года назад +1

    በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ለመስማት ይከብዳል እግዚአብሔር ይርዳን ልቦናችንን ይከፍትለን 😭😭😭😭

  • @እህተስላሴየማርያምልጅነኝ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 4 года назад +6

    እንኳን ለአድሱ አመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ የትዋህዶ ልጅች

  • @serkalemdemsie1799
    @serkalemdemsie1799 4 года назад +2

    መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ የልፋትህን ዋጋ አግዚያብሄር ይክፈልህ በጣም ብዙ ነፍስ ነው ወደ እግዚያብሄር መንግስት እየመራህ ያለኸው እግዚያብሄር ያግዝህ በጣም እየተማርንበት ነው ከነመላው ቤተሠብህ ይጠብቅህ መምህሬ

  • @semegndamesa5133
    @semegndamesa5133 4 года назад +10

    መምህር እንኳን አደረሰህ: መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልህ ከነመላው ቤተሰብህ:: በምታቀርብልን ነገር ሁሉ በጣም ተጠቅመናል እግዚሃብሄር ይስጥልን::

  • @ageresileshi4369
    @ageresileshi4369 4 года назад +5

    ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ መ ምህር እንወድሀለን በርታ ።መፀሀፎችህ እሰኪወጡ በጣም ጎጉቻለሁ ።

    • @sanymrs840
      @sanymrs840 3 года назад

      መምህር ቃለህወት ያሰማልን ፀጋውን ያለብሰክ በርታለን ወደራሴምለሱኛል

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘

  • @lainlain1406
    @lainlain1406 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር

  • @maelt9407
    @maelt9407 4 года назад +1

    አሜንአሜንአሜንቃለሂወትያስማልን

  • @genetalem8059
    @genetalem8059 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tsigesisag7754
    @tsigesisag7754 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላሞት ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ህይወትኃይሌ
    @ህይወትኃይሌ 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን በርታልን
    በሰማነው እኛም አሰተዋይ ልቦና ይሰጠን !!!

  • @ድንግልማርያምእናት
    @ድንግልማርያምእናት 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን 🌻🌻🌻🌻እንኳን አደረሳችሁ🌻🌻🌻 መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @kibromedemisse1318
    @kibromedemisse1318 4 года назад +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

    • @zahraamzahra1132
      @zahraamzahra1132 2 года назад

      ቃል ህይወት ያሰማልን ምህምህራችን

  • @sndayogebrihans6942
    @sndayogebrihans6942 4 года назад +4

    ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እንኳንም በሰላም መጣህልን
    መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ

  • @xebel2319
    @xebel2319 4 года назад +5

    እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳቹ
    መምህር ከነቤትስብህ እንኳን አደረሰህ መልካም በዓል ይሁንላቹ

  • @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ
    @ጎዶልያስ-ጠ9ጘ 4 года назад +1

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ

    እግዚያብሔር አምላክ ከዚህ እምነት ያስመልጣቸው በጣም ከባድ ነው መምህር ለዚህ ነው ቅዱሳኑ እኳን እዳይሯዷቸው ከልባቸው የማስወጣባቸው እኔ በጣም ነው ሚያሳዝኑኝ መምህር ከመናፍቅ ጋር ለአመታት አብራቸው ኑራለሁ ድግል ትድረስላቸው ምንም ቢጠሏትም ግን እመብዙሐን ከምን የተነሳ እደሚጠሏት ታቃለች ወደው እዳልሆነ በውስጣቸው ያለው ክፉ ይህን እደማደርግ ታቃለች

  • @wubalmmelaku324
    @wubalmmelaku324 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን እኳን አደረሰህ መምህር እከመላው ቤተሰብህ መልካም አዲስ አመት ይሁንልህ

  • @ኤልሳተፈራ
    @ኤልሳተፈራ 4 года назад +6

    ስጠብቅህ ነበር እንኳን በሰላም መጣህልን ወድማችን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስጌን ሰላምህ ይብዛ ማምህራችን አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 года назад

      እሜን እሜን እሜን ።እግዚአብሔር ይመስገን።ስላምህይብዛማምህራችንእሜንን።ቃለህወትያስልን።እሜን።እግዚአብሔር ይመስገን።እባታችን

  • @mohammadfarhat1865
    @mohammadfarhat1865 4 года назад +1

    በድንግል እውነት የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ሁሉም ፈተና አለፈ እማሆይ እናቴ በፆሎት አስቡኝ ሁለተ መድን ብለው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዘ መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @seblekebebew514
    @seblekebebew514 4 года назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች!መጪው ዘመን የተባረከ የተቀደሰ የፈጣሪን ትክክለኛ መንገድ የምንከተልበት ያድርግልን!!!

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    ለዚህ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን የአመት ሰው ይበለን የተዋሕዶ ልጆች 💚💛❤️😍💚💛❤️😍
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @hamisolomon6534
    @hamisolomon6534 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ስሙ የተመሰገነ ይሁን

  • @tube4569
    @tube4569 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን አደርሰህ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 года назад +1

    በቸርነትህ ለዚህ ያደርስከን ፍጣሪያችን አምላካችን እናመሰግናለን. መልካም አድስ አመት ጓደኞቼ መምህር ሰምያት ላይ ያልከው ግልፅ አድርገው ምክንያቱም በጣም ብዙ ሰው ይከታተላሉ

  • @yednglmaryamlg2864
    @yednglmaryamlg2864 4 года назад +2

    እንካን በሰላም መጣህ ውድ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማል በእውነት

    • @meseretmmuleta2682
      @meseretmmuleta2682 4 года назад

      Endat nachwe enqan adrsachwe places ye memhern Tesfaye selk kawkachwe lakulngin places

    • @yednglmaryamlg2864
      @yednglmaryamlg2864 4 года назад

      @@meseretmmuleta2682 0913311451 ይውህ ውዴ

  • @ሚካኤልአባቴአሳዳግዬ
    @ሚካኤልአባቴአሳዳግዬ 4 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    ዛሬ ዕለተ ምርያ ዕለተ መድኃኒት ትባላለች። ጳጒሜን ፭ ቀን።
    ይህች ዕለት የጌታችንን በዓለ ልደት የምትናገር የምታስረዳ የምትጠቁም ዕለት ናት። የጌታችን ልደት በቀጣዩ ዓመት ዕለተ ሐሙስ ይውላል ማለት ነው።
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌼🌼
    🌼🌼
    🌼🌼🌼🌼🌼
    🌼🌼 🌼🌼
    🌼🌼 🌼🌼
    🌼🌼 🌼🌼
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    💐💐💐💐💐
    💐💐💐💐💐
    🌹🌹🌹🌹🌹
    🌹🌹 🌹🌹
    🌹🌹 🌹🌹
    🌹🌹 🌹🌹
    🌹🌹🌹🌹🌹
    🌹🌹
    🌹🌹
    🌹🌹
    💐💐💐💐💐
    💐💐💐💐💐
    🌺🌺🌺🌺🌺
    🌺🌺🌺🌺🌺
    🌸🌸
    🌸🌸
    🌸🌸
    🌸🌸
    🌸🌸
    🌺🌺🌺🌺🌺
    🌺🌺🌺🌺🌺
    🥀🥀🥀🥀🥀🥀
    🥀🥀🥀🥀🥀🥀
    🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻
    🌻🌻
    🌻🌻
    🌻🌻
    🌻🌻
    🌻🌻
    🥀🥀🥀🥀🥀
    🥀🥀🥀🥀🥀
    እንኳን አደረሳችሁ ለ20013 !!!
    👉አዲሱን ዓመት👈
    🌻🌻 የንስሐ
    💐💐የፍቅር
    🌼🌼የአንድነት
    🌹🌹 የመተሳሰብ
    🌺🌺 የመረዳዳት
    ያድርግልን።

  • @nardosyemaryamlji9216
    @nardosyemaryamlji9216 4 года назад +3

    ፀጋውን ያብዛልህ መምህር አረ በማርያም በፀሎት አስቡኝ. ወለተ ወልድ እያላችሁ. ገጠመኝ73እማ. በጣም ድንቅ ነው. በርታ. መምህራችን

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 7 месяцев назад

    Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemariamleje1335
    @yemariamleje1335 4 года назад

    Memehr Selamh yebeza🙏🙏🙏

  • @መሲነኝየማዳምቅመም
    @መሲነኝየማዳምቅመም 4 года назад +1

    መምህር እንኳን አደረሰክ መልካም የአዲስ አመት ዋዜማ አደረሰክ

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 4 года назад +4

    መምህር ኢሄ ገጠመኝ ብቻ ሳይሆን ወንጌልም ነው:: እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 года назад

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @tomgem7205
    @tomgem7205 4 года назад

    ሰላም ላንተ ይሁን ታሪክ ቀመስ ልብወለድ ይመስላል ከእውነታው ብዙ የራቁ ሃሳቦች ይንጸባረቃሉ። ለምሳሌ አንድ ሰው በጋብቻ እንግሊዝ ሲመጣ ሃይማኖት መቀየር ወይም የፖለቲካ ስደተኛ ወይም በአገሬ መኖር አልቻልኩም የሚለው አይመለከተውም። ሌላው እርኩስ መንፈስ መድረክ ላይ ሲለፈልፍ ሃሳቡን በመውሰድ ወደልብ ወለድነት የተቀየረ ነው። ሴትየዋ በስልክ ነገሩኝ የምትለው እርስ በእርሱ የሚጋጭ ነው። እንደ ጥንት አባቶች በምሳሌ ለማስተማር ከሆነ እሰየው ግን እውነተኛ ያልሆኑ ታሪኮችን ማቅረቡ ለመናፍቃን መዘባበቻ ከመሆን በቀር ሰው አያንጽም እየገባው ሲሄድ ተረት ተረት መሆኑ ይገባዋል።

  • @hageraamen85
    @hageraamen85 4 года назад +2

    በውነት ወድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት ነው የተናገርክው እኔ ለራሴ እተርቢ የሚደርገኝ ጠይቆኝ ኦርቶዶክስ ነኝ ስለው እምነት የለለኝ አድርጎ ሞልቶኝ ሲጠይቁኝ ክርስቲያን ነኝ ስል ኑሬ መጨረሻ እምነት የለለኝ አድርገው ሞልተውት አገኘውት በፆለት አስቡኝ እዲስተካከልልኝ ወለተ ሐዋርያት ብላችው

  • @samsungjeezes6599
    @samsungjeezes6599 4 года назад

    Egzibher yetemsegne amen amen amen

  • @እኔየማርያነኝ
    @እኔየማርያነኝ 4 года назад +1

    እንኳን ሰላም መጡ መምህር ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ አደረሰን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን መልካም በአል ሰላማችሁ ይብዛ

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 года назад

    Kalehewetin Yasemalin Amen Amen Amen

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 4 года назад +9

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናል ስላምህ ይብዛ እውነት ነው እኔ የምኖረው ጀርመን ነው ግን ጴብጤ ነን በሉ እንዲቀበሏችሁ ብለውን እኔ ደግሞ የስሜን ጎንደር ልጅ ነኝ ጴንጤ የሚባል ስምቼም አላውቅም ከሃገር ከወጣሁ ቆየሁ ለዛ ጴንጤ የሚባል ስምቼ አላውቅም ምን ይሆን ብለን በኃላ ስንጠይቅ ክርስቲያን ናቸው ግን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚቀበሉ አሉ የድንግል ማርያምን ልጅ ካመኑማ ያው እንደ ካቶሊክ፣ኦርቶዶክስ ማለት ነው ብለን በማስብ ስጠን ዜግነታችን ኤርትራ ብለን ነው በኃላ ሲገባን ቱቱ እህህህ አዳራሺ ወስደውን ይጮሃሉ አይናቸውን ይጨፍናሉ ነጠላ አይለብሱ ሜካፓቸው ነጮች ከዛው ላይ ይሳሳማሉ ውይ ይላሉ ይዘላሉ ይዘፍናሉ እንዴ ይህ ነው በቃ ጴንጤ የሚባል ብለን ስለእምነታቸው ማጠያየቅ ስንጀምር እንደ አጋጣሚ ሁኖ የትብ ገብቼ የአባ ዮሐንስን ስብከት እየስማሁ እያለ እንደ አጋጣሚ ሁኖ የመምህር ግርማ cd 9 የመናፍቃን ሴራ መንፈሱ ሲለፈልፍ ብዙም ድምፁ እንደ አሁኖ ባይስማም ብቻ ስማሁት ጭራሽ በእናቴ ምልጃ የማያምኑ ጠርቼው በማልጠግበው በወዳጄ በቅዱስ ሚካኤል ምልጃ ያማያምኑ የቅዱሳን ጠላቶች የጨለማው ኢየሱስን ነው የምናመልክ ሲሉ ኡኡኡኡ ብየ ቢዶውን ለመጨረስ እስኪያቅጠኝ ድረስ የሚናገሩት ሁሉ ከአዳራሽ ያየሁት ነው ወዲያው ነቃሁ እግዚኦ እመቤቴ በማናውቀው ተወስደን ነበር ክፉ ናቸው ሁልጊዜ ቅጀት በሽታ ስላም የለን ጭንቀት ብቻ ነበር ለዛውም ስድስት ወር አልሞላንም ሶስት ጊዜ ብቻ የሄድን እግዚአብሔር ይመስገን ቀረን ስንቀር ቤት መምጣት ጀመሩ ይፀልያሉ እነሱ አይናቸውን ሲጨፍኑ እኛ ቀና ብለን አባታችን ሆይ እንላለን ስለማያዩን ወዲያው እታመማለሁ ስላልተቀበልኩት ጾሎታቸውን ይዋጋን ነበር ስውነቴ ሁሉ በቁስል ተመታሁ ሆስፒታል ዘጠኝ ቀን ተኛሁ መላው አከላቴ በቁስል ማከክ አልቻልኩም የስምንት ወር እርጉዝ ነበርኩ ከህመም ጋር አልቻልኩም ተስቃየሁ ወዮ አልኩኝ ልክ እንደዘመኑ ኮረና ለብቻየ ክፍል ተስጥቶኝ ይተላለፋል ተብየ ከሰው ተገልየ ዘጠኝ ቀን ሁሉ አንደኛውን ልጄን ማየት አልቻልኩም እንዳይመጣ ተብሎ ማንም ስው የለኝ ሃኪሞች ብቻ ክሬን እየቀቡኝ ይሄዳሉ አሁን ላይ ሳስበው ልክ እንደ ኮረኗ ምግብ ወርውረውልኝ ሩጠው ይሄዳሉ ጓንት ለብስው ማስክ አድርገው እህህህህ ህመሜን ማን ይረዳክኝ በዚህ ህፃንዋ ሆዴ ውስጥ ትረግጠኛለች ቁስሉ መላው ስውነቴ ፀጉሬ ጆሮየ ጣቴ ሁሉ አልቀረም በቁስል ተነደፍኩኝ ህይወት ከበደኝ እጄ ሲያጥረኝ በማበጠሪያ እያከኩ እስከሚደማ ድረስ ህመሜ ከብዶብኝ በዛላይ ህፃንዋ ሆዴ ውስጥ አስቃየችኝ በዛ ሁኔታ አንድ አራት ቀን ቆየሁ ትንሽ ተሻለኝ ስል ከዛ ዋናዋ ዘማሪ ና ከፖስተሩ ከሚስቱ ጋር ጭራሽ ሆስፒታል መጡ ሶስት ሁነው ልንፀልይልሽ ብለውኝ ሃኪሞች ቤተስብ ሳያስገቡ እንዴት እነዚህ አስገቧቸው ብየ ገርሞኝ እንደልማዳቸው ጩኽው ሄዱ እኔ አባታችን ሆይ እያልኩኝ ጨረስን ተስናበትኳቸውና ወጡ ወዲያው ስውነቴ የተሻለኝ ቁስሌ ግልብጥ ብሎ ወጣ ደነገጥኩኝ ሆስፒታል የገባሁት የካቲት 9 ነበር ዕለቱ ሐሙስ ነበር እነሱ የመጡት እሁድ በ 12 የቅዱስ ሚካኤል ነበርና ቀኑን ቆጥሬ የመንፈስ ስራ መሆኑ ነቃሁበት ለምን ሲፀልዩ አመመኝ እኔ አባታችን ሆይ እያልኩኝ ተጋጨ ለምን ብየ በቅፅበት ቀጥ አልኩኝና ሆስፒታሉ ቅድስት ማርያም ሆስፒታል ይባላል በየክፍሉ መስቀልና ስዕለአድኖ አለ ምንም የካቴሊክ ቢሆንም በውስጤ የድንግልማርያም ነው ብየ በማስብ ቁስሌ ሳይበግረኝ ስግደት ተነሳሁ የቅዱስ ሚካኤል ስም እየጠራሁኝ መሬት ሳልነካ ምክንያቱም ሆዴ ስለገፋ ህመም ስላለኝ ብቻ ለስሙ ስገድኩኝ በተቻለኝ በየቀኑ መስገድ ለመድኩኝ መድኃኒት ሃኪም እየቀባችኝ የተወስነ ተሻለኝ መናፍቃኖቹ ደግመው ሳይመጡ ብቻ ወሬ አላብዛና የካቲት 9 ገብቼ ሆስፒታል የካቲት 17 ቤቴ ገባሁ መጋቢት 24 ወለድኩኝ ተሽሎኝ ግን እስቲል እስከ አሁን አምስት አመት ሊሆነኝ ነው የስውነቴ በሠላ አለ በተለይ የጀርባየ እግሬ አለ እስከአሁን ስናማትብ ፊታቸውን ያተኩራሉ ደረታችን እያዩ ማህተባችንን ሲያዩ ምንድን ነው ምናምን ይላሉ የመአት ስጦታ ያመጣሉ እግዚኦ ይህን ሁሉ የምፅፈው ምን ያህል ከባድ ነው መንፈሳቸው እኔ አምኜ ብቀበለው ባልተስቃየሁ ነበር ግን የእኛ ጾሎት ምን ያህል እሳት እንደሆነ የእነሱ ከቤት አይወጣም አይናቸውን የሚጨፍኑ እግዚኦ ቱ ወይኔ ስንቱ ጓደኞቼ እነሱን ተከትለው ዛሬ እናቴን ይሳደባሉ አቤት ስንቱ ሄደ አውሮፖ እግዚአብሔር ይመስገን ሳይገባኝ አወጣኝ ምንም ሳላውቅ ሃይምሮየን እንድነቃ አድርጎ እኛም ንስሐ ገባን ሌላው
    ገጠመኝ 73 , ልዩ ልዩ ልዩ ነው በየማህበራቱ ሼር ሲደረግ ነበር ከምንም በላይ ትህትናቸው ትዕግስታቸው እህህህህህ
    አረ ቃል የለኝም በእውነት ሳላስበው እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት
    ኡፍፍፍፍፍ ስለአባ ግርማ ሲወራ አለቅሳለሁ ስለአባ ዮሐንስ ሲወራ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ሁሉም ስለሚገፋቸው ያሳዝኑኛል

    • @HD202v
      @HD202v 4 года назад +1

      ተሪክሽን ስላካፈልሽን ምስጋናዬ ከፍ ያለነው እግዚአብሔር ይባርክሽ። ቶሎ ማስተዋልሽ ጠቅሞሻል።

    • @memihirtesfayeabera
      @memihirtesfayeabera  4 года назад

      እናመሰግናለን እህቴ

  • @keedaw6764
    @keedaw6764 4 года назад +1

    እግዛብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሳላም መጣህልን እንኳን አደረሶት እስከመላዉ ቤተሰቦት መልካም አዲስ አመት ይሁን ላችሁ

  • @ሰላምእውነት
    @ሰላምእውነት 4 года назад +1

    መምህር እንኳን አደረሰህ ገጠመኘህን በጉጉት ስጠብቅ ነበር አመሠግነለን

  • @yrgalembokure9137
    @yrgalembokure9137 4 года назад +2

    Thank you so much ,. 🙏🙏🙏. 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @ababashababa4560
    @ababashababa4560 4 года назад +1

    እኳን ደህና መጣህልን መምህራችን
    እኳን አደረሰህ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 4 года назад +1

    መምህር እንኳን በሰላም መጡ። መልካም የዋዜማ እለት ይሁንልን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 года назад

    EGZIABHER Yimesigen Memihirachin Amen

  • @ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ
    @ጎዶልያስጎዶልያስ-ረ6ኸ 4 года назад +1

    መምህር እኳን ደህና መጡ ልዩ ነው ፀጋወትን ያብዛለዎት በውኑ አሜን(፫)

  • @ميروحبشي-ظ1و
    @ميروحبشي-ظ1و 7 месяцев назад

    Amen amen amen kela hewit yesman weud merhey egzebr abzito yibarkih sle helm negr egzebr yemsgn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tensiadaily4840
    @tensiadaily4840 3 года назад +1

    Kal hiwote yasemalen Memhir!!! I'm learning so much. That is exactly what I think as well, there is a great deal amount of evil spirit in England and it is this resisting Abatachin Memhir Girma from coming to England. Even several Ethiopian Orthodox Tewahedo church member in England are so against Abatachin Memhir Girma.

  • @ፅዮንይቱብ
    @ፅዮንይቱብ 4 года назад +37

    ሳናዳምጥ ግን ኮሜንት ለመፃፍ አንፍጠን ተወዳጆች

    • @lbiebeegziabhertsena7653
      @lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад +5

      ትክክል እግዚአብሔር ይመስገን ብለን ብናዳምጠው ጥሩ ነው ግን ገና በአንድ ሰኮንድ ቃለ ሕይወት ያሠማልን ....... ይላሉ ሳይሰሙት ነው እኮ 🤔🤔🤔🤔🤔🤔

    • @ወለተሰላሴ
      @ወለተሰላሴ 4 года назад +3

      በትክክክል ማማዬ እኔ ገና እያዳመጥኩት ነው ዋይፍይም አስቸግሮኝ ጉርቢት አጠገብ ቁጭ ብዬ ማለት ነው ለገጠመኙ ጉጉት የተነሳ

    • @ፅዮንይቱብ
      @ፅዮንይቱብ 4 года назад

      @@ወለተሰላሴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ደስ የሚል ት/ት ነው እህቴ

    • @Tube-vu1kz
      @Tube-vu1kz 4 года назад +7

      መምህየር ይህ ትምህርትህ በየቃንቁው ቢተረጎም በዙ ሂወት ያትርፍ ነበር በተለይ በትግርኛ ቢተሮጎመልኝ ሃገረይ ገብቼ ማሃል ጥርጋ ላይ ብሃይለኛ ድምፅ ከፍቼ ነበር ሁሉም ሰው እንዳደምጥው ማርግው ምክንዩቱ ባለማወቃችን
      የጠፍን ህዝብ ነንን ከሰብክት አልፍ ሚያሰመረኝ እንካን ይለም አባታችን መምህር ግርማ እንካን ሰሜን አከባቢ ሂዳ አያውቅም እና አንድ ቀን ብሄድ ሰንት ሰው በደነ ብይ እመኛሉሁ ይህ ሁሉ የኔ ምኝውት መምህሬ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ

    • @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል
      @ሩሀማነኝየድንግልማርያምል 4 года назад

      @@Tube-vu1kz አንቺ እረስሽ ተርጉማሽ ማነገር

  • @gosachifra261
    @gosachifra261 4 года назад +2

    እንኳን አደርሳለሁ ለአዴሱ አመት መንፈሳዌነት የተግባር ክርስትና ይሁን

  • @berkenshiasheboberknshi.as7861
    @berkenshiasheboberknshi.as7861 4 года назад

    መምርእዴሜጤናይስጦት

  • @selamtamiru1400
    @selamtamiru1400 4 года назад +1

    enkan aderseh memher

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 4 года назад

    Egzaber yemesgen Amen Amen Amen keleyot yesmelen memihrchen

  • @wintamebrahtu2505
    @wintamebrahtu2505 4 года назад

    እኔምልህ መምህር በቪድዮ ለመስራት እንደ ፍቃድ እግዛቢሄር መኩር እንደት ደስ ይላል በስመኣብ ኣምላክ ይባርክህ።

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 4 года назад

    ምናለ ሁሉም እዳተ ገብቶት ህዝቡን ቢመልሡ እናመሠግናለን እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን

  • @gelanechala3770
    @gelanechala3770 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🌻🌻🌻

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 4 года назад

    Egeziabeher yimesgen
    Enkuwan dehina metahilen memihir 👏👏👏🌻🌻🌻🌻🌻