በብርሃናተ ዓለም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቅዱስ ገብርኤል ሊቃውንት የቀረበ ዜማ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 66

  • @መርከበኖህ
    @መርከበኖህ 2 года назад +2

    እር በመዳኒዓለም ምን አይነት ድምፅ ነዉ ፡፡ ዝማሬ መላክን ያሰማልን ፡፡ አባታችን ነብሰዎትን በአፅደ ገነት ያኑርልን

  • @majorasmerom5205
    @majorasmerom5205 2 года назад

    ሊቀ ጠበብት ሰላሙ ኖው መሪ ይበል ድምጽ በጣም ኣሪፍ

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 2 года назад +11

    የቅዱስ አባታችን
    በረከታቸው ይድርብን
    አቤቱ እምላካችን
    አባቶቻችንን ጠበቅልን
    በቃ በለን አሜን

  • @kahsaytsadik1094
    @kahsaytsadik1094 2 года назад

    የአባታችን የአቡነ መርቆሪዎስ አምላክ ታዓረቀን ስለ ብፁዕ ወቅዱስ ስትል

  • @ዲያቆንምስጋናው
    @ዲያቆንምስጋናው 2 года назад +6

    በእውነት ልብ የሚማርክ ዜማ ነው በረከቱን ያድላችሁ ሊቀ ጠበብት መምህር ሰላሙ ከዚህ በላይ የምታገለግልበት ጸጋውን ያብዛልህ!!!!!!

    • @selamusiyoum
      @selamusiyoum 2 года назад +2

      አሜን ወንድሜ ምስጋናው

  • @tsegazeabmekbib1696
    @tsegazeabmekbib1696 2 года назад +6

    የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን።
    የቀረበው ቃለ እግዚአብሔር ድንቅ ነው። ለሊቃውንቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @mekrezmedia
    @mekrezmedia 2 года назад

    የቅዱስ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን!!

  • @aberemihete8083
    @aberemihete8083 2 года назад +6

    መንክር እግዚአብሔር በላእለ ቅዱሳኒሁ
    "በረከታቸው አይለየን !!!"

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 года назад +5

    አሜን ፫ አባታችን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን በረከታቸው ይደርብን

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 года назад +8

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ነፍሳቸውን ከአብርሃም ከይሕሳቅ ከያዕቆብ አና ከሁሉ ቅዱሳን ጋር በአጸደ ገነት ያኑርልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @besufkadbanteyehu772
    @besufkadbanteyehu772 2 года назад +1

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ።
    በመቀጠል የቅዱስ አባታችን በረከት እና ቅድስና ለኛም ይድረሰን በረከታቸው ይደርብን!

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 2 года назад +1

    እግዚአብሔር እንደነዚህ ያሉ ሊቃውንትን ያብዛልን እውነት ምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ ነው

  • @habtamuhaile1049
    @habtamuhaile1049 2 года назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!!! የቅዱስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ጴጥሮስ ወጳውሎስ ደብሬ ናፍቆኝ ነበር ስለ አየሁት ደስ ብሎኛል ገብርኤል ቤተክርስቲያንሲይምር እኔ ከሀገር ስወጣ ገና እየተሰራ ነበር እግዚአብሔር ለደጀሰላሙ ያብቃን አባቶቼ እግዚአብሔር በእድሜ በጤን ይጠብቅልን የአባታችን በረከት ይደርብን

  • @ቤቲየተዋህዶልጅ
    @ቤቲየተዋህዶልጅ 2 года назад +2

    አቤቱ ጌታሆይ እኔ ሀፂያተኛዋ ልጅህን ይቅር በለኝ🤲😭😭አባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን🤲እደት ልብን እረፍ የሚያደርግ ዜማ ነው ቃለ ሂወትን ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን🤲💒✝️💒

  • @lovewins1074
    @lovewins1074 2 года назад +1

    ተዋህዶዪ ስንቱ ቀናብሽ መታደል መመረጥ ነው ተዋህዶ መሆን. ሀይማኖታችንን ተብቅልን ባርክልን እግዚአብሔር አምላክ ወይ

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 года назад +3

    አቤት ዉበት ተዋህዶ ሀይማኖቴ ለዘላለም ኑርልን!!!💚💛❤💒👏

  • @utftug3290
    @utftug3290 2 года назад

    አሜን የአባታችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ያተ ልጅ ስላደረከኝ ተመስገን

  • @fk3365
    @fk3365 2 года назад +3

    አባቶቻችን ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይሥጥልን ፣ ጌጦቻችን አባቶቻችሁ በሙያቸው እናንተን ሠጥተውናል እባካችሁ በሚያልፈው ዘመናችን በርቱና እናንተን የመሠሉ የቤተ ክርስቲያናችን ተክሎችን ሣትተክሉ እና ሣትተኩ እንዳታልፉ አደራ እላችኋለሁ ከዚህ በላይ የሚያረካ ዕረፍት የሚሠጥ ዘለዓለማዊ ክብር የሚያሠጥ በጎ ምግባር የለምና ። ኑሩልን ድንቅ ፀሎተ ፍትሀት ለብፁዕ አባታችን ዕድለኛው ፓትርያርካችን : ገፊዎቻቸው ተገፍተው በፈጣሪ ፍቃድ ከመንበራቸው ተመልሰው ማረፋቸው እጅግ ደሥ ብሎናል ።

  • @Wolde-1
    @Wolde-1 2 года назад +1

    አቤት የኦርቶዶክስ ክብር ደስ ሲል ይሄኛው ዝማሜ ደግሞ ብዙም ጊዜ የማናየው ለየት ያለ ነበር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
    ቅዱስ አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 2 года назад +14

    ይበል ነው ዜማችን ቅዳሴያችን ሰማያዊ እንጂ ምድራዊ አይመስልም እኮ እንቁ መርጌታ ነው ለዚህ ሊቅ ደመወዝ ይነሰው? ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @kidistbahiru1278
      @kidistbahiru1278 2 года назад

      ቃል አጠቃቀም 🥰🥰🥰
      የተማረ ይግደለኝ

  • @berekethaile557
    @berekethaile557 2 года назад +1

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን ነፍሳቸውን ከአብርሃም ከይሕሳቅ ከያዕቆብ አና ከሁሉ ቅዱሳን ጋር በአጸደ ገነት ያኑርልን ልብህን እሚነካ ነው

  • @ወለተማርያም-ለ6ቨ
    @ወለተማርያም-ለ6ቨ 2 года назад +3

    በረከታቸዉ ይደርብን

  • @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
    @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ 2 года назад +1

    አባታችን ነፍሶትን በቅዱሳን ጎን ያድርግልን በረከትዎ አይለየንአሜን

  • @keryodtube
    @keryodtube 2 года назад +2

    በረከታችሁ ይደርብን በጸሎታችሁ አስቡኝ 😭

  • @ሄኖክዓለማየሁ
    @ሄኖክዓለማየሁ 2 года назад +3

    ግሩም ዝማሜ

  • @msgnatkabotkabo3724
    @msgnatkabotkabo3724 2 года назад +2

    ነቦኖ መንግስተ ሰማይ የዎርሶም ንዓናከኣ ጠለለት ይግደፋልና

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 года назад +1

    የቅድስ አባታችን በረከታቸው ይደርብን

  • @mifatmohammed4095
    @mifatmohammed4095 2 года назад +1

    አባታችን፣አገርአችን፣አስብልን፣አሜንአሜን🙏🙏🙏🙏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 2 года назад +1

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @behailudebebe1079
    @behailudebebe1079 2 года назад +1

    Beraktachew yedarben qale hiwet yasamalen

  • @teddikebedet9230
    @teddikebedet9230 2 года назад +1

    አባታች በረከታቸው ይድረሰን

  • @mamelove1191
    @mamelove1191 2 года назад +1

    አባታችን በረከታቸው ይደርብን።

  • @masartmasarat3419
    @masartmasarat3419 2 года назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባቶቻችን

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር

    የአባታችን በረከታቸው ይድርብን👐

  • @savfdgcc7245
    @savfdgcc7245 2 года назад +1

    አባታችን በረከትወት ይደርብን

  • @betemulugeta9782
    @betemulugeta9782 2 года назад +1

    It's so beautiful actually heavenly beautiful. It's unkind not to appreciate this regardless of whether you follow the religion or not. It's just amazing.

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ

    አባታችንን😭 ነፍስ ይማር😭😭😭😭

  • @mezemirwrufael5038
    @mezemirwrufael5038 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ።

  • @Haregi849
    @Haregi849 2 года назад +1

    በረከትዎ ይደርብን አባታችን

  • @ብረሀኑደሰለ
    @ብረሀኑደሰለ Месяц назад

    ቃሊወትያሰማልን

  • @አልጋነቨ
    @አልጋነቨ 2 года назад +1

    አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏❤❤💚💚💛💛

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 года назад +2

    በረከታቸዉ ይደርብን 😢

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 2 года назад +2

    ዝምተኛው አባታችን😭😭😭😭😭😭

  • @Lamenting24_7
    @Lamenting24_7 2 года назад +2

    12:20 I will put you where Joy is. O Holy father pray for us

  • @selamusiyoum
    @selamusiyoum 2 года назад +5

    ይህን መርቆሬዎስ ምን ብዬ ልግለጸው
    ድጓው እንደሆነ የአፍ መፍቻ ቋንቋው ነው
    ማነው የሚነግረን የዚህ ድጓ አመል
    መርቆሬዎስ እንደሁ ዝም ብሎን ሂዷል
    እብድ በጸባዩ ለሁሉ ያስፈራል
    ለመርቆሬዎስ ግን መንበር ያዘጋጃል
    ሁሉ ተናጋሪ ሰሚ በሌለበት
    ድንቅ ንግግር ነው በአርምሞ መሰማት
    በአርምሞ መናገር እንዲህ ከተቻለ
    ጥቂት ዝም ማለት ኧረ ማን'ን ገደለ
    ያን መሰል እርምጃ ያን መሰል ንግግር
    በአርምሞ ሲቀመጥ እንዴት ያደናግር
    የመርቆሪን አቡን እንደኔ ያለ ሰው
    እዘማለሁ ብሎ ጩኾ ከሚያጠፋው
    እስቲ በአርምሞ መርቆሪ ይዝመመው
    በሊቀ ጠበብት ሰላሙ ስዩም
    ruclips.net/channel/UCiK9rKy7Rw9Zi3kd1x8PcKQ

  • @ቲጅ-ከ7ዠ
    @ቲጅ-ከ7ዠ 2 года назад +2

    በፀሎት አስቡኝ እኔን ደካማው ወንድማችሁ

    • @mesretasfaw464
      @mesretasfaw464 2 года назад

      እግዚአብሔር ይሰበን ሁላችንን የኛ መልካም ወንድም

  • @himahima2935
    @himahima2935 2 года назад +1

    አባታችን ነፍስ ይማር

  • @gmalgmal3752
    @gmalgmal3752 2 года назад +1

    ቃለሂወት ያሰማልን

  • @behayluasgdom1890
    @behayluasgdom1890 2 года назад +1

    በአለም የሚለየን ነገር ይህ ዶግማ ሰላለን ነው

  • @አልጋነቨ
    @አልጋነቨ 2 года назад

    😭😭😭💔💔😭😭ነፈሰይማር😭😭😭💔💔💔🙏🙏

  • @phun4379
    @phun4379 2 года назад +1

    ሁሉ ሊቅ ሁሉ ሊቃውንት
    እኔስ?

  • @dhshhhdd8429
    @dhshhhdd8429 2 года назад +1

    🙏🙏🙏🙏😭😭😭✝️✝️✝️🕯🕯🕯🕯🙏🙏🙏🙏

  • @MahiMahi-xq2eb
    @MahiMahi-xq2eb 2 года назад

    Berketachew yederbne 😭😭😭

  • @fyyf7184
    @fyyf7184 2 года назад

    😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🕯🕯🕯🕯🕯

  • @mebrateayele7499
    @mebrateayele7499 2 года назад

    Berketach yederben yekdus abatachen

  • @rahmanmohd8003
    @rahmanmohd8003 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 2 года назад

    ruclips.net/video/WHbuQokBp2Y/видео.html
    ከቀኑ 6 /12 ስዓት
    ቃላትና ቋንቋ ሊገልጡት
    የማይችል ምህረት ተስጠን

  • @ክብርለድንግልማርያም-ሐ4ቐ

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aberemihete8083
    @aberemihete8083 2 года назад +2

    መንክር እግዚአብሔር በላእለ ቅዱሳኒሁ
    "በረከታቸው አይለየን !!!"