Комментарии •

  • @AlemtshayWgorgis-kc9eb
    @AlemtshayWgorgis-kc9eb 2 месяца назад +17

    ፓሰተር ሜሪሲዬ እግዚአብሔር እንዳንቺ ያድርገኝ አንደበታችሁ እንዴት ያማረ ነው።ንግግራችሁ በጨው እንደተቀመመ በፀጋ ነው

  • @eskedartube1816
    @eskedartube1816 2 месяца назад +13

    የቤተክርስቲያን በረከቶች ናችሁ ❤❤❤ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @tsionseyoum6760
    @tsionseyoum6760 2 месяца назад +18

    በጣም፡ ተጽኖ ፈጣሪ ፡ጌታ፡ ዘመናችሁን፡ ይባርክ፡ በናተ አገልግሎት፡ በጣም፣ ተጠቃሚ ነኝ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад +1

    በትክክል.

  • @HaregewoyinTilahun
    @HaregewoyinTilahun 2 месяца назад +5

    በጣም ደስ የሚልና ቁም ነገር ያዘለ ስለሆነ ደግሜ ነው የሰማሁት ጌታ ያብዛላችሁ ጋባዡም ኪያ ተባረክ ተባረኩ።

  • @user-jh3es5pb1y
    @user-jh3es5pb1y 2 месяца назад +6

    በጣም የሚገርም ነው እሰቲ ላዳምጥ ብዬ ነው የከፈትኩት ግን በጣም ነው የሳባችሁኝ እውነት የእግዚአብሔር ሰዎች ናችሁ

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 2 месяца назад +14

    ኦ ፍቅራችሁ ራሱ ይባርካል ተባረኩ ተባረኩ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @racheltadesse3645
    @racheltadesse3645 2 месяца назад +12

    ፓስተር ብርሃን የፍቅር ሰው ፓስተር ሜርስዬ ጥበበኛ በብዙ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @senaitMulugeta-yq1cf
    @senaitMulugeta-yq1cf 2 месяца назад +8

    ጌታ ይባርካችሁ ፓስተር ሜርሲ የጌታ ህልውና ከአንቺ ጋር አለ ካወኩሽ በጣም አጭር ጊዜ ነው ግን ብዙ ተጠቅሜብሻለሁ ተስፋ ሰጥተሽኛል አንቺ እና ባለቤትሽ ጌታ ይባርካችሁ

  • @etenatzemedkun4730
    @etenatzemedkun4730 2 месяца назад +8

    ውይ የኔ ምርጦች የአባቴ ብርኳን ተባረኩልኝ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад +2

    POWERFUL.

  • @hiyawkaltesfaye454
    @hiyawkaltesfaye454 2 месяца назад +4

    ድንቅ ቃለ መጠይቅ የሚናገሩትን የሚኖሩ ታላቅ የእግዚአብሔር ሰዎች ።እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ !!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад +2

    AMAZING.

  • @deborajemal2100
    @deborajemal2100 2 месяца назад +23

    ፓስተር ሜርስ እንዴት እንደምወድሽ ንግግርሽ ስጣፍጥ

  • @alemtiruneh8137
    @alemtiruneh8137 2 месяца назад +9

    ብርሃን ጫነ …በጣም የሚገርመኝ ስም ነው… the one who downloaded heavenly light…ፓስተር እንደ ስሙ ነው….ፓስተር ሜርሲ ግሩም አስተማሪ…በተለይ በዕለት ተዕለት ኑሮአችን…ምን ምን ስናደርግ ቅባቱ ከውስጣችን እንዲወርድ(እንዲሟጠጥ)… ምን ምን ስናደርግ ደግሞ ከፍ እንዲል ያስተማረችው ተግባራዊ ትምህርት …ከአእምሮዬ አይጠፋም፡፡ በርቱልን!!!

  • @hanna6778
    @hanna6778 2 месяца назад +10

    Mercy - ንግግርሽ ቅመም ነው። ሀሳብሽን በጥቂት ግን በሚጣፍጡ ቃላቶች መግለፅ ትችያለሽ። ተባረኪ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 2 месяца назад +5

    ሜርሲዬ ተባረኪ ድንቅ ሴት ነሽ በአንቺ ብዙ ተጠቅሜአለሁ ተባረኩ ይብዛላችሁ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад +1

    ABSOLUTELY OH YES DEAR.

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 2 месяца назад +13

    ኪያ ሾው ተባረክ የምወዳቸው ፓስተር ሜርሲና ፓስተር ብርሃንን ስላቀረብካቸው ውድድ አረጋቸዋለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @genytad2275
    @genytad2275 2 месяца назад +7

    እናንተ አንደኛ ናችሁ ሁሌም ተባረኩ !! እህቴ አስለቀስሽኝ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE DEAR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @mizantessema9005
    @mizantessema9005 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ!!!በአገልግሎታችሁ እና በምስክርነታችሁ ተጠቅሜያለሁ!!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад +1

    POWERFUL

  • @user-zu1jn6oo7j
    @user-zu1jn6oo7j 2 месяца назад +4

    Pastor mercy mesfin የኔ ዘመን የማትዘነጋ ሴት ነሽ !!pastor Birhan Chana you’re amazing pastor no words stay blessed 😇 ❤

  • @godlovesme9327
    @godlovesme9327 2 месяца назад +7

    ዋዉ ሁሌ ጥበብ ሚቀዳችሁ ፓስተሮች. አናንተን መስማት መታደል ነዉ ተባረኩ

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 2 месяца назад +4

    ተባረኩ!!!!!

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Месяц назад +1

    ብሩክ ሁኑ የኛ ዘመናዮች እወዳችኋለሁ ከአፋችሁ የሚወጣው ሁሉ ህይወት አለበት።

  • @ReduFikrte
    @ReduFikrte 11 дней назад

    ለብዙ ሰቤተሰብ አርያ ናቹዉ ተባረኩ እድሜ ጤና ይብዛላቹ።❤❤
    አንተም እንደዚህ አርያ የሚሆኑትን አቅርብ።❤ተባረክ❤🎉

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад +1

    ABSOLUTELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 23 часа назад +1

    ABSOLUTELY OH YES PASTOR MA.

  • @ghideit5931
    @ghideit5931 Месяц назад +2

    በጣም ኣስተማሪ የሆነ ፕሮግራም ኣቀረባችሁልን፡ ከልብ ነው የማመሰግናችሁ።
    ጌታ ኣብዝቶ ይባርካችሁ፡ ጸጋውን ይጨምርላችሁ። ❤❤❤❤❤❤

  • @user-hp4et1wh7k
    @user-hp4et1wh7k 22 дня назад

    ሰምቼ አልጠገብም አልኩ ትውልዳችሁ ይባረክ

  • @belshkaasnake
    @belshkaasnake 2 месяца назад +3

    የእናንተ የሆነ ነገር ሁሉ የተባረከ ይሁን
    ዘመናችሁን ሁሉ እግዚአብሄር ይባርክ

  • @bezawitmesele2989
    @bezawitmesele2989 2 месяца назад +2

    ዋው ደስ ይምትሉ ናቸዉ በጣም ብዙ ነገር
    ተጠቅመናል ፓስተር ብርሀን እና ፓስተር ሜሪሴ ስጦታዎቻችነቹ ዘመናቸው ይባረክ
    የምትወደዱ ጥንዶች❤❤❤ እናመሰግናለን 🙏🙏

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 2 месяца назад +2

    ዋዉ!በጣም ብዙ ነገር ከእናንተ ተምረናል!ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!ኪያ ሾው ሁሌ ጠቃሚ ነገሮችን ስለሚታቀርብልን ዘመንህ ይባረክ!ፓስተር ብርሃንና ፓስተር መርሲ በእውነት ሁለ ገብ የሆነ ድንቅ ምስክርነትና ትምህርት ከእናንተ አግኝተናል፣ዘመናችሁ ይባረክ!ለምልሙ!🙌🙏❤🎉

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 месяца назад +1

    ትልቅ አስተማሪ መንፈስአዊ ቃለመጠየቅ ነው
    እኔ ጠቅሞኛል እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @ruthmulugeta818
    @ruthmulugeta818 2 месяца назад +3

    Thank you Abiy, your are maturing and giving us the old wine test. God bless you more.
    Pastor Berhan and Pastor Mercy God bless you both. I am always blessed with what you are doing.

  • @solomontadesse2028
    @solomontadesse2028 2 месяца назад +1

    ዋው እውነትም የእግዚአብሔር ምህረት ገኖላችኃል ተባረኩ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 23 часа назад +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE PASTOR MA.

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 Месяц назад

    Grateful discussions. Blessings to you all.

  • @mintamirpetros1742
    @mintamirpetros1742 2 месяца назад +1

    ጌታ የሚደሰትባቹህ የጌታ አገልጋዮች።
    I am so blessed to have you as my Pastors.

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n 2 месяца назад +2

    ዋው አብዬ ዘመንህ ይባረክ በጣም የምንወዳቸውን የወጌል አርበኞች ስላቀረብክልን በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርነው ዘመናችሁ ይባረክ በእውነት በጣም ነው ምንወዳችሁ ፀጋው ይብዛላችሁ በእውነት❤❤❤❤❤

  • @etabezahuteshome3397
    @etabezahuteshome3397 2 месяца назад +2

    እጅግ የተወደዱ የእግዚአብሔር ስወች ተባረኩ🙏🙏🙏🙏❤️😍

  • @hanamekonnen952
    @hanamekonnen952 2 месяца назад +3

    Wawa what a wisdom 🙌🙌🙌🙌
    We love you pastor Mercyye &pastor Birhan❤️❤️❤️

  • @aidb1275
    @aidb1275 2 месяца назад +2

    Pastor Birhan , may God bless you, have a heart of a father encouraging people and leading them to success!

  • @BiruktawitAbate-hr4bn
    @BiruktawitAbate-hr4bn 2 месяца назад +2

    What a wisdom is coming out of ur mouth pastor mercy God bless u beautiful

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 2 месяца назад +2

    ዋው የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад +1

    WOW.

  • @muuztekeste
    @muuztekeste 2 месяца назад +5

    Always Amazing!! Always Great Revelation blessed family.

  • @lemlemtiumelissan7896
    @lemlemtiumelissan7896 2 месяца назад +1

    Love u so much. May God bless u. I wish and pray that you would flourish more and more in your ministry.

  • @hagoswoldegebriel1137
    @hagoswoldegebriel1137 2 месяца назад +1

    ድንቅና አስማሪ ዝግጅት ነው!!🙏🙏

  • @sabayonnes3431
    @sabayonnes3431 Месяц назад

    God bless you more and more all ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @trunigussie7471
    @trunigussie7471 2 месяца назад +2

    ወይኔ ይሄን አቅራቢ ስወደው ደግሞ የሆነ ስራ ላይ ለግማሽ ቀን አግኝቼው ጨዋነቱ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @MasuNegash
    @MasuNegash 2 месяца назад +2

    ፓስተር ሜርሲ አንቺ አገልግሎትና ህይወት ላይ ፖስተር ብርሃንመልካምቱ በደንብ ይታያል።ጌታ ዘመኑን ይባርክ።እኔ ባንቺ ውስጥ ኢየሱስ መልኩ በጣም በጣም እወደዋለሁ ዋጋችሁ በጌታ ፊት ፍፁም ይሁን።

  • @user-xc5mr4gl1s
    @user-xc5mr4gl1s 2 месяца назад +1

    ጌታ የባረካችሁ ሰወች ናችሁ ተባረኩ

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 2 месяца назад +2

    Thank you for Sharing you are a blessing to your World 🌎

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ

  • @aidb1275
    @aidb1275 2 месяца назад +1

    May God bless you pastor Marcy, I have learned fervently praying from you!

  • @danielshewarega4733
    @danielshewarega4733 21 день назад

    አሜዚግ የሆነ የሕይወት ምስክርነት ነው የሁለቱም መንፈሳዊ ብስለት አንድ አይነት ነው ከሁለቱም የተለየ የበሰለ ነገር ነው የሚፐኘው ተባርካችሃል

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 2 месяца назад +2

    AMLAKE Egziabhare Hoy Ebakeh be lejeh be Eyesus sem please 🙏 Endyh aynet Tedar Setegne AMEN AMEN AMEN

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 месяца назад +3

    Invisible Guest እንክዋንም አላሳለፍኩት ይህን ቪዲዮ ተጠቅሜያለሁ !!!!

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад +1

    DEFINITELY SIR.

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 2 месяца назад +1

    ጌታ ይባርካችሁ ሁላችሁንም ተባረኩ

  • @elsakifle7322
    @elsakifle7322 2 месяца назад +1

    Bless you all. What a testimony, and interview!! The word of wisdom,knowledge just poured out from their mouth. Love both.
    Thanks Brother Abyi.
    Great host

  • @leyasolomon3475
    @leyasolomon3475 2 месяца назад +1

    Wow.......May the Lord continue to bless you!
    I love Pastor Mercy & Birhan!

  • @user-tp7wj4dv9o
    @user-tp7wj4dv9o 2 месяца назад +1

    Pastor berhan ena mercy diro lafto siagelgelu awkachwalehu sil ensu geta kibrun yewsed tebareku 🙏🙏🙏

  • @zed8788
    @zed8788 2 месяца назад +8

    ጌታ እየሱስን በጋራ ማገልገል 😍ትልቁ እድል የሄ ነው ::🙏🙏🙏🙏

    • @yared7699
      @yared7699 2 месяца назад +1

      ታድላቹህ በጣም ታስቀናላቹህ ጌታን ማገልገል መታደል። እውነት ነው እንደቀላል አይታይም

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 2 месяца назад +1

    እንዴት አንደምትባርኩ!እንኳን ለትነሳኤ ባህል አደረሳችሁ:: ዘመናችሁ የባረክ ሰለ እናንተ ጌታ ይመስገን እውነተም ስኬታችሁ የምህረቱና የቸርነቱ ውጤት ነው:: ኪያ ሾው ተባረኩ::

  • @user-uu7rf1tt6j
    @user-uu7rf1tt6j 2 месяца назад +1

    Watching with tears what a privilege to be under your influence love you both 😘

  • @fenanemezmure528
    @fenanemezmure528 2 месяца назад +1

    በየሱስ ስም ምን አይነት መታደል ነው። እንኳንም በጌታ ሆንኩ ❤❤❤❤❤❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 Месяц назад +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SENIOR PASTOR BERHAN CHANE AND SENIOR PASTOR MERCY MESFIN.

  • @eskedarworkneh5084
    @eskedarworkneh5084 2 месяца назад +1

    Wow what a testimony we love you and respect you 🙏🏾 geta yabizalachihu

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад +1

    DEFINITELY DEAR.

  • @mekdestesfaye4090
    @mekdestesfaye4090 2 месяца назад

    U are our Blessings … Pastor Birhan and Pastor Mercy … የአምላኬ ፀጋ ከዚህ በላይ ይብዛላችሁ ❤❤❤

  • @surafelzenebe8682
    @surafelzenebe8682 2 месяца назад +1

    Wow. You are Wonders for millions

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 2 месяца назад +4

    ኪያ ሾሆ እንደነዚ አይነቶችን ሰወች አቅርብልን

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 День назад +1

    DEFINITELY.

  • @user-hh2nw3ru9f
    @user-hh2nw3ru9f Месяц назад

    wow I love you so much all God bless you🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😘😘😘😘😘

  • @SifenBirhanu-ry4ev
    @SifenBirhanu-ry4ev Месяц назад

    Amazing interview!!! weyna eysus geta nw bezi zemn endzi aynte agelgelot tedare mayet seyasedest zemnahu yebarek

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 2 месяца назад +1

    ተባረኩ ሁሌም አልጠግባችሁም ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @tamasagenmohammad
    @tamasagenmohammad 2 месяца назад +1

    ምሳሌመሆን ትልቅ ነው ተባረኩ❤❤❤

  • @weyneabehyesus8288
    @weyneabehyesus8288 2 месяца назад +2

    Wow our blessing stay blessed you are our model we love love you so much ❤️ 💗

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር የባረካችሁ እዉነተኞ አገልጋዬች በትዳር በአገልግሎት ይህችን በመሰለ ቆንጆ ልጅ ማሳደግ እንዲት የሜሰደንቅ አገልግሎት እርሶ ደግሞ። ለብዚዋች አሳዳጊ ትሆናለች ዘራችሁ ይባረክ አሁነ ልጅ መዉሰድ እንዲፈቀድ ፀልዬ አዋ አንዳንዱ ለክፍ መጠቀሜያ ያረጎቸዋል እግዚአብሔር ትውልድ ን ክፍ ይጠብቅ።

  • @user-gr7it8xv2g
    @user-gr7it8xv2g 21 день назад

    Tabareklng ❤❤❤

  • @tsionseyoum6760
    @tsionseyoum6760 2 месяца назад +2

    Powerful i don’t have a word to say!!!!!

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c 2 месяца назад +3

    ያባቴ ልጆች ምን ልበላቹ የእ/ር ቅንነት ነው ሚታይባቹ ብርክ በሉልኚ❤❤❤❤

  • @willyallyou3283
    @willyallyou3283 2 месяца назад +3

    Geta yebarkachu zemenachu yebarek 🙏

  • @Asmeret-ho1tv
    @Asmeret-ho1tv 2 месяца назад +2

    You are shining you are blessed

  • @sarasimon711
    @sarasimon711 2 месяца назад +2

    We love you too ❤🎉bothe mercy come for women conference to Australian 🇦🇺 please 🙏🏻

  • @selomekifle9418
    @selomekifle9418 Месяц назад

    በእንባ ነው የሰማሁ መታደል ነው

  • @yeshiworkkebede7198
    @yeshiworkkebede7198 2 месяца назад

    ጌታ ይባርካችሁ ዘመናችሁ ይባረክ የትዳረረ ተምሳሌቶች፣ የአገልጋይ ተምሳሌቶቸ፣ ያደረጋችሁ እግዚአብሔር ይባረክ።

  • @genetlegese8405
    @genetlegese8405 2 месяца назад +1

    What an amazing interview.. Luv u my pastors

  • @abebabogale
    @abebabogale 2 месяца назад +1

    የተወደዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ 🎉🎉❤

  • @Libamsett
    @Libamsett Месяц назад

    WOW 👏👏

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 2 месяца назад +1

    አምራች አይታወቅም 100% ትክክል !!!!!!!!!!!!! ቸርች ማብቃት ላይ ብትሰራ በጥቂት ጊዜያት አገራችንን እንወርሳለን

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi 2 месяца назад +1

    ብዙ ተማርን ከናንተ ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ ❤

  • @rahwagebreghergish7342
    @rahwagebreghergish7342 Месяц назад

    Game changer yalshiw simu rasu betam wededkut ❤❤❤❤

  • @helenabebe709
    @helenabebe709 Месяц назад

    ❤❤❤❤ this family