Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሚስት ማለት --- ሚስት፣እናት፣እህት፣ አክስት፣በቃ በአጠቃላይ አገር ናት ማንም ጋጠ ወጥ አቡላውን በጋፈ ቁጥር ዝም ብሎ የሚቀልድባት አይደለችም አንድ ወንድ ያለውን ሙሉ መብት ያክል ሴትም አላት ሀይማኖትና ባህል አንገቷን ቢያስደፋትም ያነሰች እንዳይመስልህ ለእኛ ለወንዶች የተለየ መብት የሰጠን ማንም የለም ወንድ ሆይ እንረጋጋ እኔ እንደዚህ ነው የሚገባኝ
Lekenh yene eeta
Exactly wsha yehone wed
በትክክክክክክል ብለሀል ብዙ ወንዶች ሴትን ልጅ ከአገቡ ወይንም ለነሱ ከአረጉ በኋላማ መጠቀሚያም መገልገያም ነዉ የሚደርገት አልገባኝም ለምን እነደሆነ
በጣም ይገርማል አራት አመት ከሌላ ሴት ደሞ ከጎረቤት ጨምላቓ ባለጌ
እያስፈራራችን ነው የምወሰልተው ያልከው እረ አታስቀን አረረረረ ለውሸትም ልክ አለው ወስላታ እዲ አይነቱን ከንቱ ሰው የማይደርስበት አርቆ መጣል ነው
መላው የእሥልምና ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ጾም በሠላምና በጤና አደረሣቹ
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ማሬ 💓እናመሰግናለን🙏 ክበሪልን 💙💙
ልክስክስ መጀመሪያ ሚስት እያለች ብቻህን ልትጋበዝ ለምን ሄድክ?? ባለቤትህን ያዋረድካት ልትጋበዝ የሄድክ እለት ነው አራት አመት ሙሉ እየተልከስከስክ ትዳርህን አፍቃሪ ትመስላለህ ውይይይይይ ወንዶች😠😠😠😠
በትክክል👌👌👌👌
በትክክል👌👌👌👄
ውይ ወንድ በይ ጀዝባ ወንዶች አትበይ አብራው ምተኛው ሴት ናት እኮ
የሚያወራዉ ሁሉ ዉሸት ነዉ ወዶ ፈቅዶ ነዉ አታላይ አራት አመት ሙሉ አራት ቀን አይደለም
እምነት ልክ እንደ ብርጭቆ ነው አንድ ግዜ ከተሰበረ ተሰበረ ነው እንደዚህ አይነት ሰወች ግን ምን አይነት ድፍረት ቢኖራቸው ነው ሚዲያ ላይ የሚወጡት ? ሚስትህ ከዚህ በኋላ ካንተ ብትኖርም ደስተኛ አትሆንም ''
በጣም ከባዲ ነው
ይቅርታ ይደረግልኝና ባይፈልግ ኖሮ ይሄን ሁሉ አመት አይቆይም ነበር ተመችቶት ነበር አራት አመት ሙሉ የቀጠለው እና ምስኪን ባለቤትህ አዘንኩላት ህመሟ ልቤን ነካው
Ewenete new
በጣም
በትክክል ዉዴ ደምሪኝ እህት ስዎድሽ
አላህ ላይወፍቀው ከልብ
............C
መጀመሪያ ለቤትህ ብቁ ብትሆን እሷ እሰዉ አገር ሂዳ አትገረድም ነበር ቤቶን ላቀናች ጀግና ወታደር መሰደቢ አረከዉ ታዳ አተ ጎረቤት ከምትልከሰከስ እዳትገረድ ቤትህ ባሞላህ ህ
አንተስ ብትሞትም አይቆጭም ፈልገህ ነው ባክህ ወስላታ ባዶ አፍ ስጠግብ ነው ያጋለጥከው
ውሻ ካንተ ይሻላል ልክስክስ
አጃኢብ ነው ብዙ ባለጌ አይቻለሁ እንተ ግን ይቅርታ አድርግልኝና የባለጌዎች ሁሉ ቆንስላ ወይም አለቃ ነህ ሲጀመር አንተ ፍላጎት ከሌለህ እንዴት ነው ሴት የምታስገድድህ የማይሆን ነገር አታውራ ወደሀው ፈቅደህ ተመችቶህ እያመነዘርክ ኖረሀል አረ ስንት አይነት ጉድ ነው የምንሰማው እውነት ልቦና ይስጠን የዝሙት መንፈስ
Konsla hahahaha 💃💃💃💃sewyew yehone shele neger new
😁😁😁ወደዉ አይስቁ አለ
ቆንስላ😂😂😂
🤔ቅጥፈት💥ፈጣሪ የጠብቀን🙏...ከቅጥፈት..
ለሙስሊም ወንድም እህቶቼ መልካም የረመዳን ወር ይሁንላችሁ 😘
እናመሰግናለን ማሬ
እናመሰግናለን ማኣረይ 😘😘😘
ፌልም ነው ሚመስለው ለቅሶ ቤት ውሴጥ ለዛውም እናቷ ሞታ እንዴት ግንኙነት ለማድረግ ማሰብ ስሜት ቢኖርም ለዛውም ሰው ባለበት
እኮ
Betame
እሱስ እሷም ጥፋት ነው
@@watermelonyuh3810 እሱማ ወንድ ነው:: ወንድ እኮ ....ነው:: የትም የሚጣድ
ባለቤትህ አሳዘነችኝ አራት አመት ሙሉ 🤔ለስራህባት በደል በዛ ላይ ሴትዮዋ እየስደበቻች እያቋሽሽቻት😭 ሴት ነኝና ህመሟ ይስማኛል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እናትዬ 🙏
ሰውየው ቀድሞ ሲጀመር ጀምሮ እምነት የለውም ከልብ ስሙት ከጉአደኛው ሰርቆ ነው ያገባት አይታመንም እህቴ በከንቱ ግዜሽን አትጨረሽ
የጋዜጠኝነትን ጥበብ ያየሁበት ዉይይት ነበር 🙏 እዉነት ለመናገር ምንት እያዉጣጣከዉ ጥያቄ በጥያቄ ላይ እየጠየክ ባታዉጣጣዉ ኖሮ የዛሬዉ ባለጉዳይ ንግግሩ ምንም የሚገባ አልነበረም።
መደማመጥ ሲኖር በጣም ደስ ይላል ሴቷ ጋዜጠኛ አገላለ ጿፓ ዋው 🥰🥰🥰🥰
Tig I like you have a good brain I appreciate you I like you speech thank you
ተዋት ሴትየዋ ብቻዋን ትኑርበት ባል ተብዬው አይጠቅማትም ውሸታም ወስላታ አፍ አለኝ ብሎ ሲያወራ አያፍርም
አራት አመት ግን በጣም በዛ ባይፈልግ ኖሮ ይሔን ያህል ጊዜ ይወስድበታል ብዬ አላስብም እደኔ ችግር ያጋጥማል እሺ ይሁን ግን መፀፀትና መኖር ይለያያል አተ እኮ ኖርክበት አራት አመት ከባድ ነው ብቻ ሠላሙን ይስጣችሁ !!
እሱ እኮ ማመኑ ድንቅ ብሎኛል ወንድ ልጅ አመነ ተመስገን ግን እንዳትሰማ ብሎ 4 አመት ከሚስቱ ዉጪ ከወሰለተ እንዴት ቶሎ ይቅር እንድትለዉ ይጠብቃል እስካልተመለሰላት ድረስ እስከሞት ጥያቄ ይቀጥላል ለትዳር በንጽህና እግዚአብሔርን በመፍራት ለሚቀጥል ሰዉ ምን አጥተህ ነው ጥያቄ ነው ጤናማ ስሜት ነው እራሷን ገዝታ መጠየቋ እራሱ የእውነት እዉነተኛ ሚስት ናት ሌላዉ አይዋሽም አፈር አበላችዉ የወሲባዊ ነገር ላይ የበላይ ስለሆነች በዚህም በጣም ተረብሿል ዋናው ማመኑ ነው ይቅርታ በድዬሃለዉ ስንለዉ ዳግም የማያስበዉ እግዚአብሔር ነው። ሰዉ በተለይ በትዳር ያለ የታመነ ሰዉ ልብ ከተሰበረ ልብ እስኪጠገን ከባድ ነው እምነት የተካደ ቀን።
ይሄማ የኔ ህይወት ነው ባሌበተ እውነት ነው ባይልም እነ ግን እጅ ፍንጅ ይጃቸዋለሁ ሁኖም ግን እየደወለች ማንነቷን ደብቃ ትሰድበኝ ነበር
Eswan yizesh menamnwa wist kariya chemribat
@@salamaseyoum4974 Kkkkkk ቃርያ መች ያስጥላል ባልን መቅጣት ነበር እንጂ
እጅግ በጣም ነውሚገርመው መማገጡን ሳይቆጨው ይባስ ብሎ ተመልሶ ገረድ ቆሻሻ ብሎ ይሳደባልንዴ ደሞ አያፍርም ገረድማ እሱ ነውንጂ ባለጌ
ሴቶችየ ወንድችን አትመኑ በጣም ባለጌ ወንድ ሞልቷል እኔ የምኖረው አውሮፓ ነው ሁለት ልጆችን አፍርተናል እግዚአብሔር ይመስገን ግን ባለቤቴ ካክስቴ ልጅ ጋራ እየተጀናጀነ ሰማሁ ስልኩ ለይ ሞተር ተጭኖበታል እሱ ከስልኩ ለይ ምን እንዳለ አያቅም ግን ያወራውን አውዲኦ እሰማዋለሁ እና ማመን አቃተኝ እኔም ዝም ብየ አለሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መዲኒ አለም ማስተዋል ይስጠን በጣም ከባድ ነው የሰው ልጅ አይታመን ሴቶችየ እንዳንሸወድ እንጠንቀቅ እንንቃ
@@እናቴአለኝየምታብሽእንባ ዝም አልሽው እህቴ አሁንም እየተጀናጀነ ነው
እንዳልክ ከቻልክ እቃውን ቆርጠህ ለውሻ ስጥልን ደሞ አስታሪቁኝ ይላልደ
😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
ክክክክክክክክክክ
🤣
ሚስቱ ይሄን እያወቀች ዝም ማለትዋ ደግማ መታረቅዋም ይገርማል ባል ተብዬው ፀበል ተጠመቅ ስይጣን አንተ ላይ ሆኖ ስራውን እየሰራ ነው ትዳራቹ እንዲቀጥል አይፈልግም ንቃ ❗️
አራት አመት ሙሉ ስትልከሰከስ ከርመህ አሁን ስላልተመቸህ ነዉ ይፋ ያወጣኸዉ
💯 baleg sew new
ሰውዬው ድፍንፍን አደረገዉ እንዴት እንረዳ እልም ያለ ዱርዬ ነው ጥፋቱን ለመሸፋፈን ይጥራል አንተን እንዳልክ ቢያገኝህ ጥሩ ነበር
yayi yayi Thank you for you give credit
እንዳልክ ቢሆን ኖሮ ጨምቆ ያሰጣው ነበር😅😅😅😅
Endalkin yemitelut commentateroch sayredut new endalki chemko cheflko new yemiyaswerachew
አወ ሰውየው በጣም ድብቅም ነው በዛላይ እራሱን ለመሸፈን ይጥራል እውነት ትዳሬ እዳይፈርስ ብሎ ቢያስብ ኖሮ ወዳውኑ ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት ከዛ በሗላ ውሳኔው የሷ ነበር
ጋግዘጠኛዉ አደነቅህ አለዉ በደንብነዉ የሚጠይቀዉ
ቆይ አረብ ሀገር የሰራቹው ብር እንዴት ከእሱ እኩል ይካፈላሉ እስ በቀር ከቤትው ባትወጣ ጥሩ ነበረ ስደት ያለን ነገር ከማግባት በፈታ ንብረት የእኛ መሆኑን ማስፈረም አለብን እሱ ምን ሰይኖሮ አገባቹ ግን እኩል ተከፈለ ለምን?
እውነትም ወስላታ
የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ❤❤ረመዳን ከሪም የቁርአን የኢባዳ የዚክር የሰላም የፍቀር የንድነት ወር ይሁንልን
ተግስት ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ ባልም ትላት ያለፈውን አትናገሪ ዝም ብለሽ ኑሪ ነው የሚለው
Kanchi gar eyalew latefaw tifat hulem yemansat mebet alesh
ወይ ጉድ እናት ሞታ ለቅሶ ላይ ከማላውቀው ሰው ና ብዬ ስተኛ ታየኝ እግዚኦ እስኪ ልጨርሰው የጉድ አገር ገፎ እረ ወደዛ ሂድ አታግቢው ሆሆሆ አዎ ኣኣሳደባለሁ አላለም ተገርዳ ሰው ያደረገችክን ገርድ ሆነክ ማስደሰት ስትችል ገረድ ትላለክ ያልትገራ ነው ሲጀመር ባለጌ ሰትየዋን ተዋት ትኑርበት እዛው ሴትዬ ጋ ሄዶ ሲወሰልት ሲሰዳደብ ይኑር ብር እንኳን ተካፈልን ሲል የማያፍር እኔ አንተን ብሆን አይንም የለኝ እንኳን ልካፈል አፈር ድሜ ብላ አይን አውጣ
አሁን ነው ያዳመጥኩት ለቅሶ ማደር ቢቀር እኔ አልደገፈውም ጭራሸ ለቅሶ ቤት ወንድ እና ሴት አብሮ ማደር
ይቅርታ አረጉልኝ እና ሰውዬው በጣም ባሌጌ መቀጣት አለበት አያስፈልግም
ባጋጣሚ ነው እኔም ይህን ታሪክ ያዳመጥኩት 🤣🤣🤣
Tigy ene yemisemagnin simet nw yenegerishign beka waga yelegnim biye eyasebikugn nw badonet btm eyetesemagn nw fetari kenegar yihun🙏
ይሄ እኮ ግልፅ የሆነ ነገር ነው አይነጥላ ወይም ቡዳ ነው በሴትየዋ አድሮ ጥሩ ትዳር እንዳይኖራቸው አሰናካይ መንፈስ ነው : ሌላው ሚስትየውጋ እራሱ ሲጀመር ችግር አለ ምክንያቱም ምንም የማታውቀውን ሰው ባንድ ለሊት አብራ መተኛቷ እና የግንኙነት አጀማመራቸው ምንም ክብር የሌለበት ነው ለዛም ይመስለኛል መከባበር የሌላቸው : ይሰድበኝ ነበር ካለች ምን ያህል ባለጌ ቢሆን ነው ሚስቱን ሚሰድበው
Jil
ወስላታ ቢጤ ነው አራት ዓመት ሙሉ ሲከተክት ኖሮ ሴትዬዋ ስትሰለቸው ነው
💔👍
ከአረብ ሀገር ስለመጣች ነዋ ገረድ ሚላት የሱን ህይወት ልትለውጥ ሄዳ ዞሮ ገረድ ይላል : ከዚህ ሰውዬጋ ተመልሶ መኖር ይከብዳል : ሚስትየው የራሷን ህይወት ብትኖር ነው ጥሩ
ይሄ ሲጀመርም ለባልነት ሙሉ አይደለም እየተልከስከሰ ፊት ሰቶ በየሄደበት ይጋደማል እህቴ ይቅር ማለት ትልቅ ነገር ነው ይሄ ሰው ግን ፍፁም ታማኝ አይደለምና ቢቀር ይሻላል ያቺም ጎረቤት ተብየዉ ልክስክስ ቤት አፍራሽ ነች
የሴት መከራ መች ይሆን የሚያበቃው መናገር የምፈልገው ቢኖርም ግን ጌታ ይፍረድ ያማል በእውነት
የኔ እናት ምስኪን ናት ባለቤቱ
ትዳር ላይ ውስልትና ወይም መማገጥ ሲደርስ ሁሉን ትቶ ትዳር እንዲቀጥል ማድረግ ስሜቱ ህመሙ ከባድ ነው መተው መርሳት ቀላል አይደለም በዛ ላይ ለወደፊት እምነት ይጠፋል
ኧረ በናታችሁ እንደዚ አይነት ነገር ለመወያያም አይቀርብም ተመቻችቶ 4አመት ሙሉ ሲወሰልት ኖሮ አፉን ይከፍታል ደጋግሞ ከመወስለት የቪዲዮ ማስረጃ የላት ቀድሞ እያስቸገረችኝ ነው ብሎ መናገር ይችል ነበር መዋሸቱ ጥሩ ባይሆንም ግን ያን ያህል አመት ከመንዘላዘል ይሻላል
እንዴት ቃለ መጠይቅ ማድረግ እንዳለብህ ትንሽ ብትማር ጥሩ ነበር። ከተጠያቂው የጠያቂው ንግግር በዛ። አሰልቺ ጠያቂ።
😂😂😂😂አራት ዓመት ሙሉ ያለፍላጎቱ ተገዶ ሲደፈር ነበር።
ክክክክ የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትገር አሉ
Kkkkkkkkkkkkkk
🤔🤣👍
😂😂😂😂
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለሆሳእና በአል አደረሳቹ አደረሰን
Ur a cheater bro leave the women alone defar neh betam
አረገና ነዉ ሆሳዕና አልደረሰም ለማንኛዉም እንኳን አብሮ አደረሠን😂😂
እናመሠግናለን ለመልካም ምኞትህ ሆሳእና ግን ገና ነው
ኧረ ገና ነው ሆሳእና ውዴ😂🙏
Wha........t ?hosahna?
Anet benatk betam keldega nek 4amet setnche koyetk bekag alkwate telalek meskn mestk azenkolat anet gen yesrakn yestk fetary
abet yesetyewa tegest yehn hulu tebedla endegna sedwn leZawem sew ager lefta sew adregah ere gef feru wendoch yesmay amlak yeferdal kelbh ketsesetk fetare mehare new yeker yelhal leytgnaaw edme new ? abetu amlak hoy yeker belen marenm🙏
ሰውየው ጤነኛ አይሰመስለኝም የአንድን ቀን ስህተት አራት አመት ሙሉ መቀጠል ነበረበት ችግሩን ወድያው መፍታት እየተቻለ ወይ ዘንድሮ ህጉ ተገለበጠ ማለት ነው ወንዱን ሴቷ የምታስፈራራው ለባለቤቱ አዘንኩላት
ተመችቶት ሲኮመኩም ከርሞ .... አሁን መቀባጠር. 🙄🙄🙄🙄
አረ ሰውየው እልም ያለ ዱርዬ ነው እሷስ ከአረብ አገር ለፍታ አምጥታ ለአንተ ስራ ፈት ቦዘኔ መስጠቷ አግባብ አይደለም እኔ እግዚሐብሔር ይመስገን ትዳር የሚባል አልወድም ተመስገን የምን መቃጠል ነው እሄደሞ ቂጡን የጣለ አጫሽ ዱርዬ ነው
Ewnet nw
እኔም እፈራለሁ ለዛ ቁሜ ቀረሁ ምን ይሻላል እህት ልጅ እፈልጋለሁ እድሜየ እየሔደ ነው
Classical betam yerebeshale
ኮተት ከሚስትህ ጋር ምንም አይነት ችግር ካሌለ፡ምን፡አልከሰከሰህ ደሞ ይናገራል እንዴ
Yekerta yederegelegne ena sewuyewu betame acheberebary sewu newu endesu ayenet wenedoche nachewu setoche ehetochean yemiyaselekesut
Sewyw wsetam new esu ymmenzer tebay Amel yale new engage set asfrrtay echo atlem
ብፌ አሰርታ እራቱዋን ብፌ የበላች ምርጥ ሴት🙈🙈🙈
You so funny hahahaha
መጀመሪያ ተሳሳትኩ ብለሀል ድጋሚ ለምን ሄድክ በትዳር ላይ ትልቅ ሀጢሀት መሆኑንስ ረሳሀው?ንግግርህም አያሳምንም ውሽት አለብህ ባለቤትህ አሳዘነችኝ ከዚህ በሁዋላ ከህይወቱዋ መውጣት አለብህ ብዙ አመት ውስልተሀል ይልቁኑ ወደ ሴትየዋ ተመለስ
4 አመት ትንሽ ነው! አሉ አይደል የአሁኑ ባለስልጣኖቻችን "ላለፉት 27 አመታት እያስፈራሩን ስንላላክ ነበርን" ብለው በስልጣን የወሰለቱ ቱቱቱቱ😁
እያሰፈራሮአችው ነው
ማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር ምንም አላሳመነኝም በጣም ፈልገህ ነው የወሰለትከው ለዛውም ጥፍጥ ብሎህ ወረኛ አትንተባተብ
Yehe hodam hodu golobet enje mestun wedo aydelem
ባገኘው አጋጣሚ እየተሳሳተ ያቺ ክስተት ይላል ሲጀመር ታማኝ አይደለም
የሴትየዋ እቃ ስለተመቸው ነው እንጂ በተደጋጋሚ አይሄድም ነበር ፈርቼ ምናምን የሚለው ሳክስ ነው በናትክ አትሠክሠን
የደም ግፊቴን ከፍ አደረገዉ ምን አይነቱ አልምጥ ነዉ በአሏህ
ሰው አንዴ ሁለቴ ሶስቴ ሊሳሳት ይችላል ፤ነገርግን 4(አራት ) ዓመት ሙሉ በተደጋጋሚ ነውር በሚስቱ ላይ ሲወሰልት ከርሞ አይኑን በጨው አጥቦ ይቅርታ መጠየቁ በራሱ ሌላ ወንጀል ስለሆነ እናም የሌሎችንም የንፁሀን ወንዶች ሞራል የሚነካ ስለሆነ ይቅርታ ሊደረግለት አይገባም ።የአርቅ ማእዶችም እንደዚህ አይነት ወንጀሉን እያወቀ በተደጋጋሚ ለሚፈፅም ሰው ማስተናገድ የለባችሁም ።እንደህፃን ልጅ ደግሞ እያስፈራራችኝ ነው ሲል ትንሽ አያፍርም እንዴ ?ባጠቃላይ ወንጀሉን የፈፀመው ፈቅዶና ፈልጎ ነዉ ።የመጨረሻ ባለጌ ሰዉ ነዉ።
Mfrede Kbade Bhonime Wendime Mesrtawi Chegre Albhe Achberbare nhe
ይሄ: ባለጌ: ወንድ: ነው: ምህረትም: እያስፈልገውም: ከመማገጡ: ስድቡ: በጣም:ፀያፍ: ነው::
ቅሌታም ደሞ ግዳጅ ሆኖብኝነው ይላል ልክስክስ
ስነስርአት የሌለው ባል
ምን አይነቱ ደፋር ነው በጌታ?
ውይ ምንቴ አደረቀህ ምን አይነት አድርቅነው
ልክስክስ ነህ የመጀመሪያው ቀን እንደተሳሳትክ ይቅርታ አጠይቅም ነበር 4 አመት የሰረቁት ነገር ይጥማል እንደሚባለው ጥሞህ ቀጠልክ አሁን ምን ይሁን ነው አሁን
ቀጣፊ ወስላታ🥱
I'm sorry my sister
Wnetuan new lenefsua new lesgawa kendezih Yale besbasa gar!!!
Endante aynet wend derashuu yetfaa
ልት ፅናና ወይንስ ልትፀንስ አንተስ ልታፅናና ነው ልታፀንፅ ጉድ በል ጎንደር ማለት አሁን ነው የሞተችበት ሰው መብላት እንኩዋ ያስጠለዋል ፍት ከመንጨት መጨፈር እንዴት ቀላል ሆነ ለካስ ወገኔ ተቀይሮዋል
በቁሙዋ ነው እኮ የገደልካት አሁን አንተ ሰው እሆናለሁ ብለህ ነው በደጋሚ አብረን እንኑር ብለህ ይቅታ ምትጠይቃት በዛ ላይ 1 ቀን ተሣስተህ ቢሆን ለይቅርታም ቀላል ነበረ 4 አመት ሙሉ ስትሸረሙጥ ኖረህ አሁን ሲነቃብህ ይቅርታ አይነፋም አንተ ከንቱ ሰው ነህ ለስሜትህ ብቻ የምትኖር ወራዳ ወንዳ ገረድ ነህ
Everyone has a choice አማራጭ አጥቼ ነው ምናምን አይሰራም
እረ ድፍት ያድርግ ወሸላህን ቆርጦ መጣል ነበር ደነዝ ደሞ አስታርቁኝ አላለም እባብ😏😏
ኧረ ወዮ😂😂😂እኔን ያሳቀኝ የምንቴሳቅ ነው ግን ሰውየው በጣም ባለጌ ነው😡😡
ክፍት አፍ አሁንም ደሞ አፍህን ትከፍታለህ እየተሳደብክ የጎላ ፀብ አይደለም ትላለህ በሷ ላብ የምትኖረው አንሶህ ባለጌ በምድር ላይ ብቻህን ብትቀር ቀጣይ ካንተ ጋር አልኖርም ይቅርታዬን ሰጥቼህ ቻው ስድ
ተምታቶበት መመለሥ አቅቶት ይንተባተባል ይኸ ከዚህ በሗላ ባል አይወንም !!!!
ምነው ምነው ሙዚቃውን ብታቁሙት በጣም ይረብሻል
Woslataaaa buffff yadergh ErkusBe enstua lekso yalaferk lebaaaa bezegah
ወይ እናቴ እኑአ ላንቺ አዘንጁኝ ደሞ በራሱ ብሶ ስድብ አንዳንድ ወንዶች ህክምና ያስፈልጋቸዋል ክክክክክ ሴት ልጅ አትሰደብም
አይ ወንድች በቃ ስሜታቹ ካፍጫቹ ላይ ካገኛቹሁ በኋላ አስገድዳኝ ትላላቹ አፈር ብሉ ቅሌታም
😀😀😀
ገራውንድ. ሙዚቃውን. ብትቀንሱት.ለመስማት. ሰላም. አይሰጥም
Yeke tarek kene ga yemesaselal yene gn Wede Ethiopia semesasel lela set agbeto yezo wed menorebet hager metoal
Azoshe yene heta wedoche Kebednechu
Gazetegnaw bezu batawera teru new Baltarku yawera tewew
አትፍረድይፈረድብሀልነው ነገሩ።መድህኔባሌንጠብቅልኝ እኔንምአውጣኝ
ፀጋ ተልከስከስች ካደች አንተ አምሳያዋ ተገኘህ
ወስላታ ስትኮመኩም ከርመህ መግረፍ ነበር
ምን አይነት ወንድ ነህ ሌላው ቢቀር ቆፍጠን አትልም የምን መሽመድመድ ነው እንደው አታፍርም እያስፈራራችኝ ስትል ልቦና ይስጥ ለሰው ብትዋሽ እሊና ሚባል ነገር አለ ባለጌ ባለጌ።
Gazetegnaw btam sters albeh
አጋጣሚ አጋጣሚ የሚል በዛበት ንግግሩ እኔም ባጋጣሚ ነው ባሌን ያገኘሁት ሃሃሃሃሃ
ጎረቤት እንዳይነጭብሽ ተጠንቀቂ
@@emsethiopianmusikaservice5639 ሃሃሃሃሃ እውነትም ባሁንሰአት ያስፈራል
Betam balga sewya new
Koyi gene tsega telkesekesechi yetebalewu negeri lemene le wondochis tsegaye telkesekese abalim 😬😬😬🤒🤒🤒
አንድ ያልገባኝ ነገር ገንዘብ አበድሬው ብላ ጉዳዩን ስትደብቅ ሚስቱ ባለችበት የህግ አካላትን አስቀምጦ ግንኙነት አለን ማለት ምን ማለት ይሆን ....ሴትዮዋ እንኳን ልታስገድደው ቀርቶ ከሷ ጋ ያለው ግንኙነትን እንደጀብድ የቆጠረው ወይስ የኔናት አትንኩብኝ ይመስላል።ውሸትም አይነት አለው ያንተስ በዛ ሚስትየውን ግን እ/ር ይካሳት።
ሴትዮዋ ግን እንዴት ነው "ካልበዳችሁኝ አለቃችሁም!?" መቸም ሲቶች አንዴ ከቀመሳችሁ አትቻሉም ::
ክክክ ወችው ጉድ የጠያቂዎቹ ና ወደዚህ ና ጉድ እኮነው ባልናሚስት ጋር መተኝት አረ በየመንደሩ ስንት ጉድ አለ
አራት አመት ቤት እንዳይበጠበጥ እያልኩ ይለናል ሚስቱ ብትፈታው አሪፍ ነው።
ሚስት ማለት --- ሚስት፣እናት፣እህት፣ አክስት፣በቃ በአጠቃላይ አገር ናት ማንም ጋጠ ወጥ አቡላውን በጋፈ ቁጥር ዝም ብሎ የሚቀልድባት አይደለችም አንድ ወንድ ያለውን ሙሉ መብት ያክል ሴትም አላት ሀይማኖትና ባህል አንገቷን ቢያስደፋትም ያነሰች እንዳይመስልህ ለእኛ ለወንዶች የተለየ መብት የሰጠን ማንም የለም ወንድ ሆይ እንረጋጋ እኔ እንደዚህ ነው የሚገባኝ
Lekenh yene eeta
Exactly wsha yehone wed
በትክክክክክክል ብለሀል ብዙ ወንዶች ሴትን ልጅ ከአገቡ ወይንም ለነሱ ከአረጉ በኋላማ መጠቀሚያም መገልገያም ነዉ የሚደርገት አልገባኝም ለምን እነደሆነ
በጣም ይገርማል አራት አመት ከሌላ ሴት ደሞ ከጎረቤት ጨምላቓ ባለጌ
እያስፈራራችን ነው የምወሰልተው ያልከው እረ አታስቀን አረረረረ ለውሸትም ልክ አለው ወስላታ እዲ አይነቱን ከንቱ ሰው የማይደርስበት አርቆ መጣል ነው
መላው የእሥልምና ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ጾም በሠላምና በጤና አደረሣቹ
እንኩዋን አብሮ አደረሰን ማሬ 💓እናመሰግናለን🙏 ክበሪልን 💙💙
ልክስክስ መጀመሪያ ሚስት እያለች ብቻህን ልትጋበዝ ለምን ሄድክ?? ባለቤትህን ያዋረድካት ልትጋበዝ የሄድክ እለት ነው አራት አመት ሙሉ እየተልከስከስክ ትዳርህን አፍቃሪ ትመስላለህ ውይይይይይ ወንዶች😠😠😠😠
በትክክል👌👌👌👌
በትክክል👌👌👌👄
ውይ ወንድ በይ ጀዝባ ወንዶች አትበይ አብራው ምተኛው ሴት ናት እኮ
የሚያወራዉ ሁሉ ዉሸት ነዉ ወዶ ፈቅዶ ነዉ አታላይ አራት አመት ሙሉ አራት ቀን አይደለም
እምነት ልክ እንደ ብርጭቆ ነው አንድ ግዜ ከተሰበረ ተሰበረ ነው እንደዚህ አይነት ሰወች ግን ምን አይነት ድፍረት ቢኖራቸው ነው ሚዲያ ላይ የሚወጡት ? ሚስትህ ከዚህ በኋላ ካንተ ብትኖርም ደስተኛ አትሆንም ''
በጣም ከባዲ ነው
ይቅርታ ይደረግልኝና ባይፈልግ ኖሮ ይሄን ሁሉ አመት አይቆይም ነበር ተመችቶት ነበር አራት አመት ሙሉ የቀጠለው እና ምስኪን ባለቤትህ አዘንኩላት ህመሟ ልቤን ነካው
Ewenete new
በጣም
በትክክል ዉዴ ደምሪኝ እህት ስዎድሽ
አላህ ላይወፍቀው ከልብ
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
C
መጀመሪያ ለቤትህ ብቁ ብትሆን እሷ እሰዉ አገር ሂዳ አትገረድም ነበር ቤቶን ላቀናች ጀግና ወታደር መሰደቢ አረከዉ ታዳ አተ ጎረቤት ከምትልከሰከስ እዳትገረድ ቤትህ ባሞላህ ህ
አንተስ ብትሞትም አይቆጭም ፈልገህ ነው ባክህ ወስላታ ባዶ አፍ ስጠግብ ነው ያጋለጥከው
ውሻ ካንተ ይሻላል ልክስክስ
አጃኢብ ነው ብዙ ባለጌ አይቻለሁ እንተ ግን ይቅርታ አድርግልኝና የባለጌዎች ሁሉ ቆንስላ ወይም አለቃ ነህ ሲጀመር አንተ ፍላጎት ከሌለህ እንዴት ነው ሴት የምታስገድድህ የማይሆን ነገር አታውራ ወደሀው ፈቅደህ ተመችቶህ እያመነዘርክ ኖረሀል አረ ስንት አይነት ጉድ ነው የምንሰማው እውነት ልቦና ይስጠን የዝሙት መንፈስ
Konsla hahahaha 💃💃💃💃sewyew yehone shele neger new
😁😁😁ወደዉ አይስቁ አለ
ቆንስላ😂😂😂
🤔ቅጥፈት💥
ፈጣሪ የጠብቀን🙏
...ከቅጥፈት..
ለሙስሊም ወንድም እህቶቼ መልካም የረመዳን ወር ይሁንላችሁ 😘
እናመሰግናለን ማሬ
እናመሰግናለን ማኣረይ 😘😘😘
ፌልም ነው ሚመስለው ለቅሶ ቤት ውሴጥ ለዛውም እናቷ ሞታ እንዴት ግንኙነት ለማድረግ ማሰብ ስሜት ቢኖርም ለዛውም ሰው ባለበት
እኮ
Betame
እኮ
እሱስ እሷም ጥፋት ነው
@@watermelonyuh3810 እሱማ ወንድ ነው:: ወንድ እኮ ....ነው:: የትም የሚጣድ
ባለቤትህ አሳዘነችኝ አራት አመት ሙሉ 🤔ለስራህባት በደል በዛ ላይ ሴትዮዋ እየስደበቻች እያቋሽሽቻት😭 ሴት ነኝና ህመሟ ይስማኛል እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እናትዬ 🙏
ሰውየው ቀድሞ ሲጀመር ጀምሮ እምነት የለውም ከልብ ስሙት ከጉአደኛው ሰርቆ ነው ያገባት አይታመንም እህቴ በከንቱ ግዜሽን አትጨረሽ
የጋዜጠኝነትን ጥበብ ያየሁበት ዉይይት ነበር 🙏
እዉነት ለመናገር ምንት እያዉጣጣከዉ ጥያቄ በጥያቄ ላይ እየጠየክ ባታዉጣጣዉ ኖሮ የዛሬዉ ባለጉዳይ ንግግሩ ምንም የሚገባ አልነበረም።
መደማመጥ ሲኖር በጣም ደስ ይላል ሴቷ ጋዜጠኛ አገላለ ጿፓ ዋው 🥰🥰🥰🥰
Tig I like you have a good brain I appreciate you I like you speech thank you
ተዋት ሴትየዋ ብቻዋን ትኑርበት ባል ተብዬው አይጠቅማትም ውሸታም ወስላታ አፍ አለኝ ብሎ ሲያወራ አያፍርም
አራት አመት ግን በጣም በዛ ባይፈልግ ኖሮ ይሔን ያህል ጊዜ ይወስድበታል ብዬ አላስብም እደኔ ችግር ያጋጥማል እሺ ይሁን ግን መፀፀትና መኖር ይለያያል አተ እኮ ኖርክበት አራት አመት ከባድ ነው ብቻ ሠላሙን ይስጣችሁ !!
እሱ እኮ ማመኑ ድንቅ ብሎኛል ወንድ ልጅ አመነ ተመስገን ግን እንዳትሰማ ብሎ 4 አመት ከሚስቱ ዉጪ ከወሰለተ እንዴት ቶሎ ይቅር እንድትለዉ ይጠብቃል እስካልተመለሰላት ድረስ እስከሞት ጥያቄ ይቀጥላል ለትዳር በንጽህና እግዚአብሔርን በመፍራት ለሚቀጥል ሰዉ ምን አጥተህ ነው ጥያቄ ነው ጤናማ ስሜት ነው እራሷን ገዝታ መጠየቋ እራሱ የእውነት እዉነተኛ ሚስት ናት ሌላዉ አይዋሽም አፈር አበላችዉ የወሲባዊ ነገር ላይ የበላይ ስለሆነች በዚህም በጣም ተረብሿል ዋናው ማመኑ ነው ይቅርታ በድዬሃለዉ ስንለዉ ዳግም የማያስበዉ እግዚአብሔር ነው። ሰዉ በተለይ በትዳር ያለ የታመነ ሰዉ ልብ ከተሰበረ ልብ እስኪጠገን ከባድ ነው እምነት የተካደ ቀን።
ይሄማ የኔ ህይወት ነው ባሌበተ እውነት ነው ባይልም እነ ግን እጅ ፍንጅ ይጃቸዋለሁ ሁኖም ግን እየደወለች ማንነቷን ደብቃ ትሰድበኝ ነበር
Eswan yizesh menamnwa wist kariya chemribat
@@salamaseyoum4974
Kkkkkk ቃርያ መች ያስጥላል ባልን መቅጣት ነበር እንጂ
እጅግ በጣም ነውሚገርመው መማገጡን ሳይቆጨው ይባስ ብሎ ተመልሶ ገረድ ቆሻሻ ብሎ ይሳደባልንዴ ደሞ አያፍርም ገረድማ እሱ ነውንጂ ባለጌ
ሴቶችየ ወንድችን አትመኑ በጣም ባለጌ ወንድ ሞልቷል እኔ የምኖረው አውሮፓ ነው ሁለት ልጆችን አፍርተናል እግዚአብሔር ይመስገን ግን ባለቤቴ ካክስቴ ልጅ ጋራ እየተጀናጀነ ሰማሁ ስልኩ ለይ ሞተር ተጭኖበታል እሱ ከስልኩ ለይ ምን እንዳለ አያቅም ግን ያወራውን አውዲኦ እሰማዋለሁ እና ማመን አቃተኝ እኔም ዝም ብየ አለሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን መዲኒ አለም ማስተዋል ይስጠን በጣም ከባድ ነው የሰው ልጅ አይታመን ሴቶችየ እንዳንሸወድ እንጠንቀቅ እንንቃ
@@እናቴአለኝየምታብሽእንባ ዝም አልሽው እህቴ አሁንም እየተጀናጀነ ነው
እንዳልክ ከቻልክ እቃውን ቆርጠህ ለውሻ ስጥልን ደሞ አስታሪቁኝ ይላልደ
😂😂
😂😂😂😂😂
😅😅😅😅
ክክክክክክክክክክ
🤣
ሚስቱ ይሄን እያወቀች ዝም ማለትዋ ደግማ መታረቅዋም ይገርማል ባል ተብዬው ፀበል ተጠመቅ ስይጣን አንተ ላይ ሆኖ ስራውን እየሰራ ነው ትዳራቹ እንዲቀጥል አይፈልግም ንቃ ❗️
አራት አመት ሙሉ ስትልከሰከስ ከርመህ አሁን ስላልተመቸህ ነዉ ይፋ ያወጣኸዉ
💯 baleg sew new
ሰውዬው ድፍንፍን አደረገዉ እንዴት እንረዳ እልም ያለ ዱርዬ ነው ጥፋቱን ለመሸፋፈን ይጥራል አንተን እንዳልክ ቢያገኝህ ጥሩ ነበር
yayi yayi
Thank you for you give credit
እንዳልክ ቢሆን ኖሮ ጨምቆ ያሰጣው ነበር😅😅😅😅
Endalkin yemitelut commentateroch sayredut new endalki chemko cheflko new yemiyaswerachew
አወ ሰውየው በጣም ድብቅም ነው በዛላይ እራሱን ለመሸፈን ይጥራል እውነት ትዳሬ እዳይፈርስ ብሎ ቢያስብ ኖሮ ወዳውኑ ይቅርታ መጠየቅ ነበረበት ከዛ በሗላ ውሳኔው የሷ ነበር
ጋግዘጠኛዉ አደነቅህ አለዉ በደንብነዉ የሚጠይቀዉ
ቆይ አረብ ሀገር የሰራቹው ብር እንዴት ከእሱ እኩል ይካፈላሉ እስ በቀር ከቤትው ባትወጣ ጥሩ ነበረ ስደት ያለን ነገር ከማግባት በፈታ ንብረት የእኛ መሆኑን ማስፈረም አለብን እሱ ምን ሰይኖሮ አገባቹ ግን እኩል ተከፈለ ለምን?
እውነትም ወስላታ
የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ❤❤
ረመዳን ከሪም የቁርአን የኢባዳ የዚክር የሰላም የፍቀር የንድነት ወር ይሁንልን
ተግስት ሰላምሽ ብዝት ይበል የኔ ባልም ትላት ያለፈውን አትናገሪ ዝም ብለሽ ኑሪ ነው የሚለው
Kanchi gar eyalew latefaw tifat hulem yemansat mebet alesh
ወይ ጉድ እናት ሞታ ለቅሶ ላይ ከማላውቀው ሰው ና ብዬ ስተኛ ታየኝ እግዚኦ እስኪ ልጨርሰው የጉድ አገር ገፎ እረ ወደዛ ሂድ አታግቢው ሆሆሆ አዎ ኣኣሳደባለሁ አላለም ተገርዳ ሰው ያደረገችክን ገርድ ሆነክ ማስደሰት ስትችል ገረድ ትላለክ ያልትገራ ነው ሲጀመር ባለጌ ሰትየዋን ተዋት ትኑርበት እዛው ሴትዬ ጋ ሄዶ ሲወሰልት ሲሰዳደብ ይኑር ብር እንኳን ተካፈልን ሲል የማያፍር እኔ አንተን ብሆን አይንም የለኝ እንኳን ልካፈል አፈር ድሜ ብላ አይን አውጣ
አሁን ነው ያዳመጥኩት ለቅሶ ማደር ቢቀር እኔ አልደገፈውም ጭራሸ ለቅሶ ቤት ወንድ እና ሴት አብሮ ማደር
ይቅርታ አረጉልኝ እና ሰውዬው በጣም ባሌጌ መቀጣት አለበት አያስፈልግም
ባጋጣሚ ነው እኔም ይህን ታሪክ ያዳመጥኩት 🤣🤣🤣
Tigy ene yemisemagnin simet nw yenegerishign beka waga yelegnim biye eyasebikugn nw badonet btm eyetesemagn nw fetari kenegar yihun🙏
ይሄ እኮ ግልፅ የሆነ ነገር ነው አይነጥላ ወይም ቡዳ ነው በሴትየዋ አድሮ ጥሩ ትዳር እንዳይኖራቸው አሰናካይ መንፈስ ነው : ሌላው ሚስትየውጋ እራሱ ሲጀመር ችግር አለ ምክንያቱም ምንም የማታውቀውን ሰው ባንድ ለሊት አብራ መተኛቷ እና የግንኙነት አጀማመራቸው ምንም ክብር የሌለበት ነው ለዛም ይመስለኛል መከባበር የሌላቸው : ይሰድበኝ ነበር ካለች ምን ያህል ባለጌ ቢሆን ነው ሚስቱን ሚሰድበው
Jil
ወስላታ ቢጤ ነው አራት ዓመት ሙሉ ሲከተክት ኖሮ ሴትዬዋ ስትሰለቸው ነው
💔👍
ከአረብ ሀገር ስለመጣች ነዋ ገረድ ሚላት የሱን ህይወት ልትለውጥ ሄዳ ዞሮ ገረድ ይላል : ከዚህ ሰውዬጋ ተመልሶ መኖር ይከብዳል : ሚስትየው የራሷን ህይወት ብትኖር ነው ጥሩ
ይሄ ሲጀመርም ለባልነት ሙሉ አይደለም እየተልከስከሰ ፊት ሰቶ በየሄደበት ይጋደማል እህቴ ይቅር ማለት ትልቅ ነገር ነው ይሄ ሰው ግን ፍፁም ታማኝ አይደለምና ቢቀር ይሻላል ያቺም ጎረቤት ተብየዉ ልክስክስ ቤት አፍራሽ ነች
የሴት መከራ መች ይሆን የሚያበቃው መናገር የምፈልገው ቢኖርም ግን ጌታ ይፍረድ ያማል በእውነት
የኔ እናት ምስኪን ናት ባለቤቱ
ትዳር ላይ ውስልትና ወይም መማገጥ ሲደርስ ሁሉን ትቶ ትዳር እንዲቀጥል ማድረግ ስሜቱ ህመሙ ከባድ ነው መተው መርሳት ቀላል አይደለም በዛ ላይ ለወደፊት እምነት ይጠፋል
ኧረ በናታችሁ እንደዚ አይነት ነገር ለመወያያም አይቀርብም ተመቻችቶ 4አመት ሙሉ ሲወሰልት ኖሮ አፉን ይከፍታል ደጋግሞ ከመወስለት የቪዲዮ ማስረጃ የላት ቀድሞ እያስቸገረችኝ ነው ብሎ መናገር ይችል ነበር መዋሸቱ ጥሩ ባይሆንም ግን ያን ያህል አመት ከመንዘላዘል ይሻላል
እንዴት ቃለ መጠይቅ ማድረግ እንዳለብህ ትንሽ ብትማር ጥሩ ነበር። ከተጠያቂው የጠያቂው ንግግር በዛ። አሰልቺ ጠያቂ።
😂😂😂😂አራት ዓመት ሙሉ ያለፍላጎቱ ተገዶ ሲደፈር ነበር።
ክክክክ የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትገር አሉ
Kkkkkkkkkkkkkk
🤔🤣👍
😂😂😂😂
🤣
ለመላው ክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለሆሳእና በአል አደረሳቹ አደረሰን
Ur a cheater bro leave the women alone defar neh betam
አረገና ነዉ ሆሳዕና አልደረሰም ለማንኛዉም እንኳን አብሮ አደረሠን😂😂
እናመሠግናለን ለመልካም ምኞትህ ሆሳእና ግን ገና ነው
ኧረ ገና ነው ሆሳእና ውዴ😂🙏
Wha........t ?hosahna?
Anet benatk betam keldega nek 4amet setnche koyetk bekag alkwate telalek meskn mestk azenkolat anet gen yesrakn yestk fetary
abet yesetyewa tegest yehn hulu tebedla endegna sedwn leZawem sew ager lefta sew adregah ere gef feru wendoch yesmay amlak yeferdal kelbh ketsesetk fetare mehare new yeker yelhal leytgnaaw edme new ? abetu amlak hoy yeker belen marenm🙏
ሰውየው ጤነኛ አይሰመስለኝም የአንድን ቀን ስህተት አራት አመት ሙሉ መቀጠል ነበረበት ችግሩን ወድያው መፍታት እየተቻለ ወይ ዘንድሮ ህጉ ተገለበጠ ማለት ነው ወንዱን ሴቷ የምታስፈራራው ለባለቤቱ አዘንኩላት
ተመችቶት ሲኮመኩም ከርሞ .... አሁን መቀባጠር. 🙄🙄🙄🙄
አረ ሰውየው እልም ያለ ዱርዬ ነው እሷስ ከአረብ አገር ለፍታ አምጥታ ለአንተ ስራ ፈት ቦዘኔ መስጠቷ አግባብ አይደለም እኔ እግዚሐብሔር ይመስገን ትዳር የሚባል አልወድም ተመስገን የምን መቃጠል ነው እሄደሞ ቂጡን የጣለ አጫሽ ዱርዬ ነው
Ewnet nw
እኔም እፈራለሁ ለዛ ቁሜ ቀረሁ ምን ይሻላል እህት ልጅ እፈልጋለሁ እድሜየ እየሔደ ነው
Classical betam yerebeshale
ኮተት ከሚስትህ ጋር ምንም አይነት ችግር ካሌለ፡ምን፡አልከሰከሰህ ደሞ ይናገራል እንዴ
Yekerta yederegelegne ena sewuyewu betame acheberebary sewu newu endesu ayenet wenedoche nachewu setoche ehetochean yemiyaselekesut
Sewyw wsetam new esu ymmenzer tebay Amel yale new engage set asfrrtay echo atlem
ብፌ አሰርታ እራቱዋን ብፌ የበላች ምርጥ ሴት🙈🙈🙈
You so funny hahahaha
መጀመሪያ ተሳሳትኩ ብለሀል ድጋሚ ለምን ሄድክ በትዳር ላይ ትልቅ ሀጢሀት መሆኑንስ ረሳሀው?ንግግርህም አያሳምንም ውሽት አለብህ ባለቤትህ አሳዘነችኝ ከዚህ በሁዋላ ከህይወቱዋ መውጣት አለብህ ብዙ አመት ውስልተሀል ይልቁኑ ወደ ሴትየዋ ተመለስ
4 አመት ትንሽ ነው! አሉ አይደል የአሁኑ ባለስልጣኖቻችን "ላለፉት 27 አመታት እያስፈራሩን ስንላላክ ነበርን" ብለው በስልጣን የወሰለቱ ቱቱቱቱ😁
እያሰፈራሮአችው ነው
ማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር ምንም አላሳመነኝም በጣም ፈልገህ ነው የወሰለትከው ለዛውም ጥፍጥ ብሎህ ወረኛ አትንተባተብ
Yehe hodam hodu golobet enje mestun wedo aydelem
ባገኘው አጋጣሚ እየተሳሳተ ያቺ ክስተት ይላል ሲጀመር ታማኝ አይደለም
የሴትየዋ እቃ ስለተመቸው ነው እንጂ በተደጋጋሚ አይሄድም ነበር ፈርቼ ምናምን የሚለው ሳክስ ነው በናትክ አትሠክሠን
የደም ግፊቴን ከፍ አደረገዉ ምን አይነቱ አልምጥ ነዉ በአሏህ
ሰው አንዴ ሁለቴ ሶስቴ ሊሳሳት ይችላል ፤ነገርግን 4(አራት ) ዓመት ሙሉ በተደጋጋሚ ነውር በሚስቱ ላይ ሲወሰልት ከርሞ አይኑን በጨው አጥቦ ይቅርታ መጠየቁ በራሱ ሌላ ወንጀል ስለሆነ እናም የሌሎችንም የንፁሀን ወንዶች ሞራል የሚነካ ስለሆነ ይቅርታ ሊደረግለት አይገባም ።የአርቅ ማእዶችም እንደዚህ አይነት ወንጀሉን እያወቀ በተደጋጋሚ ለሚፈፅም ሰው ማስተናገድ የለባችሁም ።እንደህፃን ልጅ ደግሞ እያስፈራራችኝ ነው ሲል ትንሽ አያፍርም እንዴ ?ባጠቃላይ ወንጀሉን የፈፀመው ፈቅዶና ፈልጎ ነዉ ።የመጨረሻ ባለጌ ሰዉ ነዉ።
Mfrede Kbade Bhonime Wendime Mesrtawi Chegre Albhe Achberbare nhe
ይሄ: ባለጌ: ወንድ: ነው: ምህረትም: እያስፈልገውም: ከመማገጡ: ስድቡ: በጣም:ፀያፍ: ነው::
ቅሌታም ደሞ ግዳጅ ሆኖብኝነው ይላል ልክስክስ
ስነስርአት የሌለው ባል
ምን አይነቱ ደፋር ነው በጌታ?
ውይ ምንቴ አደረቀህ ምን አይነት አድርቅነው
ልክስክስ ነህ የመጀመሪያው ቀን እንደተሳሳትክ ይቅርታ አጠይቅም ነበር 4 አመት የሰረቁት ነገር ይጥማል እንደሚባለው ጥሞህ ቀጠልክ አሁን ምን ይሁን ነው አሁን
ቀጣፊ ወስላታ🥱
I'm sorry my sister
Wnetuan new lenefsua new lesgawa kendezih Yale besbasa gar!!!
Endante aynet wend derashuu yetfaa
ልት ፅናና ወይንስ ልትፀንስ አንተስ ልታፅናና ነው ልታፀንፅ ጉድ በል ጎንደር ማለት አሁን ነው የሞተችበት ሰው መብላት እንኩዋ ያስጠለዋል ፍት ከመንጨት መጨፈር እንዴት ቀላል ሆነ ለካስ ወገኔ ተቀይሮዋል
በቁሙዋ ነው እኮ የገደልካት አሁን አንተ ሰው እሆናለሁ ብለህ ነው በደጋሚ አብረን እንኑር ብለህ ይቅታ ምትጠይቃት በዛ ላይ 1 ቀን ተሣስተህ ቢሆን ለይቅርታም ቀላል ነበረ 4 አመት ሙሉ ስትሸረሙጥ ኖረህ አሁን ሲነቃብህ ይቅርታ አይነፋም አንተ ከንቱ ሰው ነህ ለስሜትህ ብቻ የምትኖር ወራዳ ወንዳ ገረድ ነህ
Everyone has a choice አማራጭ አጥቼ ነው ምናምን አይሰራም
እረ ድፍት ያድርግ ወሸላህን ቆርጦ መጣል ነበር ደነዝ ደሞ አስታርቁኝ አላለም እባብ😏😏
🤣
ኧረ ወዮ😂😂😂እኔን ያሳቀኝ የምንቴ
ሳቅ ነው ግን ሰውየው በጣም ባለጌ ነው😡😡
ክፍት አፍ አሁንም ደሞ አፍህን ትከፍታለህ እየተሳደብክ የጎላ ፀብ አይደለም ትላለህ በሷ ላብ የምትኖረው አንሶህ ባለጌ በምድር ላይ ብቻህን ብትቀር ቀጣይ ካንተ ጋር አልኖርም ይቅርታዬን ሰጥቼህ ቻው ስድ
ተምታቶበት መመለሥ አቅቶት ይንተባተባል ይኸ ከዚህ በሗላ ባል አይወንም !!!!
ምነው ምነው ሙዚቃውን ብታቁሙት በጣም ይረብሻል
Woslataaaa buffff yadergh Erkus
Be enstua lekso yalaferk lebaaaa bezegah
ወይ እናቴ እኑአ ላንቺ አዘንጁኝ ደሞ በራሱ ብሶ ስድብ አንዳንድ ወንዶች ህክምና ያስፈልጋቸዋል ክክክክክ ሴት ልጅ አትሰደብም
አይ ወንድች በቃ ስሜታቹ ካፍጫቹ ላይ ካገኛቹሁ በኋላ አስገድዳኝ ትላላቹ አፈር ብሉ ቅሌታም
😀😀😀
ገራውንድ. ሙዚቃውን. ብትቀንሱት.ለመስማት. ሰላም. አይሰጥም
Yeke tarek kene ga yemesaselal yene gn Wede Ethiopia semesasel lela set agbeto yezo wed menorebet hager metoal
Azoshe yene heta wedoche Kebednechu
Gazetegnaw bezu batawera teru new
Baltarku yawera tewew