وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله الحمدلله رب العالمين الحمدلله رب العالمين الحمدلله رب العالمين الحمدلله رب العالمين الحمدلله رب العالمين الحمدلله 🤲🤲🤲🤲🌺🌙🌺🌙🌺🇸🇦🌺🇸🇦🌺🇸🇦🌺🇸🇦🌺🇸🇦🌺✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦🇸🇦
ወላሒ በጣም የምወዳቸው ውስታዞች አንዱ ናቸው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዉዱ ኡስታዝ
እኔ እሄ እስታዝ በጣም አደንቀዋለሁ ለአላህ ብዬ እወደዋለሁ ምክንያቱም ከሌሎቹ እስታዝ የበለጠ በዲን ጠካራ ነገር ነዉ ያሥተላለፈ ያለሁ ሁሌ ሱብሀን አላህ
እኔም እወደወታለሁ
ኡሥታዝ መሀመድ ፈረጅ አደበተ ጣፋጭ አሏህ ይጠብቅልን
የኔ ልዩ ኡስታዝ አላህ ይጠውል ኡምርክ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ትክክል ኡስታዝ
አሏህ ህ ይራትን ሁሉ ያግራልን ያረበና
ካቲማችን ይመር
አሏህ ይዘንልን ያረብ
ማሻአላህ አላህ ይሀፍዘክ ኡስታዝ
ጀዛከሏህ ኸይር
ሰምተን የምንጠቀም ያድርገን አላሁመአሚን
ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከ አፊያጋ
አረ ያሳፍራል ማሜ ስንት ከፍለውት ነው እንደዚህ የሚቃጠለው
አልሀምዱሊላህ ሙሰሊም ነኝ አላህ አንድ ነዉ መልእክተኛዉ ሙሀመድ እረሱለላህ
አላህ ከኢኽዋኖች ፊትና ይጠብቀን ጭራሽ ባንክ ለማስተዋወቅ ድሀ ጀነት አይገባም ማለት ጀመርክ እኔ ሚያሳዝኑኝ ሙሪዶቻቹ ናቸው እንዲም ስትሉ ይቀበላችሀል
ሙበረክ አለህ እድ የአለህ ረመዳን ሙበረክ ከመለዉ ቢታሰቢክ
Masha allah usetaz jezakum Allah heyeren
ጀዘባ
ጀዛኩሙሏ ህይር ኡስታዙና
ጅዛኩም ከላህ ኸይር
ዋለይኩም ሰላም አህለን ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅልን❤❤❤
ማሸአላህ ጀዛኩም አላህኸየርን
ጀዛኩመላህ ኽይር
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
الله أكبر الله أكبر الله أكبر الله أكبر
ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله ماشاءالله
الحمدلله رب العالمين الحمدلله رب العالمين الحمدلله رب العالمين الحمدلله رب العالمين الحمدلله رب العالمين الحمدلله 🤲🤲🤲🤲🌺🌙🌺🌙🌺🇸🇦🌺🇸🇦🌺🇸🇦🌺🇸🇦🌺🇸🇦🌺✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦✅🇸🇦🇸🇦
ማሻአለህ😍😍😍
Jazakallah Qayiran
እረ ጉድ ዘድሮ
ጀዘኩምላሃይርኡስተዙነ
Masha allah allah ytebeqachew ustazuna betam new yemewedew welahi allah rjim edmena kemulu tena ga ywefeqln yarebi 🤲🤲🤲🤲
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ውድ ኡስታዝች
Mashallah shak melkame mekere
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻላህ ተባረካላህ
Waliykumesalme warehamatulah waberkathu
አልሀምዱሪላህ
ወለይኩም አሰለም ወራመቱለይ ወበረከቱ አህለን አለህ ይጠብቀቹ
MashaAllah
አሚን
ልክነው መቆጠብ አለብን
Negegerih yemeyselech betem des yemil bademetew bedemetew mechem ayselechegm ustaze Allah rejim edme yesteh jeza kellahu keyran
ሙዘብዘብ
እናመሰግናለን
መሸሀለ
አሰለም አለይኩም👍አህለን👍ጄዛኩም አላህ👍ኸይር
እድሜህ ይርዘም
❤❤😢አሚንያረብ
*አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የሂባ ቲዩብ ቤተሰቦች*
*كل عام وأنتم باخير نسأالله أن يعينن الجميع على الصيام والقيام*
Amiii🤲🤲🤲☝️👌👌👂👂🙏🙏❤️❤️
ማሻአላህ አላህ ዕድሜና ጤና ይሰጣቸው ለኡስታዛችን!! ግን ኡስታዙ ለጠቅላይ ሚኒስትር ያለው አድናቆት በግሉ ቢያደርጉ ጥሩ ነው ምክንያቱም አብይ የብዙ ሙስሊሞች ደም መፍሰስ ምክንያት ከሆኑ ሰዎች አንዱ መሆኑን መዘንጋት የለብንም ባይ ነኝ!!!!
አህለን
Sijemer ustaz habtam kalhonachu atgebum alalum genzeb new yalut wishetamoch!
የተውሂ አርበኘ የኘ እንቁ
🕌☪️🥀👍
ብር ከሌለ ጀነት የለም ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ የዘንልን ነብያችን ብለዋል አልሰማሁም ደሊል ያለው ይንገረኝ
አረዳድ 😅😅 እናሰተካክል ረሱል ሰ ወ ወ ሰጪ እጂ ከተቀባይ ይበልጣል አረዳድ እናሰተካክል እሱ ሚለው መስራት አለብን ነው😊
ሰርተን ባመጣነው ገንዘብ ኸይር ሰርተን ጀነት እንገባለን ማለቱ ነው
👍👍👍👍👍👍
ምን ኡስታዝ ስለ ዱኒያ እንዳላስተማርከን ዛሬ ጀነት ለመግባት ብር ግዴታ ነው አልከን ደሀ ጀነት አይገባም ማለት ነው?
እኔ እሚገርመኝ አንድ ሰው ሲሳሳት ተሳሥቷል ብለው ተከታዮቹ እማይቀበሉት ለምድነው ? ሞቸም ፗ ለቲካ አደለም አረ ጎበዝ እንቃ
ከብት ነህ መሰለኝ ፓስተዝ?
ጭራሽ ላባክ ብለህ ትዛጥን አለህ አተሌባ አፈር ብላ ማሀይም
ኡስታዝ ማስታወቂያ መስራት ከቻሉማ የኔ ሳሙና ፋብሪካ አለኝ አስተዋውቁልኝ እስቲ 🤣
ከዚ በፊት ቁጠባ ብለው ሐዲስ ነግረውን አያቁም ምን ተገኘ በምስኪኑ ብር ሀብታሞች ሚሊየነር ይሆኑበታል እንጂ ለምስክኑ ወይንም ለሙስሊሙ ምን ጠቅሞት ነዉ የሙስሊም bank የተባለው ?
ከወለድ ነጻ ንግድ ባንክም አለኮ ተዉ ግዴላችሁም ዲኑን አታንሸዋሩት
Alhaa lbonaa yeseth
ما أجهلك أيها الطفيل
😂😂😂😂😂ሸህ ብሩ ተዉጂ ለየልህ ጨርሶ ድሮዉም ወሀቢያ ስልጣንና ብርጅ ዲንማ ሆሆ በል በል ወደ ደብርህ ዞር በል ጅራታም
ወሬኛ እሥከመጨረሻዉ አዳምጭዉ አኽይ እነሼህ ጫታም
😅😮😮ምነው ብር አያሰፈልገንም😅😅😅
Mashaallah