የይሆዋ ምስክር ልሆን ነው/ ከኦርቶዶክስ ፈንቅሎ ያወጣኝ ባለውለታዬ ፓስተር በቀለ ወልደኪዳን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 220

  • @bute5158
    @bute5158 2 года назад +1

    ፓስተር ጋሽ በቀለ በመረዳትና በእውቀት ሀንብል ሆኖ የሚናገር ሰው ነው እንወድሀለን ጋሽ በቄ

  • @BereketTesfayeOffical
    @BereketTesfayeOffical Год назад +2

    በስንት ስቃይ ይህን ቃለምልልስ አገኘሁት። ካሱ ተባረክ

  • @azebmulugeta1501
    @azebmulugeta1501 2 года назад +1

    የፓስተር በቄ አይነት እግዚአብሔር በዚህም ዘመን ያብዛልን ተባረኩልን ።

  • @milenyemane4769
    @milenyemane4769 2 года назад +10

    ጋሽ በቅዬ ስወድዎት እኮ❤
    ምያስተምሩት ትምህርት ምስክርነት ይባርከኛል ያለመልመኛል እምነቴን ይጨምራል 😍ስለርስዎ ጌታ_ይክበር_ይመስገን
    በጣም ሚገርም ሞጎስ ፣ ልምላሜ ዋው። ረጅም እድሜ እመኝልዎታለሁ
    #ጌታ_ኢየሱሰ ከዚህ በላይ ጉልበት #የመንፈስ_ቅዱስ_ሀይል_ያብዛልዎት✋
    ተባረኩ ❤❤

  • @deboradawite4527
    @deboradawite4527 2 года назад +3

    ጋሽ በቄ እሄው እያየን ነው አርጅተዋል እኮ ። የነፍሳችን ጌታ ባለቤት እግዚአብሔር ነው እፈልጋለሁ አልፈልግም በማለት እግዚእ ብሄርን ግቃዱንና ውሳኔውን አናስቀይረውም ። እምነት ጥሩ ነው ግን የምናምነው የእግዚአብሄርን ሉዓላዊነትን እንጂ የእኛን ቃል አይደለም የምናምነው ። ተባረኩልኝ
    ፓስተር ካሣሁን ጠበቅ አድርገህ ጠይቃቸው የምትጋብዛቸውን እንግዶች በእግዚአብሄር ቃል ዝም ብለህ የነሱን ብቻ ሰምተህ አትጨርስ ለብዙዎች ጥያቄና መሰናክል ይሆናል እባክህ በዝምታ አትለፍ ጌታ እሄንን ዕድል ከተሰጠህ ተባረክ

  • @millii1
    @millii1 2 года назад +4

    በብዙ ተባረኩ ጋሽ በቄ ሁሌም ስላንተ ጌታን እባርከዋለሁ ።

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ሲያለመልም እንዲህ ነው ስለ ጋሽ በቄ ጌታን እጅግ አመሰግናለሁ

  • @selammehmoud5371
    @selammehmoud5371 2 года назад +2

    ጋሽ በቄ ጌታ ዘመንህ ይባርክ በታም ነው የምወድህ ❤❤❤ባንተ ብዙ ተጠቅሚያለሁ ኑርልን ከዚህበላይ ለምልም ነገሮችን
    እምታይበት እይታህ ሁሌም ይደንቀኛል

  • @AmenImmanuelMedia
    @AmenImmanuelMedia 2 года назад +5

    ጋሽ በቅዬ ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው የሒወት ተምሳሌትነትህ ይደንቀኛል አሁንም እረጅም እድሜ ይስጥህ መኖርህ በምድር ለብዙዎቻችን ጥቅም ነው በእርሱ በሙሉወንጌል ቤተክርስቲያን በመገልገሌ ደስ ይለኛል እድልለኛም ነኝ እናንተን ከፊታችን እንድትቀድሙ ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ በጣም የምወደው የማከብረው አባት ነው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +3

    ABSOLUTELY OH YES THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR BEKELE W/KIDAN::

  • @edengebre1423
    @edengebre1423 2 года назад +2

    It’s Amazing how God works. He speaks to each and everyone of us in the way we can understand! we need part 2 please. What a great testimony!? God bless you all!

  • @selamawitblessed7081
    @selamawitblessed7081 2 года назад +2

    Shalom Shalom Pastor Bekele and Pastor kasaun tebareku betam des yemil koyita new. Blessing

  • @2021eyoel
    @2021eyoel 2 года назад +4

    So Interesting, I can’t wait the next part. Please…..Tks

  • @beautifulangel2423
    @beautifulangel2423 2 года назад +6

    Genuine Man Of God, May The Grace Of God Keep you Long & beautiful Life🙏
    💚💛❤️🇪🇹 ጌታ የእርጅና ዘመንህን ያሳምርልህ፣ያጣፍጥልህ፡፡

  • @איובסלומון
    @איובסלומון 2 года назад +1

    የምወደው፡የማከብረው፡ታላቁ፡የእግዚአብሔር፡ሰው፡ፓስተር፡በቀለ፡ወ/ካዳን፡ረዥም፡ዕድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥህ፡፡

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +3

    ABSOLUTELY IT'S TRUE THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR BEKELE W/KIDAN::

  • @godislove6010
    @godislove6010 2 года назад +2

    ለሁሉም ነገር እግዝኣብሄር ይባረክ, ጌታ እየሱስ ያድናል 🇪🇷🙏🏼🇪🇹

  • @ameame175
    @ameame175 2 года назад +3

    Exepional yemibal ale. Pastor Bekele u r blessed

  • @mks739268
    @mks739268 2 года назад +1

    ጋሽ በቄ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ሰቶ እያለመለመዎት ስላለ ስሙ ይባረክ 🙏 በዘመኖት ያከበሩት ፣ ያገለገሉት ጌታ ቀሪው ዘመኖትን ከእርሶ ጋር ይሁን 🙏
    👉 በዚህ ዘመን በየክለቡ በሚዞሩ ፓርተር እና ዘማሪዎች ምክንያት አንገት እየደፋን ላለን ለተሳቀቅን የምንሄድበት ግራ ለተጋባን ምዕመን መፅሃፍ ቢፅፉልን ደስ ይለኛል።

  • @zowizuku
    @zowizuku 2 года назад

    ሁልጊዜ ብሰማው የማልጠግበው ሰው ጋሽ በቄ፣ተባረክ አቦ።ካስዬ ክፍል ሁለትን ቶሎ በል እባክህ።

  • @mickyfikadu4754
    @mickyfikadu4754 2 года назад

    Sewedew....iko ጌታ እድሜ ይጨምርልኝ የማይጠገብ አባት

  • @ruthmulugeta818
    @ruthmulugeta818 2 года назад +2

    My amazing icon. Great servant of God, a man who dedicated his ministry to the ministers and to the youth. God bless you pastor Beke. We love you so so much .

  • @debebeyirga9277
    @debebeyirga9277 2 года назад +1

    ጠያቂው ለአቅመ ቃለ-መጠይቅ አለደረሰም።

  • @martahaile543
    @martahaile543 2 года назад +3

    ታበረክክክክ ዘመንከ የተበረከ ይሁን❤❤❤🌻🌻🌻🌻🙌🙌👏

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai8056 2 года назад +2

    I love and respect this great man of God. From Eritrea.

  • @HaileselassieEshetu
    @HaileselassieEshetu 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሄር መሰብስብ ባልብን ወቀት ቢሰበስበን ጥሩ ነው አለዚያ የወደቀ አስተሳሰብ ለትውልድ በማስተላልፍ እንቅፍት ነው የምንሆነው ጌታ ይርዳን

  • @aregehegnwerashgezahegn2320
    @aregehegnwerashgezahegn2320 8 месяцев назад +1

    የየሆዋ ምስክር እውነትና እውነት እምነት ሳይሆን ሀይማኖት ነውውውውውውው።

  • @dawitbezuneh9304
    @dawitbezuneh9304 2 года назад +2

    ጋሽ በቄ ምርጥ ሰዉ ተባረክ❤ባንተ ብዙ ተጠቅሚያለሁ ድሮ ሙሉወንጌል

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +4

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL MAN OF GOD SENIOR PASTOR BEKELE W/KIDAN::

  • @mesfinbekele4241
    @mesfinbekele4241 2 года назад +3

    Pastor tevarek🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +3

    በትክክል።

  • @amanuelalemayehu1085
    @amanuelalemayehu1085 2 года назад +2

    Gash Beke Betam new Yemwedot Geta Rejim Edme ena Tena Yistot

  • @mafianatube6344
    @mafianatube6344 2 года назад +1

    ይገርማል 36 ደቂቃ የሰማዉ ሳይመስለኝ ነዉ ያለቀው ድንቅ ነዉ ክፍል 2 ቶሎ ልቀቅልን🙏🙏

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 2 года назад

    God bless you Pastor Bekele for this amazing testimony.

  • @samueltefera7026
    @samueltefera7026 2 года назад +2

    ፓ/ር ተባሬኩ ዘመናቸዉ የተባከዉ ይሁንና አንድ ነገር ከብንያም ምባለዉ ሰዬ ቅለታም ወሬ አትሲማዉ

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 2 года назад +1

      እውነት የማይወድ ሰው ልክ ነው ቢንያምን አይወደውም እውነት ስለሚያወራ ልክ እንደ ፓስተር ዬሴፍ አይነት ላቡ የጠረገበት ሶፍት ከክርስቶስ ደም አስበልጦ የሚያወራ እንድ ካሳሁን ውሸት ምን ጋብዞ ኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ስላሰደበ ለናንተ እውነት ነው

    • @henokkebede1783
      @henokkebede1783 2 года назад

      እውነት የማይወድ ሰው ልክ ነው ቢንያምን አይወደውም እውነት ስለሚያወራ ልክ እንደ ፓስተር ዬሴፍ አይነት ላቡ የጠረገበት ሶፍት ከክርስቶስ ደም አስበልጦ የሚያወራ እንድ ካሳሁን ውሸት ምን ጋብዞ ኦርቶዶክስ ሃይማኖትን ስላሰደበ ለናንተ እውነት ነው

  • @takelebegna3215
    @takelebegna3215 2 года назад +1

    beloved sons of God, much blessings.❤👍

  • @peteralone7236
    @peteralone7236 2 года назад

    Wow so powerful. We will be waiting to see what the next step.

  • @getandalezeleke8220
    @getandalezeleke8220 2 года назад +2

    Can't wait for part 2

  • @senaitbahta2938
    @senaitbahta2938 2 года назад +2

    Wow endet yemidenq new kbr Hulu leyesus yhun begugut etebqalew tebareku

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 2 года назад

      ወንጌላዊ ሚድያን ይጎብኙ ruclips.net/video/hMQXMx8DjhM/видео.html
      እንደ ስሙ ሆኖ ወንጌላይ ብቻ ለመስራት ተከፈተ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ የደውሏን ምልክት በመጫን የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ።

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 2 года назад

      ድንቅ ምስክርነት ነው ክብር ለጌታ ይሁን ይህን ታምር በህየወቶ የሰራውን ጌታ ክብር ይሁንለት ዳሩ ግን ሐሰተኞችን መደገፍ ያቁሙ

  • @elsaarega2607
    @elsaarega2607 2 года назад +3

    Blessed ❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +3

    WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +4

    MY GOODNESS::

  • @etophanietophani4520
    @etophanietophani4520 2 года назад +2

    Amen amen amen tabariki geta eyesuse yibarikachu

  • @asratmesfindownloadgospelm338
    @asratmesfindownloadgospelm338 2 года назад +2

    ሰላም ፓሰተር ካሳሁን ጌታ እየሱስ ይባርክህ ጋሸ በቄን ሰለጋበዝከውበጣም ነው የምወደው የአባቴን ልጅ ዘመናችሁ ቤታቾሁ ጤናችሁየናንቸ የሆነ ነገር ሁሉ በእየሱስ ደም የተሸፈነ የተባረከ ይሁን

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 2 года назад +1

    ወንድም ካሳሁን ከአንተ ጋር መወያየት እፈልጋለሁ በስልክ እንገናኝ ።

  • @omg7745
    @omg7745 2 года назад +15

    ጋሽ በቄ አፈዘዙኝ አፌን ከፍቼ ነው የሰማዎት ክበሩልኝ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +7

    WHAT AN AMAZING, POWERFUL, GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, COUNSELOR, IMPACTFUL, TEACHABLE AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 2 года назад +2

    Long live gash beke! We love you and we have great respect!
    Thank God about you!

  • @judijesus4354
    @judijesus4354 2 года назад +3

    SELOM PASTER KASHUN

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 2 года назад +1

    ጋሽ በቄ እግዚአብሔር ይበርኮ በጣም እውደዎታለሁ

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +4

    YEAH::

  • @brooke5273
    @brooke5273 2 года назад

    ሁላችንም በክርስቶስ ወንበር ፊት ለምንናገራት መልስ የምንሰጥበት ጊዜ ይመጣል እርስዎ እኮ ወንድምና ወንድም ሲገዳደሉ ፍትሃዊ ጦርነት ነው እያሉ እንደወንጌል ስበኩ ብሎ ያስተማርዎት የትኛው ምእራፍ ና ክፍል ነው። pastor kassahun ጠይቅልን!!

  • @meseretmelak8870
    @meseretmelak8870 2 года назад +2

    የጌታሠላም ይብዛላችሁ

  • @solomondesta9535
    @solomondesta9535 2 года назад

    Thank you paster Beke

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +4

    MY GOD OH::

  • @mesfinbekele4241
    @mesfinbekele4241 2 года назад +2

    Shalom

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +3

    WOW::

  • @tewoldekahsai8056
    @tewoldekahsai8056 2 года назад +1

    He is a gift to the body of christ.

  • @mikrebezabih4285
    @mikrebezabih4285 2 года назад

    Amazing

  • @mieragtube5351
    @mieragtube5351 2 года назад +1

    Yeneseha edme new yetesetewto yetekemubet

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 2 года назад +1

    🌹🙏salaaaam yibzaa 🤲🤲🤲🔑🍇

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 2 года назад +1

    ❤ow I love this gay
    Paster My God bless you all the time

  • @tesfayearedo740
    @tesfayearedo740 2 года назад +2

    Amazing real life testimony .wishing pastor Bekele long life with complete health .God bless y’all 🙏🏾

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +3

    WHAT AN AMAZING,GREAT, BLESSED, FORTUNATE, GOLDEN, WONDERFUL, MARVELOUS, SHARP, DEEP, MIGHTY, STRONG, TANGIBLE, SPIRIT FILLED, LIFETOUCHING, LIFE-CHANGING, BEAUTIFUL, EFFECTIVE, EFFECTUAL, ICON, ANOINTED, ENERGETIC, DELIGHTFUL, COUNSELOR, IMPACTFUL, TEACHABLE AND UNIQUE PRAYER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::

    • @hanaethiopiawi7938
      @hanaethiopiawi7938 2 года назад +1

      የትኛው መፅሐፍ ላይ ነው በናትህ ያገኘህው እውነትም ይገረሙ

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 2 года назад +1

    ሲያምሩ ደግሞ❤

  • @hasenahasena4677
    @hasenahasena4677 2 года назад +6

    ዋው ስወዶት ፓስተር ሽምግልናዎት በዘይት ይለምልም

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 2 года назад

      ወንጌላዊ ሚድያን ይጎብኙ ruclips.net/video/hMQXMx8DjhM/видео.html
      እንደ ስሙ ሆኖ ወንጌላይ ብቻ ለመስራት ተከፈተ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ የደውሏን ምልክት በመጫን የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ ።

  • @amanueldrar7027
    @amanueldrar7027 2 года назад +2

    Interesting..

  • @selamawitberhanu4816
    @selamawitberhanu4816 2 года назад

    part 2 please

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 2 года назад +1

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @aanebeza9544
    @aanebeza9544 2 года назад

    ፓስተር በቀለ ወ/ኪዳን ጌታ ይባርክህ ።

  • @ምጥን
    @ምጥን 2 года назад +6

    ጋሽ በቄ ስላየውህ ደስ አለኝ እወድሃለሁ !!

    • @evangelistmedia1555
      @evangelistmedia1555 2 года назад

      ይድረስ ለጉራጌ ተወላጆች
      በ ሙሉ
      አንድ ምከረ ሃሳብ አለኝ
      ከመስከረም 15_22 የመስቀል ባኣል የሚባለውን ታሪካዊ ዳራው ሲጠና መልካም እና ክፉ ስላለበት ክፉውን ጥለን መልካሙን በመውሰድ የ አበሩስ ሳምንት ብንለውሳ ? የመስቀል በአል የሚከበረው በጾምና በጸሎት እንጂ በመብላት አይደለምና ደግሞም መስቀል በሚያዝያ ወር በህማማቱ ሳምንት እንጂ መስከረም ላይ አይደለምና እንኳን ለአበሩስ ሳምንት አደረሳቹህ
      በአበሩስ ሳምን ከቸሃእና ከጉመር ቅዱሳን ጋር በማሳለፍ ፧
      መስቀል ምንድ ነው ?
      በሚል ርእስ በ1ኛ ቆሮ 1:18-25 ባለው መሰረት ከሕያው ቃሉ ተምረናል
      እንማሁ ክርስቶስ ይረምድሁ ።
      ሁሴን መሐመድ (ወ/ዊ)

  • @kaleab52
    @kaleab52 2 года назад +1

    Wow 😮 Amazing ❤

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 2 года назад

    Wowwww ihen Neger Degagime Degim New Yesemawut Lemi inem Zare የይሖዋ ምስክር እየተማርኩ ነው ማወቅ ያለብኝ ለማወቅ ፈልግ Ooohhhh My God

    • @yisakmekonnen1236
      @yisakmekonnen1236 2 года назад

      አቶ በቀለ በጣም ተሳስተዋል ይሖዋ ምስክር ክርስቶስ መጥቶ ነበር ብለው በፍፁም አያምኑም ለወደፊት ይመጣል ብለው ነው የሚያምኑት

    • @alexandershiferaw4082
      @alexandershiferaw4082 6 месяцев назад

      @@yisakmekonnen1236 አንተ ራሱ ተሳስተሀ!የይሖዋ ምስክሮች ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ ያምናሉ ወደፊትም ይመጣል ብለው ይመጣል ብለው ያምናሉ

  • @Fanoscharity
    @Fanoscharity 2 года назад +3

    He is a true father of God’s people.

  • @berhanuabebe6462
    @berhanuabebe6462 2 года назад +1

    Pls don't joke while you are asking a Guest. U are blessed

  • @egm3752
    @egm3752 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይማርዎት

  • @habtishjenbola367
    @habtishjenbola367 2 года назад +2

    ታረጃለህ....ትሞታለህ....አውቀዋለሁ የምትለውን Kenneth hegen ነው 120 ዓመት ኖራለው ብሎ በ 80 ሞቴ....ብትጮህ አይቀርልህም.

  • @mekuria6639
    @mekuria6639 2 года назад +4

    ዋውውው!
    ዘይገርም ታሪክ !
    አቤት የጌታ አሰራር አቤት !!!
    ጋሽ በቄ የሚገርሙ የማይጠገቡ የገባቸው አሪፍ አባት አሪፍ ወንድም ውድ ጓደኛም መካሪ ናቸው !!!
    የማንበብና የመብሰልን ጥቅም ለአመኑበት ነገር እራስን መስጠት በቃ ልክ እንደ ጋሽ በቄ ሲክዱ ድብን አድርገው ሲያምኑም ግጥም አድርገው እስከመጨረሻው የእውነት ዋውውው በጣም ደስ ይላል ፓስተር ካሳሁን ዘንድሮ ኣልተቻልክም እጅግ ጣፋጭና አዝናኝ አስተማሪ የሆኑ ታሪኮችን ከግሩም አቀራረብ ጋር እያስኮመኮምከን ነው የ2015 ን ያለተፎካካሪ ሪከርዱ የአንተ ነው ተባረክ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ እንወድሃለን

  • @iglesiadesta2795
    @iglesiadesta2795 2 года назад

    May almighty God have mercy on you !!
    It’s so sad to see such elderly man with dis grace

  • @senayttefera9646
    @senayttefera9646 2 года назад +3

    ከኦርቶዶክስ ፈቅሎ አወጣኝ ይላል እውነት የአባቴ አምላክ ይፈንቅል ቀውስ ያለ ኦርቶዶክስ ዐሰራ የላችሁ

    • @solomondesta9535
      @solomondesta9535 2 года назад +3

      አቤት ሰኒ ምነው ተርገፈገፍሽ

    • @senayttefera9646
      @senayttefera9646 2 года назад

      @@solomondesta9535 አርፎ የራሱን ነገር አያወራም ያለ ኦርቶዶክስ ስራ የላችሁም ሰራ ፈት ሁላ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 2 года назад +3

    ፓስተር ካሳሁን ፕሮግራምህን አንዱን ሳትጨርስ አንዱን ለምን ትጀምራለህ የነ መምህር ጉታቸውን ሳትጨርስ ትይህን ጀመርክ ይህንም ትቀጥላል ብለህ ምንም ቁም ነገር ሳንይዝ ዘጋኽው። የአንዱን ጨርስህ የሉእላውን በማድርግ ቁም ነገር እንዶንይዝ አድርግ

  • @gospleeee
    @gospleeee 2 года назад +1

    ጋሽ በቄ ስወድክ እድሜ ይስጥክ!!

  • @yalamish2719
    @yalamish2719 2 года назад

    Wow God bless you 😁😁😁📚📖💯

  • @solomondenbel5938
    @solomondenbel5938 2 года назад +1

    ፓስተር በቀለ በ70አመቴ ጌታ ትመጣለች ወደኔብሎኛል ብሎ ቤቲለምትባል ሴት ተናግሮነበር እርግጠኛ ነኝ ብሎ ነበር ያናገረው ማነው ስለእርሱቢናገርነበር

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 2 года назад

    Wow. G. B. U. Both

  • @shewangzawawlachew8862
    @shewangzawawlachew8862 2 года назад +1

    ድንቅ ሰው በቄ።

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 2 года назад +2

    Fenkelo yawetahe abate diyablos naw!!!!

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 2 года назад +2

    ወንጌላዊ ሚድያን ቤተሰብ ሆነው ይቀላቀሉ ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 2 года назад +3

    DEFINITELY::

  • @mesfinbekele4241
    @mesfinbekele4241 2 года назад +6

    ፓስቴርዬ የምቀጥለው መቺ ነው

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 2 года назад +2

    Faith and compassion are very related. Compassion which is deeper and broader than empathy and sympathy made Jesus to come as human. He is able to do the miraculous as He is the same. Jesus said that anyone who believes in Him can do what He did. Abraham was 100 years old when Isaac was born. Imagine about how God loved walking with Adam and Eve before fall. He is with us and in us all the time. Only Believe!!!

  • @danydan6662
    @danydan6662 2 года назад +3

    [ ዮሐ 14 :6 ]
    6 ኢየሱስም። እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
    7 እኔንስ ብታውቁኝ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር። ከአሁንም ጀምራችሁ ታውቁታላችሁ አይታችሁትማል አለው።
    8 ፊልጶስ። ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው።
    9 ኢየሱስም አለው። አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ። አብን አሳየን ትላለህ?
    10 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።
    11 እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ።
    12 እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥
    13 እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።
    14 ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ።
    15-16 ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል፤
    17 እርሱም ዓለም የማያየውና የማያውቀው ስለ ሆነ ሊቀበለው የማይቻለው የእውነት መንፈስ ነው፤ ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።
    18 ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ።
    19 ገና ጥቂት ዘመን አለ ከዚህም በኋላ ዓለም አያየኝም፤ እናንተ ግን ታዩኛላችሁ፤ እኔ ሕያው ነኝና እናንተ ደግሞ ሕያዋን ትሆናላችሁ።
    20 እኔ በአባቴ እንዳለሁ እናንተም በእኔ እንዳላችሁ እኔም በእናንተ እንዳለሁ በዚያን ቀን ታውቃላችሁ።
    21 ትእዛዜ በእርሱ ዘንድ ያለችው የሚጠብቃትም የሚወደኝ እርሱ ነው፤ የሚወደኝንም አባቴ ይወደዋል እኔም እወደዋለሁ ራሴንም እገልጥለታለሁ።

  • @RomhayBeyene-iq1vc
    @RomhayBeyene-iq1vc Год назад +1

    እኔ ፈጣሪ በእሳት ኣይቀጣም ብዬ ነው የማምነው። ታድያ ከእናንተ ይሆዋ ምስክሮች ጋር የሚለየኝ ምንድን ነው? እስኪ ኣመለካከቴን በromhay beyene ቲዩብ ላይ ኣይታችሁ ኣስተያየት ስጡኝ።

  • @bulgaw
    @bulgaw 2 года назад +1

    I used to have a great deal of respect for Gash Beke , but from recent days he started to confuse the truth/ the word of God with his knowledge that he had acquired from the books of secular world.
    Just to mention few
    - He predicted the second coming of the Lord while he was preaching in London - I have been in the congregation.
    - He predicted the date when he's gone to the Lord but he got it wrong.
    - He hosted Eyu Chufa to say that he's a credible prophet.
    Sadly, it becomes a trend for him that the more knowledge he gained the further he drifting from the truth.

  • @hanabogale286
    @hanabogale286 2 года назад +3

    ወይ ጉድ በዚህ ዘመን የምንሰማው ጉድ የለም ፣በመጨረሻው ዘመን ብዙዎች ሐይማኖታቸውን በአጋንንት በሆነ ትምህርት እያደመጡ ይክዳሉ ተብለናል፣ጆቫ ዊትነስ አምላካችን መድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን እውነተኛ አምላክ አድርገው አያምኑም ፣ልክ እንደ ሙሴ እንደ ዳቢሎስ እንደ ሆድ አምላኩ ተብሎ እንደሚባል አምላክ ተባለ ነው ይሚሉት አምላክ ይማራችሁ ኦርቶዶክስ ን በማስተዋል ያምልክታችሁ፣ሆኖም ትንቢት ይፈጸም ዘንድ ግድ ነው

    • @samuelgelaw2199
      @samuelgelaw2199 9 месяцев назад

      ቪዲዮውን ጨርሰሽ ስሚው እህቴ። ከዛ ኮሜንትሽን መልሰሽ አንብቢው። ሳናየው በርእስ ብቻ ጀምረን ሳንጨርስ በጨረፍታ ብቻ ሀሳብ መስጠት ትክክል አይደለም።

  • @TINTAG.S
    @TINTAG.S 2 года назад +2

    አምላክ ቤቱ ቢያየው?
    ታላቁ ንግድ ቦታ ወጪ የልለበት
    የሃይማኖት ተቋም ነው ብር የሚዛቅበት::
    የአስራት በኩራቱን ግዴታ ክፍያ
    የነፃ አገልግሎት ችሎታና ሙያ:
    አማኙ እየሰጠ ገንዘቡን መዝረፊያ
    በፈጣሪ ስም ነው የደራው ገበያ::

  • @demissiegenet2693
    @demissiegenet2693 2 года назад +2

    በሚቀጥለው መርእድ ለማን ደግሞ አቅርብልን

  • @wome8375
    @wome8375 2 года назад +2

    ጋሽ በቄ ብርክ በልልኝ እንዴት እንደምወድህ

  • @mihretyoutube
    @mihretyoutube 2 года назад

    Woyine Begeta Paster Kasawun Ketilbet

  • @evangelistmedia1555
    @evangelistmedia1555 2 года назад +3

    ይድረስ ለጉራጌ ተወላጆች
    በ ሙሉ
    አንድ ምከረ ሃሳብ አለኝ
    ከመስከረም 15_22 የመስቀል ባኣል የሚባለውን ታሪካዊ ዳራው ሲጠና መልካም እና ክፉ ስላለበት ክፉውን ጥለን መልካሙን በመውሰድ የ አበሩስ ሳምንት ብንለውሳ ? የመስቀል በአል የሚከበረው በጾምና በጸሎት እንጂ በመብላት አይደለምና ደግሞም መስቀል በሚያዝያ ወር በህማማቱ ሳምንት እንጂ መስከረም ላይ አይደለምና እንኳን ለአበሩስ ሳምንት አደረሳቹህ
    በአበሩስ ሳምን ከቸሃእና ከጉመር ቅዱሳን ጋር በማሳለፍ ፧
    መስቀል ምንድ ነው ?
    በሚል ርእስ በ1ኛ ቆሮ 1:18-25 ባለው መሰረት ከሕያው ቃሉ ተምረናል
    እንማሁ ክርስቶስ ይረምድሁ ።
    ሁሴን መሐመድ (ወ/ዊ)