ቻሌንጁን አልቻልነዉም !! 🤷🏽‍♂️ እናንተስ ?? 🇺🇸

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 окт 2024
  • Family Fun, Ethiopian Meskel celebration, Ethiopian Holidays

Комментарии • 35

  • @haymikebede9891
    @haymikebede9891 День назад +3

    በጣም ነው የምወዳችሁ ❤️
    እግዚአብሄር ይባርካችሁ 🙏🏾በቤታችሁ ሁልግዜም ፍቅር ጤና በረከት ያብዛላችሁ ❤️❤️❤️

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ День назад +4

    ቃለህወትያሠማልን እውነትነውወንድማችንፀጋውንያብዛልህ ደስስትሉ በርቱ

  • @trytobebest1859
    @trytobebest1859 День назад +2

    Tadlachu I wish if I can live as you guys. Stay blessed

  • @ሜና
    @ሜና День назад +2

    መስቀሉ በጣም ያምራል ሁሉም ያምራል ታምራላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @AklilKebede-k3h
    @AklilKebede-k3h 23 часа назад

    እግዚአብሔር አምላክ የአመት ሰው ይበለን ተባረኩ በሰው ሀገር ባህላችሁን ልጆቻችሁ ስለምታሳልፉ🙏

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm 14 часов назад

    መስቀሉ ሲያምር ለቤቱ ሞገስ ሰጠው❤❤❤

  • @YesuSira
    @YesuSira 16 часов назад

    መስቀሉ በቃ ቃላት የለኝም! በጣምምምም ያምራል ቦታውም ጥሩ

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ День назад +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @mareglatwo8841
    @mareglatwo8841 День назад

    እዴት እደምወዳችሁ በማርያም አንችን ሳይ እናትነቴ ደስ ይለኛል ባለኝ ነገር ደስተኛ እሆናለሁ የኡነት አብራችሁ ጃጅ ❤❤❤❤

  • @davidmokenen4786
    @davidmokenen4786 День назад +1

    Thanks bro 🙏 Amen Amen Amen

  • @selamawitbekel8641
    @selamawitbekel8641 19 часов назад

    I love this family god bless u ❤

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 19 часов назад

    ወይኔ አላችሁ የኔ ውዶች ተባረኩ❤❤

  • @Rite490
    @Rite490 День назад +1

    Amen

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 День назад +1

    ተባረኩ

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 День назад +3

    አስር ልጅ ወልዳችሁ ይህንን ቤት ሙሉት

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  День назад +1

      🥰❤️🙏🏾🙌🏾 አ..ሜ ….ን

  • @SaraSara-sm3xh
    @SaraSara-sm3xh День назад

    መስቀሉ አስባርኩት ስእል አድኖም አስባርካቹ ነው መጠቀም ያለባቹ ስራው ይሰራል በቤቱ ያጽናቹ ጠላት ዳብሎስ ይጣልላቹ ልጆቻቹ ከቤተመቅደሱ አያርቅባቹ

  • @frehiwotrube2762
    @frehiwotrube2762 День назад

    Karu you are absolutely different, the most gorgeous, mannered, brilliant, smart ♥️ always smiling😊😊 ,hard working girl ,giving 🎉🎉🎉 you have all on you !! Your husband is so blessed , you're gifted,Both real Christian ✝️ ❤️ 💙 ♥️ 💖 I wish you all the best blessings Future, years of success with God 🙏🙏🙏

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 День назад +3

    ጋሻውንስ እንዴት እናገኛለን

  • @selamwasihun5005
    @selamwasihun5005 День назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @addiszemen1485
    @addiszemen1485 День назад +1

    ❤❤❤❤

  • @Tig12342
    @Tig12342 День назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @Majilal123
    @Majilal123 День назад +1

    KaruB fam ትመቹኛላችሁ

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 День назад +2

    የመስቀሉን ሊንክ ላገኝ አልቻልኩም

  • @mariamawitadenew9693
    @mariamawitadenew9693 День назад

    Enkuan abro aderesen

  • @elenie8299
    @elenie8299 5 часов назад

    Hiywten bebant west now yemayew sewedch

  • @አፀደማርያም-ቨ2ጐ
    @አፀደማርያም-ቨ2ጐ День назад +1

    ❤❤❤❤

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 День назад +2

    የመስቀሉን ሊንክ ላገኝ አልቻልኩም

    • @karubfam2580
      @karubfam2580  День назад +1

      🥰 biruhmeskel@gmail.com, telegram 0948304874

  • @Bilsummaa
    @Bilsummaa 17 часов назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletalem
    @mahletalem День назад

    ❤❤❤

  • @tigistassefa4183
    @tigistassefa4183 День назад

    ❤❤❤

  • @UuKl-ef7rh
    @UuKl-ef7rh День назад

    ❤❤❤❤