Hi sir please answer my hiv exposure 15 month Back high risk exposure but all 22 test nagetiv pcr western blot p24 elisa 15 month all test nagetiv but symptoms sir please help me
Thank you for the question. From the tests you mentioned here, your result could be true negative. So, you better to look for other couses of immuno-compromizing conditions. There is no single symptom that indicate HIV infection, there are other diseases which have similar symptoms. So, please take a full medical check up! Thank you!
keep up the good work
Thank you so much🙏
Sir my friend hiv rapid test 73 80 90 100 nagative 145 days after positive ayata window paired 3 month
ዶክተር እባክህን መልስልኝ አረብ ሀገር ላይ በሜዲካል ምርመራ ላይ ማወቅ አይቻልም
@@SurprisedEquestrianHelme-bt7wq የእነሱን አሰራር ብዙ አላውቅም፣ ግን በሜድካል ላይ ምርመራው የHIV ምርመራ እንዲደረግ ከተጠየቀ የሚደረግ ይመስለኛል፡፡ አስፈላጊ ከሆነ በሜዲካሉ ላይ ይኸኛው ምርመራ ይካተትልኝ ብሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
እሺ ዶክተር ከልብ አመሰግናለው እድሜና ጤና ይስጥህ
ena 6 week mrmera bnareg wutitachinn mawek echilalen 3generation kit one step
@@MikiyasMelkam-y4q Yes, you can get the correct result. 6 weeks is more than enough. Thank you for the question.
@@healthbreak1 ከፍተኛ የሆነ ተጋላጭነት ነበረኝና በ 6 ሳምንት ተመርምሬ (-) ነው ግን ስጋት አለኝ
ሰላም ዶክተር በ ትንሹ ተጋላጭ ነበር አና በ 23 ቀን ዉስጥ 2 ጊዜ ተመርምሬ ነጻ ነህ አሉኝ ከዚህ ቡሃላ ልኖርብኝ ይቺላል እባክህ መልስልኝ
@@TofikMuhammed-q9s ቶፊቅ ወንድሜ ምንም እንኳን ተጋላጭነቱ ቢኖርም ሁል ጊዜ 100% ይይዝሀል ማለት ላይሆን ይችላል፡፡ የሚመስለኝ ከልክ በላይ ተጨናንቀህ ማመንአቅቶህ እንጂ ውጤትህ ትክክለኛ ሊሆን ይችላል፡፡ 23 ቀን በቂ ስለሆነ ውጤቱ ትክክል ነው፣ ኒጋቲቭ ልትሆን ትችላለህ። በተረፈ የተጋነነ የመጨነቅ ስሜት ካለህ የምክር አገልግሎት ብታገኝ ጥሩ ነው፡፡ በተረፈ የተለየ የምልህ ባይኖርም ከፈለከኝ ግን በቀጣዩ የቴሌግራም አካውንት ልትጽፍልኝ ትችላለህ..@health_b2
መልካም እድል!
ሰላም ዶክተር አኔ ምርመራ ያደረኩት እክንዴላይ ነው ደምየሰጠሁት እናየጨጓራ ቫክቴሪያነው ያሉኝ ኤችይቪው ምርመራ በዛማወቅ ይቻላል
@@AAZZ-s5s በክንድ ላይ ከተወሰደ ደም የጨጓራ ባክቴሪያን መመርመር ይቻላል፡፡ ነገር ግን ከHIV ምርመራ ጋር አይገናኝም፡፡ 2ቱም የተለያዩ ቴስቶች ናቸው፡፡ ያንኑ ናሙና ተጠቅመው HIV መመርመር ግን ይቻላል፡፡
እኔማ ቶሎ አልመልስልኝ ስትል ዶክተሬን ጠይቄው ይቻላል የሁሉም ነው ብሎኛል@@healthbreak1
Hi sir please answer my hiv exposure 15 month Back high risk exposure but all 22 test nagetiv pcr western blot p24 elisa 15 month all test nagetiv but symptoms sir please help me
Thank you for the question. From the tests you mentioned here, your result could be true negative. So, you better to look for other couses of immuno-compromizing conditions. There is no single symptom that indicate HIV infection, there are other diseases which have similar symptoms. So, please take a full medical check up! Thank you!
@@healthbreak1sir sare symptoms ho phir bhi 10 month baad negative ho antibodies test to
After hiv expose 10 day test pcr in icl laboratory the resalt is non reactiv... The resalt is 100 accurate..
@@KerimDeta PCR is most accurate and the result can be correct result.
Doctor melslgn enji
@@TofikMuhammed-q9s Hi Tofik, I answered your question on the other post you asked me. please find that answer. አንተ አብዝተህ ስለተጨነክ እንጂ ውጤትህ ትክክለኛ የመሆን እድሉ ከፍተኛ ነው፡፡ ተጋላጭ ነኝ ብለህ ስላሰብክ ውጤቱን መቀበል የከበደህ ይመስላል፡፡ በቅርብህ ወዳለ ጤና ተቋም ሄደህ የተሻለ ምክር (Counseling) ብታገኝ ጥሩ ይመስለኛል፡፡