Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እውነታው ካአላህ ብቻ ነው
አላህ ያሰብከዉን ሁላ ይሰጥህ ወድሜ
አይዞህ ወድሜ አላህ ያሺረህ
@@seidTube854 አወን ላታህዘን ኢነላህ ማአና
አይዞህ አላህ ሁሉንም ያስተካክልህ ወንድሜ ❤
ያረብ የፈለከውን ሂወት አላህ ይረዝቅህ የኔውድ አላህ ያግዝህ ይቅርታ ማድረግ ጅልነት አደለም አደለም ❤❤❤
እስኪ ሙስሊም እህት ወድሞቸ የአላህን ቃል ነዉ የምለቅ ነይታችሁ አበረታቱኚ ከአላህ ቃል ሊላ ሊላ ምን የሚያስደስት አለ አልሀምዱሊላህ
አብሽር❤
🎉🎉🎉
አቡሽሪ
@حياهاحمد-غ1ش አላህ ያበሽሪሽ ቢሊኸይር
@@MehbubaAwol አላህ ያበሽራችሁ ቢሊ ኸይር
እምትሰቁ ሰወች ልቦና ያድላችሁ😢
አይዞህ ዋናው መዳንህ ነው ዚክር አብዛ ሰይድ ከዋህ ነው የምትሉ በላይክ ውዶቺየ
አወየዋትነውወላሂ ሲያሳዝነኝ
የሀያት ጡር ይሆናል የምር ስታቋሽሻት ነበረ የመጀመሪያዋንም የመጨረሻዋን ይቅርታ ጠይቅ የተበዳይ ዱአ ይደርሳል ስለዚህ ወዶች ስትለያዩ መቸም ሴትን አስለቅሳችሁ ነዉ
ደምሪኝ
አብረንም ሆነን ተለያይተን ሲያቋሽሹን ነገ ፈተና ይገጥመናል አይሉም እኔ ሁልጊዜ ከአይምሮየ የማይጠፍ ሁጊዜ እጀን ወደ አላህ የሚዘረጋበት የፈታሁን ባል አለኝ አምነናቸው ከቤተሰቦቻችን ተለይተህ ለቤተሰብ የማናሳየውን ገላችንን ገልጠን አብረን የምንተኛ ሚሲቶቻቸውን የሚበዲሉ ወዶች ሁሉም መከራ ይዲረሳቸው
ልቤን የመኛል የኔሒወትይመሥለኛል ምንአይነትነሕ እሕትየለሕም እማታቀው አገር ጨለማውጥለሐት የነናት ወደየትገብተሽይሖን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አተየራሥሕጉዳይ
አይዞህ ወንድም አለም ፈልገህ ይቅር አስብላት ወይም አድራሻዋን ስጠንና እንለምናት🥰🥰
ወድሜ ከቤተሠብ አንድ ሰው አብሮሕ ይሒድ አብሺር😢😢😢ለበጉነው አልሐመድሊላሕ በል😢😢😢
አብሽር ወዲሜ አላህ ሁሉነምይስተካክላለህ በአላህ ተስፋ እደቁርጥ እኔ በሰዉ አገር እየተሠቃየሁነዉ በሲሂር በአይን ስራኩ አይሰራኚም እና ወዲሜ ዱዓ አርግ ቁረአን ቅራ ኢሻአላህ እደቀን ሂወቴህ ይስተኪከላን በሚደያም አታልቅስ አትዘን ሁሉንም ችግርህን ለአላህነገረዉ
ሰያዉ,,እናትና,,አባትህንም,,እጉልበታቸዉላዪ,,ዉደቅና,,አፊበሉኝ,,በላቸዉ,,ወዲሜ,,የናትና,,ያባት,,ቀልብ,,ታዪመስለን,,ነዉቀልባቸዉን,,እንሰብራለን,,ሰለዛ,,እናትና,,አባታችን,,በትንሽነገር,,ነዉየሚደሱት,,እናምወዲሜ,,እደቀላል,,እዳታየዉ,,ተግብር
አይዞህ የኔ ወድም አብሽር አላህ የሚወደው ባሪያው ነው እሚፈትነው ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አይዞክ ወድሜ ኢሄ ለሁልም ሰው ለወድም ለሴትም ቢሆን ትምርት ይሆናል ብዬ አስባለው አላህ ያሽርክ
አይዞህ ወድም በአላህ ብቻ እመን ለጊዜው ብትወድቅም ግን ትነሳለህ ኢሻ አላህ 💦💦💦💦
አይዞህ ብርታ ወንድ ነገሌላ ቀን ነዉ
አሏህ ያቅልልህ ያረበልአለሚን ዴጋግመህ ሂድ ይተውሀልሁሉም
ትክክል እሩቃ ደጋግሞ ቢቀራበት አሪፊ ነው❤❤
አብሺር አይዞህ እስቴግፍር አብዛ ላኢላሀኢለላህ ዋህደሁ ለሸሪከላሁ ለሁልሙልኩ ወለከል ሀምድ ወሁወአላ ኩልሸይኢን ቀደር ብቻ ከልብህ ሆነህ በለው ወላሂ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ ደስተኛም ትሆናለህ ኢንሻ አላህ አብሺር
አይ ሰይድ አይዛህ የተበዳይ ዱአ ተቀባይነት አለው ተየትም ፈልገህ ይቅርታ ጠይቅ ወላሂ በስአቱ አንተም ልጅ ስለነበርክ የምታድርገው ነበር ጥሩ አይደለም ነበር አላህ ይርዳህ ወንድሚ በአላህ ተስፋ አትቆረጥ አብሺር
ስሚኝ እማ እኔ 3ሰወች በሂወቴ የማይረሳ እንባ አልቅሰዉብኝ ነበር እኔም ለጅ ሰለነበሩሁ ምንም አይመስለኝ አሁን ግን የጀን ከፈለኝ በተራየ አለቀሱ እና 2ቱን እኳን አገኛቸዉ አለሁ ይቅርታ ልበልብል 1ግን እጃ በሂወት ይሮር አይኖር😢 ወይኔ ምን ይሻለኛን አሁን ይህን ኮሜት ሳይ ነዉ ትዝ ያለኝ ፈጣሪ የልብሽን ይፈፅምልሽ ዉዴ❤ተባረኪ
አብሺርወድም ሁሉም ያልፈል ኢሻአላህ እማያልፍቀንእማይነጋለሊትየለም
ወደ አሏህ ተመለስ የውስጥሠላምተፈለግክ ሙዚቃ እያዳመጥክ ወሏሂ የውስጥ ሠላም አታገኝም የወንድምነት ምክር ነው
ዛሬጓደኛየለም አላህ ይጠብቀንጂ አይዞህ ወንድም አላህ አፊያህን ይመልስልህ❤❤❤❤
ያረብ አላህ ያሽርህ ወድሜ አላሕ የተመቻቸ ኑሮ ይስጥህ እናት የሆነች ሚስት ይስጥህ
ሙዚቃውንተወዉ።ወድሜ።ዱአአድርግ።ሁሉምነገር።ባላህፉቃድ።ሁሉምይስተካከላል።አብሽሩ
አየዞህወ ድማችን ወድልጅ ሲያለክስ ይከፈፋኛል😢😢😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
አሏህ አፌያ ያድርግህ በርታ ወንድሜ ለቤትህ አድስ ነኝ ግን ባለፈው ስታለቅስ አሳዝነህኝ ነበር ካወራርህ ሲህር ነው እሚመስል አላሁ አእለም መልካም ሚስት ይስጥህ አንተም አላህ ካለህበት ችግር ያውጧህ
አሚን
አይዞህ ወድሜ ወድልጅ ሲያለቅስ ይከፋኛን ወላሂ አብሽር ለምን እደሁ አላዉቅም ታሳዝነኛለህ ሲያሁ የዋህ ነገር ነህ
አብሺር ሠያ ሁሉም ያልፊል ወንድም
ሰያ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ገና እያየሁ ነው ወድሜ ዚክር አብዛ የጧትና የማታ ወላሂ ምርጥነው በኔ ስላየሁትነው
አብሺር ከአላህ እራህመት ተሰፋ አይቆረጥምዎንድም እሩቅያ መቅራቱ ምንም ችግር አያመጣም ችግሩ ያለብህን ችግር አለማዎቅህ ነው ቢነግሩህ ኖሮ በምትችለው ነገር ትጥር ነበር😊
አላህ ያስተካክልህ ኑሮህን አፉታ ጠይቃት ከተሥማማችሁም በአንድ ሁኑ
አይዞህ አልህአፋህን ይመልሥልህ አብሽር ያልፋል አላህ ያድንህ ሠያዉ
ሰያየ አይዞህ ያልፋል ዱአ አድርግ አሳብህን አላህ ይሙላልህ ወድሜ
በፈጣር አምላኬሆይ ይቅር በለን አሁን በወጣነት የምንሰራዉ ነገር ነገ ይቆጨናል አምለሠኬሆይ ፈራዉ 😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏
ወንድም ሩቃ ማስቀራትህ አሪፍነው ነገርግን እነሱ እዴ አንተ ሰው ናቸው ምንም የሚያውቁት የለም ከአላህ ውጭ ስለዚህ ዱአ አዲርግ አላህ ካተጋ ይሁን አት ጨናነቅ ጭቀት እራሱ በሺታነው
አብሽር አላህ ከታጋሾችጋ ነው ዱአ አዲርግ ዱአ የማይለውጠው የማይቀይረው ነገር የለም ዱአ አብዛ
ሠያዉ አላህ ያስደስት ህ ሦላት ስገድና ዱአአድርግ ወድሜ❤❤❤❤❤❤
አብሽር ወድሜ አላህ ደስስስስ የሚል ሂወት ይስጥህ
ስያ ያተ ሂወት ግማሹን እኔ እያሳለፊኩ ነው😢😢😢😢አይዛህ❤😢
አብሽር የኔወንድም አላህ ያግዝህ አላህ ደሥተኛ ይሁንህ የኔወንድም
አብሺር ወድም ያልፋል ደግመሕ አስቀራ ተስፋሳቆርጥ ደጋግመሕ አስቀራ አይዞሕ ሳይጨልም አይነጋም
አላህ ያሽርክ ሲቀጥል ቤተሰብጋነው መሄድ እሩቅያቤት ልጅቷን አፈላልገህ ይቅርታ ጠይቃት
ከቤተሰብ ያልተግባባሃው እራሱ ችግር ስላለነው እናም አምነህ ጉዋደኛ አታብዛ ብቸኛነትህ ነው የሚያዋጣህ አይዞህ አላህ ካንተጋ ይሁን
አብሽር አላህ በኸይር ይቀይርልህ ወንዲሜ ግን ይሄም ቀላል ነው በጓደኛም በካቢቢዋ ባሉ ሰወችም አፈላልገህ ጠይቅ ለወደፊት ሂወትህም ላይምሮህም እረፍት አለዉ እህእታችንም ይሄን መልክት ካየሺ ለአላህ ብለሺ አፉ በይዉ እኔም በህይወቴ የደረሰብኝ ከብዙ በላይ ስቃይ ስላለ ነው እና ሁላችሁንም ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
አይዞህ ሰያ ሁሉም ለበጎነው ተስፋ አይቆረጥም 😢😢❤❤❤
ሰያየ አይዞክ ወንድሜ ወላሂ እምባየን አመጣከው 😢😢😢😢😢 አላህ ሁሉንም ኸይርያርግልክወንድሜ 😢❤
አይዞህ ሠያዋ ሁሉም ነገር ያልፍል ለኽይር ነው
አላህ ሁሉንም ያስተካክልልህ በተረፈ ሚስትህን ይቅርታ በላት ሳታቅም ሆነ አውቀህ ካስቀየምካት አውፍበይኝ በላት በቃ😢
አብሺር እሷንበስልክምቢሆንፈለገህ ይቅርታጠይቃት አተንም አላህጥሩዉንሂወት ይወፍቅህ
አብሽርልኝ ወድም አለም አላህ ያግዝህ ደስተኛ ሂወት አላህ ይረዝቅህ ሀቢቢ😢😢😢😢😢😢
የመጀመሪያ ካማች ነኝ ሀገሪ ልገባነው ታምሜ ስብሳክራይብ. ካሪጋችሁኝ ዩቱብ ልካፈት ቅመሞችየ❤😢
ክፈች የኔ ውድ እናበረታታሽ አብሽሪ አላህ አፊያ ያድርግሽ
አላሕ ያሺርሺ እሕት❤
አላህ ያሺርሺ
@@meritube-du5pn እሺ የኔመልካም
@@wollo1630 አሚን
አይዞ ወድም አብራ ዝክ አብዘ አለሃ ኡሉኑን ይምራል
አልሀምዱሊላህ ትልቁ ነገር ምክናቱን ማወቅህ በል ወደራስህ ተመለስ ወንድም
አብሽር ዋናው መመለሥህነው❤❤❤
አብሺር ውንድም አላህ ካንት ጋር የሁን
አብሽር በአላህ ፍቃድ ይስተካከላል
حسبنا الله ونعم الوكيل
አብሽሩ ወንድም ቤተሰብአውፍአስብል አላህእሰከመጨረሻው ያሽልህ ያረብ
ሰእድዬ አትጨነቀው ዱዓ አርገው ትድናለክ እንሻአላህ በአላህ ፍቃድ በጣም ነው ምታሳዝነኝ ምን መሰለክ አጎቴ እንደ አንቴ ነበር እምያለቅሰው ረጅም ጊዜ ነበር ህወት ይቀጥላል ስለ ሆኔ አሁን ላይ ምን የመሰለች ሚስት አግብቶ ደስተኛ ሆኖ እየኖረነው አንቴም እንደ አጎቴ አንድ ቀን ትደሰተልክ እንሻአላህ በአላህ ፈቃድ አይዞክ በተረፌ ስልክ ቁጥርክን ፈልጌ ነበር
አልቅስ ቶቶሎ እዲህ ካላሉ እይታ ስለለለ😂😂😂
😅
ኧረ ኡኡ እደዚህ ከሆነማ እኔ ስቱ አልቅሶብኛን ወይኔ😢 ጉዴ 2ቱንስ አግቸ ይቅርታ እላቸዉ አለሁ 1ዱን ግን የትልፈልገዉ ግን እኮ ልጅ ሰለነበርሁ ነዉ 😢አሁን ግን ገባኝ እኔም በተራየ እሚያስለቅስ ሰጠኝ😢😢💔👈አይዞህ ወድሜ ባለማወቅ እምናጠፋቸዉ ጥፋቶች መልሰዉ ይከፍሉናን የምር😢 ምልካምነትም ለራስ ነዉ የክፉ ቀን ስቅ ነዉ መጥፍ ስራም ልክ እደዛዉ😢ብቻ አይዞህ በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም እደምንም ብለህ ፈልገህ ይቅርታ በላት❤❤❤
አጀእባ።ነዉ።የለችበት።ቦታ።ፈልገህ።ይቅረት።ጠይቃት።እና።አብሽር።ሀቢቢእ።ወላሂ።ከባደ።ነዉ😢😢😢
አብሺር ወድም አይዞህ ሶላትህ ሰገድ ዚክር አብዛ
አይዞህ ወንድሜ አላህ አፍያህን ይመልሰዉ እኔንም አበርታቱኝ ለአላህ ብላቺሁ
አላህ የጨለመብህን ያጋልህ የኔ ወድም አላህ አለህ
አይዞህ ወንዱም ሁሉም ያልፋል
ወንድሜዋየ አይዞህ ከባድ ነው
ወላሂ እኔም ብዙ መፅዋት የከፈልኩለት የራሤን ህይወት ትቼ ለሱ በኖርኩኝ ቤትም ሰራሁ ወሰደው ጭራሽ እኔን እያቋሸሸ። ስልክ ይዘጋብኛል አሁን ድክም ብሎኛል ተስፋ ቆርጬ እያለቀስኩ ቁጭ ብያለሁ እሱንም ያሳየኝ በህይወቴ እንደቀለደብኝ😢😢
አላህ ደስታህን ያብዛልህ
አይዞህ ወንዲሜ ወደአላህተመለስ
የገርማን አብሽር
አላህ ሰላምህን ያብዛው ለቤተሰቦችህም ደህና ሁንላቸው
አብሽር ውዴሜ😢😢😢አላህ ይአሽር
አይዞክ ወንድሜ አለህ የሽርክ
አላህ ይሽፊክ አብሽር እደኔ ያረብ አፊያችንንመልስልን
አላህ ያሽርህ። እሷንም ፈልገህ። አፉ በላትአብሽር። አላህ ያሰተካ ክልህ
የኔንም. እደዚህ. አላህ. ባሠቃየልኛ. እህህህህህህ.
Abshir wendime sobir Allah yeteshale hewat yewefiqihal dua adirg ,Awuff asibil😢😢😢
አላህ አፊህን ይመልስልህ በዱእ በርታ አይዞህ
አይዞህ ለራስህም ለበደሉህም ይቅር በልአብሽር
አይዞህ ወድም አላህያሽርህ
አይዞህወንድሜ🎉🎉🎉🎉🎉
ሰያኮ ሚስኪነዉ እኔ ወላሂ ዘናነዉየሚድርገኝ አፊቢናገርም ይዋህኮነዉ ቀልዱ ደስይለኛን ሰያዋአይክፋህ ወድምአለም
አላህ የተሻለውን ይሥጥህ ሲጀመር ጓደኛህ ባይነግርህ የተሻለነው ምናልባቺ የተወሳሰበነገር ከማጠብቀውሰው መጥፎነገር ሊህንስለሚቺል ባሰማየተሻለነውእደኔ
አይዙህ ሰያዉ ወድሜዊ
አላሕ ሰላምን ያምጣልሕ
አይዞህ ወድም አለም
አላህ ካንተጋ ይሁንልህ ያረብ አፉያህን ይመልስልህ
አብሽርወድሜዌ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አላህያሽርህወድም😢😢😢
አብሺር ለኸይር ነዉ ዱአአድርግ ቁርአን ቅራ
Allah kezih gud chinket yawtah yarebi
አብሺሪ ወድሜ አላህ አለህ
አይዞክ አላህ ያሳብህ ይሙላልህ ድዋ አርግ
ኡፍፍፍፍፍፍ ለበጎ ነው አብሽር😭😭😭😭
አይዞህ ወንድሜ😢😢😢😢😢😢❤❤
አይዙህ ወድም ለበጎነው 😢😢🎉🎉
ምንምአያስቅ ያሳዝናል ወላሂ እሚስቅምነገር የለዉም ።
አይዞህወድሜ የልብህ ይድረስ
😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉አይዛህ ወንደሚ
ወድሜ የሁኑ አለፈ ድጋሜ ከሄድክ ቤተሰብ ጋሂድ ዛሬ ጎደኛ ምናምን አትበል የለም
አይዞህ😢
እውነታው ካአላህ ብቻ ነው
አላህ ያሰብከዉን ሁላ ይሰጥህ ወድሜ
አይዞህ ወድሜ አላህ ያሺረህ
@@seidTube854 አወን ላታህዘን ኢነላህ ማአና
አይዞህ አላህ ሁሉንም ያስተካክልህ ወንድሜ ❤
ያረብ የፈለከውን ሂወት አላህ ይረዝቅህ የኔውድ አላህ ያግዝህ ይቅርታ ማድረግ ጅልነት አደለም አደለም ❤❤❤
እስኪ ሙስሊም እህት ወድሞቸ የአላህን ቃል ነዉ የምለቅ ነይታችሁ አበረታቱኚ ከአላህ ቃል ሊላ ሊላ ምን የሚያስደስት አለ አልሀምዱሊላህ
አብሽር❤
🎉🎉🎉
አቡሽሪ
@حياهاحمد-غ1ش አላህ ያበሽሪሽ ቢሊኸይር
@@MehbubaAwol አላህ ያበሽራችሁ ቢሊ ኸይር
እምትሰቁ ሰወች ልቦና ያድላችሁ😢
አይዞህ ዋናው መዳንህ ነው ዚክር አብዛ
ሰይድ ከዋህ ነው የምትሉ በላይክ ውዶቺየ
አወየዋትነውወላሂ ሲያሳዝነኝ
የሀያት ጡር ይሆናል የምር ስታቋሽሻት ነበረ የመጀመሪያዋንም የመጨረሻዋን ይቅርታ ጠይቅ የተበዳይ ዱአ ይደርሳል ስለዚህ ወዶች ስትለያዩ መቸም ሴትን አስለቅሳችሁ ነዉ
ደምሪኝ
አብረንም ሆነን ተለያይተን ሲያቋሽሹን ነገ ፈተና ይገጥመናል አይሉም እኔ ሁልጊዜ ከአይምሮየ የማይጠፍ ሁጊዜ እጀን ወደ አላህ የሚዘረጋበት የፈታሁን ባል አለኝ አምነናቸው ከቤተሰቦቻችን ተለይተህ ለቤተሰብ የማናሳየውን ገላችንን ገልጠን አብረን የምንተኛ ሚሲቶቻቸውን የሚበዲሉ ወዶች ሁሉም መከራ ይዲረሳቸው
ልቤን የመኛል የኔሒወትይመሥለኛል ምንአይነትነሕ እሕትየለሕም እማታቀው አገር ጨለማውጥለሐት የነናት ወደየትገብተሽይሖን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አተየራሥሕጉዳይ
አይዞህ ወንድም አለም ፈልገህ ይቅር አስብላት ወይም አድራሻዋን ስጠንና እንለምናት🥰🥰
ወድሜ ከቤተሠብ አንድ ሰው አብሮሕ ይሒድ አብሺር😢😢😢ለበጉነው አልሐመድሊላሕ በል😢😢😢
አብሽር ወዲሜ አላህ ሁሉነምይስተካክላለህ በአላህ ተስፋ እደቁርጥ እኔ በሰዉ አገር እየተሠቃየሁነዉ በሲሂር በአይን ስራኩ አይሰራኚም እና ወዲሜ ዱዓ አርግ ቁረአን ቅራ ኢሻአላህ እደቀን ሂወቴህ ይስተኪከላን በሚደያም አታልቅስ አትዘን ሁሉንም ችግርህን ለአላህነገረዉ
ሰያዉ,,እናትና,,አባትህንም,,እጉልበታቸዉላዪ,,ዉደቅና,,አፊበሉኝ,,በላቸዉ,,ወዲሜ,,የናትና,,ያባት,,ቀልብ,,ታዪመስለን,,ነዉቀልባቸዉን,,እንሰብራለን,,ሰለዛ,,እናትና,,አባታችን,,በትንሽነገር,,ነዉየሚደሱት,,እናምወዲሜ,,እደቀላል,,እዳታየዉ,,ተግብር
አይዞህ የኔ ወድም አብሽር አላህ የሚወደው ባሪያው ነው እሚፈትነው ሁሉም ያልፋል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አይዞክ ወድሜ ኢሄ ለሁልም ሰው ለወድም ለሴትም ቢሆን ትምርት ይሆናል ብዬ አስባለው አላህ ያሽርክ
አይዞህ ወድም በአላህ ብቻ እመን ለጊዜው ብትወድቅም ግን ትነሳለህ ኢሻ አላህ 💦💦💦💦
አይዞህ ብርታ ወንድ ነገሌላ ቀን ነዉ
አሏህ ያቅልልህ ያረበልአለሚን ዴጋግመህ ሂድ ይተውሀልሁሉም
ትክክል እሩቃ ደጋግሞ ቢቀራበት አሪፊ ነው❤❤
አብሺር አይዞህ እስቴግፍር አብዛ ላኢላሀኢለላህ ዋህደሁ ለሸሪከላሁ ለሁልሙልኩ ወለከል ሀምድ ወሁወአላ ኩልሸይኢን ቀደር ብቻ ከልብህ ሆነህ በለው ወላሂ ነገሮች ሁሉ ይስተካከላሉ ደስተኛም ትሆናለህ ኢንሻ አላህ አብሺር
አይ ሰይድ አይዛህ የተበዳይ ዱአ ተቀባይነት አለው ተየትም ፈልገህ ይቅርታ ጠይቅ ወላሂ በስአቱ አንተም ልጅ ስለነበርክ የምታድርገው ነበር ጥሩ አይደለም ነበር አላህ ይርዳህ ወንድሚ በአላህ ተስፋ አትቆረጥ አብሺር
ስሚኝ እማ እኔ 3ሰወች በሂወቴ የማይረሳ እንባ አልቅሰዉብኝ ነበር እኔም ለጅ ሰለነበሩሁ ምንም አይመስለኝ አሁን ግን የጀን ከፈለኝ በተራየ አለቀሱ እና 2ቱን እኳን አገኛቸዉ አለሁ ይቅርታ ልበልብል 1ግን እጃ በሂወት ይሮር አይኖር😢 ወይኔ ምን ይሻለኛን አሁን ይህን ኮሜት ሳይ ነዉ ትዝ ያለኝ ፈጣሪ የልብሽን ይፈፅምልሽ ዉዴ❤ተባረኪ
አብሺርወድም ሁሉም ያልፈል ኢሻአላህ እማያልፍቀንእማይነጋለሊትየለም
ወደ አሏህ ተመለስ የውስጥሠላምተፈለግክ ሙዚቃ እያዳመጥክ ወሏሂ የውስጥ ሠላም አታገኝም የወንድምነት ምክር ነው
ዛሬጓደኛየለም አላህ ይጠብቀንጂ አይዞህ ወንድም አላህ አፊያህን ይመልስልህ❤❤❤❤
ያረብ አላህ ያሽርህ ወድሜ አላሕ የተመቻቸ ኑሮ ይስጥህ እናት የሆነች ሚስት ይስጥህ
ሙዚቃውንተወዉ።ወድሜ።ዱአአድርግ።ሁሉምነገር።ባላህፉቃድ።ሁሉምይስተካከላል።አብሽሩ
አየዞህወ ድማችን ወድልጅ ሲያለክስ ይከፈፋኛል😢😢😢😢😢😢😢😢 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
አሏህ አፌያ ያድርግህ በርታ ወንድሜ ለቤትህ አድስ ነኝ ግን ባለፈው ስታለቅስ አሳዝነህኝ ነበር ካወራርህ ሲህር ነው እሚመስል አላሁ አእለም መልካም ሚስት ይስጥህ አንተም አላህ ካለህበት ችግር ያውጧህ
አሚን
አይዞህ ወድሜ ወድልጅ ሲያለቅስ ይከፋኛን ወላሂ አብሽር ለምን እደሁ አላዉቅም ታሳዝነኛለህ ሲያሁ የዋህ ነገር ነህ
አብሺር ሠያ ሁሉም ያልፊል ወንድም
ሰያ አላህ አፊያህን ይመልስልህ ገና እያየሁ ነው ወድሜ ዚክር አብዛ የጧትና የማታ ወላሂ ምርጥነው በኔ ስላየሁትነው
አብሺር ከአላህ እራህመት ተሰፋ አይቆረጥም
ዎንድም እሩቅያ መቅራቱ ምንም ችግር አያመጣም ችግሩ ያለብህን ችግር አለማዎቅህ ነው ቢነግሩህ ኖሮ በምትችለው ነገር ትጥር ነበር😊
አላህ ያስተካክልህ ኑሮህን አፉታ ጠይቃት ከተሥማማችሁም በአንድ ሁኑ
አይዞህ አልህአፋህን ይመልሥልህ አብሽር ያልፋል አላህ ያድንህ ሠያዉ
ሰያየ አይዞህ ያልፋል ዱአ አድርግ አሳብህን አላህ ይሙላልህ ወድሜ
በፈጣር አምላኬሆይ ይቅር በለን አሁን በወጣነት የምንሰራዉ ነገር ነገ ይቆጨናል አምለሠኬሆይ ፈራዉ
😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏
ወንድም ሩቃ ማስቀራትህ አሪፍነው ነገርግን እነሱ እዴ አንተ ሰው ናቸው ምንም የሚያውቁት የለም ከአላህ ውጭ ስለዚህ ዱአ አዲርግ አላህ ካተጋ ይሁን አት ጨናነቅ ጭቀት እራሱ በሺታነው
አብሽር አላህ ከታጋሾችጋ ነው ዱአ አዲርግ ዱአ የማይለውጠው የማይቀይረው ነገር የለም ዱአ አብዛ
ሠያዉ አላህ ያስደስት ህ ሦላት ስገድና ዱአአድርግ ወድሜ❤❤❤❤❤❤
አብሽር ወድሜ አላህ ደስስስስ የሚል ሂወት ይስጥህ
ስያ ያተ ሂወት ግማሹን እኔ እያሳለፊኩ ነው😢😢😢😢አይዛህ❤😢
አብሽር የኔወንድም አላህ ያግዝህ አላህ ደሥተኛ ይሁንህ የኔወንድም
አብሺር ወድም ያልፋል ደግመሕ አስቀራ ተስፋሳቆርጥ ደጋግመሕ አስቀራ አይዞሕ ሳይጨልም አይነጋም
አላህ ያሽርክ ሲቀጥል ቤተሰብጋነው መሄድ እሩቅያቤት ልጅቷን አፈላልገህ ይቅርታ ጠይቃት
ከቤተሰብ ያልተግባባሃው እራሱ ችግር ስላለነው እናም አምነህ ጉዋደኛ አታብዛ ብቸኛነትህ ነው የሚያዋጣህ አይዞህ አላህ ካንተጋ ይሁን
አብሽር አላህ በኸይር ይቀይርልህ ወንዲሜ ግን ይሄም ቀላል ነው በጓደኛም በካቢቢዋ ባሉ ሰወችም አፈላልገህ ጠይቅ ለወደፊት ሂወትህም ላይምሮህም እረፍት አለዉ
እህእታችንም ይሄን መልክት ካየሺ ለአላህ ብለሺ አፉ በይዉ እኔም በህይወቴ የደረሰብኝ ከብዙ በላይ ስቃይ ስላለ ነው እና ሁላችሁንም ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
አይዞህ ሰያ ሁሉም ለበጎነው ተስፋ አይቆረጥም 😢😢❤❤❤
ሰያየ አይዞክ ወንድሜ ወላሂ እምባየን አመጣከው 😢😢😢😢😢 አላህ ሁሉንም ኸይርያርግልክወንድሜ 😢❤
አይዞህ ሠያዋ ሁሉም ነገር ያልፍል ለኽይር ነው
አላህ ሁሉንም ያስተካክልልህ በተረፈ ሚስትህን ይቅርታ በላት ሳታቅም ሆነ አውቀህ ካስቀየምካት አውፍበይኝ በላት በቃ😢
አብሺር እሷንበስልክምቢሆንፈለገህ ይቅርታጠይቃት አተንም አላህጥሩዉንሂወት ይወፍቅህ
አብሽርልኝ ወድም አለም አላህ ያግዝህ ደስተኛ ሂወት አላህ ይረዝቅህ ሀቢቢ😢😢😢😢😢😢
የመጀመሪያ ካማች ነኝ ሀገሪ ልገባነው ታምሜ ስብሳክራይብ. ካሪጋችሁኝ ዩቱብ ልካፈት ቅመሞችየ❤😢
ክፈች የኔ ውድ እናበረታታሽ አብሽሪ አላህ አፊያ ያድርግሽ
አላሕ ያሺርሺ እሕት❤
አላህ ያሺርሺ
@@meritube-du5pn እሺ የኔመልካም
@@wollo1630 አሚን
አይዞ ወድም አብራ ዝክ አብዘ አለሃ ኡሉኑን ይምራል
አልሀምዱሊላህ ትልቁ ነገር ምክናቱን ማወቅህ በል ወደራስህ ተመለስ ወንድም
አብሽር ዋናው መመለሥህነው❤❤❤
አብሺር ውንድም አላህ ካንት ጋር የሁን
አብሽር በአላህ ፍቃድ ይስተካከላል
حسبنا الله ونعم الوكيل
አብሽሩ ወንድም ቤተሰብአውፍአስብል አላህእሰከመጨረሻው ያሽልህ ያረብ
ሰእድዬ አትጨነቀው ዱዓ አርገው ትድናለክ እንሻአላህ በአላህ ፍቃድ
በጣም ነው ምታሳዝነኝ
ምን መሰለክ አጎቴ እንደ አንቴ ነበር እምያለቅሰው ረጅም ጊዜ ነበር ህወት ይቀጥላል ስለ ሆኔ አሁን ላይ ምን የመሰለች ሚስት አግብቶ ደስተኛ ሆኖ እየኖረነው አንቴም እንደ አጎቴ አንድ ቀን ትደሰተልክ እንሻአላህ በአላህ ፈቃድ አይዞክ
በተረፌ ስልክ ቁጥርክን ፈልጌ ነበር
አልቅስ ቶቶሎ እዲህ ካላሉ እይታ ስለለለ😂😂😂
😅
ኧረ ኡኡ እደዚህ ከሆነማ እኔ ስቱ አልቅሶብኛን ወይኔ😢 ጉዴ 2ቱንስ አግቸ ይቅርታ እላቸዉ አለሁ 1ዱን ግን የትልፈልገዉ ግን እኮ ልጅ ሰለነበርሁ ነዉ 😢አሁን ግን ገባኝ እኔም በተራየ እሚያስለቅስ ሰጠኝ😢😢💔👈አይዞህ ወድሜ ባለማወቅ እምናጠፋቸዉ ጥፋቶች መልሰዉ ይከፍሉናን የምር😢 ምልካምነትም ለራስ ነዉ የክፉ ቀን ስቅ ነዉ መጥፍ ስራም ልክ እደዛዉ😢ብቻ አይዞህ በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም እደምንም ብለህ ፈልገህ ይቅርታ በላት❤❤❤
አጀእባ።ነዉ።የለችበት።ቦታ።ፈልገህ።ይቅረት።ጠይቃት።እና።አብሽር።ሀቢቢእ።ወላሂ።ከባደ።ነዉ😢😢😢
አብሺር ወድም አይዞህ ሶላትህ ሰገድ ዚክር አብዛ
አይዞህ ወንድሜ አላህ አፍያህን ይመልሰዉ እኔንም አበርታቱኝ ለአላህ ብላቺሁ
አላህ የጨለመብህን ያጋልህ የኔ ወድም አላህ አለህ
አይዞህ ወንዱም ሁሉም ያልፋል
ወንድሜዋየ አይዞህ ከባድ ነው
ወላሂ እኔም ብዙ መፅዋት የከፈልኩለት የራሤን ህይወት ትቼ ለሱ በኖርኩኝ ቤትም ሰራሁ ወሰደው ጭራሽ እኔን እያቋሸሸ። ስልክ ይዘጋብኛል አሁን ድክም ብሎኛል ተስፋ ቆርጬ እያለቀስኩ ቁጭ ብያለሁ እሱንም ያሳየኝ በህይወቴ እንደቀለደብኝ😢😢
አላህ ደስታህን ያብዛልህ
አይዞህ ወንዲሜ ወደአላህተመለስ
የገርማን አብሽር
አላህ ሰላምህን ያብዛው ለቤተሰቦችህም ደህና ሁንላቸው
አብሽር ውዴሜ😢😢😢አላህ ይአሽር
አይዞክ ወንድሜ አለህ የሽርክ
አላህ ይሽፊክ አብሽር እደኔ ያረብ አፊያችንንመልስልን
አላህ ያሽርህ። እሷንም ፈልገህ። አፉ በላት
አብሽር። አላህ ያሰተካ ክልህ