ፋኖ መምህራንን ገደለ! ጋዜጠኛና ደራሲ ተፈታለች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 ноя 2024

Комментарии • 56

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 Месяц назад +16

    ደሱ በጣም ጎበዝ ነህ ድካም ሳይለቅ ዜና አጠናቅረህ በማቅረብ እናመሰግናለን።🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yeshashworkbeyene2082
    @yeshashworkbeyene2082 Месяц назад +9

    ደሱ ፣እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልህ🙏🙏

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Месяц назад +14

    Blessed 🙏🙏🙏🙏ራስህን ጠብቅ ወንድማችን ደሱ ደስታችን ለቤተሰብ በሙሉ መፅናናትን ይስጣችሁ ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 Месяц назад +8

    ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ወርደው በሰፈር ሳይልከሰከሱ በሙሉ ኢትዮጵያዊነት ክብራቸው ኖረው የሞቱ ጀግና ኢትዮጵያዊ ናቸዉ ። እሳቸው ቢሞቱም ስማቸው ዘለኣለማዊ ነው።

  • @metsehetwoldsembat2702
    @metsehetwoldsembat2702 Месяц назад +10

    You are good man God bless you Abey is the good leader for Ethiopia

  • @ሁሉበርሱሆነ-ጐ4ቸ
    @ሁሉበርሱሆነ-ጐ4ቸ Месяц назад +7

    ፈጣሪ ይማርክ ደሱ

  • @Eathen1112
    @Eathen1112 Месяц назад +3

    Egzabher yemarhe Desu wondem . My brother ❤

  • @M1KTUBE
    @M1KTUBE Месяц назад +7

    የአማራ ክልል ሕዝብ ልጆቻቸው እንዳይማሩ የሚከለክሉትን ጀውሳን ከደገፈ ወይም በዝምታ ከተመለከቱ ዝም ብሎ ማየት ነው:: ልጅ እንዲማርለት በዕውቀት እንዲታነፅ መስራት መታገል ማመቻቸት አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘም መስዋዕት መከፈል ግዴታው ነው ::
    . ወንጀለኛን አቅፎ ደብቆ ማስቀምጥ አደጋው የራሱ ማህበረሱቡ ነው::

    • @msaminat1590
      @msaminat1590 Месяц назад +1

      Exactly for GONDAR 🇪🇹!!!

  • @Tamiru-p3n
    @Tamiru-p3n Месяц назад +8

    አይዞኝ ወንድማችን

  • @melakubekele5916
    @melakubekele5916 Месяц назад +3

    በየቤታችን በመሆን በእንባና በሀዘን ጀግናችንን ሸኝተናል ነብስ ይማር

  • @ሀገሬ9411
    @ሀገሬ9411 Месяц назад +6

    ደሱ እንዴት ነህ ዛሬ ደህና ትመስላለህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

  • @endale2533
    @endale2533 Месяц назад +9

    ዶ/ር በየነ ጴጥሮስ ድንቅ ኢትዮጵያ ዊ በጣም አዝኛለሁ አንድ ሰፈር ነበርን አንድ ቀይ ኒቫ መኪና ነበረቻቸው ግን ከሁሉ የሚበልጥ መልካም ስም አላቸው

  • @AbunoMelayo
    @AbunoMelayo Месяц назад +8

    እንደ እኔ ሸኔ ከፋኖ መቶ ይሻላል፣ ሸኔ ሆን ብሎ ኦሮምን አይገልም፣ እነዚህ እንከፎች ግን አማራን ይጨፈጭፋሉ፣ ያስጨፈጭፈል፣ የ9ኛ መ/ክ/ዘመን እስቤ (የአጼዎችን) ይዞ የሚወራጩ ወንበዴዎች ናቸው

  • @AmenaNaser-z8s
    @AmenaNaser-z8s Месяц назад +1

    ጀግነ ጋዜጠኛ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @nurahassanali1551
    @nurahassanali1551 Месяц назад

    ስለምን ለእትዮጵያ. ሀገሬ❤

  • @aster-q1d
    @aster-q1d Месяц назад +1

    ደሱ አይዞን ትንሽ ጊዜ ይወስዳል ጨርሶ ለመዳን አይዞን ምህረቱን ይላክልህ

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq Месяц назад

    አዞህ ወንድሜ እግዚአብሄር ይማርህ ይሻልሀል በርታ

  • @Eathen1112
    @Eathen1112 Месяц назад +2

    Wishing you well ❤

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Месяц назад

    ጌታ ያበሪታህ ደሱ

  • @miliyon938
    @miliyon938 Месяц назад

    ሰላም ደሱ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @balemetiblet7673
    @balemetiblet7673 Месяц назад +2

    ደሱ አርቲስቶቹ ስለ ሀገራችን ያላቸው አመለካከት ግራ አጋቢ ሆኗል ሁሉንም ማለቴ አይደለም አብዛኞቹ የዘረኝነት በሽታ እያሰቃያቸው ነው በውስጥም በውጪም ሀገራችንን በከፍተኛ ሁኔታ የሚያጠለሽ መልክት ማሰራጨት ከጀመሩ ሰነባብተዋል

  • @Eathen1112
    @Eathen1112 Месяц назад

    Thanks!

  • @dinodire7576
    @dinodire7576 Месяц назад

    RIP Professor

  • @derejehaile2984
    @derejehaile2984 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds Месяц назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @GjHalima
    @GjHalima Месяц назад +2

    ደሱ አይዞ አለህ ጨርሶ ይመርህ ምግብ ዉሃ በደንብ ጣጣ ረስህን ጠብቅ

  • @samri1215
    @samri1215 Месяц назад +2

    Selam desuye 🙏❤🙏ትኩስ ነገር በደንብ ውሰድ የዝንጅብል ሻይ ጠጣ እኔም ተደቁሼ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን 🙏🙏

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 Месяц назад

    በርታ አንተ ጎበዝ ይች ምናምንቴ አትርሱኝ ብላ ነው ጭንብሉዋን የገለጠችው ሌሎችም በአርትስት ስም ተደብቀው ከሚያቆስሉን ይፍ መውጣቸው ጥሩ ነው

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад +1

    ደሱ በእርግጥ የሃገር ጉዳይ እንቅልፍ ይነሳል ነገርግን ያንተ መቆም መቅደም አለበት እረፍት ያስፈልግሀል

  • @TafesseSolomon
    @TafesseSolomon Месяц назад

    የተወሰኑ የአማራ አካባቢዎችከአሥር ዓመታት ወዲህ ልጆቻቸዉን ለቀን ሠራተኝነት ወደ አአ ይልካሉ አሁን ደግሞ መሣሪያ አስታጥቆ ወደ ጫካ : እንደ ወላጅ ልጅን ማስተማር የተሻለ ነበር ባቋራጭ ገንዘብ መፈለግ ለዉድቀት ይዳርጋል ለዚያዉም የረጅም ዓመታት የኢኮኖሚ ውድቀት

  • @BackFoot2023
    @BackFoot2023 Месяц назад +1

    Dear Desalegni

  • @LulitTessema
    @LulitTessema Месяц назад

    How come the Ministry of Education says nothing?

  • @Asiya570
    @Asiya570 Месяц назад +1

    Hidya malkame zare maflkeya enda doktare mulu enda perofasar pateros nabese yemare 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Месяц назад

    ይህ የተቀጠረ የደነቆረ ስብስብ ገዳይ አጋች ዘራፊ አስተማሪ አበረከከ እያል ጭራሽ ግድያ በእዉን ለዛ ክልል የተላከ ጠላት እንጅ የራሱ ወገን ሆነህ ጭካኔዉ ድፍረቱ እንዴት ይመጣል? ትናንት ቀየዉን ካወደመዉ በምን ትለያለህ ብትብስ እንጅ ይህን ፋኖ እያላችሁ የምትረዱ ዛሬስ ተምራችሆል?

  • @terytill3652
    @terytill3652 Месяц назад

    አረ ዱሱ እግዛብሄር ይማርህ ቀላል መስሎ በጣም ታገለህ sorry brother

  • @teresaatomsa3653
    @teresaatomsa3653 Месяц назад +1

    1

  • @ErtaAbyssinia-d1q
    @ErtaAbyssinia-d1q Месяц назад

    Shabia took control of zalambasa. Shabia army is moving weapons to adigrat vicinity

  • @AsnakeWoldetsadik
    @AsnakeWoldetsadik Месяц назад

    ድምፅ?

  • @alekatayeyakbru4824
    @alekatayeyakbru4824 Месяц назад

    Egzihabher ymarik

  • @teresaatomsa3653
    @teresaatomsa3653 Месяц назад +1

    2

  • @muhidinsiraj2774
    @muhidinsiraj2774 Месяц назад

    Ur voice was almost 40%

  • @user-sagiv.m.t
    @user-sagiv.m.t Месяц назад

    ይድረስ ለምደግፈው መንግሥት፥
    ጋዜጠኛን ማሰር ማጀገን መሆኑን እወቁ
    ድሮ በመዓዛ መሐመድ ነገ በአዜብ ወርቁ
    😂😂😂

  • @kodaet7998
    @kodaet7998 Месяц назад

    you do very good advertising. I am very tired of this

  • @mesayegirma
    @mesayegirma Месяц назад

    ተዋቸው ደሱ ወደቀድሞውየመሳፍንት አገዛዝ መመለስ ነው የሚፈልጉት በዛ ላይ 90 በመቶው የአማራ ህዝብ ከአመራሮቹ ብልፅግና ውስጥ ካሉትም ጭምር ፋኖን ደገፊ ናቸው መንግስት ንፁሀንንም ላለማጥቃት ስለተቀላቀሉበት እንጂ እርምጃውን ያሳያቸው ነበር ነፍሳቸውን ይማር እንሰሶች

  • @DemissieBelachew
    @DemissieBelachew Месяц назад

    ምድያው እንደ ስሙ ስለ ሆነ በዝሁ ቀጥሉ

  • @mohameddiba2116
    @mohameddiba2116 Месяц назад

    ተመልካቹ የመሀል ሚድያ 😮ሉድጋፊ አይደሉም። ሌላው ጠላት ነው የሚያዩው ። አንድም መረጃ ፍለጋ አንድም ምን እንደምታስተላልፍ ለማወቅ ሰለሚከታተሉ ሁሉም ተመልካች ወዳጅ ሆኖ ሰብስክራይብ ልያደርግ አይችልም ። ልዘጉትም ያልቻሉ ሁሉ መሀል ሚድያን ይመለከታሉ ። ከበቅሎ ወተት አትጠብቅ ደሱ።

  • @muha3241
    @muha3241 Месяц назад

    I don't think you guys understand the Fano vision about Ethiopian
    You forgot
    They Terrorise and displaced Amhara from different regions like Metakel , Gambela and Oromia regions and they use displaced youth for their mission like fighting Robbing. Kidnapping, etc
    We need to understand how they are getting human resources

  • @junefirst500
    @junefirst500 Месяц назад +1

    እንዴት፡ የፋኖ፡ ትግል፡ እዚህ፡ ደረጀ፡ ደረሰ? የክፉ፡ መንፈስ፡ የሰላማዊ፡ ደም፡ ጣፈጠው!!!

  • @samsonmarkos1603
    @samsonmarkos1603 Месяц назад

    The only problem in Amhara region is dictator abiy administration who waged genocide war on Amhara people last 2 years.. abiy can bomb, kill but he will never rule in Amhara region again. Fano is heartbeat of Amhara people and it will continue the struggle until Amhara people gets full freedom and justice in Ethiopia

    • @aster-q1d
      @aster-q1d Месяц назад

      ጄኖሳይድ ትላለህ አንተ ጫካ ተደብቀህ የሰው ልጅን ስትበላ አንተም አልተባልክ አውሬ ኦነግ ምን አረገ እናንተ ጀቦችን ስናይ ክፉ ጃዊሳ ሌባ የአብይን ጦስ ውሰድ ሞሽላቃ ሌባ

  • @amiromar3861
    @amiromar3861 Месяц назад +1

    ፋኖ ለፍትህ ለነፃነት የሚታገል የአማራ ኩራት ነው

    • @tadeleteshome-u6l
      @tadeleteshome-u6l Месяц назад +2

      ዕድሜ ይስጠን አብረን እናያለን

    • @deehope9477
      @deehope9477 Месяц назад

      ​@@tadeleteshome-u6l lol, well said comment!!🎉 we will see??

    • @deehope9477
      @deehope9477 Месяц назад +2

      Oh, really?? You're Amahra's hero by killing them?? What stupidity is that?? 😈 🦹‍♂️ 👿 🖤