Ethiopia: "ፒያሳ ስገባ አሁን መርካቶ ነኝ ፒያሳ ነኝ እላለሁ: እናንተ ወጣቶች አንድ ነገር አድርጉ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ
    ስለአዲስ አበባ ባለቤት አልባነት በቁጭት ያደረጉት ንግግር

Комментарии • 134

  • @genettafari1328
    @genettafari1328 6 лет назад +8

    አንድ አፍታ በጣም እናመሰግናለን Dr ዳኛቸውን ስለ አስተዋወቃችሁን እንዲህ አይነት የተማረና ለዛ ያለው ሰው እየጠፋ እኮ ነው ዘንድሮ እባካችሁን እንዲህ እይነት ሰው ነው የናፈቀኝ

    • @ethio8774
      @ethio8774 6 лет назад

      እውነት ነው

  • @የኑሬጀሪካማአድናቂ
    @የኑሬጀሪካማአድናቂ 6 лет назад +7

    ዶር ዳኛቸው እድሜ ይስጥልን ሰው ከሆን እውነትን አንፍራ።

  • @ethiopialove2463
    @ethiopialove2463 6 лет назад +1

    ዶክተር ዳኛቸው ያንተን ንግግር በሰማሁበት ጆሮዬ አንድ አንድ ተማርን ያሉ ሰዎችን ስሰማ ሀገራችን ለማይረቡ ፖለቲከኛዎች ቦታ ትሰጣለች።

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 6 лет назад

    ኑርልን ዶ/ር ዳኛቸው ንግግርህን ደግሜ ደጋግሜ ነው የሚሰማው ፡ always interesting speeches:🍀🍀🍀🍀🍀🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺

  • @belayneshayalew9444
    @belayneshayalew9444 6 лет назад +25

    በጣም አመሰግናልሁ እጅግ በጣም በጥሩ ሁኔታ ገልጸውታል የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን ጥሩ ትምህርት ነው የስጡን

    • @lemlemgebreyesus7150
      @lemlemgebreyesus7150 6 лет назад

      Belaynesh Ayalew Addis Ababa no one asks what kind of resis you are no body touch any one all the same Ethiopian people nothing different between each other but wayans Tplf group 27 years divided the Ethiopian people becaerfull no one wants Tplf wayans group any more because they are not educated enough to be Ethiopian leader and they are the killer still!!🤣🤣🤣

  • @abebesisay2464
    @abebesisay2464 6 лет назад +1

    ዶ/ር ዳኛቸዉ እራስዎትን ይጠብቁ! እንፈልግዎታለን

  • @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ

    የቅኔአባታችን
    በጣምትምህርትያዘለቃልነውየምትናገረው
    _ሰውየመጣበትንያለመርሳትጥሩነውግንምንታረገዋለክሰውፖለቲኳነውበጭንቅላቱየሞላው
    _እስቲንገራቸውእንደዚህይመችክ።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 лет назад

      ቃላቶቹን ነጣጥለሽ ብትፅፊያቸው እንብቦ ለመረዳት እንችላለን ።

  • @ትግስት-በ6ዀ
    @ትግስት-በ6ዀ 6 лет назад +16

    የተማረ ይግደለኝ እድሜ ይስጥልኝ

  • @እኔነኝእኔ-መ4ፀ
    @እኔነኝእኔ-መ4ፀ 6 лет назад +15

    እናመሰግናለን ምርጥ ገለጻ ነው

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 6 лет назад +29

    ስወዳቸው ብሰማቸው አልጠግባቸው ስንት ነገር አስተማሩኝ

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 6 лет назад +6

    Great speech from knowledgeable person,

  • @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ
    @ፍቅርይበልጣል-ኈ8ኈ 6 лет назад +2

    እንዲህ ነው ዶክተርነት አነጋገራቸው ምግብ ነው ዶክተርነታቸው የክብር አይደለማ ወይም ከሲንጋ ፖር አይደለም ያገኙት እድሜ ይስጦት

  • @aynalemmoges4457
    @aynalemmoges4457 6 лет назад

    Dr Dagnachew ,Thank you so much!!

  • @ayshabandi1544
    @ayshabandi1544 6 лет назад +11

    ትክክልብለሀን አባታችን

  • @1hagerachin
    @1hagerachin 6 лет назад +1

    I would pay anything to have a conversation with Dr Dagnachew just for a day

  • @almazs.1447
    @almazs.1447 6 лет назад

    The most civilized gentleman. For real education is power. I admire your humor as well, you are a treasure for our Country!

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 6 лет назад +1

    አረድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንደዚህ አይነትሙህር (ታሪክ)አዋቀቂዎችን ያቆይልን።

  • @eishbalu7527
    @eishbalu7527 6 лет назад +5

    Thanks Dr
    We need full program please

  • @joejoejoe1108
    @joejoejoe1108 6 лет назад +4

    My favorite person !!edemawete yerzeme

  • @metsihetkebede116
    @metsihetkebede116 6 лет назад +31

    የሚሰማ ጆሮ ቢገኝ
    ብዙ እያስተማርክርን ነው!
    አገራችን "ሰው" እንደ ከበት
    የሚታሰርበት ቦታ መሆኑ
    መቆም አለበት!
    የድንጋይ ዘመን ጎሰኞች
    ያለዘመናቸው እየኖሩ
    ተፈቅዶላቸው በሚደራጁበት አገር
    *ጎሳ አልባዎቹ አዲስ አበቤዎች ይደራጁ ብለዋል*
    ብሎ "ሔኖክ አክሊሉና ጓደኛውን" ማሰር
    ትልቅ ዝቅጠት ነው!!!

    • @metsihetkebede116
      @metsihetkebede116 6 лет назад +1

      @Gary Motti
      *አቶ ሃጎስ!*
      አርፍደህ ተወልደህ ግራ ገብቶሃል።
      4000 ዓመት ያልከው በድንገት አይደለም።
      የአንተን አስተሳሰብ የሚመጥነው ዘመን
      4000 ዓመታት ፡ አልፎታል!

    • @ghfbrh8399
      @ghfbrh8399 6 лет назад +2

      Gary Motti /አንተም ስው ሆነክ ሰውን ከብት ትላለህ ጥብ ዘረኛ

    • @المدربةراويةالحجيلي
      @المدربةراويةالحجيلي 6 лет назад

      +gh fbrh አንቺም ሰው ተበልሽ ቶሞጣ

    • @المدربةراويةالحجيلي
      @المدربةراويةالحجيلي 6 лет назад

      +gh fbrh አነቺም ሰው ተባልሽ ቆማጣ

    • @ghfbrh8399
      @ghfbrh8399 6 лет назад +1

      المدربة راوية الحجيلي /ዘረኝነት ጥብ ነች አንቺ ደንቆሮ

  • @almasa1756
    @almasa1756 6 лет назад

    Timeless intellectual,your generations are quite different,the special one.i miss those days Ethiopians.jacketachwen lefrenge Ashekemwe,piassa mizorute,Proud Ethiopians,,,Endega yaltebebute,moralachwe" decaye" yalhunute.Pride of blacks.

  • @Alfabet-1
    @Alfabet-1 6 лет назад +8

    Well done! This is how we Ethiopians are!

    • @heywet
      @heywet 6 лет назад

      Eva Aragie ethiopian ayemeleketem yeh zebseb yesefarewoch/ ye amarawoch new ethiopian lekek

  • @mesisiyyu4599
    @mesisiyyu4599 6 лет назад +38

    እንደነዚህ አይነት የገባው ሰውን ያብዛልን በቀልድ ቁመነገር የሚናገር

    • @heywet
      @heywet 6 лет назад

      Mesi Siyyu Amara Hulu yesew ager lemewsed yegebaw new! Kkkkkkk megnot ayekelekelem

    • @mesisiyyu4599
      @mesisiyyu4599 6 лет назад +1

      @@heywet hahhahaha እኛ የአዲስ አበባ ልጆች በዘር አናምንም ሁሉም እኩል ነው አዲስ አበባም የሁሉም ናት ማናው የአንድ ብሔር ነው ያለው ማንንም አንሰማም እነ ፊንፊኔ ኬኛ kakkakakaka

    • @AA-nj8dy
      @AA-nj8dy 6 лет назад

      Mesi Siyyu : እኔምለዉ በዉጭ ቋንቋ ስላወሩና በሌላዉ ድካም ወደተመቻቸው እሄዳለሁ ስላሉ?
      እስኪ ኣንድ የጨበጥሽዉን ቁምነገር ኣስምሪበት ። ይልቁንስ የሃገሬን የገጠር ሰዉ በሰላ ሽሙጥ ከሚወርፉት ፣ እስኪ ኣብልቶ ፣ኣጠጥቶና ኣሳድጎ ካስተማራቸዉ ቦሃላ ጥለዉት ኮበለሉ በፖለቲካ ሰበብ ። ደሞ እዝህ ኣልኖርም ይላሉ ፤ድሮስ ?የሞቀበት እንጂ ተቸግሮ ሀገርና ወገንን ለመለወጥ ሰዉ ሰዉ የሆነ ደማዊ ወኔ ያስፈልጋል። ከራሳቸዉ ምን ነገሩን የተባለዉን በከተሜ ኣጭበርባሪ ቋንቋ ላንቺ ኣይነት የዋህ የፊደል ጨዋ ወግ ብጤ ኣደረጉ እንጂ። እናንተ ወጣቶች የምታረጉትን ኣርጉ ይላሉ ፤ ወጣቱማ ጀምሮኣል ያልተረከበዉን ሊግነባ ። እኔ ምሁር የምለዉ የሚያስተምረዉን ተማሪ ጥያቄ ስለጠየቀዉ በ “F” የማይቀጣ፤ እውቀቱ ፍደል ንባብ ማወቁ ሳይሆን፤ ለሌላዉ የብርሃን ምሳሌ የሚሆን። ስለ ፊውዳል ኣባቱ መኪና ሳይህን፤ኣባቱ ስልጨቆኑትና በኣንድ ማረሻ እስካሁን ሰለሚያርሰዉ ገጠሬዉ ገበሬ ወደ ባለሁለትና ሶስት ማረሻ የሚቀይረዉን ነው እሺ ቆንጆ ። እንደማይጥምሽ ኣውቃለሁ ፣ሆነም ቀረ ነገርን መርምሪ። ቸር ሰንብች።

  • @alk1321
    @alk1321 6 лет назад +9

    እናመግናለ ን

  • @kayume7039
    @kayume7039 6 лет назад +11

    This guy is matured.

  • @dagmermias688
    @dagmermias688 6 лет назад +1

    ከተማው ሁሉ የንግድ ቤቶች በመሆኑ ሰው ወጣ ብሎ የሚዝናናበት ወክ የሚያደርግበትን ቦታ የለም ወደ ራሱ የሚመለከትበት ቦታ የለም እውነት ነው።

  • @yoditlegesse7216
    @yoditlegesse7216 6 лет назад +38

    ምችት ይበልኽ ያአራአዳ ልጅ

    • @citycreatures3572
      @citycreatures3572 6 лет назад

      ባህር ዳር የአማራ ከሆነች ፊንፊነ የማን እንደሆነች ከማንም የተሠወረ አይደለም:: ማንም በየመድረኩ ስለ ጮሄ የምቀየር የለም!

  • @demexgetachew6985
    @demexgetachew6985 6 лет назад +1

    የአዲስ አበባ ህዝብ በተለይ ወጣቱ መደራጀት አለበት በጣም እምቅ እውቀት አለ ለመረዳት አጋጣሚዎች አሉት(የአፍርካ መዲና ) በቀላሉ የአዲስ አበባ ወጣት ባንክ
    ያስፈልጋታል -------

  • @fbcrfms
    @fbcrfms 6 лет назад +9

    ጀግና

  • @a.tibebu5009
    @a.tibebu5009 6 лет назад +4

    WE ALWAYS LEARN AS HUMAN BEING BECAUSE LIFE IS LEARNING DAY TO DAY
    AS YOU SAID WE NEED THE RIGHT TRUTH BUT WE GROW UP WERE TO BE TRUE COULD BE HARMFUL EFFECTS ON US
    THANK YOU VERY MUCH FOR TALING US THE POTENTIAL POWER OF TRUTH

  • @originalabesha7480
    @originalabesha7480 6 лет назад

    You are right! We need to do something!

  • @ወይ-ዘንድሮ-ጰ4ዀ
    @ወይ-ዘንድሮ-ጰ4ዀ 6 лет назад +29

    እንደ ዶክተር ዳኛቸው አሰፋ ያሉትን University መምህር ሙህር የአክሱም የትግሬ ወያኔ አሳዶ ነው ያባረራቸው ዶክተር እንወድሀለን

  • @bayushmelaku9597
    @bayushmelaku9597 6 лет назад +3

    ትክክል

  • @shegawadmasu2298
    @shegawadmasu2298 6 лет назад

    grate!!

  • @oneerhiopia5603
    @oneerhiopia5603 6 лет назад +3

    Wow...

  • @גטהוןטסמה
    @גטהוןטסמה 6 лет назад +10

    ዶክትር ዳኛቸው ወደ ፓለቲካ መግባት አለበት። በሚቀጥለው ምርጫ ፓርላማ መግባት አለብህ

  • @tewodrossurafel5036
    @tewodrossurafel5036 6 лет назад +3

    Wow *****

  • @marthaeshetu6765
    @marthaeshetu6765 6 лет назад

    ዶክተር ዳኛቸው ሰላም ነህ ማርታ ነኝ ከቦስተን
    ያባትህ ቤት የት ሄደ ብህ ነው

  • @SaraSara-lc5tc
    @SaraSara-lc5tc 6 лет назад

    ushatami waraya

  • @eritrealove7359
    @eritrealove7359 6 лет назад +3

    Wawwww Tebarek 👍💖👍

  • @fishoac3828
    @fishoac3828 6 лет назад

    Wow

  • @dessieeshi7arega231
    @dessieeshi7arega231 6 лет назад +8

    ዶክተር እግርህ ስር ቁጭ ብዬ ስማር ብውል እጠግብህ ይሁን?

  • @Selam694
    @Selam694 6 лет назад +5

    ቢሰማ፡ቢሰማ፡የማይጠገብ፡ሰው፡፡

  • @Minuye12
    @Minuye12 6 лет назад

    wow betam desyilal

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet474 5 лет назад

    Jewar lemin altegabezem?????

  • @haregumirach3707
    @haregumirach3707 6 лет назад +1

    Egzabher Tenam regem edme ystln memhr

  • @sabatadesse3360
    @sabatadesse3360 6 лет назад

    Very true in Addis big hotels owners they creat their own city plan , tighten the road by changing of parking or stairway

  • @kingofkings7732
    @kingofkings7732 6 лет назад

    Maria It's look like old fashioned. give other bahare chance please. Maria thanks.

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 6 лет назад

    I believe, this is a fundamental exposure, of an illusionist misguided national question, in Ethiopia. Well done Professor💝💝💝Doc

  • @yeabserayeabsera2038
    @yeabserayeabsera2038 6 лет назад

    አዲስ አበባ ቤቴ!

  • @helenlomi1572
    @helenlomi1572 6 лет назад +2

    👍👍👍👍

  • @tadessegudatta6514
    @tadessegudatta6514 6 лет назад +1

    አሁንም ነፃ ጋዜጠኛ አለ ብዬ አላምንም ።

  • @Melat597
    @Melat597 6 лет назад

    Piasa Kengna!✊ bekerbu facebook laye tebekungn bezu kengna yehonu negerochen zerezer adrege enageralehu teketatelungn
    Rahel Desta nengn adisua ACTIVIST

  • @bintbaba615
    @bintbaba615 6 лет назад +4

    ወይ ይህ ሰው ይገድሉሃል ጥሩ ኢትዮጵያ አይኖርባትም

  • @salammar7217
    @salammar7217 6 лет назад +7

    Arif mekr new

  • @abebe7532
    @abebe7532 6 лет назад +14

    Addis Abeba ye Oromom ye Amaram aydelechim !!!!
    Addis ye hulachin ,,ye 100,000000 Hizb Hager nat !!

    • @SuperAmaha
      @SuperAmaha 6 лет назад

      abebe ሌባ የሚኒልክ ዘሮች ናት አ / አ 👎👎👎

    • @ghfbrh8399
      @ghfbrh8399 6 лет назад

      አመሃ /ክክክክክክክክክ

    • @akuazawasedasosas7025
      @akuazawasedasosas7025 6 лет назад +2

      አመሃ ሚኒሊካውያን እንኳን አዲስ አበባ ኦሮሚያ የሚባል አናውቅም የጋላ ጎሣ የረገጠውን ሁሉ ስሙን እየቀያየረ ኦሮሞ ኦሮሚያ እያለ ኢትዮጵያን ከወያኔጋ ቆርሶ ተካፍሎ በጫካ ፌክ ክልል የኦሮሞ መሬት ነው እኛ ስንፈጠር ሌሎች አልነበሩም ማለት ጀምራችኃል ዝገምተኛ ሁላ ያሌንጮ የሚባል አባትህ ከመለስ ጋራ ጫካ ገብቶ የፃፈውን ታሪክ ማን ሊቀበላችሁ ???ትረሱታላችሁ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 лет назад

      በመጀመሪያ ቋንቋችንን በፊደሎቻችን ይፃፍልን ። በመጨረሻ የአዲስ አበባ ህዝብ ብዛት 5 ሚልዮን አካባቢ ሲሆን አስተዳደሩም ነዋሪዎቹ በሚመርጧቸው ግለሰቦች መሆን ይገባል። ከንቲባም ሆኖ የሚሾመውም ከተማውን ከስር መሠረቱ ማወቅ ይጠበቅበታል።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 6 лет назад +1

      @@SuperAmaha
      በምኒልክ ዘመን የነበረው አስተዳደር የሰው ዘርን መሠረት ያደረገ ነበር ። እንደ አሁኑ በቋንቋና ጎሳ ተብሎ በእንሰሳት ክልል መልክ አገሩ አልተሸነሸነም ።

  • @tedlatekie7156
    @tedlatekie7156 6 лет назад

    የማንነት ጥያቄ የገጠር አደግ ሙህር ጥያቄ እንጂ የህዝብ ጥያቄ አይደለም።
    ባዲስ አባ cultural shock በመገጨት የተፈጠረ የበታችነት ሰሜት
    የተቀነቀነ በሽታ ነው ።

  • @kingsolomon8046
    @kingsolomon8046 6 лет назад

    አይ! ሞኝ አዲስ አበቤዎች አዲስ አበባን እኮ ሊያፈርሷት ነው ።አዲስ አበባ እናንተ ስለሰፈራችሁባት የደሀ ከተማ ስላስባለቻቸው ሊያባርሯቹ ነው። ዶ/ ር አብይ ያላቹን በደንብ ጆሯቹን ኮርኩራቹ ስሙ። አዲስ አበባ ስትጠፋ ሙሾ ሲመታላት ደረቴን ለመምታት እመጣለሁ ።ነገር ግን ደስ የሚለኝ ስለ አዲስ አበባ ያሳደገን መንፈሷ አሁንም በልባችን አለች የትም ብንሄድ አሸናፊዎችና መንፈሰ ሰፊ ዘረ ሰፊዎች ነን።እኛ የአዲስ አበቤ ሰዎች ዘረቢስ አይደለንም ዘረብዙዎች ነን ከተለያየ ዘር እና አመለካከት በመወለዳችንና በማደጋችን በጣም እደሰታለሁ። እናንተ አንድ ዘር ላይ ሙጭጭ ከምትሉት ስነልቦናችን የተለየ ነው። የኔ ቤተሰቦች ትግራዮችና ከረኖች ሲሆኑ ከነሱ የተለየ የተሻለና የጠነከረ ማንነት ነው ያለኝ ።አዲስ አበባ ስሟ ሲነሳ አረ ፒያሳ ፒያሳ! ገደል ግቡ ጠባቦች!

    • @citycreatures3572
      @citycreatures3572 6 лет назад

      @King ባህር ዳር የአማራ ከሆነች ፊንፊነ የማን እንደሆነች ከማንም የተሠወረ አይደለም:: ማንም በየመድረኩ ስለ ጮሄ የምቀየር የለም!

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ገ6ፈ 6 лет назад

      አለማወቁን፡ ያላወቀ፡ ከእብድ፡ አይሻልም። ከጠባብነት፡ ሰውረን!!!

  • @werkewerke5236
    @werkewerke5236 6 лет назад

    አዱስ አበባ የአዲስ አበባዊያን ናት

  • @ghfbrh8399
    @ghfbrh8399 6 лет назад +20

    ችግሩ ይሄ የተናገርከው ንግግር ለዘረኞቹ አይገባቸውም ምክንያቱም እነሱን ያስተማራችው በቀለ ግለባ ስለሆነ እንደሱ ደደቦች ናቸው እነዚህ የታሪህ አተላዎች 😂😂😂😂😂😂

    • @madiberhanu4880
      @madiberhanu4880 6 лет назад

      gh fbrh seweche seme eyetekesu mezelefe awakenete ayedeleme

    • @citycreatures3572
      @citycreatures3572 6 лет назад

      ባህር ዳር የአማራ ከሆነች ፊንፊነ የማን እንደሆነች ከማንም የተሠወረ አይደለም:: ማንም በየመድረኩ ስለ ጮሄ የምቀየር የለም!

  • @oneerhiopia5603
    @oneerhiopia5603 6 лет назад +3

    Sewodeeot tezemenu mert sew

  • @nenekeke7822
    @nenekeke7822 6 лет назад

    Chati bafayi yizahali?

  • @mergabeyene1803
    @mergabeyene1803 3 года назад

    ይህን እብድ ምሁር ነኝ ባይ ምን እንበለው???

  • @sherronegnggne3216
    @sherronegnggne3216 6 лет назад

    አራዳ❤️

  • @ywin3228
    @ywin3228 6 лет назад +1

    ኢቶጰንእማሥከብራትአማራነውዘርአይለይምአገሩንይወዳል

  • @abrhamteferi3992
    @abrhamteferi3992 6 лет назад +3

    እውነተኛ ምሁር አዲስ አበቤ, እኝህ ሰው ናቸው,, ከንቲባችን መሆን የሚገባቸውም እኝህ ሰው ናቸው,, ዘራቸውን እርሱት,,

  • @asterwoldmicheal605
    @asterwoldmicheal605 6 лет назад

    Batame egzabhare yestelene. Bezu negere temarene. Egzabhare lebona yestene.

  • @ahmedyirad785
    @ahmedyirad785 6 лет назад

    እኝህን ሰውየ ስወዳቻው እውነት ሙሁር ብሎ ዝም ነው

  • @mergabeyene1803
    @mergabeyene1803 3 года назад

    ባለቤት እንዳይኖራት ካደረጉት መካከል አንዱ አንተ መሆንህን መካድህ ነው?

  • @raskassaalemseged1011
    @raskassaalemseged1011 6 лет назад +2

    ወሎ አማራ ገራሚ ሰው አዎት

  • @tadelegirmaye3846
    @tadelegirmaye3846 6 лет назад

    ድንቅ ምሁር

  • @selihom6023
    @selihom6023 5 лет назад

    😂🤪 Kemere Dr enam getemognal

  • @erashinmehin9312
    @erashinmehin9312 6 лет назад

    EBAKACHU OBOO LEMMA MEGERSSAIN AQRBULIN??? BISOTACHIN BEZAA???

  • @wiseman3381
    @wiseman3381 6 лет назад

    Dr., please talk a serious and strict speech people are there supposed to be learn not to be joked we got a lot of guys like filflu to do that.what's up for example is not a city language but westerners language if some ethipian say what's up it doesn't mean he/she is a city kid or civilized rather a brain washed by Western elites /sorry to say this /like you are.

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 6 лет назад +1

    Are you trying to be a comedian? or give constructive guidance to the young so they can look after their city?
    Everyone in Addis hasn’t gone to school as far as you did nor has the luxury of going to cafe, cinema and Driving their parents’ car. There is a lot of topics you could start on how to improve the city’s way of living. Starting from hygiene.

  • @Emanu1532
    @Emanu1532 6 лет назад

    ADDIS ABABA KE 16 NGAWU KIFLEZEMEN BEFIT YINORU YENEBERUT GAFAT GURAGE AMHARA KE 16TNGAWU KFLE ZEMEN BEHUWALA NEWU BE MINILIK GIZE OROMO NA YETELEYAYU BHEROCH YESEFERUT

  • @የሸገርልጅፍቅርነው

    አረ አቶ አብይ እንዳይሰማህ . ከላይ እስከታች በነእትና አስከብቦናል

  • @geletugg2888
    @geletugg2888 6 лет назад

    1,Hawasa ye debub kehone
    2,Bahirdar ye Amara kehone
    3,Mekele ye Tigray kehone
    4,Addis abeba ??????
    6, 42 million Oromo capita city yelewm???
    So anten bilo Dr. Doma Bawera aydelem

  • @citycreatures3572
    @citycreatures3572 6 лет назад +2

    ባህር ዳር የአማራ ከሆነች ፊንፊነ የማን እንደሆነች ከማንም የተሠወረ አይደለም:: ማንም በየመድረኩ ስለ ጮሄ የምቀየር የለም!

    • @geletugg2888
      @geletugg2888 6 лет назад

      I agree with you

    • @assamnew4713
      @assamnew4713 6 лет назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

    • @hello3623
      @hello3623 6 лет назад

      If they make more voice we gonna cut legadadi water ..minilik settlers are big broblems for us....we have to kick them out???????????????????????????????????

  • @giloumeta8571
    @giloumeta8571 6 лет назад

    Arijitehal tefashi irasu yikoraretal

  • @yusufmundino2641
    @yusufmundino2641 6 лет назад +3

    Addisababa yeoromo nech

    • @yoyogebrekirstos7336
      @yoyogebrekirstos7336 6 лет назад +1

      Yeoromo tarik yemijemerewuko ke Minilik new before that they weren't Ethiopiawi they knew that we Ethiopians accept them as an immigrant. You better read and understand your history man
      www.google.com/url?sa=t&source=web&rct=j&url=www.ethioreaders.com/boksdwnlods/Yeabba_Bahriy_Dirsetoch.pdf&ved=2ahUKEwiYucing9ndAhUFnq0KHfGWBmwQFjAAegQIABAB&usg=AOvVaw0HSPPv02o1HkX5qB9Za98U

    • @yonimagajalmadaethiopia2356
      @yonimagajalmadaethiopia2356 6 лет назад +1

      Yesuf mundino ድንጋይ እራስ

    • @hassannorhussein8226
      @hassannorhussein8226 6 лет назад

      Yusuf allahn atferam ante Germany gebaw belh germenoch enkuan germen ye germenawyan nat saylu eyanoruh new ante leman new? adisaba ye oromo nat yemtelew ? Allahn fera

    • @kiberenigestsebez6633
      @kiberenigestsebez6633 6 лет назад

      oromo addisabeba ke amhra vand yem people new yentekew

    • @almaza5421
      @almaza5421 6 лет назад

      አዝለህው ዙር

  • @citycreatures3572
    @citycreatures3572 6 лет назад +1

    ባህር ዳር የአማራ ከሆነች ፊንፊነ የማን እንደሆነች ከማንም የተሠወረ አይደለም:: ማንም በየመድረኩ ስለ ጮሄ የምቀየር የለም!

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 6 лет назад

      ለኋላ ቀርና ለወራሪ አርሲ አይበቃውም? ከነ ተረተራት ታሪክህ እንደፎከትክ ወደ መቃብርህ ትወርዳለህ እንጅ አ/አን አውርደህ አውርደህ ያውም በዚህ ዘመን ጎጥ አታደርጋትም።
      U are an aggressor ! Go back to ur homeland (Madagascar ), if u are accepted .
      ለሁሉም " ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ ንጣት ይገድለው ነበር አሉ"።
      ጀዋራዊያን(የዘመናችን ምርጥ እብዶች) አስባችሁታል?ማሠቢያስ የላችሁም ፥ አ/አ ውስጥ የሚኖረውን የአ/አ ባለቤት ማለትም ስልጡኑን ኦሮሞ፣አማራ፣ጉራጌ፣ትግሬ፣ቻይና፣ሱዳን፣ሶማሌ፣ወዘተ ቤቱን ስታፈርሱበት ዝም ብሎ የሚመለከታችሁ? ማሰባችሁ ብቻ ብዙ ዋጋ ያስከፍላችሁ ነበር።የእውነት እብድ መሆናችሁ

    • @teshuadon2197
      @teshuadon2197 6 лет назад

      የእውነት ዶ/ሩ (ኮንትሮባንዲስቱ ዶ/ር አላልኩም) በንግግራቸው ውስጥ አንዲትም ጊዜ ስለ ብሄረሰብ አላነሱም።መማር ማለት መሠልጠን ነው።መሰልጠን ማለት ደግሞ ሰው መሆን ማለት ነው።ታዲያ ከተማሩ እንደ ዶክተሩ እንጅ እንደ እነ " ዶ/ር ፀጋዬ አራርሳ፣ህዝቅኤል ጋቢሳ፣በቀለ ገረባ፣ጀዋር ሽውራር ወዘተ" ፊደል የቆጠሩ ማይማን አይደለም።ንግግር እንኳ ተናግረው አያውቁም (አስታወኩ ቢባል ይገልፃቸዋል) በእያንዳንዷ ትውከታቸው ውስጥ ኦሮሞ/አማራ ወይም ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ማ/ሰብ ካላነሱ ሞተው ይገኛሉ።
      ታዲያ የሰው ዘር መሆንን ክዶ ቋንቋን ዘር ከማድረግ በላይ ምን ድንቁርና አለ? እኔ ኦሮምኛ ተናጋሪ ሰው እንጅ ኦሮምኛ ተናጋሪ ኦሮሞ አይደለሁም።እኔ ነው ያልኩት።

    • @citycreatures3572
      @citycreatures3572 6 лет назад

      እሱን ጊዜው ስደርስ እናያለን:: ኧሬ አፍረት የሚባል ነገር ይግባቹ በቃ ፊንፊኔን ተፋቷት ምድረ ሚኒልክ ሰፋሪ::